"ማሕተሙን የፈታኸው" የሰማዩን አስገራሚ የድል ምስጋና በምድር የሚያስቃኝ ዝማሬ። ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ። zemari Hawaz new mezmur 2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 124

  • @Tube-ey3yu
    @Tube-ey3yu 4 года назад +20

    ሀዋዝ ወንድሜ በጣም እወድሃለሁ በእውነት ክርስቶስን ለማክበር ያሳደገችህ ቤተክርስቲያን አታንስም ተመለስ ሰውን ሳይሆን ክርስቶስን ተመልከት እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @lidk6589
      @lidk6589 4 года назад +3

      mesafe ibrawiyanin enditaneb gabzikalew wendime sile kiristos ewnetegna maninet yastemrikal malakinetun amalajinetunm yigeltilikal ebakih anbibew ebrawyan 5:6-7, kahin malet be biluy kina ye mamaled agelgilot miseto ye lewawiyan sim nw kiristosin demo ezi kifl lay demo kihnetik lezelalem nw yilal silezi kiristos lezelalem amalajachin nw. mulu kiflu anbibew bizu neger timaribetalek.

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 3 года назад +1

      Orthodox Eyesusen atakberem
      Eyesus malet yasketal eko wendeme
      Read bible
      Eyesus Yadenal

    • @lgLg23
      @lgLg23 3 года назад

      @@alphamale617 አቦ አች የማታውቂውም አቀባጥሪ

    • @ephrataalemu7095
      @ephrataalemu7095 3 года назад

      Mengedina ewnet hiwot eyesus new. Selezih antem esu teketel

    • @tube5188
      @tube5188 2 года назад

      @@lgLg23 የምታውቁትን አስረዱና ለገንዘብ መለወጡን ልትከዱ ነው ገና ለገንዘብ ፆታውን ይቀይራል

  • @yirieaddis9940
    @yirieaddis9940 3 года назад +8

    አሜን ክብር ለታረደው በግ ይሁን!!!!!
    “መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።”
    - ራእይ 5፥9-10

  • @ስንቴየገብርኤልባርያ

    የምወድህ እና የማከብርህ ውድ ወንድሜ ሀዋዝ መዝሙሮችህ መንፈስን የሚያስደስቱ ናቸው በብዙ ፀጋ እግዚአብሔር የባረከህ ወንድሜ መቸ ነው በቅድስ ቤተክርስቲያን በአውደ ምህረት ስታገለግል የምናይህ እባክህን ወንድማችን ተመለስልን አገልግለን በተሰጠህ ፀጋ ቅድስት ቤተክርስቲያን እጆቾን ዘርግታ ትቀበልህ አለች በርግጥ ውስጥለይ ብዙ መተቸት መገፋት ሊኖር ይችላል ነገር ግን ስለ ክርስቶስ መከራን መቀበል ለበጎ ነው ወንድሜ😍😍

  • @Taredan77
    @Taredan77 4 года назад +9

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ ይባርክ አቤት የጌታ ሞገስ🙏🙏🙏🙏እልእል እል እል አምናለሁ ከእናንተ የተነሳ የምድሬ ታሪክ እንደሚለወጥ 🙏🙏🙏🙏

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 4 года назад +8

    አሜንንንንን ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን
    ባንተነው የኔ ጌታ በህወት መኖር የቻልኩት
    ስለኔ ታርደሀልና ስለውለታ ላብዛ ምስጋና የኔ ውድ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ለስም ብቻ ይሁን ✊😭😭💞💟❤

  • @slam1281
    @slam1281 3 года назад +4

    ሀዋዜ ወድሜ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ እድሜህን ይባርክልህ

  • @ዮዲትእንድርያስ
    @ዮዲትእንድርያስ 4 года назад +7

    ተባረክ ወንድሜ ሀዊ
    ኢየሱስን በህይወቱ የቀመሰው እንዲሁ ያከብረዋል
    ክብር ምስጋና አምልኮ ለታረደው በግ ይሁንለት
    ❤🙇🙏👏🕊⛪💒💚💙

    • @hiwet7-12y
      @hiwet7-12y 4 года назад

      ኦሮቶዶክስ የእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር አልገባትም ፍቅሩ የገባሁ እንደዚ ይዘምራል ያልሽሁ?

