ሁለት ቤት አዲስ ተከታታይ ድራማ ክፍል 1 Hulet Bet new comedy series

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #shewaferawdesalegn #movie #comedy
    ሁለት ቤት ተከታታይ ድራማ
    Hulet bet comedy series
    Hulet bet full playlist : • ሁለት ቤት
    follow our social links:
    Tiktok: vm.tiktok.com/...
    Instagram: / shewaferawdesalegnoffi...
    Join this channel community to get access to new uploads:
    / shewaferahudesalegne
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Shewaferaw Desalegn Official

Комментарии • 135

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto 7 дней назад

    ሸዋፈረዉ ደሳለኝን በጣም ነዉ መወድህ የማከብርህ እደድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣wey shiaferaw mister Aweta 😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @saadaabdulla2845
    @saadaabdulla2845 2 года назад +1

    ምርጦች በጣም እወዳችኳለሁኝ፣

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 года назад +54

    የገበያነሽ እና የሽዋፍራው አድናቂ የት ናችሁ 👍👍

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +53

    ድሮ የቀረው በረንዳ ያለውና የእንጨት መስኮት ያለው ስፊ ግቢ በዛ ላይ ሽዋፈራሁና ገበያነሽ ድሮ እኛ ያደግንበትን አይነት ጨዋታ ስትጫወቱ ስታምሩ ልጅን ግስጻ አቤት ሲያምርባችሁ ትችላላችሁ👍 ሀግሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️

    • @saadasaid7984
      @saadasaid7984 2 года назад +2

    • @ethioet450
      @ethioet450 2 года назад

      😂😂😂😂😂

    • @elisakonjo2390
      @elisakonjo2390 2 года назад +1

      እኔ እራሱ አፌን ከፍቼ ቀራው😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏እናት ሀገሬ ሰላም ያርግልን

  • @atalay1437
    @atalay1437 2 года назад

    ምርጦች በርቱ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад

    ጎበዞች

  • @Sammyt07
    @Sammyt07 2 года назад

    We love you guys

  • @TvifGhct
    @TvifGhct 3 месяца назад

    እናተብቻሥሩ

  • @SisayDemelash-gm8vd
    @SisayDemelash-gm8vd 2 месяца назад

    አቦ ይመቻችሁ

  • @sadamohammed-cg2pv
    @sadamohammed-cg2pv Год назад

    ጎን ብየ አሳረፈሀለሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayatibirahim1062
    @hayatibirahim1062 2 года назад

    Hhhhhh

  • @ፈቲነኝ-ኈ1ኰ
    @ፈቲነኝ-ኈ1ኰ 2 года назад

    እኔኮ ሸዋፈራውን የምወደው በምክንያትነው

  • @የተዋህዶልጅ-በ3ሰ
    @የተዋህዶልጅ-በ3ሰ 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @websyuj2464
    @websyuj2464 2 года назад

    Ay bashea

  • @MeLIA-2016
    @MeLIA-2016 2 года назад +1

    አዝናኝና አስተማሪ

  • @kam1733
    @kam1733 2 года назад

    በርቱ

  • @dendene9526
    @dendene9526 2 года назад +2

    White board ላይ white bordmarker የምንጠቀመው የሷን እንጃ

  • @የመነኗ
    @የመነኗ 2 года назад +7

    ከልጅነቴ ጀምሮ የምወደው አርቲስት ሸዋፈራሁ እድሜህን ያርዝመው የሳቄ ምንጭ

  • @elianelina114
    @elianelina114 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 года назад +1

