ወደ መገለጥ ይወስደናል...Dr. Abraham

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 59

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw 6 месяцев назад +3

    ዶ/ር ትምህርትህ ተሰምቶ የማይጠገብ የሚባርክ ነው አብዝቶ ይባርክህ🎉🎉❤❤ 1:39 1:39

  • @serkalemabebe6613
    @serkalemabebe6613 Год назад +2

    Geta yibarkih dr Abrham

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 Год назад

    በመገለጥ የተሞላ ስብከት ነው።ተባረክ!!!

  • @SelamAsgedomGebremeskel
    @SelamAsgedomGebremeskel 2 месяца назад

    ዳክተር ተባረክ እንዳን ክርስቶስ የሚሰብኩ ዬብዙ

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 2 года назад +2

    አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
    መንፈስ ቅድስ ተባረክ🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ ፓስተር🙏🙏❤❤

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 2 года назад

    wow አሜን በጣምምም ትልቅ ትምህርት ሂወቴን ነክቶታል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kababash5554
    @kababash5554 11 месяцев назад +1

    ❤❤geta yibarikkoti d,

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 9 месяцев назад +1

    እውነት ነው ከመገለጥ ወደ መገለጥ ከዮሃንስ 2 እስከ ዮሃንስ ወንጌል ም ዕራፍ 4 ወንጌል ብቻም ሳይሆህን የሆነ ቦታው ላይ ሆኜ ያክል የምሰማው እስኪመስለኝ ድረስ ወስደህኝ ነው የሰማሁት አሁን ለ 4ተኛ ጊዜ የሰማሁት ስብከት ከመድረኩ አትጥፋ አብርሽ ዘርህ ይለምልም

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 Год назад

    Yetadelachiw isk nu adamitu😢❤🙏 tebareku Dr. Abraham ❤🙏

  • @emnetberu5721
    @emnetberu5721 2 года назад +1

    መንፈስ ቅዱስ ይበልጥ የልቦናህን ዓይን ያብራ ዶክተር አብርሃም ።

  • @mesobtube2888
    @mesobtube2888 2 года назад

    እግዚአብሄር ይባርክህ!

  • @lidya4781
    @lidya4781 2 года назад +3

    Dr. Abraham thank you and God bless you more and more.

  • @genetgtk4168
    @genetgtk4168 2 года назад +1

    እግ/ር አብዝቶ የቃሉን ፍቺ ይግለጥልህ ተባረክልን

  • @jonekore5048
    @jonekore5048 2 года назад +1

    ዋው

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 года назад +2

    አቦ ዘመንህ ብርክ ይበልልኝ !! እውነትም ጌተ ሰማኔ አባት ሆይ ብሎ ቃና ላይ እማ ሆይ እንዲል ትጠብቃላችሁ አሪፍ መገለጥ አሪፍ መረዳት ጸጋ ካንተ ጋር ይሁንልኝ ትክክለኛ ትምህርት !!

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Год назад

    አቤት እንዴት የተገለጠልህ የተባረክህ ቃሉ የበራልህ ነህ እንደው አሁንም ይብዛልህ እንወድሀለን

  • @kidistshife-m7z
    @kidistshife-m7z 2 года назад

    GBU Dr. Abraham. Amazing grace🙏

  • @Kibitu
    @Kibitu 5 месяцев назад

    God bless you more and more

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 2 года назад +1

    Amen Amen Eysus Geta newe

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 2 года назад +2

    Amen Amen Amen 🙏 Jesus is Lord

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 2 года назад

    Amlak yebarkhi Pastor

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 2 года назад +1

    እንዴት ደስ የሚል አሰባበክ ነው ቄስ ትዕግስት ብሉይን ይሕኛው አዲስን ክዳን ደስ ይላሉ የሚጨምር መገለጥ የሚቀጥል የማይደርቅ የማይነጽፍ የህይወት ምንጭ ሞልቶ እንዲህ ለእኛም ይፍሰስ ወንድሜ

  • @redietemito2950
    @redietemito2950 2 года назад +1

    አሜንንንን ,ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ !!!

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 5 месяцев назад

    May God bless you blessed 🙏

  • @tsehaygebremariam7966
    @tsehaygebremariam7966 2 года назад

    Amen. God bless.

  • @comcell4306
    @comcell4306 2 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen 🙏❤️❤️

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 2 года назад

    እንዴት ድንቅ መግለፅ ነው ተባረክ።

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 Год назад

    ዋው እሚገርም መገለጥ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ንደድ ተቀጣጠል ይጨምርልህ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 9 месяцев назад

    ኡፍ አብርሽ ግን ምን አይነት የማስተማር የመስበክ ጸጋ ነው ያለህ ?? ሰምቼህ ሰምቼህ አልጠግብህም እኮ !! ለምልም የዮሃንስ ወንጌል የወይንጠጁን ጉዳይ በዚህ መገለጥ ሰምቼው አላውቅም ለጋ የጋኖቹ የመንጻት ጉዳይ ነው ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent 2 года назад +1

    Wow, progressive revelation🤔🤔🤔 Hallelujah!!
    May we hold on to Jesus to witness this.