    • @ዮዲትእንድርያስ
      @ዮዲትእንድርያስ 4 года назад +3

      @@hiwet7-12y
      ትዘምራለች ስለኢየሱስ ነገር ግን ለሌሎችም ስለምትዘምር አብሮ አይመለክም ብቻውን ጌታ ነው
      📖 ምድር ሁሉ 👉እግዚአብሄርን🙏አመስግኑ ዕለት ዕለት ማዳኑን አውሩ መዜናቀዳ ምዕ 16:23

    • @lidk6589
      @lidk6589 4 года назад

      @@hiwet7-12y ewnet nw yewendidm ena ehitoche ayni bedenb tegelto kirstosin siyamelku mayet eshalew. lewndm ena ehitochachin yih talaki ewnet endigebachew ab abat egziabher libachewn endikeft be eyesus sim eyelemen eniseliyilachew. egnam yewondimochachin tebaki nen sile enesu halafinet liseman yigebal.

  • @burtukangebire1332
    @burtukangebire1332 2 года назад +1

    ines min ilalew iyesus getaye simh ybarek ababa iyesus geta new lzelalem haleluya kibir ligzabher yhun tebarek hawazaye tsegawn yabzalh tebareku hulachum bgeta biyesusim qidusan ameeeeeeen illllllllllll

  • @godislove6010
    @godislove6010 2 года назад +1

    እሰይ ክብር ለጌታ ዩሁን 🇪🇷🙏🏼🇪🇹 🌿
    ጌታ እየሱስ ብቻ ያድናል ☝️☝️☝️☝️☝️

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 4 года назад +3

    አሜንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉም ለታረደው በግ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁኑ ♥️♥️♥️♥️💞💞💞💞💞🙌
    “መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።”
    - ራእይ 5፥9-10
    አሜንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ይሁንልን💞💞💞💞💞💞🙌
    በእውነት ሀዋዝ የእኔ ውዴ ስው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ብሩክ ነህ ወንድሜ እወድሀለሁ በክርስቶስ ፍቅር♥️💞💞💞

    • @burtukangebire1332
      @burtukangebire1332 2 года назад

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen bgeta biyesusim tebarek igzabher tsegawn yabzalish

  • @የእውነትመንገድ-ተ9የ
    @የእውነትመንገድ-ተ9የ 3 года назад +2

    Tebarek bruk hun demom yetebarek neh

  • @FanaLaakemariam
    @FanaLaakemariam 4 месяца назад +1

    Mezimurun bitisifulin tiru new. Tebareku!!

  • @heraniboru
    @heraniboru 7 месяцев назад +1

    amen kibr misgana leamlakachin yihun . wendme egzihabher edmehn yarzmilh

  • @dahabdahhab6856
    @dahabdahhab6856 4 года назад +4

    የኔ ልዩ ወንድም መጣህልኝ እንኳን ሰላም መጣህልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በቤቱ ያፅናልን የሰውልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና መጨረሻህን ያሳምርልኝ አሜን ፫

  • @እመብርሃን-ጀ2ሸ
    @እመብርሃን-ጀ2ሸ 2 года назад +2

    አሜን ክብር እና ምስጋና ለጌታችን ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏🙏🙏

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 4 года назад +4

    አሜን!!! ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይገባሃል! ክብር ሁሉ እስከ ዘለአለም ትውልድ ድረስ ለአንተ ይሁን! አሜን!
    ተባረክ ወንድሜ ሐዋዝ! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @heraniboru
    @heraniboru 7 месяцев назад +1

