ኤርሚ ልጁን ይዞ መጣ /እውነታው ይሆ ነው /ወንድሜ ከጌታ ቤት ወጣ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 249

  • @eskedartube1816
    @eskedartube1816 6 месяцев назад +15

    ኤርሚዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤ ለነፍሳት ያለህ ልብ ልዮ ነው ተባረክ❤

  • @belayneshabeje7068
    @belayneshabeje7068 6 месяцев назад +15

    የወለደ ነው የሚያቀው የልጆን ነገር እናቱ እንኳን ደስ አለሽ በዚህ አጋጣሚ❤

  • @SisaqSisabrother
    @SisaqSisabrother 5 месяцев назад +5

    ኤሮምያስ ተባረክ ደጌኢ ተባረክ ኢዮጩፋ1000 አመኘት ይኑርሰልን አሌልያ እየሱስ ያድናል❤❤❤❤❤❤❤

  • @emawayshekassahun7346
    @emawayshekassahun7346 6 месяцев назад +16

    አቤት ጌታ ምህረት ያርግልን ናሁም ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 6 месяцев назад +10

    ናሆሜ ተባረክ ወንጌል ገብቶሀል በቃሉ ላይ ተተክለህ በደንብ ስር ስደድ ጌታ ካንተ ጋር ነው❤

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 5 месяцев назад +6

    እዩን የሠጠን እግዚአብሔር ይባረክ
    ጠላት ዲያቢሎስ በያለበት ይፍረክረክ
    በእዩ ላይ ይሔ ሁሉ ቅናትና እብደት
    ሳጥናኤል የሚጋልባቸው የምቀኛ መዓት
    እንዲህ የሚቃጠሉ በቅናት በክፋት
    የትም ላያገኙት ይህ ሁሉ መንጣጣት
    መድረሻ ያሳጣችሁ በእርሡ ያለው ቅባት
    ይህንን ሚስኪን ነፃ የወጣ ወጣት
    ናሆሜ ማንንም አትስማ እነኝህ የዲያቢሎስ ጭፍሮች
    ለማንም የማይራሩ ተናዳፊ መርዘኛ እባቦች
    በነብያት ላይ የተነሡ ተለዋዋጭ እስስቶች።

    • @Glchi-hb2nh
      @Glchi-hb2nh 4 месяца назад

      Bezi zedo bemibal sew ena betebabariwochu hono melkun keyiro wodenahom yetelakew yaw menfes kerasu kenahom wust yewotaw menfes new

    • @Glchi-hb2nh
      @Glchi-hb2nh 4 месяца назад

      Selezi nahome take care !!!

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 6 месяцев назад +11

    ናሆም እንኳን ፈጣሪ እረዳክ በእየሱስ ደም ተሸፈን ቃሉን ተማር

  • @rutagebru2320
    @rutagebru2320 5 месяцев назад +1

    ናሆምየ እባክህ ከሁሉም የበለጠ የዘልአለም ሂወት አግንትሀል እንዳትለቅ ገታህም አጥብቀህ ያዝ ግራ እንዳይገባክ አባቴ ነገ ለብዞች እንደ ምትተርፍ አልጠራጠርም ተባረክ❤

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 6 месяцев назад +7

    እባካችሁ ናሆምን በመንፈሳዊ ህይወት አሳድጉት ጌታ የደረሰለትን ልጅ ጠላት እንዳያገኘው ተጠንቀቁለት ጌታ በዚህ ልጅ ብዙ የሚያድነው ትውልድ አለ። ናሆሜ ጌታ ባሐውለታህ ነው ጌታን ብቻ ስማው🙏

  • @ZahraZahra-yd3xt
    @ZahraZahra-yd3xt 6 месяцев назад +10

    እየሱሰጌታነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabatsegay9572
    @sabatsegay9572 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ዝም ብለህ ያዳነህን ኢየሱስን ብቻ ተመልክት ኤርሚየ ተባረክ

  • @abelasfaw-dr1mt
    @abelasfaw-dr1mt 6 месяцев назад +5

    ናኦሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ! እኔም እንዳንተ የዛሬ ሰባት ዓመት ገደማ ነው ጌታ ያገኘኝ። እንዳንተው ቂጤን የጣልኩ ዱርዬ ነበርኩ። ኢየሱስን የህይወቴ ጌታ የህይወቴ አዳኝ አድርጌ ስቀበል ኢየሱስ ሌላ ሰው አደረገኝ፣ ቀየረኝ ናኦሜ ለአንተ ማስተላልፈው መልክት ዝም ብለህ ከኢየሱስ ጋር ተጣበቅ ወንድሜ ማንንም አትስማ ኢየሱስ ጌታ ነው። ብርክ በል!

