የጀርባ ህመም መንስኤዎችና ቀላል ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች Back Pain Causes and Natural Treatments

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 433

  • @healthmedia
    @healthmedia  2 года назад +30

    ለመገጣጠሚያ ህመም ቀላል ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች
    ruclips.net/video/qG42djonxV0/видео.html

    • @bintseidtube
      @bintseidtube 2 года назад +1

      ከተቻለ ስክል ቁጥር ብታስቀምጥ

    • @أممانيساانشاالله
      @أممانيساانشاالله 2 года назад +1

      ቁጥርህን ላክልኝ አባቴበጣምያስታዉከዋል

    • @حياةعلي-ط9ب
      @حياةعلي-ط9ب 2 года назад

      አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ በጣም ብዙ አመት ሆነኝ በጣም ያመኛል ግን ስራዬ በጣም ብዙ ሰአት ነው እምቆመው ሰተኛም እንዳገኘሁ ነው እምተኛው በጣም ከባባድ እቃም አነሳለውእና እሰካሁን እክምና አልሄድኩም አንደንዴ እግሬንም ያመኛልቀኝ እግሬን ነውከላይነው አሚያመኘ እሚቸወኝ በደነብ እንቅልፍ ተኝቼ ስነሳ ነው አለበለዛ ያስነክሰኛል ምን ይሻለኛል?

    • @hawaaa560
      @hawaaa560 2 года назад

      ወድሜጡቴንናትከሻየጡቴንያመኛልትከሻየንእስተጣቴድዝዝይላል

    • @aynalemaynalem6075
      @aynalemaynalem6075 2 года назад

      አንገቴን ሳቀሳቅስ ያመኛል እና ብትረዳኝ

  • @LubabaAwol642
    @LubabaAwol642 13 дней назад +2

    በረካሁን እኔ ምርመራ አድርጌ የቪታሚን ድ ካልሲየም ማግኒዥየም ዚንክ እጥረት አለብሺ ብሎ አራቱንም በአንድ አይነት ኪኒን ስጥቶኝ ለ30 ቀን እድጠቀም አዘዘልኝ አልሃምዱሊላህ ከጠቅሜዋለሁ ሙሉበሙሉ ድኛለሁ ❤😊

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 года назад +36

    ተባረክ ለሚጠይቁህ ልጆችም መልስ በመስጠትህ ክብር ይገባሀል

  • @bekalugetachew8751
    @bekalugetachew8751 7 месяцев назад +2

    አቀራረብህ በጣም ጥሩ ነው ። ለዛ ነው ላይክ :ሰብስክራይብ ያደረኩት።

  • @danaalzaidi3210
    @danaalzaidi3210 2 года назад +44

    ውዱ ወንዲሜ አንተን ሽ ጊዜ ሰብስክራይብ ማድረግ ቢቻል ባደረኩህ ደስ ባለኝ
    ትልቅ ለሰው ክብር ያለህ ሰው ነህ

  • @hzuhah5677
    @hzuhah5677 16 дней назад

    ማሻ አላህ ወንድሜ በርታልኝ አላህ ያግዝህ ለኡማው የምትጠቅምና የምታገለግል አላህ ያድርግ ጀዛከላህኸይር በርታ ዋው አድናቂህ ነኝ

  • @afx3828
    @afx3828 Год назад +2

    ዋዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከሏህ ኸይረን ዶክተር አሏህ ሱብሀነ ወተዓላ እውቀትን ይጨምርልህ ወንድሜ❤

  • @SosnaGirma-b3t
    @SosnaGirma-b3t 27 дней назад

    ጌታየሱስ ይባርክህ። ሁሌም በጥሩ ሁኔታ ነው የምታቀርበው በቅንነት ይጨምርልህ።

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress5718 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ኧድሜና ጤና ይሰጥህ። ቀጥልበት አንተ የኢተዮ እንቁ ነህ።