    Amen kibr msgana leamlakachin yihun

  • @binyamessa8835
    @binyamessa8835 3 года назад +2

    በጌታ የተወደድክ ወንድማችን ሐዋዝ በጌታ ፀጋ በርታ..ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ🙏

  • @mebratsimeon4779
    @mebratsimeon4779 4 года назад +2

    በጌታ የተወደድክ ወንድማችን ሐዋዝ በጌታ ፀጋ በርታ ባንተ ዝማሬ ብዙ ተባርከናል!!" ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 2 года назад +1

    አሜን ክብር ምስጋና ለአምላካችን ለፈጣሪያችን ጌታ እየሱስክርስቶስ ይሁን ሀዊ ፈጣሪ በቤቱ ያክብርህ ትልቅ ያአርግህ

  • @BoonsaaIjaaraa
    @BoonsaaIjaaraa 3 месяца назад +1

    ❤ እኛ ነን ኦርቶዶክስ ❤❤❤❤❤እየሱስ ጌታዬ ቤዛዬ

  • @fasikaabebe5809
    @fasikaabebe5809 4 года назад +4

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ አንጀት የሚበላ መዝሙር ነው 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤

  • @tizitaberhanu7245
    @tizitaberhanu7245 4 года назад +2

    Amen (3) geta yebarek xegu yezhalkn zemara melakitain yasemalen

  • @ስናይትአበበ
    @ስናይትአበበ 4 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ሁላችሁነም በደጅያኑራችሁ ክብር ለተዋህዶ ልጆች የደሙ ዋጋንንእና ይመስገን ክርስቶስ🇪🇹💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚🕊🌹❤️👍🏻😍

  • @habtamasfaw6325
    @habtamasfaw6325 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን.ቀሪ ዘመንህ ባርኮ በቤቱ ያቆይህ ወንድሜ።

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ዘማር ሀዋዝዬ ባራኪው ይባርክህ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ደ2ጸ

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤🙏🙏

  • @mihretmihret3603
    @mihretmihret3603 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን ልብ የምሰብር መዝሙር የክርስቶስ በረከቱ ይብዛልክ💖💖💖💖

  • @ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ

    ሃሌሉያ !!!!!
    ኢየሱስ ያድናል ዘመንህ ይባረክ በርታ ካንተ ብዙ መዝሙር እንጠብቃለን ተባረክ

  • @ፍቅርይልቃል-ገ7ጸ
    @ፍቅርይልቃል-ገ7ጸ 4 года назад +1

    ሀዋዝ 💞 እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ዝማሬህን መቸም አልጠግበው 💕😘😘😘😘😘

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 4 года назад +2

    ሀዊዬ ጌታ ይክበር ስለሁሉ ፀጋ ይብዛልህ ምርኮ የሚበዘበዝበት ዝማሬ ይሁን በኢየሱስ ስም

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 4 года назад +2

    አሜን አሜን
    ተባረክ የአባቴ ልጅ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ

    አሜንንንንንንንንንንንንንንን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ ይብዛላቹ ተባረኩ

  • @princekanzen6356
    @princekanzen6356 4 года назад +4

    Wendeme bante mezemuroch be bezu tebarkenal enwedehaln geta eyesuse Keiz belay tsgawn yabezalh “”

  • @selammelese6512
    @selammelese6512 4 года назад +1

    Hawzye edime tena selam bereket hulu yebzaleh tebarek
    yehin hulu yaderege Amlak yemsgen

  • @የአብስራ-ዘ3በ
    @የአብስራ-ዘ3በ 4 года назад +1

    አሜን ክብር ለታረደው በግ ይሁን🙏
    ይብዛልህ ወንድሜ ሐዊ 😍

  • @helenbeleele2849
    @helenbeleele2849 4 года назад +1

    አሜን አሜንንንንን የሕያው የእግዚአብሔር የማናወጥ ሰላምና ፀጋ ይብዛልክ ተባረክ ወንድሜ

  • @gospel2359
    @gospel2359 3 года назад +1

    ሀዋዝ ወንድሜ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @etsegeneteyuel1209
    @etsegeneteyuel1209 3 года назад +2