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 года назад +1

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @hanariyatesfaye1057
    @hanariyatesfaye1057 2 года назад +1

    My God min ayneti megeleti new God Bless you DR Abraham

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 2 года назад +2

    Amen Amen 🙏 blessed Dr Abraham soooooo blessed 🙌 😇

    • @taaadu9514
      @taaadu9514 2 года назад

      🤲🤲🤲🤲🙏🙏

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s 2 года назад

    ውድ ወንድሜ ዶክተር አብርሀም ሁሉ ሊያውቀው የሚገባ ድንቅ መገለጥ ነው። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።ከስሜን አጥቢያ ኩዋየር እስከ አለማቀፍ የወንጌል አገልጋይነት። ላገልግሎትህ ማደግ ሚስጢሩ ገና ዛሬ ገባኝ። በጥልቀት መጽሀፍ ቅዱስን መመርመርህ፤ በፍፁም ልብህ፤ በትህትና፤ በእውነት ማገልገልህ እንደሆነ። እግዚያብሔር ከዚህም በሚበልጥ እውቀትና ጥበብ ይሙላህ። ፓስተር ሄኖክ አቤት ስወድህ፤ በዚሁ ቀጥል፤ አገልግሎትህ ይመንድግ። በርታ።

  • @selamdesta6679
    @selamdesta6679 2 года назад +3

    Thank you for sharing this with us.

  • @wedimengesha6980
    @wedimengesha6980 2 года назад +1

    God Bless u Dr.
    Am Blessed by your preaching.

  • @Kibitu
    @Kibitu 5 месяцев назад

    Amen

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 2 года назад +6

    ምን የተባረከ ስብከት ነው?
    ጌታ እየሱስ አብዝቶ በብዙ ይባርካችሁ።
    አሜን
    ሀሌሉያ የፍጥረት ሁሉ ባለቤት።

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 2 года назад +1

    God bless you

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 2 года назад +1

    Abrish!!!! Welcome!!!! You are a blessing!! I will definitely follow your preachings! May God bless your ministry 🙏

  • @lijeliashm2019
    @lijeliashm2019 2 года назад +1

    ቆንጆ ትምህርት ነው። በሀለት ጉዳዮች ላይ ግን ሀሳቤን ከታላቅ አክብሮት ጋር መሰንዘር እፈልጋለሁ። አንደኛወ፣ የክርስቶስ ወደ ሠርግ ቤት መጋበዝ በናትናኤል በኩል ሳይሆኖ በማሪያም በኩል እንደሆነና ቤተኛም እነደሆነች አመልካቾች አሉ፤ ቁጥር 1 ላይ ማሪያም በሠርጉ ቤት ነበረች ይላል እንጂ እነደ ጌታና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ሠርጉ ታደመች አይልም ሌላውም በየትኛውም ባሕል ተጋባዥ ቤተኛ ካልሆነ በቀር የጋባዡ ሰው ጓዳ ዘው ብሎ መግባት ነውር ነው፤ ማሪያምም ቤተሰብ ባትሆን ኖሮ አታደርገውም፣ ደግሞም የሌላ ሰው አገልጋዮችን ማዘዝ ባልተቻላትም ነበር ።
    ሁለተኛ፣ ኒቆዲሞስ በቂ ጊዜ ለማግኘት ነው በሌሊት የመጣው የተባለው አያስኬድም። ሊሆን የሚችለው ከሀሜት ለመዳን ነው፣ ምክንያቱም ያንን ሁሉ ጊዜ ከጌታ ጋር ከተነጋገረ በኋላ እንኳን ደፍሮ በግልፅ አልመሰከረለትም፤ ምክንያቱ ደግሞ የጌታ ወገን ተደርጎ እንዳይቆጠር ስለ ፈራ ነው።
    ጌታ ያባርክልኝ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад

    Amennnn ewinet new bene hiwet ayichewalehu lemanim.endalhon tebelashew geta yibarek

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад

    Amennn Amennnn haleluyaa kibr legeta,yihun🙏🙏🙏DR abrish tebarek

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 2 года назад

    Halellujah

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 Год назад

    Waaqayyoo dachaa isa eebbissuu

  • @mariyegeta3205
    @mariyegeta3205 Год назад

    Esayyyyy tebarek

  • @almazgebrehana9450
    @almazgebrehana9450 2 года назад

    Tebarek

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 2 года назад +1

    Ameeen♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AgnezTube
    @AgnezTube Год назад

    Aboo doctoriyee bexaam newu sibketih libin yemiyaasaarifewu mirx asebaabek temechitognaal tsegaa yibzaalih zemenih yilemilimi

  • @wudenishjesuslord1667
    @wudenishjesuslord1667 2 года назад +1

    amen amen amen

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 2 года назад

    ተባረክ

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 2 года назад +1

    አንቺ ሴት የሚለው ለአበሻው ህዝብ ነው ለምድል ኢስቱ ህዝብ አሁንም ክብር ነው የሲቲ ማለት አንቺ ሴት ማለት ነው ክብር ነው እነሱም በአረቡ አገር ላይ ስለነበሩ ይጠቀመው ነበር ጌታ የሲቲ አንቺሴት እያለ ይጠራታል አዋርዶአት አይደለም ጥሩባይሆን አይጠቀምም

  • @icode4797
    @icode4797 2 года назад

    does anyone know the location of this church

  • @lidya4781
    @lidya4781 2 года назад +1

    ቁጭ ብላችሁ የሰማችሁ ይቅር ይበላችሁ::

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw 6 месяцев назад

    ዶ/ር ትምህርትህ ተሰምቶ የማይጠገብ የሚባርክ ነው አብዝቶ ይባርክህ🎉🎉❤❤ 1:39 1:39

  • @Kibitu
    @Kibitu 5 месяцев назад

    Amen

  • @amanuelsenbeto6018
    @amanuelsenbeto6018 2 года назад

    Amen