  • @NoorAhmad-kq5sg
    @NoorAhmad-kq5sg 2 месяца назад

    አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ዶ/ር አገላለፅህ የልብ ይደርሳል 🎉🎉

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +6

    እኔ 2ሁሉት ዓመት ሁኑኛል በጣም ያመኛል ቀና ማለት በጣም እቸገር አለሁ በጣም አመሰግናለሁ ❤️ዶ /ር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ቆንጆ ትምህርት አገኝሁ ክብር ይስጥልን በርታልኝ 🙏🙏

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ Год назад +53

    እኔ ሊገለኝ ነው የጀርባ ህመም አምላኬ ሆይ አደራህ ላገሬ አብቃኝ 🙏🙏

  • @yohannesbelay2659
    @yohannesbelay2659 11 месяцев назад

    ሰላም ነህ አነተ የማሰረዳት ችሎታህ እጅግ ያሰመሰግንሀል ተባረክ

  • @JfjdbxbxjxjdBfbxbxjx
    @JfjdbxbxjxjdBfbxbxjx Год назад +1

    አላህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ❤

  • @tigistambo7332
    @tigistambo7332 2 года назад +12

    በጣም በጀርባ ህመም እየተሰቃየው ነው ፈጣሪ ይጠብቀኝ

    • @tegestlema6428
      @tegestlema6428 2 года назад

      እኔም በጣም እያመመኝ ነው እግዚአብሔር ይማረን

    • @liyalegese9415
      @liyalegese9415 2 года назад +1

      አረ ስደት ላይ ሆኖ ማያመው ማን አለ እህቴ እኔ በጣም ነው ሚያመኝ በተለይ መቀመጫዬ ላይ መላ ሰውነቴን ነው ሚቆረጥመኝ

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 года назад

      @@liyalegese9415 እኔም ሊገለኚነው ወገቤን በግደነው ቀና እምለው ሱሪ ክሜቀመጥበት በጣም ነውሚመኚ😭😭

  • @liya7521
    @liya7521 Месяц назад

    አር እናመሰግናልን በጣም ጎበዝ ነህ 🙏

  • @mediyouTube1
    @mediyouTube1 Год назад +3

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ እኳን ደህና መጣክ ዶ /ር አሪፍ ቆይታ ነበር በጣም እናመሰግናለን ኮሜት ጥፍ አላቅም ግን ላይክክክ እያረኩ እስማለሁ ውድ ያገሬ ልጆች በሰደት ያላችሁ አላህ የልባችንን አሳብ ሞልቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አገራችንንም ሰላም ያርግልን ዞሮ መግባችንን

  • @FunnyCaterpillar-ov7ix
    @FunnyCaterpillar-ov7ix 5 месяцев назад

    ፈጣሪ በዕውቀትህ ላይ ጨማምሮ ይስጥ የኔ ውድ ወንድም !!

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 2 года назад +1

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ እኔም ወገቤን በጣም ያማል ኢንሻ አላህ ዶክተን እናማስግናለንን አላህይስጥልኛ

  • @SmilingCells-bc1he
    @SmilingCells-bc1he Месяц назад

    አመሠግናለሁ ዶክተር እኔ በአደጋ ምክንያት ነው ተሰቃየሁ ህክምናም ሄጄ ነበር በራጂ አይተው ደህና ነህ አሉኝ ወገቤንም በጣም ያመኛል በጣም ድካም ይሰማኛል ብቻ ፈጣሪ ያስታካክል

  • @selamalemayehu1895
    @selamalemayehu1895 5 месяцев назад

    አመስገናልሁ ዶ ትምህርት አዘል ነው ሁሉም ጌታ ይባርክ እድሜ ጤና ይስጥህ👍👍👍👍

  • @senaytalemu5018
    @senaytalemu5018 2 года назад +19

    እኔን በትክክል ይገልጻል የዛሬዉ ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር🙏🙏

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc Год назад

      ወይኔ እኔም ልሞትነው ጉበስ ብየ መቃናት አልችልም አይ ስደት ኡፍፍ

  • @Zxz07881
    @Zxz07881 2 года назад +3

    ከሁሉም ዶክተሮች በጣም ትመቸኛለህ ትምህርትህ የተብራራነዉ ቀጥልወንድሜ ትምህርቶችህበሙሉ ለኔ የተለቀቁይመስለኛል ሁሉም ይመለከተኛል