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 3 года назад +2

    ሃዋዝዬ የተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @alemjesus4610
    @alemjesus4610 4 года назад +3

    ተባረክ ብሩክ ሰዉ♥️💞

  • @bezatgn6335
    @bezatgn6335 4 года назад +1

    ተባረክ ወንድሜ የእግዚአብሄር መንፈስ ከአንተ ጋር ነው ፀጋውን ያብዛልህ ያፍስስልህ

  • @gentedegefa5655
    @gentedegefa5655 4 года назад

    🤗🙏🙏🙏Zemare.maleket yasemalin ⛪❤❤❤MEDANIYLAM YEBAREK ❤

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 4 года назад +1

    ክብር ምስጋና ለቤዛችን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @fanualegezu423
    @fanualegezu423 4 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ayichenegash2572
    @ayichenegash2572 4 года назад +1

    Enante ye abate birukan tebareku!!!

  • @bestcell8901
    @bestcell8901 4 года назад +6

    Woyine yezine liji demsti betam ewodahalew gin yetewayido liji bitone endat des yilegnali temels temels. Esik yezin silk afalikugn

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 4 года назад +6

      መፅሀፍ የሚለው በእግዚአብሄር ልጅ የሚያምን ሁሉ የ ዘላለም ሒወት አለው ነው የሚለው። ኦርቶዶክስ የሆነ አይልም።

    • @asiiloveoromiatoo3491
      @asiiloveoromiatoo3491 4 года назад

      enem baxem wandelow.esum pexee onowal ende?😥😥sawu lamendino gen aymanot yemiqayir

    • @picwd9666
      @picwd9666 4 года назад +3

      Yetewahido lij sahon yekirstos lij mehonu yibeltal yihowet mengedim kirtstos bicha bichahun yemimelk yedingil mariham lij new. hawaze ejig edilegna nek alfana omega yehonewhun geta mamlekik 💗💗💗
      Berta geta yesus tsegahun yabzalik ahunim chemiro chemamro ❤❤💕

    • @yemisirachgizaw8170
      @yemisirachgizaw8170 3 года назад

      @@ketzergaw2593 geta yibarky wendime endezi negreha melsachew

  • @yisehakdesalegn8215
    @yisehakdesalegn8215 2 года назад +1

    Hawi tsega yibzalih

  • @saranegassa2923
    @saranegassa2923 3 года назад +2

    ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    እልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 4 года назад +2

    Amen amen amen Tebarek

  • @mabeetalamou169
    @mabeetalamou169 2 года назад +1

    Amen Amen Amen 👏👏👏💯❤❤❤

  • @kiberulaegzbhryhun3953
    @kiberulaegzbhryhun3953 4 года назад

    amen kiberna misgan amlkotna wudas la egzbher yhun tabrke wondme hawaziiye uuuuuffff tsaghun yabzlke

  • @asiiloveoromiatoo3491
    @asiiloveoromiatoo3491 4 года назад +1

    Ameeen Ameeen Ameeen zemare melaket esimalin 🙏🙏🙏

    • @tseghewoldu4016
      @tseghewoldu4016 4 года назад

      Amen Amen may God bless you and uses u for his glory more and more bro

  • @melatwoldeyohanes421
    @melatwoldeyohanes421 4 года назад +1

    Hawye tebarek 🙏🙏🙏🙏

  • @ayichenegash2572
    @ayichenegash2572 4 года назад +1

    Ameen ye zelalem amlak yebarkachuu kidusaan!!!