  • @abelasfaw-dr1mt
    @abelasfaw-dr1mt 6 месяцев назад +3

    ኤርሚ እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።ኤርሚያስ እንዳንተ አይነት ወንድም ስላለኝ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ተባረክ!!

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 5 месяцев назад +3

    ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን
    በዚህ ልክ ሰዉን መጥላት

  • @SamsungPhonetastic-b6c
    @SamsungPhonetastic-b6c 6 месяцев назад +6

    ናሆም ምንም አትጠቀም አሁን ከቅድሳን ጋር ህብረት ማድረግ መፀሐፍ ቅድስ ማንበብ ነው የማስፈልግህ አይዛህ ናሆም በርታ ከአዳነህ ጌታ ጋር ብቻ።

  • @abayeneshkebede8386
    @abayeneshkebede8386 6 месяцев назад +3

    በኢየሱስ ስም ልቦና ይሰጣችሁ ጌታ ይባረክ

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 6 месяцев назад +6

    ይህ ልጅ በማምለጡ የተበሳጨ ሴጣን አለ ኤርሚ ጌታ ይባርክህ ናሆምዮ ያባቴ ልጅ ለትውልድ አንተ በረከት ነክ በእውነት ጌታ ነው በአንደበትክ የሚናገረው በእዮ ጩፋ አገልግሎት እኔም ቤቴም ተጠቅመናል

  • @AlemGirma-f7w
    @AlemGirma-f7w 6 месяцев назад +3

    ናሆሜ ጌታ ዘመንህን ብርክ ያርገው አይዞህ ማእበሉን የሚያስነሳው ያክፊ ያመለጥከው ሰይጣን ነው ጌታ ግን መልካም ነው

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 6 месяцев назад +3

    እዩ ጩፈን ለምድረችን የሰጣን ሉዩ ስጦታ ነው በቅነት የታነሱ ሰዎች ነቻው ኤርምየስ ጌታ ይባርክህ❤❤

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 6 месяцев назад +3

    ነብይ እዩ ተባረክ ስወደው ቃል ሲያካፍል ወጀብ ሲነሳበት የማይንገዳገፍ

  • @asterdemissie5280
    @asterdemissie5280 6 месяцев назад +28

    ኤርምዬ ምወድህ በምክንያት ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @habibahabiba8773
    @habibahabiba8773 5 месяцев назад +2

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌አሜን አሜን 🎉🎉🎉🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😭😭😭😭🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤🙌🙌

  • @SaneeSanee-m4n
    @SaneeSanee-m4n 6 месяцев назад +1

    Ermiye geta tsegawun yabzalih isu bebetu yatsna betsegawu yikelileh wandimee silant memels getan ameseginalew 🤲🤲🤲🥰🥰🥰geta yibarkih

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 6 месяцев назад +4

    ናሆም በርታ የማንንም ወሬ አትስማ ማን እንዳዳነህና እንዴት እንዳንክ ታቃለህና እንፀልይልሀለን ጌታ በቤቱ ያፅናህ

  • @AshebirDemissie-je1ub
    @AshebirDemissie-je1ub 6 месяцев назад +1

    ኤርሚዬ እድሜና ጤና

  • @daveabraha3274
    @daveabraha3274 6 месяцев назад +17

    እዩ ጩፋ ኣንደኛ የወንግየል ጅግና ነው ፡ ❤❤❤❤❤

  • @justice4allmen
    @justice4allmen 6 месяцев назад +2

    አገልጋይ የሚያስጠላቸው ሴሴሽኒስት ለነፍሳት የማይጠነቀቁ ሰዎች ጌታ ይመልሳቸው። ወንድሜ አምልጠሀል ሰውን ተወዉ

  • @Melat544
    @Melat544 6 месяцев назад +4

    😭😭😭😭😭😭ዜድ የሚሉት ግን በልጁ ቁስል ላይ እንደዚ እንደቀለደ በቤቱ ላይ ቁስል ይስደድበት ምንም አልልም መከራ ይብዛበት የእዩ ጩፍ አምላክ ለድንገተኛ አደጋ ያጋልጠው ሰው አይረገምም እኔ ግን ቅጥል ስላልኩ ረግሜዋለው ደግሞ ይሆናል ይቅርታ ቃልጠየቀ ይሄ ይፈፀማል