    ሊሊ ትንሿ ውሮ የዘጠነኛው ሽ ተዋናዋ ክክክክክ ጆሮ ይጠበላወይ ዱላ ይቀመሣሎይ ክክክክክ

  • @gabolgabol7891
    @gabolgabol7891 2 года назад

    Hi👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +1

    የዘንድሮ አርቲስቶች ታሪክ ነው 😂😂😂

  • @EdenAstatike
    @EdenAstatike 5 месяцев назад

    ❤p❤❤❤

  • @natnaelgirma7058
    @natnaelgirma7058 2 года назад +3

    Shewaferaw endet endmwedik btak edmekin yarzimew

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 года назад +4

    ባሸ ምነዉ አይንህ ፈጠጠ ጉድ የሰዉ ሰታወራ የራሰህ ጉድ እቤትመጣ ቆንጆ ሰራ በርቱ ሁለታችሁ ተግባብታችኸል

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 года назад +3

    ክክክክ አንድ ጎረቤታችን ይሞቱና ባለቤታቸው የኔ ታማኝ አብሮ አደጌ የትዳር ጓዴ ምናምን እያሉ ሲያለቅሱ በመሀል ሰውዬው ከውጭ የወለዷቸው ልጆች አባዬ አባዬ እያሉ ለቅሶውን ሲያደምቁት አቶ ሚስት በንዴት የሰውዬውን ፎቶ በእግሯ የረጋገጠችውን መቼም አልረሳውም

  • @honey48757
    @honey48757 2 года назад +1

    Ewket Bezabat 😂😂😜😜😜😂😂😂😂 Enchet Aykemesim Alech Eko 😜😜😂😂😂😂😂😂😂

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад +4

    ባሻው ልጂ፡እንዳለህ፡ላለመናገር፡ሸውደህ ሸውደህ ታላቅ ወንድምሺ ብለህ እርፊ ክክክክክክ

  • @konjithilemicael180
    @konjithilemicael180 2 года назад

    ገባያነሽ ስወድሽ አንደኛ ነሽ እኮ

  • @ዳዊትነጋ-በ9ጨ
    @ዳዊትነጋ-በ9ጨ 2 года назад +1

    እኛ በህፃንነታችን ስናወራ እች እች ከትልቅ ሰው ጋ እኩ ልታወሩ ነው እንዴ እየተባልን ስናድግ በራስ መተማመን የለን ግን ይከባድል ይህ ባህላችን በጣምም ሳይበዛ በጣምም ሳያንስ ነፃነት ግን ያስፈልጋል ባይ ነኝ

  • @srjson20
    @srjson20 2 года назад +5

    ሸዋ ምርጥ ሰው አድናቂክ ነኝ። ባወራህ ደስ ባለኝ።

  • @abitube3078
    @abitube3078 2 года назад +4

    ቀጣዩን አፍጥኑልን ምርጥነውበርቱልን

  • @ኪያኪያ-ለ8ኸ
    @ኪያኪያ-ለ8ኸ 2 года назад

    wow mareti new❤❤

  • @lema9174
    @lema9174 2 года назад +1

    ስታምሪ፣የሳቅ፣ምጭ፣ናችሁ፣ኑሩልን

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 2 года назад +3

    ስለእናንተ ምን ይባላል የተወደዳችሁ❤

  • @ethiohabeshavibes
    @ethiohabeshavibes Год назад

    እኔ ግን የሸዋፈራዉን ስራ በነፃ ማየት ወንጀል ነዉ ሚመስለኝ ፣ ስወደዉ!

  • @firhewot8806
    @firhewot8806 2 года назад +2

    እኔማ በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @henokalemu2905
    @henokalemu2905 2 года назад +2

    ጎበዥ

  • @fufubingekader1724
    @fufubingekader1724 2 года назад +9

    ውይ እንዴት ደስ እንደምትሉኝ ሁለታችሁም እድሜ ይስጥልን……

  • @HayatHayat-sn3ur
    @HayatHayat-sn3ur 2 года назад +3

    ደሰ ይላል ቀጣይ አፍጥኑት 😂😂😂

  • @fenetyismaw9947
    @fenetyismaw9947 2 года назад +5

    ሸዋና ገበያነሽ: በጣም ደስ ትላላችሁ:: ሰላም ሁኑልኝ::

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +8

    💝💝💝ገበያ 💝💝ሸዋ 💝💝ስታምሩ እኮ በጌታ ሁሌም እንያቹ 💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 2 года назад +1