  • @alemtes2732
    @alemtes2732 4 года назад +1

    ሀዊዬ ተባረክ በአገልግሎትህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ከዚህ ይበልጥ እንድታገለግል የጌታ ስራ ይብዛልህ እወድሃለው

  • @edenmesfin1104
    @edenmesfin1104 4 года назад +1

    Geta yebark trbarek tsegawn yabzalh

  • @meklittezera2440
    @meklittezera2440 2 года назад +1

    Geta yibarkh

  • @selamselam6081
    @selamselam6081 4 года назад +1

    አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @seblewengel
    @seblewengel 4 года назад +1

    Fetari abzto ybarkh
    Gn ye kale awadin frequancy ngerugn

    • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
      @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  4 года назад

      አሜን
      ቃለ ዐዋዲ Frequency 10815
      Polarization horizontal
      Symbol rate 27500

    • @seblewengel
      @seblewengel 4 года назад +1

      @@ZEMARIHAWAZTEGEGNE Amesegnalew

  • @haymenoah251
    @haymenoah251 4 года назад +1

    Tebarke wondemalme

  • @musiclyrics-nk4ih
    @musiclyrics-nk4ih 4 года назад +1

    kale hiywet yasemalin

  • @Gyablak
    @Gyablak 4 года назад +1

    Tebarek hawiii....☺😍

  • @gospel2359
    @gospel2359 4 года назад +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @selamzkeras9977
    @selamzkeras9977 4 года назад +1

    welcome diyakon hawey zemar melakt yesmalna Selam ne fiqrin yewrdelna

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 3 года назад +1

    Elele Elele Elele
    Eyesus Yadenal

  • @meseretendalew2601
    @meseretendalew2601 4 года назад +1

    Selami wenidimi hawazi yaberithi biyalehu

  • @amarech7991
    @amarech7991 4 года назад +2

    Zemare malket yasemaln

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 4 года назад +1

    Tebarek wondmie!!

  • @yonaseabera8142
    @yonaseabera8142 4 года назад +1

    Amen tebareke bro.

  • @elerohe
    @elerohe 4 года назад +1

    Yetewdadedachahu ina yetemeretachu geta badamu yekidesachu tebarekuuu bezaeh zamin lataredelen kinen makighite matadele naw eeessssyyyyyeeeeeeeeee elelelelelelelelelelelelll🤲🤲🤲🤲🎸🎸🎸🎧🎧🎺🎺🎻🎻🎻🎻🎧🎧🎧🎺🎻🎻🎻tsagew yebezalchuu❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ephrataalemu7095
    @ephrataalemu7095 3 года назад +1

    too blessed

  • @meronabebe608
    @meronabebe608 4 года назад +1

    I just want to say thank you

    • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
      @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  4 года назад +3

      እኔ ምንም ነኝ ያደረኩትም ግዴታዬን ስለ ራሴ ስለ መዳኔ ነው። እኔ የማልጠቅም ባርያው ባልዘምርለት እርሱ የሚዘምሩለት ሚያመሰግኑት እልፍ አእላፍ አሉት። የታደልኩት እኔ ነኝ። በፀሎት አስቡኝ

    • @meronabebe608
      @meronabebe608 4 года назад +2

      @@ZEMARIHAWAZTEGEGNE መዝሙሩን በሰማሁት ሰአት ሁሉ እያለቀስኩ ነው ተመስገን እኔ የጠየቁትን ሁሉ የሚሰጠኝ አምላክ እናንተንም ይስማችሁ

  • @tommahi
    @tommahi 4 года назад +1

    Zemare melaektin yasemalen🙏🙏

  • @sinabonaaormooifaa2665
    @sinabonaaormooifaa2665 4 года назад +1

    Amen Amen amen 🙏🙏🙏🙏👏👏👏💓💓💓💓

  • @ፀጋንሽያቆበፀጋንሽያቆበ

    Amen tebarek❤❤❤♥♥

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 4 года назад +1

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ 😍

  • @abiygizaw672
    @abiygizaw672 3 года назад +2

    Blessed❤❤❤❤❤

  • @askalabebe5285
    @askalabebe5285 4 года назад +1

    Babezu tabrk wendmi

  • @FIREWBAHIRUBERGENE
    @FIREWBAHIRUBERGENE 4 года назад +2

    Blessed family ❤❤❤

  • @bisrtgebru2757
    @bisrtgebru2757 3 года назад

    አሜን አሜን😍😍❤

  • @abeltedla9881
    @abeltedla9881 4 года назад +1

    # Thega yibizalihi...

  • @meron418
    @meron418 4 года назад +2

    Elelelelelelellelele

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ቈ7ደ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ቈ7ደ 4 года назад +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @yetigina2691
    @yetigina2691 4 года назад +1