  • @MulumebatBerhanu
    @MulumebatBerhanu 6 месяцев назад +1

    በርታበት

  • @AlemneshiDires
    @AlemneshiDires 6 дней назад

    እናመሠግናለን❤

  • @allahbetanewallahbeqiyanew5497
    @allahbetanewallahbeqiyanew5497 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ❤

  • @sumeyasumeya-b6r
    @sumeyasumeya-b6r Месяц назад

    አመሰግናለው

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 2 года назад

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ እኔም ወገቤን በጣም ያማል ኢንሻ አላህ

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl Месяц назад

    እናመሰግናለን

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 2 года назад

    እናመሰግናለን ውድ ዶ/ር ርጅም እድሜ ያብዛልህ ፈጣሪህ።

  • @semutt2022
    @semutt2022 2 года назад +1

    ወሳኝ ትምህርት ነው ጀዛከላህ ኸይር ዶ/

  • @y.e5309
    @y.e5309 Год назад

    ዶክተር በእውነት ልዩ ሰው ነህ አመሰግናለሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Makia-pz3hy
    @Makia-pz3hy 5 месяцев назад

    ጀዛከላህ ህይር

  • @ليلىسعيد-ط5ع
    @ليلىسعيد-ط5ع 11 месяцев назад

    ጀዛክአላህኸይረን

  • @ዙዙነኝከአድማሥባሻገር

    በጣም ጎበዝነህ በዉስጤ ያለዉን ነዉ ያወራሀዉ

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 4 месяца назад

    እናመሰግናለን፣፣ወድማችን

  • @dawie506
    @dawie506 Год назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @sefanegsh3005
    @sefanegsh3005 Год назад

    እናመሰግናለን ጀዛአከላህ

  • @foziyajimma-gx5yz
    @foziyajimma-gx5yz 5 месяцев назад

    Shukuran doctor ❤

  • @ssaa6936
    @ssaa6936 2 года назад +3

    አለህ ይጨምርልህ

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 11 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሹክርን ወንድም

  • @simegnmulugeta2947
    @simegnmulugeta2947 2 года назад +1

    ፈጣሪ እውቀትህን ይጨምርልህ እናመሰግናለን።

  • @abadimesele9567
    @abadimesele9567 2 года назад

    አመሠግንሀለሁ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @dguf8816
    @dguf8816 Год назад

    ጀዛከአሏህ ኸይረ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 года назад +5

    እስካሁን አላውቀውም ለቀጣይም አምላክ ይጠብቀኝ እናመሰግናለን ።

  • @selamhabte7716
    @selamhabte7716 2 года назад

    ተባረክ እውቀትህ ይባረክ

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 2 года назад +2

    እናመሰግናለን የማዳም ቤትም ትልቅ በሺታነው

  • @healthmedia
    @healthmedia  2 года назад +7

    ዉድ የጤና ሚዲያ ተከታታዮች የቦርጭ ማጥፊያ ስልጠና፣ ጤናማ ክብደትን ለመጨመር ስልጠና
    እንዲሁም ሙያዊ የጤና ምክርና ክትትል ለምትፈልጉ ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
    ruclips.net/channel/UCqOeR__uBtpq8KDbCWAHzCwjoin

    • @ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ
      @ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ 2 года назад

      ዋአልይኩም አሰላም ወዴሜ ወላሂ በጣም ወገቤ ያምኝል ሳዉዲ ሰዉ ቤት ነው የምሰራ እና ከዛበፍት የለብኝም ስልህ ቁጥር ላክልኝ

  • @degisewassefa9662
    @degisewassefa9662 Год назад

    ዶክተር እናመሰግናለን ጥሩ ነው በርታ

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 2 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ቡዙ ነገር ተምረናል ቀጥልበት