    ምርጦችየ ይመቻችሁ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 года назад +2

    ውይ ሰወዳችሁ👌👍💐💐💐

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 2 года назад +2

    የመንፈስ ልጅ በጥሩ አምልጠሀል🤣🤣🤣

  • @betielzekarias3993
    @betielzekarias3993 2 года назад +3

    Welcome ፡ ስወዳቹ ፡ ❤️❤️😍😍😂😂🇪🇷🇪🇷

  • @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ

    አቤት ወሬ 😂😂😂ሸዋዬ ገብዬ ትሰሩታላቹ እኮ የኔ ውዶች እግዚአብሔር እረጅም አድሜ ይስጣቹ ስወዳቹ እኮ😍😍😍😍

  • @samrawitalemayehu6036
    @samrawitalemayehu6036 2 года назад +1

    Endat eko endamitamiru shewa bertulen demo tolo tolo lekakulene

  • @ሳምሪካሳ
    @ሳምሪካሳ 2 года назад +5

    የምር የእናንተ ትወና እርክት ነው ሚያደርገው ክበሩልኝ

  • @zebeanyali1753
    @zebeanyali1753 2 года назад +1

    😜😜😜😜🇪🇹😜💞😜😜

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 года назад +4

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሸዋ ገቢየ በተለይ ሊሊ ሆና የምትሰራዋ ልጅ ዱላ አቃለሁ አንተ የምትይዘዉ አይደለ ደሞ ዱላ ይቀመሳል አላለችም የኔ ቆንጆ ሀሀሀሀሀ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 года назад +1

    Tesaseben enenuer Alu basha tekekele.

  • @yenunigatu8679
    @yenunigatu8679 2 года назад +3

    አይ ገበያነሽ ገልቱ አላለችም ይመቻችሁ ምርጥ ትምህርት ነው

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 года назад +2

    ገብያነሽዬ የኔ ደርባባ የገጠሯን አክስቴን ትመስይኛለሽ ስወድሽ😘😘😍😍ጋሽ ሽዋፈራው ደሞ እንደዚህ ደርበብ ያለ አቀማመጠና ከቤተሰብ ጋር ጨዋታ ያምርብዎታል በርቱ በጣም ነው ምወዳችሁ😍😍😍💚💚💛💛♥♥

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 2 года назад +2

    እናመሰግናለን 😂😂😂

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 2 года назад +1

    በቀን ሶስተዬ እንደ ቀርስ ምሳና እራት ነው የማያችሁ የሳቄምጭ ደሞኮ ሽዋና ሚስት ሆና የምትሰረው ሁለታችሁን በጣም ነው የምወዳችሁ ባገኛቸው ብየ የማስባችሁ ሰውች ሰላማችሁ ይብዛ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 2 года назад +2

    ኡፍፍፍፍ ሞትኩ በሳቅ እግዜር ይስጥልን

  • @bura7009
    @bura7009 2 года назад

    ሸዋፈራው ምርጡ

  • @ሂክማነኝሙስሊሟፀረቢዳአየ

    የተለቀቀ መስሎኝ ስሮጥ ተሰብሬ የማን ያለ ልል ነበር አቶ ሽዋፈራው ገበያነሽ ስወዳቹኮ ምሳ በሞከረኒ የት ገባ

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 года назад +2

    አይ ወሬ መስማት ስትወድ 🤣🤣🤣እሺ ቀጥል

  • @8tigsoykgdoydou181
    @8tigsoykgdoydou181 2 года назад +2

    እንዴት ላርጋቹ እናንተህ ሰዎች ።ለማንኛውም ይመቻቹ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 года назад +6

    እንጠብቃለን በጉጉት🥰👍

  • @deliverance3008
    @deliverance3008 2 года назад +4

    ሸዋና ገቡዬ በርቱ በጣም ደስ ይላል አገራዊ ለዛ የለው ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 года назад +2

    ሁለት ምርጦች ይመቻቹ

  • @honey48757
    @honey48757 2 года назад +1

    Ye Diro mistunna Liju Nachew ende yemetut?? 🤔🤔😂😂

  • @fadilamudser766
    @fadilamudser766 2 года назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰
    🤣🤣🤣🤣🤔🥰🥰🥰🥰🥰