  • @MerhawitHaile-u3v
    @MerhawitHaile-u3v 5 месяцев назад

    ኤርሚያስ ተባረክ, ለ 1ዲት ነፍስ ግድ እንዳለህ ሁሉ, በአንተም ጉዳይ ላይ ጌታ ጣልቃ ይግባልህ,ናሆም በእየሱስ ደም ተሸፈን, በቃሉ እሳት ማደግ ይሁንልህ፡፡ጠላትህ ዲያቢሎስ የምታሸንፈው በእግዚአብሄር ቃል ብቻ ነው፡፡ ለኔም በግሌ የናሆም bank account no ይላክልኝ፡፡

  • @yordate7629
    @yordate7629 6 месяцев назад +11

    ዜድ የሚባለውን ልድ እዩጩፋጋር ውሰዱት እና ይፀልይለት የወንጌል እንቅፋት

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 6 месяцев назад +2

      አንተው ካድመው እዛው ።

    • @RomanWoelebo
      @RomanWoelebo 6 месяцев назад +1

      ዜድምትባለውሰውወደህአይደለምአጋንትእየተጫወተብህነውአንተእራስህሂድለቆክይሄዳል

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 6 месяцев назад +3

    ወይኔ ናሆም ወንድምህ ወደ ኋላ ተመለሰ? ጌታ ሆይ ወደ ቤትህ መልሰዉ የሰይጣን መጫወቻ እንዳይሆን አባ የናሆሜን ወንድም እርዳዉ

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 6 месяцев назад

    ኤርሚዬ ጌታእየሱስ ይባርክህ

  • @WoleTame-ll6qp
    @WoleTame-ll6qp 6 месяцев назад +5

    ማንም ሰው በስራላይ ካለ ሊያጠፋ ይችላል በዚህ ልክ ግን መጥላት እኔ በጌታ መሆናቸው እራሱ ያጠራጥረኛል ናሆሜ ለአንድም ቀን ማደሪያ ስላገኘ ጌታን እያመሰገን እነሱ ለነገ ቤቱን እናሰጠለን እዴ መቼ እሱ ይህን ጠየቀ ያልጠየቀውን ጌታ ስላደረገለት ተደንቆ ሳይጨርስ ?ኤርሚ ሌሎችም ጌታ እየሱስ ይባርካቹ እኔንም ነው ያሳረፋችሁኝ ጌታ ብርክ ያድርጋቹ እኔ እዴት እደተቃጠልኩ እዴ ወደ ጌታ ስንመጣ ከላያችን ላይ ስንት ነገር አራግፎልን ነው አውን መልሰን በጌታ ላይ እናድጋለን?አረ ጌታ ይመልሳቹ እራሱ ሰይጣን በአካል የመጣ ነው የመሰለኝ ለምን ሰይጣን አልገደለውም ነው ?እሱ እደኛ አይደለም ውይይይይ ብቻ ኤርሚ ጌታ ይባርክክክክክክክክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DaniBoy-v7d
    @DaniBoy-v7d 6 месяцев назад +1

    Wow very nice Jesus is Lord thanks my brother Good bless you ❤

  • @YegetaLijii
    @YegetaLijii 6 месяцев назад +3

    ኤርሚ ተባረክ ❤❤

  • @Luna23official
    @Luna23official 6 месяцев назад +2

    ወይ ኤርሚ በዚህ ልክ ወርደህ ልይህ? በጣም ነው ያዘንኩት ።ፊተኞች ሁዋለኞች ሁዋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ የተባለው ነው ያየሁት ያሳዝናል

    • @abezanteneh3592
      @abezanteneh3592 5 месяцев назад

      ማን እንደወረደ የገባህ ቀን

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ገና ሰዉ ወደጌታ ሲመጣ ማባረር የያዛችሁ ሰዎች ምህረት ያድርግላችሁ በእየሱስ ስም