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @زيرتوال
    @زيرتوال 2 года назад

    ጃዛካላኸይርወድሜ

  • @oumersabir8480
    @oumersabir8480 2 года назад

    ይህ ቪዲዮ ስለተበላሸ ድጋሚ አውርደው !
    እናመሰግናለን

  • @Amen-h5y
    @Amen-h5y 9 месяцев назад

    Thanks doctor

  • @solimanhaftu3321
    @solimanhaftu3321 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ትምርት ነው፤ዶክተር ለ ቲታኑስ ስራልን፤ግዜ እማይሰጥ ስለሆነ፤ለምታደርግልን ትብብር በጣም እናመሰግናለን።

  • @amyy.149
    @amyy.149 2 года назад +2

    This is my first time to comment in your channel, you are the true teller wonderful Dr i have been struggling for long time my back pine my spina spaniel it is true evening you said i am happy your Ethiopian Dr i am proud of you God bless you 🙏

  • @hebe3258
    @hebe3258 2 года назад

    ጀዛክአላህ ኸይርን ወንድም

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت Год назад

    በርታ ወድም

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 9 месяцев назад

    thank you brother

  • @zebibayemer844
    @zebibayemer844 2 года назад

    አላህ እድሜ ይስጥልኝ

  • @Sheqala
    @Sheqala 2 года назад +1

    Masha allah Enamesegnalen berta

  • @melakuworkie5186
    @melakuworkie5186 Год назад

    በጣም ዛዛህ

  • @yasina63
    @yasina63 2 года назад +3

    It's kind of you. Masha Allah❤❤🙏

  • @californa6827
    @californa6827 2 года назад

    አላህ ይጨምራልህ ኩላሊቴን ቡዙ ጊዜ ያቃጥለኝ ነበር ግን ባንተ መንገድ ከአላህ ጋር ተሻለኝ ሁል ጊዜ ወደ ሰራ ሰሄድ large coffe extra shat እጠጣ ነበር ዉሃ አልጠጣም ነበር ዛሬ ሰላሜን አገኝዉ ቡና ቀነሳኩ ሰላም አላህ ያራግህ thank u brother !

    • @kamilumuhamed1599
      @kamilumuhamed1599 Год назад

      ባአላህ በምን እንደተሻለሺ ማር ንገሪኝ ልሞት ነው

  • @almazwakeyo7038
    @almazwakeyo7038 11 месяцев назад

    Thank you 🙏

  • @woodywody2536
    @woodywody2536 2 года назад

    እናመሰግናለን እኔም በጣም እያመኝ ነው

  • @degeneshsheway8628
    @degeneshsheway8628 Год назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ የአሳ ዘይት ማለት ከሜጋ 3 ነው ? ወይስ ሌላነው

  • @እሙከሚላነኝከወደወሎ

    ጀዛከ. አሏህ ከልብ. አመሰግናለሁ.

  • @dguf8816
    @dguf8816 2 года назад

    ማሻአላህ
    እናመሠግናለን ጀዛክላህ ኸይር

  • @kn6155
    @kn6155 2 года назад +1

    How do you think about Moringa and prostate peint

  • @tsehayweldesadil1771
    @tsehayweldesadil1771 Год назад

    ተባረክ

  • @hayatawel2766
    @hayatawel2766 Год назад

    ወዓለይኩም ሰላም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ

  • @zuzubant7965
    @zuzubant7965 2 года назад

    ማሻ አላህ ውንድሜ እናመሰግናለን

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 2 года назад

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተር.