  • @salemamen7170
    @salemamen7170 2 года назад +1

    Like like please like 👍

  • @realhabesh7638
    @realhabesh7638 2 года назад +3

    ግስ ግስ ብለሽ ትመጫለሽ አላለችም🤣 እውነት ነው ልጆቹ ግራ ተጋብተዋል። ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @ለሉሊላሌሎ
    @ለሉሊላሌሎ 2 года назад +2

    So funny እኔን አስታወሱኝ ግስ ተውላጠ ግስ ምን ነበር

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 года назад +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀአይ..ባሻ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +2

    ሰላም 🙏ሰላም ❤እንኳን ሰላም መጣቹ 💝💝ዉቦቼ 💝

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ6ቸ

    እንኳን ደህና መጣቹ

  • @alemsherwe279
    @alemsherwe279 2 года назад +2

    ቀጣይውን በቶሎ ጋሽ ሸዋፍራሁ ግን ተከራይቱ ድብቆዋ ሳትሆን አትቀርም ተፍጠጣችሁ ለማንኛውው እውራችሁ አለሁ ገባየነሺና አንተን

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 года назад +2

    ናዝሬት ከተማዬን አስናፈቃቹኝ❤❤

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 2 года назад +1

    እኔ በጣምነው እመዳችሁ

  • @helulove8941
    @helulove8941 2 года назад +5

    እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ለሁላችሁም😍😍

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 2 года назад +2

    Arfi new enamsegn alen bertu

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +4

    ፐ ቀጣይ ያበደ ነው 😳አይ ባሻ 😒

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 2 года назад +2

    የኔ ማሳጅ እረጅም ሰአት እሁድ እሰራለሁ ያኔ ሸዋፈራው እና ገብያነሽ ውዝግብ ድካሜን ብትን ያረገዋል

  • @genetpender3194
    @genetpender3194 2 года назад +6

    My favorite actors ❤️

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 года назад +2

    ይሄ ጥሩ ነው ብዙ ጫጫታ ከሗላ የለውም

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 2 года назад +6

    😅😅😅
    ምርጥ አርቲስቶች ስወዳችሁ🥰🥰🥰

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 2 года назад +1

    ጉዱ ቤቱ ድረስ መጥቶ እርፍ🤣🤣🤣🤣ቀጣዩ አጓጓኝ💟

  • @zd5125
    @zd5125 2 года назад

    ስውዳቹ

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 2 года назад +2

    አንጠብቃለን 🌷🌷

  • @sharakuwait4792
    @sharakuwait4792 2 года назад +1

    ወኔ ሰንዬ እደዛሬ ሰቄ አላዉቅም

  • @seblekonjo8481
    @seblekonjo8481 2 года назад +1

    ምርጦች 💞💞💞💐

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 года назад +12

    ሸዋፈራው እና ገብያነሽ ስወዳችሁ ድምቀት ናችሁ መቼም ከቁምነገር ጋር ዘመናችሁ ይባረክ💚💛❤😘

  • @Ye-Tsiyon
    @Ye-Tsiyon 2 года назад +4

    ወይ ባሻ የእርስዎ ጉድ መቼም ማለቂያ የለው 😂🤭

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu6199 2 года назад +1

    🙏🙏🙏😂😂😂😂😂

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 2 года назад +1

    Eanameseganalehu Edami Eana Tina yasatachu Egzabehir Ethiopian selam Yadaragalan

  • @comcell4351
    @comcell4351 2 года назад +1

    😃😃😂😂

  • @MdHasan-ug1nj
    @MdHasan-ug1nj 2 года назад +1

    🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍🇪🇹

  • @tomstomy4191
    @tomstomy4191 2 года назад +1

    ጠውላጣ ግስ ግስ ግስ ይበዛዋል

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 года назад +18

    ሰላም ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን 💐😢👌👌👌👌

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂

  • @mikkiichlkebe
    @mikkiichlkebe 2 года назад +1

    😘😘😘😘😘😘😘💜💜👌👌👌

  • @wisamsami1849
    @wisamsami1849 2 года назад +1

    They are very talented and lovely actors.
    Specially i love their daughter lily

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 2 года назад +5

    Love to see you guys 😍