  • @Melat544
    @Melat544 6 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤እዩ ጩፍ በጣም ብዙ ህዝብ እየዳነበት ያለ አገልጋይ ነው እባካቹ ለቀቅ አርጉት ስራውን ይስራ ኤርምያስም ይቅርታ ጠይቅ እዩን ቢያዝንብህ ጥሩ አይመጣም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 6 месяцев назад

    Btekkl Edwhu Ermiya tebareke

  • @AlgeJesus
    @AlgeJesus 6 месяцев назад

    ኤርሚዬ ተባረክ ።

  • @zelalemtanga
    @zelalemtanga 6 месяцев назад

    ኤርሚ ጌታ እድሜ ይስጥ ተባረክ

  • @AlgeJesus
    @AlgeJesus 6 месяцев назад

    ናሆምዬ አይዞክ ሰይጣን ስላመለጥከው ነው በርታ ወንድሜ ።

  • @barekabaranggo8171
    @barekabaranggo8171 6 месяцев назад +1

    ተባረክኤረሚ❤❤

  • @MekdelawitKebede-p7q
    @MekdelawitKebede-p7q 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ናሆም!

  • @BtaniyBtany-xj9is
    @BtaniyBtany-xj9is 5 месяцев назад

    WOW ጌታ አብዝቶ ይባርክ ኤርም🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 6 месяцев назад

    ናሆምዬ ጌታ እንኳን ጌታ ረዳህ በያዝከዉ ፅና

  • @seifu567
    @seifu567 5 месяцев назад

    Wow! ተባረኩ!

  • @hiwotmelaku8004
    @hiwotmelaku8004 6 месяцев назад +2

    በእየሱስም እረ ልጁ ይኑርበት ከሰይጣን ተፋቶ የኖረበት ናሆም ኑሮህን ኑር ጴንጤ መሰለው ሰይጣን ሊወስድህነውወንድሜ ቲክቶክ ዘንድሮ የአጋንት መጠራቀሚያ ሆንዋል በፍፁም አትሰማቸው እየሱስ ነው ያዳነህ እየሱስ ክርሰቶሰ ዛሬም ለዘላለም ጌታ ነው ዛሬም ለዘለአለም አንድቀን ያበቃል ይሄ ሁሉ የሚዲያ እሩምታ

    • @melkam819
      @melkam819 6 месяцев назад +1

      ምንድነው የምትይው ሙሉ ሰው ነው አይምሮ አለው ልጅ መፅሀፍ ቅዱስን ያነባል ማንም ቢናገር ከጌታ እየሱስ የሚለይ ማንም የለም አስተውይ እየሱስ ብቻ

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 6 месяцев назад +1

    በአለምያሉትእሺአንፈርድባችውምበጌታያላችሁምንነካችሁሰዎችነፃሲወጡእያያችሁኤርሚናናሆምተባፘኩአረኤርሚእኔአላቅህምእኔከባለቤቴየ3ልጆቼአባትጋየናሆምሁያሳለፈውሁኔታይመሳሰላልእኔምእሱምበጌታሆነንተጋባን3ልጆችንአፍርተንስንኖርየመጀመርያልጄአሁን20አመትልጅነው12ተፈታኝነው2ተኛልጄየፊታችንግንቦት6216እድሜዋ15አመትይሞላታልእና3ኛዋልጄሚያዝያ1216የ3አመትልጅነችየቤትኪርይላይይሄንሁሉማለት18አመትሙሉባክአድርጎአረቄካልጠጣእቤትአይመጣምእኔናልጆቼበጌታነንእሱግንእንደሰከረተደብድቦደምቶነውሚመጣውእሄንሁሉኮመንትየፃፍኩትለናሆምየደረሰለትጌታለልጆቼምይድረስ

  • @GetGte
    @GetGte 6 месяцев назад

    ናሆም ስልክ ማንም ብደውል የማታውቀውን ስልክ አታንሳ። ጌታ ካንቴ ጋር ነው።አይዞህ ናሆም

  • @mimimesfin3883
    @mimimesfin3883 6 месяцев назад

    ወንድሞቼ ጌታ ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 6 месяцев назад

    Btekkl newhur newhu enam azenalhu Ermiya tebareke

  • @GetGte
    @GetGte 6 месяцев назад

    ኤረ ኤረ ኤሬ ጌታ ለዜድ ይቅር ይበለው በእውነት

  • @sabakindshih8910
    @sabakindshih8910 6 месяцев назад +1

    ናሆም እድ እህት እዲመክርህ፡እንደዚህ መድረካት እግርህ ጠብቅ፡ አንተ ቁጭ ብለህ የእግዝአብሄር ቃል ተማር፡ ሁላቸው ቲክቶክ ይሁን ይቱብ፡ ራቅ፡፡

  • @TigistYemaneh
    @TigistYemaneh 6 месяцев назад

    ትክክል ነህ ወንድሜ ተባረክ

  • @yordate7629
    @yordate7629 6 месяцев назад +5

    ናሆም እንካን ጌታ ኢየሱስ ደረሰልህ ምስክርነትህን ስሰማ እያለቀስኩ ነበር የሰማሁት ናሆምዬ ወንድሜ ዝም ብለህ ከጌታ ጋር ተጣበቅ ጌታ መቼም ቢሆን አይጥልህም የኤርሚን ምክር ስማ በእው ነት ታተርፋለህ

  • @SelamDebesai
    @SelamDebesai 6 месяцев назад

    Waw amezind

  • @GetGte
    @GetGte 6 месяцев назад

    ኤርም አንቴንም ጌታ ይባርክህ

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 6 месяцев назад +2

    እቤት በልጅነቴ የምታዘበው እና ጥያቄ የነበረብኝ የዼንጤ ባህሪ በዚህ ተገለጠ እናተ ጋር ስው መቶ ሊድን ቀርቶ ይሞታሉ ምክንያቱም ተሳዳቢ እድመኛ አሉባልታ ንቀት ጥላቻ ነው የሚማረው እንጂ ድህንት ከእናተ ህይወት ሊማር እይችልም!

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs 6 месяцев назад

      Ye diabilos mikir nuw,wengelin yematawiq ye Arsema lijoch mikir,ye fituran amilakiwoch menafiqan mikir...

  • @ashenafitadesse1536
    @ashenafitadesse1536 6 месяцев назад

    ኤርሚዬ ተባረክ ለምልም
    እውነት ያሸንፋል

  • @nurittesfaye997
    @nurittesfaye997 6 месяцев назад

    Egezyabehere yebarekehi Eremiya Nahomeye be kirestos balew tsega bereta wondemachin enekwanem geta adanehi

  • @HirutChernet
    @HirutChernet 6 месяцев назад

    ኤርሚ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @ethiopianmarket1911
    @ethiopianmarket1911 6 месяцев назад +3

    የተለወጠ ሰው ንግግር ነው ሚናገረው የምር እግዚአብሔር አግኝቶታል።

  • @SamsungPhonetastic-b6c
    @SamsungPhonetastic-b6c 6 месяцев назад

    ኤርሚ ተባረክልኝ እውነት ነው።

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 6 месяцев назад +4

    እዩ፡ ጩፋን የሚጠ ነው፡ አጋንት፡ ነዉ፡ ምክንያቱም፡ ሰዎችን፡ ከአጋንት፡ እስራት፡ ሲያወጣ ነው፡ የምናቀው : ወንጌልን፡ ይሰብሳል : ስለዚህ ነዉ፡ እዩ፡ ፀጋ፡ ይብዛለት

  • @zelalemtanga
    @zelalemtanga 6 месяцев назад +1

    ናሆምየ አደራ ከሀሰተኞ ራቂ❤

  • @FisonEden
    @FisonEden 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤ ጌታ ይባርክህ

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 6 месяцев назад +1

    Ermye geta Eyesus ybarkh
    Zemenh ybarek

  • @belayneshabeje7068
    @belayneshabeje7068 6 месяцев назад +1

    ጌታ ልብህን ይጠብቅ ንፁህ ልብ ያለው መስረቅ ብቻ ነው ማቀው አለ

  • @FikrtaBogale
    @FikrtaBogale 6 месяцев назад +1

    ውይ ወንድሜ ጌታ ይርዳህ ሠው ምነካው

  • @shewayegelashe682
    @shewayegelashe682 6 месяцев назад

    wondme Ermi Geta abzto yibarkh betam ymigerm gize sew Getan bemagnetu des lilen yigbal abetu mastwalen yisten nahomn kzya kechika yawetaw Geta yibarek seytan tnado nw yhe hulu girger

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash 6 месяцев назад +2

    አትዋሽ እዩ ጩፋን ሳይሆን ሁሌም በተደጋጋሚ የስራውን ክፉ ስራውን ብቻ ነው የሚጠሉት

    • @NigsitWubie
      @NigsitWubie 6 месяцев назад

      እዉነት ነዉ

  • @TasTas-tf4nm
    @TasTas-tf4nm 6 месяцев назад +1

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤tabekenaome

  • @Meng430
    @Meng430 5 месяцев назад

    I personally praise God, through eyu chufa I have seen the reality of the word in the bible🎉🎉🎉🎉.

  • @GirmaGirma-i3k
    @GirmaGirma-i3k 6 месяцев назад +2

    በርታ ወንድሜ እሚሻልህ ጌታ ነወው

  • @samuelfiga
    @samuelfiga 6 месяцев назад +4

    በትክክል ኤርሚዬ ተባረክ

  • @misrakgunjo5240
    @misrakgunjo5240 6 месяцев назад +3

    በትክክል ኤርሚ ልጁ ፍርድቤት የቆመ ያለ ነው የሚመስለኝ

  • @SantaKassa
    @SantaKassa 6 месяцев назад

    ኤርሚ እግ/ዘመንህን ይባርክ ።እንደዚ አይነት ሲላ ትልውድ ባለበት ዘመን ክርስቶስ መርጦሀል ወዶሀል በቃ ።አለም ሁሉ ቢጠላህ አይግረምህ የክርስቶስ ተከታይ ከሆንክ ክርስትና ከዚህም በላይ ሊኖር ይችላል ግድ ነው እሱ ነው ትርፍ ኢየሱስን ድንቅ ስራውን እያዩ እንኩዋን አልተቀበሉትም ገባህ ያኔ ነው መከተልህ እውነታው ሚገባህ ። እኔ ቢያንስ 30 ዓመት ጠፍቻለው ግን ዛሬም የኔ ጀማህ ግሩፕ ሁሌም ስለኢየሱስ አወራለው ስለማዳኑ መሰክራለው መውጣት መመንጨቅ ታከተኝ ልጅ ሆኜ የገባሁት ቃል ዘነጋውት ግን ዐለም ሰይጣን ክጃለው ብያለው እነሱ አልረሱትም ይኸው ግላጭ እያንጠባጠቡኝ ነው ወይ አልዋጡኝ ወይ አልተፉኝ እየታኘኩ ነው ግን በክርስቶስ ሁሉን እችላለው አንድ ቀን ደሞ እንዳንተ ወይም እንደ ሳኦል ያገኘኝ ይሆናል ናሆሜ ኢየሱስ የሞተው አንተም እኔም ዘላለማዊ ሆነን አንዴ ተፈጥረናል ህይወት ደሞ በኢየሱስ ብቻ ተሰጠን ሌላው ሁሉ ውሸት ነው እሺ ደባል ጌትነት የምሰጠው የለም ማነው ሞቱን ያገዘ ማነው ያን ሁን ስቃይ አገዘው የኛን መርገም ጥቂት እንኩዋን የሻረ ካለ እንደብል ነበር ግን የለም።

  • @asemamawabera1790
    @asemamawabera1790 6 месяцев назад +6

    ኤርሚ ተባረክ ወንድሜ አንተ ትልቅ ሰው ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @emawayshekassahun7346
    @emawayshekassahun7346 6 месяцев назад +1

    ወንድሞች ጌታ ይባረካችሁ

  • @pharez4320
    @pharez4320 6 месяцев назад +1

    የጥላቻ ጥግ በዚህ ምስኪን ልጅ እጅግ ያሳዝባል።ወንድሜ ናሆም አንተ በርታ ጌታ ከሞትና ከጥፋት አድኖሀል።ነገህን ደሞ በክብር በሰይጣን ጫቃላይ ያቆምሃል ጅማሬህ ታናሽ ቢሆን ፍጻሜህ እጅግ ይበዛል።

  • @hiwotmelaku8004
    @hiwotmelaku8004 6 месяцев назад +4

    ናሆም እየሱስ ይወደሀል አትሰማቸው አትሰማቸው ገና የክርሰቶሰ ፍቅር አልገባቸውም ሰው አብዶአል እንዴ እዮ ጩፋ አቀጠቀጣቸው ለሰይጣንም ለሰጋ ለባሽ ድንጋጤ ሆነባቸው ዝም ብላችሁ ወንጌል አትሰብኩም ልጁን ተውት ሁፍ

  • @AdanechAsefa-im4zt
    @AdanechAsefa-im4zt 6 месяцев назад +1

    Ere ebakachehu yeseitan mesaria atehunu legziabeher kebir yehunelk!!

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 6 месяцев назад +1

    ኤርሚዬ በቃ ተወው ልጁ ውስጥ እኮ መልካም መንፈስ ስላለው ከሁላችሁም በሀሳብ አሸንፏችኋል ኤርሚም ሌላውን እንዲጠላ እያስተማርከው ነው እባካችሁ ወሬ በዝቷል ለልጁ በውስጥ ከነገርከው አደባባይ ለምን አውጥታችሁ አእምሮውን አትበርዙት ኤርሚ አንተም ጥላቻ እየዘራህ ነው ማስተዋልን ይስጣችሁ በጌታ በእየሱስ ስም ምህረት ያድርግላችሁ ለሁላችሁም ይሄን ሚዲያ ለመልካም ብቻ ብትጠቀሙበት ምናለበት ዕድሉን ጌታ የሰጣችሁ እየሱስን እንድትመሰክሩ ነው እሳት አታቀጣጥሉ የዚህ ልጅ ሀሳብ ሁላችሁን አሸንፏል

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 6 месяцев назад

    God bless you Ermias & Nahome

  • @FreeAlemayehu
    @FreeAlemayehu 6 месяцев назад +1

    ወንድሜ ናሆም ሰይጣንም እኮ ኮመንት ላይ ክፉ ነገር ሊጽፍልህ ይችላል ስለዚህ አትፍራ ሰይጣን ጌታ እየሱስን ፈትኖታል እና በርታ ጽና አይዞህ ናሆሜ በርታ

  • @HirutTefri
    @HirutTefri 6 месяцев назад

    ተባረክ

  • @Maskaram-lr2ct
    @Maskaram-lr2ct 6 месяцев назад +1

    Abati ararraa goofata keenyaa yesus kirstos ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @asterdemissie5280
    @asterdemissie5280 6 месяцев назад +1

    አረ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጁ ድረሱለት

  • @shewashewa9131
    @shewashewa9131 6 месяцев назад +1

    🌹

  • @ZemedkunGirma-w4y
    @ZemedkunGirma-w4y 6 месяцев назад +2

    ermiye tebarek

  • @Melat544
    @Melat544 6 месяцев назад

    ❤❤❤ምንድነው ግን እንደዚ ግርግር የፈጠረባቸው ሰው አይድንም እንዴ መዳን ያለው እንደሆነ ጴንጤ ቤት ነው ወደዱም ጠሉም እኔ ስንት አመት ኦርቶዶክስ ቤት ቡዋጥጫለው የለቅሶ ኑሮ ነበር ስኖር የነበረው ጌታ ሲያገኘኝ ነው ያረፉኩት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danielAbebe-iq9vw
    @danielAbebe-iq9vw 5 месяцев назад

    ኤርሚ ጌታ ይባርክህ

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 6 месяцев назад

    ኤርሚ እግዚአብሄር ይባርክ

  • @desalegnamele
    @desalegnamele 6 месяцев назад

    ናሆም ጌታይባርክህ

  • @DeboraYegetaliji
    @DeboraYegetaliji 6 месяцев назад

    Tebarku be getasemi 🎉🎉🎉

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 6 месяцев назад

    ኤርም ተባረክ❤

  • @TasTas-tf4nm
    @TasTas-tf4nm 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @barekabaranggo8171
    @barekabaranggo8171 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤🙌🙌🙌👍👍👍

  • @ZemedkunGirma-w4y
    @ZemedkunGirma-w4y 6 месяцев назад +3

    nahomiye tebarek zim bilah getan bicha teketel