  • @kamelimuhajir3842
    @kamelimuhajir3842 Год назад

    እስልም አሌይኩም ወራህመቱላይ ወበረካቱ በጣም ያለውበትን ችግር ነው ያወራሀው አላ ይጨምርሊህ።

  • @halimamohammedhalima4278
    @halimamohammedhalima4278 2 года назад

    ማሽአላህ አላህይጨምርልህ

  • @FfFf-hl8re
    @FfFf-hl8re 2 года назад

    እራሴ ሰሞኑን መቀሳቀስ አቅቶነበር እጀና እግሪ እቃማሳት ተስኖታል በጣም ይነዘንዘኛል ሀቂቃ የዛው ትምህረት አሪፍነው ጀዛካላህ ዶክተር

  • @mohammednurhasson7072
    @mohammednurhasson7072 2 года назад

    በጣም እናመሥግናለን ዶ/ር
    Thank you soo

  • @ፎዚቲዩብ-ዀ4ረ
    @ፎዚቲዩብ-ዀ4ረ 2 года назад

    ዶክተር ጀዛካላህ ኸይር

  • @thaymitku4250
    @thaymitku4250 2 года назад

    አናመሠግናለን

  • @NahomSisay-v1p
    @NahomSisay-v1p 21 день назад

    ሠላም ወገቤን ከልጅነቴ ያመኝነበረ ከወለድኩ በዉሀላ ባሠብ የታችኛዉ ወገቤን

  • @HadiyaHadiya-v5d
    @HadiyaHadiya-v5d 7 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @allahbetanewallahbeqiyanew5497
    @allahbetanewallahbeqiyanew5497 6 месяцев назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @lubitwollo5959
    @lubitwollo5959 2 года назад

    ጀዛ ከአላህ

  • @MohammedAhmed-gl9lc
    @MohammedAhmed-gl9lc 2 года назад +1

    Keep it up !!! The videos are very interesting especially for Ethiopians since their mother language were Amharic.

  • @yidenekeshetu6001
    @yidenekeshetu6001 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን docter

  • @guenetgirma8941
    @guenetgirma8941 2 года назад +3

    Very useful. Thank for giving us a holistic approach to the problem.

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад

      Thank you. You are welcome! Stay connected.

    • @mohammednurhasson7072
      @mohammednurhasson7072 2 года назад +2

      የአመሬካን ዶክተሮዎች በየውሩ ስንመላለስ ከኔን Tablets ለግዜው የህመም ማስታገሻ ይፁፉልናል tablets ለመፃፍ ብቻ $800.00 Dollars እስክ $1.000.00 Dollars ያስከፍላሉ ግን በፍፁም እንደዚህ ዶክተር ይህን ወስድ ይህን አትጠቀም ብለው አይነ ግሩህም
      ኢትዮጵያን ዶክተር አላህ ይስጥልን ጀዛክ አላህ ኺይር አላህ ጀዛክን ይክፍለው ያረብ

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 2 года назад

    እሽ እናመስግናለን ዶክተር ለምትስጠን ትምህርት

  • @merontesfa4979
    @merontesfa4979 2 года назад

    May God bless u.

  • @fhuvh2147
    @fhuvh2147 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ

  • @tayubaaliali4607
    @tayubaaliali4607 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ዶክተር

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 года назад +1

    THANK YOU

  • @yohanneskassa1505
    @yohanneskassa1505 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር !

  • @omusumeya7032
    @omusumeya7032 2 года назад

    አላህ ይጨምርልህ

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 2 года назад

    ማሳላማ አላህ ይጠብቅህ በርታልን

  • @ኤፍታህ-ሸ5ቀ
    @ኤፍታህ-ሸ5ቀ 2 года назад +1

    እናመሰግናለን አባቱ ወይ እኔ በጣም ይመኛል 😥

  • @tebabuwondamu1022
    @tebabuwondamu1022 2 года назад

    አመሠግናለሁ

  • @ayushihff6670
    @ayushihff6670 2 года назад

    Jezhakilhi kayri

  • @ሀይኩነኝአባየንናፋቂ-ጸ7ገ

    jezakumllah keyri

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    እናመሠግናለን ከልብ 🙏🙏