3 ኢሞ story post ከማድረጋችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች - imo tips and tricks

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • 3 ኢሞ story post ከማድረጋችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች - imo tips and tricks
    ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በ ዛሬው Video ላይ imo story post ከማድረጋችን ይዤላችሁ መጥቻለው ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለ RUclips ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ቪድዮው ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ ቪድዮ ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @natiapptube
    እነዚህን ቪድዮዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው
    You May also Like
    የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማንም እንዳይሰራ ማድረግ • የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማን...
    አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግልጽ በሆነ መንገድ • አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግ...
    Facebook ላይ ማስተካከል የሚገባን ወሳኝ ነገር • ለ ፌስቡክ ተጠቃሚዎች በፍጥነት ይህ...
    የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት አፕ
    • የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት ም...
    የ facebook ስም በ 2 ደቂቃ መቀየር • የ facebook ስማችንን በ 2 ደ...
    ከስልክ ላይ የጠፎ ፎቶዎችን መመለስ • ከስልካችን ላይ የጠፉ ፎቶዎችን መመ...
    ቴሌግራማችን አካወንታችን ላይ ሌላ ሰው ከገባ ማወቅ እና ማስተካከያ መፍትሄው
    • ቴሌግራማችንን ሌላ ሰው እየተጠቀመ ...
    ሁሉንም አፖች በአንድ ላይ የያዘ አስገራሚ አፕ
    • እንደዚህም ይቻላል ሁሉንም በአንድ ...
    የፈላግነው አፕ ብቻ ኢንተርኔት እንዲያገኝ ማድረግ
    • የፈለግነው አፕ ብቻ internet ...
    Social Media
    Telegram: t.me/NatiApplink
    ስልክ |አፕ| አፕልኬሽን| አፖች| Nati App
    #imo #ኢሞ #ስልክ #ምርጥ_አፕ #imotips #imoapp #app ##tipsandtricks #howto #tech #nati_app #android

Комментарии • 48

  • @hayet8663
    @hayet8663 7 месяцев назад +2

    ዋው እናመሰግናል ናቲዬ በርታ

  • @user-ox2uq4tp6x
    @user-ox2uq4tp6x 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን❤

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 6 месяцев назад +2

    tnx nati

  • @حودابنتإسلام
    @حودابنتإسلام 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን አስፈላጊ ነገር ነበር

    • @natiapp
      @natiapp  5 месяцев назад

      አመሰግናለው

  • @rak7888
    @rak7888 24 дня назад

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naheemazbr2023
    @naheemazbr2023 3 месяца назад

    በጣም ነው እማመሰግነው

    • @natiapp
      @natiapp  3 месяца назад

      Thank you

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 6 месяцев назад

    እናመሠግናለን

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 6 месяцев назад +2

    Wow❤️

    • @natiapp
      @natiapp  6 месяцев назад

      Betam amesegnalew kelb

  • @user-tt8mq7os6l
    @user-tt8mq7os6l 6 месяцев назад

    የምትለቃቸው ቪድዎ በጣም ጠቃሚ ናቸው ግን አይወርድም

    • @natiapp
      @natiapp  6 месяцев назад

      ምኑ

  • @user-nr3tk3jj5r
    @user-nr3tk3jj5r 5 месяцев назад

    ናቲየ ስላም እስኪአድነገርላስቸግርህ ስልክወደኔሲደውሉ በኢሞ ፎቶ ያረግባቸዋል ከነሱጋእደት ነውማጥፋትእምችለው እዳታልፈኝ በናትህ ወድሜ

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 6 дней назад

    ወንድሜ ከኢሞላይ ፎቶ ችንን ከላክን በኋላ እንዳያውረዱብን ብንፈል ግስ እንደት እናድረግ አሳየን

    • @natiapp
      @natiapp  2 дня назад

      የሰራውት video አለ እየው

  • @መውደደንጠልቸመጥላቴንወደ
    @መውደደንጠልቸመጥላቴንወደ 5 месяцев назад +1

    ሰው ሸር ሲረግ አይታየኝም ለምን

  • @Asalfewu
    @Asalfewu 17 часов назад

    እስኪ Mobile Hotspot አልሰራ ላለን ስራልን ወንድም😔

    • @natiapp
      @natiapp  14 часов назад

      ምን ሆኖብሽ ነው

  • @HelloHi-px4yo
    @HelloHi-px4yo 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን የኔ እሞ ሙሉ ፎቶ አይቀበልም ለምን

    • @natiapp
      @natiapp  7 месяцев назад

      ለመላክ ነው ወይስ

  • @NeaimaSeid
    @NeaimaSeid 3 месяца назад

    ወድሜ ኢሞላይ ፎቶና ቪደወ እዳያወርዱብን እደት ማሰር እችላለን በናትህ መልስልኝ

    • @natiapp
      @natiapp  2 дня назад

      የሰራውት video አለ እየው

  • @Liliy123-ql6sw
    @Liliy123-ql6sw 14 дней назад

    የሚሴንጄር online መሆኔን እንዳይታይ ማረግ ይቻላል

  • @user-nr3tk3jj5r
    @user-nr3tk3jj5r 2 месяца назад

    ናቲ የኔኮሜት አይነብብም

  • @hebshawit
    @hebshawit 4 месяца назад

    ሚሴጅ ስልክ አይሰራም😢

  • @alhamdulillahforeverything2285
    @alhamdulillahforeverything2285 7 месяцев назад

    ኧረ እኔ story ሳደርግ ፍጥነት የለዉም ሪከርድ ሲደረግልኝ ደግሞ ቆይቶ ነዉ የሚከፍትልኝ በበፊቱ ሰልኬ በጣም ፈጣን ነዉ አሁን ስልክ ስቀይር በጣም አስቸገረኝ s a53 ነዉ ስልኬ ለኢሞ ጥሩ አይደለም ማለት ነዉ ይኸ ሰልክ በጣም አዛገኝ ?3

    • @natiapp
      @natiapp  7 месяцев назад

      ስልኩ አሪፍ ስልክ ነው ምናልባት ከ network ይሆናል

  • @user-cp6zg6bu1o
    @user-cp6zg6bu1o 7 месяцев назад

    እረ ናትዬ በ ማርያም እርዳኝ ስልኬ ዝም ብሎ ክላሲካል ድምፅ yasemal ከምን ችግር ነው restart አርጌ እራሱ አልጠፋም አለኝ አሁን ነው የጀመረው 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

    • @natiapp
      @natiapp  7 месяцев назад

      ምን ስትጠቀሚ

  • @Mነኝየወግዲዋቀበጥ
    @Mነኝየወግዲዋቀበጥ 5 месяцев назад

    ኧረ ለኔ እሥቶሪ አላሥፓሥተኝ አለ መላ በሉኝ😢😢😢😢

  • @faizamehammed
    @faizamehammed 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ብሮ❤❤ RUclips sebscrib ena dawunlod አላደርግም ብሎኛል መፍትሄ ንገረኝ በናትህ

    • @natiapp
      @natiapp  7 месяцев назад

      Be email signe in adrgi

  • @S.E.S884
    @S.E.S884 6 месяцев назад

    Le watssapm seraln

  • @Zerati_app
    @Zerati_app 7 месяцев назад

    ሃሎ ናቲ በምን ላግኝህ

    • @natiapp
      @natiapp  7 месяцев назад

      Nati app ብለሽ በ tg አናግሪኝ

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 7 месяцев назад

    ይቅርታ ወንድሜ imo እስቶሪ ሳረግ የማላቃቸው ሰዎች ያዩታል ማለትም ኮታት ያላረካቸ ሰዎች

    • @natiapp
      @natiapp  7 месяцев назад

      ይሄን video በደንብ እዪው

    • @user-imuti
      @user-imuti 7 месяцев назад +1

      ፖስት ስታደርጊ ኮንታክት ብቻ ላይ አድርጊ ኢቭሪ ዋን ላይ እያደረግሽው ነው ሁሉም እንዳያዩት ከፈለግሽ ማይ ኮንታክት ላይ አድርጊው ውዴ

    • @mariamdaud3105
      @mariamdaud3105 7 месяцев назад +1

      እሺ አመሰግናለሁ

    • @sasosas-rt5jh
      @sasosas-rt5jh 7 месяцев назад

      እንቢ ፖስት አላደርግልሽም አለኝ ወንድሜዋ ንገረኝ😢

  • @Zerati_app
    @Zerati_app 7 месяцев назад

    ጠይቄህ እየመለስክልኝ ኣይደለም

    • @natiapp
      @natiapp  7 месяцев назад

      ምን ነበር ጥያቄሽ

    • @faizamehammed
      @faizamehammed 7 месяцев назад

      ​@@natiappናቲዬ በናትህ ሰብስክራይብና ዳውንሎድ አላደርግም ብሎኛል መፍትሄ ንገረኝ ወንድም ብር ነው የሚጠይቀኝ😢