    Nic voic amne

  • @bettyethiomulugeta853
    @bettyethiomulugeta853 3 года назад +1

    Amen ame

  • @picwd9666
    @picwd9666 4 года назад +1

    Ameeeeeeen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 4 года назад +2

    Amen 🔥🔥🙏🏻🙏🏻

  • @Tigstfanta
    @Tigstfanta 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @michellesalvador9907
    @michellesalvador9907 4 года назад +2

    Amin 😭😭😭

  • @jazzworld4
    @jazzworld4 6 месяцев назад +1

    😍😍

  • @leenleem1350
    @leenleem1350 4 года назад +2

    እኔ በጣምነውየምወድክ ልነግርክ አልችልም ድምፅክ አደኛነው ሁሌም ግን ወደተዋህዶ ተመለስ ተመለስ ተመለስ እባክህ እመቤታችን አልናፈቀችህም ሀውየ

    • @martkonjo2997
      @martkonjo2997 4 года назад +1

      ሲጀመርመቼ ቀየረና

  • @fikrudagne1225
    @fikrudagne1225 4 года назад +1

    Like

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 4 года назад

    አሁዙቢላህ ሚነሸይጣን ረጂም ምን ጉድ ነው እኔ ሰብስክራፕ አላረኳቹ ውዴት ቤቴ መጣቹ?

    • @lidk6589
      @lidk6589 4 года назад

      kiristos kemot wede hiwot siterak nw say refdibk tiriwun tekebel besirak atidinim sirakin serto ye hatiyatikin waga yekefelewn amnek yezelalem mengist werash hun egziabher yiwedkal andiya lijun lante ena lene sil eske mot eskiset dires kiristos beseraw sira bemamen bicha ye zelalem mengist werash hun

    • @ricyanetelgtube7846
      @ricyanetelgtube7846 4 года назад

      @@lidk6589 አጥያቴን ታጠበልኝ ታፀዳኝ የምን አፅያት ይኖርብኛል ታድያ የፈለኩት ወጀል ብሰራ እየሱስ ታጥቦልኛል አይደል እዴ ዳይ ወደ ወጀል መስራት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ለማንኛውም ከቤቴ ውጡልኝ ሼር አርጋቹኝ ከኦነ ስረአት ይኑራቹ እኔ ሙስሊም እና ሙስሊም ብቻ ነኝ አድ አምላክን ብቻ ማመልክ ሌሎችን በነብይነት ምቀበል ተገባባን😏😏😏😏🕋🕋🕋🕋❤❤❤❤🕌🕌🕌☝️☝️☝️

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 4 года назад

      Rihannen ኢየሱስ ይወድሻል የልብሽን ደጅ እያንካካ ነው ከዘላለም ሞት ትድኛለሽ ምን ብትይ በቃ ይወድሻል

    • @ricyanetelgtube7846
      @ricyanetelgtube7846 4 года назад

      @@milahagos2807 እኔን ሰብካቹ ከማሳመን አህያ ቀድ አለው ብልልቹ ማመን ይሻላቿል ይልቁን መቀለጃ ሳትኦኑ በፊት ጥፉ ከዚ እዩሱስ ባይወደኝ ነበር ሚገርመኝ

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 4 года назад

      ኢየሱስ የዘላለም ህይወት ነው ተባረኪ

  • @ዮርዳኖስመሳይ
    @ዮርዳኖስመሳይ 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን