የትላልቅ ብረድስቶች የበርሚሎች እና የቤት እቃወች ዋጋ ዝር ዝር ተመልከቱ /Amiro tube/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @AmiroTube
    @AmiroTube  4 года назад +103

    እቃ ማዘዝ ከፈለጉ የምትፍልጉትን ሁሉ አግኙ አሁኑኑ
    ስልክ 0912112071
    0920531063
    0912175981
    የቴሌግራም ቻናል ሊንክ 👇
    t.me/Amiro11

    • @ummoabubakar2069
      @ummoabubakar2069 4 года назад +2

      👍👍👍👍

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ 4 года назад +2

      ወይ የት ጠፋህ የኔ ቀልጣፋ

    • @helooo5393
      @helooo5393 4 года назад +2

      ይህጅ ድምጥህ አያሥታውቀኝም አትቸኩል ቀሥ ብለህ አወራ

    • @omukalidbieznilah8827
      @omukalidbieznilah8827 4 года назад +1

      የት ነው አሚሮ እረ ተው ዴሴና ኮቻ ህጋዊቦታ ጠይቅ

    • @omukalidbieznilah8827
      @omukalidbieznilah8827 4 года назад +1

      አሚሮ አፏን ሳላይ ኮመት ሩጬነው ቦታም ጠይቅ ኮቻ

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 4 года назад +152

    እናመሰግናለን አሚሮ በነካካዉ ጅልባብ አዲስ አበባና ደሴ አሳየን ሀሳቤ የተመቸዉ ላይክ

  • @ፋጡማቢትሰብሥብ
    @ፋጡማቢትሰብሥብ 4 года назад +74

    ያሚሮ ቻናል. ተከታታዮች በሙሉ. እሲኪ. በሰላምሰርቸ ወደአገሬእዲገባ. ዱአአርጉልኝ.

    • @dgdddhsxf3061
      @dgdddhsxf3061 4 года назад

      አላህያሣብሽዉንአሣክቶልሽበሠላምአገርሽግቢዉዴ

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 года назад

      አዩዙሽ እህቲየ በሰላም ሰሩተሽ ለሀገሩሽ ያብቃሽ

    • @ሠቢሀአህመድ
      @ሠቢሀአህመድ 4 года назад

      ሠብሥክሪቭ አርጊኝ ማሬ

    • @ወሎዩቱብ-ጸ3አ
      @ወሎዩቱብ-ጸ3አ 4 года назад

      አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ ከቤተሰቦችሽጋ አላህ ያገናኝሽ

    • @ሠቢሀአህመድ
      @ሠቢሀአህመድ 4 года назад

      አላህ በሠላም ለሀገርሺ ያብቃሺ እህታለሜ

  • @አይሻይማም
    @አይሻይማም 4 года назад +40

    ኧረ የኢትዮጵያ ኑሮ ናረ እሳ በተቀረው አገር ቢጨምርም የተወሰ ነው ውጭ መግዛት የሚችሉትን አትው ኢትዮጵያ የሚኖሩትን ነው ማየት እኛስ እሽይ ሸቅለን ሲመነዘር ያው ነው ብለን መተን እንግዛ የሚመነዘር የለላቸውስ እ

    • @zrto4150
      @zrto4150 4 года назад

      ሳህ ውደ

    • @sd-xi6xn
      @sd-xi6xn 4 года назад

      ወላሂ ያሰዚናል ጀመና 600መቶ አሰገራሚ

    • @hadyah1580
      @hadyah1580 4 года назад

      O

  • @ዪሥራየንናፋቂ
    @ዪሥራየንናፋቂ 4 года назад +1

    ዋው ማሻአሏህ ያውም ኮቦልቻ ነው ሀሪፍ ነው በተለይ ሴኔጋል ብረት ዲሥት ምርጥ ነው ።

  • @zseidtube3308
    @zseidtube3308 4 года назад +11

    አሚሮ የኛ ጠካራ ለሕሌናህ የምትሰራ ጀግና ልጅ 💪💪💪

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 года назад +3

      አመሰግናለሁ ዜድ ኑሪልኝ

  • @HalimaHalima-dc4ln
    @HalimaHalima-dc4ln 4 года назад +1

    አኡዙቢላህ ንሮ ጣራ ነካ ያረቢ
    58ሊትር እና 46ሊትር ያውም ትልልቅ ጭልፍ ሁለት እና ሶስት ምርጥ ትሪ አለው አብሮ የተገዛ ይሄ ሁላ ሁኖ ወላሂ 500ድርሀም ብቻነው የከፈልኩት
    ውይ የኛ ሀገር በቃ ሀገራችን እድንገባ እኮ አልሆንም ያረቢ

  • @hawasireg7651
    @hawasireg7651 4 года назад +65

    ዉይ ጀበና 600 ብር በቃ በማቆርቆሪያ አፈላለሁ

  • @zeynebahussen3852
    @zeynebahussen3852 4 года назад

    በርታ አሚሮ ማሻአላህ ጠቃሚ የሆነዉን ነዉ ምታሳየን የልጅ አዋቂ ነህ አላህ ይጠብቅህ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 года назад

      አሚን አመሰግናለሁ ኑሪልን zeyneb

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 4 года назад +102

    ልመርቃችሁ አሚን በሉኝ ላይክ አድርጉኝ

    • @ዜድ.ነኝየአላህባሪያዜዴየ
      @ዜድ.ነኝየአላህባሪያዜዴየ 4 года назад +2

      ለማይከፈለዉ ቢደጋገም ኖሮ እደጋግመዉ ነበር ለሁሉም ግን አንድ ብቻ ነው

    • @ኡሙያህያቱዩብ
      @ኡሙያህያቱዩብ 4 года назад

      አሚን መርቂኝ ለላይኩ አይቻልም እጅ 100000 ባደረኩሽ
      ለማንኛውም እንደማመር

    • @umuzakirwollotube425
      @umuzakirwollotube425 4 года назад

      @@ዜድ.ነኝየአላህባሪያዜዴየ ያሰብሺው ተሰካቶ በሰለም ለሀገርሺ ያብቃሺ ውደ

    • @ዜድ.ነኝየአላህባሪያዜዴየ
      @ዜድ.ነኝየአላህባሪያዜዴየ 4 года назад

      @@ኡሙያህያቱዩብ አብሽሪ አላህ ይገዝሽ ያሠብሽዉን ያሣካልሽ ምኞትሽን አላህ ያሣካልሽ ዱአ ጎራ አይገርደዉም እሺ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @umuzakirwollotube425
      @umuzakirwollotube425 4 года назад

      @@ኡሙያህያቱዩብ የቀልብሺ የሙራድሺን አላህ ያሳካልሺ

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 3 года назад

    አሚሮ በርታልን ይህ ቁምነገርላይ የምታተኩርበትነገር ምግዜም ካተ አይለይ በጣም አሪፍነው
    ደሀ ጉልበቱን አይቆጥርም ነውጅ ልፋቱና ወጩ እጥፍነው
    አገራችንብገዛ ሀገራችን ያሉ ነጋዴዎች ያድጋሉ ነጋዴ ሲያድግ አገር ታድጋለች በተቻለን አቅም አገር እንግዛ
    ለምሳሌ እዚህ እየሰራን የምገዛውን ብሩን ብቆጥብና ከመሄዳችን በፊት ልከን ቢገዛ ድካም ይቀንሳል
    ግዜም ይቀንሳል በተለይ አንድ ቦታ ገዝተን ቤት ብናስውብ
    ሥራ ፈጣሪዎች ይበረታታሉ አሚሮ 💪

  • @ለይላ-ቀ3ጸ
    @ለይላ-ቀ3ጸ 4 года назад +12

    ወአላይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበራከቱ
    ጀባና 600ብር አራ ይቅርብኝ አለፈለም
    በድስት ይፈለል ብቻ ለሀገራችን በሠላም የብቃን

    • @አልሀምዱሊላህአላህአክበር
      @አልሀምዱሊላህአላህአክበር 4 года назад

      በኮሜት በሳቅ ፍርፍርርር አልኩኝ ቡና በድስት ወኔ ክክክክክ

    • @bcdujkl9458
      @bcdujkl9458 3 года назад

      ክክክክክክ

    • @ሚሚየጌታነችYoutube
      @ሚሚየጌታነችYoutube 3 года назад

      ክክክክ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 3 года назад

      @@አልሀምዱሊላህአላህአክበር አድስ ነኝ በቅንነት ቤተሠብ እንሑን ብሮፈይሌን በመካት ሠብስክራይብ በሉኝ ነብሠ ጡረ ነኝ

  • @haymanuthaymanut9537
    @haymanuthaymanut9537 4 года назад

    ጀበናው ገርሞኛል የተቀረው ግን ሀሪፍ ነው ወድም እናመሰግናለን

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ haymanut

  • @ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ

    ጀበናዋ ግን ከምድን ነውየተሰራችው ብናውንም ራሷን አዘጋጅታነው እንዴት የምታቀርብልን 600መቶ ብር😍😍🤔🤔🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 года назад +6

      ክክክክክክ የሴራሚክ ስለሆነ ነው

    • @gghvbbn839
      @gghvbbn839 4 года назад

      Kkkkk

    • @ለይላ-ቀ3ጸ
      @ለይላ-ቀ3ጸ 4 года назад +4

      ስትሄጂ መቆርቆራ እዛሽ ሄጂ

    • @aaas1900
      @aaas1900 4 года назад

      Ere ewnet bileshal ite

    • @AsAs-qn7oq
      @AsAs-qn7oq 4 года назад

      ክክክክ

  • @weryyweryyert6330
    @weryyweryyert6330 4 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላህ ሀሪፍ ነው እዚህ እደሚወራው ብዙ የተጋነነ አደለም ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ወድሜ በርታ

  • @abudistube9482
    @abudistube9482 4 года назад +3

    በርታ አሚሮ አሪፍ ነው

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 года назад

      አመሰግናለሁ Abudi ወንድሜ

  • @labibhmoh2229
    @labibhmoh2229 4 года назад

    አማሮ በጣም እናመሠግናለን

  • @dinkudinku3511
    @dinkudinku3511 4 года назад +5

    😢😥💔🙈በአገራችን እርካሽ የሰው ሕይወት ብቻ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን የአልባስትን የወንድ እና የሴት አቅርቡልን

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 года назад +1

      ክክክክክክክ የሰው ሂወት ርካሽ ነው የሚለው አሳቀኝ ወላሂ አመሰግናለሁ አቀርባለሁ

    • @dinkudinku3511
      @dinkudinku3511 4 года назад

      @@AmiroTube እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ እውነት እኮ ነው በዘመኑ የምንሰማው ሁሉ ውድ ሲሆን ሰው እርካሽ ነው

    • @maritaneguise8569
      @maritaneguise8569 3 года назад

      እውነት የሰው ህይወትማ ራካሰ እኮ

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 года назад

      @@AmiroTube አረ እውነት ነው 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥☝️

    • @foufoifukado3025
      @foufoifukado3025 2 года назад

      ትክክል

  • @bilenyemaryamlijyemaryamli2144
    @bilenyemaryamlijyemaryamli2144 4 года назад

    Amiro wondime Betam gobez nehi bewnet saladenkih alalifim tiru merja new enamsegnaln egzabeher yitebikh wondime berta 👌

  • @asmaaaaa23
    @asmaaaaa23 4 года назад +34

    ድስት 75 ሽ ብር የኢትዮጲያን በሪወች በሙሉ ነው እንደየ የሚቀቅለው በፈጣሪ

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 4 года назад

    Masha allah jzki allah heyre ezaew engzaln betam arife new

  • @eimutube9829
    @eimutube9829 4 года назад +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሲምር ሴቶችየ እቃ ከኢትዮ ግዙ እዚህ እዳገዙ

  • @galxynote5165
    @galxynote5165 3 года назад

    ማሻላሕ። አማሮ። ጠንክር። አላሕ። የጠብቅሕ

  • @ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ
    @ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ 4 года назад +10

    እንኳን ደህና መጣህ አሜሮ በስደት አለም የምትኖሩ እህት ወንድምቸ ከክፉ ነገር ካልታሰበ አደጋ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ አይከፈልበትም

    • @As-dw4oq
      @As-dw4oq 3 года назад

      አሚንንን

  • @rahmaethopia7657
    @rahmaethopia7657 3 года назад

    መሺአላህ ወንድም በርታ ቀልጣፋው አሚሮ

  • @hayathussen7404
    @hayathussen7404 4 года назад +3

    አህሌን አሚሮ ማሽአላህ ሃሪፍ መረጃ ነው በርጣ ቅልጥፍናህን ሳላደቅልህ አላልፍም

    • @zamzamzamzam2821
      @zamzamzamzam2821 4 года назад +1

      ጀበና6መቶ ብር
      ብርድስት75ሺብርምንጉድነው

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 4 года назад

    እናመሰግናለን አሚሮ ያረባገር እቃ ከመሰብሰብ አሡ መግዛት ይሻላል በጣም ሀሪፍነው ሆ ቆጨኘ መግዛቴ

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 4 года назад +28

    እንደ ምን ጉዲ ነው ጀበና 600 ብር ምን ማለት ነው ይሄ የፈጣሪ ያለህ

    • @a-3904
      @a-3904 4 года назад +1

      እረኔም ገርሞኛል ወላሂ

    • @Lulu-rd7yu
      @Lulu-rd7yu 4 года назад +5

      @@a-3904 ላ ማማዬ ትክክለኛው ጀበና አይደለም ይሄ አይፈላበትም የብርጭቆ ነው ለጌጥ ወይም ለማቅረቢያ ብቻ ነው

    • @zuzutube5497
      @zuzutube5497 4 года назад +2

      የሥራሚክ ሥለሆነነዋ የሸክላውማ 80ነው

    • @hayat-youtube-9682
      @hayat-youtube-9682 4 года назад +2

      @@zuzutube5497 እንደ ኧረ 80 ብር እራሱ ሲበዛ ነው ወላሂ እኔ ከዛሬ 2 አመት በፊት ኢትየቢያ ነበርኩ ጀበና 10-20 ብር ለዛውም በጣም ውዲ ተብሎ ነየ ይገርማል ምን ተሠርቶ ይኖር ይሆን የአላህ

    • @hayat-youtube-9682
      @hayat-youtube-9682 4 года назад

      @@a-3904 ኧረ በጣም ነው የሚገርመው ወላሂ

  • @samiyaabubeker6114
    @samiyaabubeker6114 4 года назад

    አሚርየ የዉስ አዋቂ ነህኮ በጣም ስፈልገዉ የነበረዉን ያስተላለፍክልኝ የኔ ዉድ በጣም እናመሰግናለን አሚርየ የኔ ጀግና

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 4 года назад +4

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመስግናለን አሚሮየ ለምትለቅልን ነገሮች በርታልን ግን ደሴ እኮ ብዙ ነገር አለቀክልንም😳😳

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 года назад

      አለ ደሴ ብቻ እንዳይሆን ብዪ ነው ፎዚ አቀርባለሁ

    • @kemliatub3699
      @kemliatub3699 4 года назад

      @@AmiroTube
      እሺ ወንድም እንጠብቃለን

  • @የተፈኩርአድናቂየረሱልወዳ

    የሚሮ አድነቂዎች ዬት ነችሁ 👍👍👍👌👌👌 የእውነት ጀግናነ ጠንካራነህ የዘማናችን ቀሽት ሰው አለህ የበርታህ ወዳ ፊት የምተስበውን ሁሉ አረህማን የሰከልህ ስለምተቀርብልን እቀዎች ከልብ እነማሰግነለን በርታ

  • @ረቢእሽራህሊይሰድሪልጆቿን

    ሱብሀን አላህ ለኢትዬ ውድ ቢሆንም በውጭ ሲታይ ያው ነው

  • @fozie8211
    @fozie8211 4 года назад +1

    ወይኔ ሲያስቀነ ሀገሬ ነፈቀኝ አሁንስ ምነው አረብ ሀገር ብትፋታኝ አቦ ማሻአላህ በርታ አሚር ለምታደርግልን ሁሉ ጀዛህን ይክፈልህ ያዩኒ

  • @seadeyoutube3808
    @seadeyoutube3808 4 года назад +10

    እረ ላይክ አርጉት እናበረታታወወ ወንድማችን አሚሮ በርታ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 года назад +4

      አመሰግናለሁ ሲሲዬ አንቺ ደሞ ለምታቂው ሰው በሙሉ በዋሳብ በፌስቡክ በቴሌግራም ሼር ሼር እያረግሽ ቻናሌን ሞቅ ደመቅ አርጊልኝ አመሰግናለሁ

    • @samirasamira2883
      @samirasamira2883 4 года назад

      ትክክል ማበረታታት አለብን

    • @Mነኚሀላሌንናፋቂ
      @Mነኚሀላሌንናፋቂ 3 года назад

      አብሽር አላህ ይስጥህ እናመሰግናለን አሚሮየ እንወድሀለን ጠንክር ወንድማቺንን እናበርታተው ላይክ" ሸር እያደረግን እናሳድገው ስንት የማይረባውን የሚረባውን ከምናይ እስኪ ለስደተኞቺ የሚጠቅም ነገር የሚሰሩትን እናበርታታቸው ውዶቸ በተረፈ እወዳቺዋለሁ

  • @habibahassan3053
    @habibahassan3053 4 года назад

    Waeleyku Selma werahmwtulah Weber....

  • @انالدينعنداللهالاسلام-ن1خ

    ምናልባት ወልድያ የሄድክ እንደሁ ሀጃ ኑሮህ እንድታሳየን

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 4 года назад

      የኔም ሀሳብ ነው

  • @amtulaheybrhwaaeregebe7393
    @amtulaheybrhwaaeregebe7393 4 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እቃማ አለ በጣም ደስ ይላል ጀዛከላህ ከይር አሚሮ

  • @jamlamuhommed593
    @jamlamuhommed593 4 года назад +34

    አራ ያጀበነው ወጋ በጣም ይጋሪማል ስድስት መቶ ለጀበና አረ ወያው

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 года назад

    ውይ አተ ልጅ እግዚአብሔርን በጣም ማወቅ የምፍልገውን ነገር ነው ዛሬ ያቀርብክልን ተባርክ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 года назад +1

      አመሰግናለሁ አንቺ ደሞ ለምታቂው ሰው በሙሉ በዋሳብ በፌስቡክ በቴሌግራም ሼር ሼር እያረግሽ ቻናሌን ሞቅ ደመቅ አርጊልኝ አመሰግናለሁ

  • @እሙሳሊሀቻናል
    @እሙሳሊሀቻናል 4 года назад +18

    ውድ እህቶቸ ሀገር ልገባ 4ቀን ቀረኝ በረራ ይቋራጣል ይባላል ዱአ አርጉልኝ

    • @romanch6213
      @romanch6213 4 года назад +1

      የት ነሽ እማ እኔ ዱባይ ነኝ 7 ቀን ቀረኝ ባልየዘጋ

    • @foziyoutube4175
      @foziyoutube4175 4 года назад +1

      ያሠብሽውያሳካልሽ

    • @aliahmed-uc1fs
      @aliahmed-uc1fs 4 года назад

      እኔም በ28 ብላኛለች ካልዋሸትኝ አላህ ያሳካልን ያረብ ሳይዘጋ

    • @yhbhfhjhg1634
      @yhbhfhjhg1634 4 года назад

      አይዞሽ።አላሕካችጋርይሑንማሬ።ኢሸአላሕ።ትበራለሽ።በሠላምአላሕያሥገባችሑያረብ

    • @እሙሳሊሀቻናል
      @እሙሳሊሀቻናል 4 года назад

      @@romanch6213 ዱባይ ነኝ

  • @حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አላህ ያሳድህ አሚሮ ሽኩረን ስታስረዳም ጎበዝ ነህ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቨ8ፀ

    እኮ አንድ ኩባያ ውሃ ለማቲዝ ጀበና 600 ብር ላወጣ

  • @ዙዙነኝቢንትኡመር
    @ዙዙነኝቢንትኡመር 4 года назад +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አሚርየ በርታልን የኛ አሳቢ እናበረታታው ወላሂ ምርጥ ልጅ ነው

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 4 года назад +5

    እረ ጀበና 600ብር እኔስ አልገዛም 600 በማንቆርቆሪያም ቢሆን አፈላለሁ ግን የኢትዮጵያ ኑሮ ወዴት እየሄደ ነው

    • @ማእበል-ሠ7ከ
      @ማእበል-ሠ7ከ 4 года назад

      ክክክክ😉

    • @mamafkrmamafkr542
      @mamafkrmamafkr542 4 года назад

      😀😀😀 በማቆርቆሪያ አፈላለው ብላ እርፍ ያስብላል

    • @የመዳምምርኮኛ-ወ7ጨ
      @የመዳምምርኮኛ-ወ7ጨ 4 года назад

      ማንቆርቆሪያደሞ።ምንዳነውክክክክክ።ጀበናዋ።ሣሥበውከአፈርአዮመሥለኚም።የተሠራቻው።ከሠረሚክ።ከወርቅደሁጂ።ሥትወዲቅ።እንዳትሠበር

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 года назад

      እረኡኡኡ

  • @toyiba5610
    @toyiba5610 3 года назад

    ማሻአላህ በርታልን የለም ርካሽነው እደሚወራው አይደለም

  • @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና
    @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና 4 года назад +3

    ባምሥብረ እዳልገዛሁኝ ጀበና ሥዲሥትመቶ ብረ ጉዲነወ

  • @عايشة-س9ث4ز
    @عايشة-س9ث4ز 3 года назад +2

    መሻአላህ ሀሪፍነው ሀባይብ ውድ ይመሥለናል ግን ያው ነው ምሳሌ 1 ብረድስት 1000 ብር ቢሆን እዚህ ደሞ 100 ሪያል ሲሆን ምንዛሬው እዛው ገባ
    እኔስ አገሬ ነው የምገዛው በርታ ወድሜ ትክክል ነህ የከረጥ ማን ይከፍላል

  • @emujemal5066
    @emujemal5066 4 года назад +6

    የጀበናው ዋጋ ለምን ተወደደ በጣም ውድነው ለምን አልፈላ ብሎ አይቀርም

    • @eluwolloyewa3714
      @eluwolloyewa3714 4 года назад

      Ere wunet shin new ehtye trkshi Kofi metetat new

    • @alfiyabamud5810
      @alfiyabamud5810 4 года назад +1

      አኔ,ወላህ,4,አማት,በፍት,በ50,በር,ነበረ,የጉዝሁት

  • @zuzutube9593
    @zuzutube9593 4 года назад +1

    እናሠሰግናለን አሚሮ በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን😍

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 4 года назад +4

    ጀበና ምን ያደርግልኛል ቡና አልወድም ቡናውም ኪሎ 200 ብር ነው

    • @Woman544
      @Woman544 4 года назад

      ወለየ ሁነሽ ቡና አለመውደድሽ ገርሞኛል

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ 4 года назад +1

      @@Woman544 ተወለድኩበትጂ አላደኩበት በ16 አመቴ ተሰደድኩ 10 አመቴ በስደት እናም በዚያን ሰአት ቡና አይታሰብም አሁን የአረቦቹንቡና አሯሩጨ ነው ሀሀሀሀ

    • @Woman544
      @Woman544 4 года назад

      @@የአሳምነውልጅከወሎ የኔ ቆንጆ አይዞን ልጅነታችንን በስደት ጨረስነው ፣አንድ ቀን እናርፍለን፣እኔ ግን ቡና ካልጠጣሁ ስራ መስራት አልችልም

  • @zahrazahra5120
    @zahrazahra5120 4 года назад

    የምታቀረበዉ ሁሉ ደስይልላ በርታ ወናዳም

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 года назад

      አመሰግናለሁ ዘሀራ ኑሪልን

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 года назад +8

    የውሀ ማፊያው ተመችቶኛል

  • @ፋጡማቢትሰብሥብ
    @ፋጡማቢትሰብሥብ 4 года назад +1

    ዋልይኩምሰላምወራህመቱሊላሂወበረካቱ
    አለን. ወዱማችን
    ማሻአላህማሻአላህ
    ሰውሰርቶ ሲጠቀምደስይላል. አገርስንገባ ይሸአላህ.

  • @tubezakir9343
    @tubezakir9343 4 года назад +20

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን ይህችን ኮሜት የምታነቡ የአላህ እዝነት እራህማ አይለያችሁ ውዶቸ ሰብስክራይብ ሳታረጉ አትለፉኝ

    • @firdowos
      @firdowos 4 года назад

      ደመርኩሽ ውዴ እኔንም ደምሪኝ

    • @dgdddhsxf3061
      @dgdddhsxf3061 4 года назад

      አርጌሻለሁለዱአሽምአሚን

    • @firdowos
      @firdowos 4 года назад

      @@dgdddhsxf3061 ከልጅ ልጅ ቢለዩ ኣመትም ኣይቆዩ ይባል የለ እህቴ በይ በነካ እጅሽ ወደኔም ጎራ በይ ሁቢ

    • @samirasamira2883
      @samirasamira2883 4 года назад

      @@firdowos ቤተሰብ እንሁን

    • @samirasamira2883
      @samirasamira2883 4 года назад

      @@dgdddhsxf3061 እንዛመድ

  • @ጀሚላካሳዉ
    @ጀሚላካሳዉ 4 года назад +1

    Masha allah betame arif new

  • @weynshet4854
    @weynshet4854 4 года назад +3

    መጥረጊያ ስንት ገባ

  • @fነኝየመዳምቅመምዩቱብ

    በረታ እናመሰግናለን አሚሮ

  • @zb3933
    @zb3933 4 года назад +6

    ጀበና አንጋጋሪ ሆነች ለመዳም ቅመሞች

    • @zeyinbomer3212
      @zeyinbomer3212 4 года назад

      Kkkk ayi wola degmo eko ke seramic yetsera new ke shekela auidelm

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 3 года назад

      Kkkkkkkk

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 4 года назад

    በጣም ስፈልገውየናበረነው አሚሮ እናመሠግናለን ወድሜ

  • @እሙሙዓዝኢሻአላህ
    @እሙሙዓዝኢሻአላህ 4 года назад +9

    እባካችሁ ዋጋ በውጭ ሀገር ባለው አታመዛዝኑ ምን ሁናችሁ ነው ያደጉ ሀገሮች እና ኢትዮ አንድ ነወይ እኛ እውጭ መሆኔችንን አትዩ ሀገርስ ያሉ አረ ተው

    • @ممنن-ض3ع
      @ممنن-ض3ع 3 года назад

      በትክክል ወላ የሀገራችን
      ኑሮ በጣም ያዛዝናል አላህ ሀገራችን ብቻ ሰላምዋን ያብዛልን

    • @ሰሜራሰሜራ
      @ሰሜራሰሜራ 3 года назад

      ትክክክል።ቀበጡ።እኛነንያቀበጥናቸው

  • @eleisee1236
    @eleisee1236 4 года назад

    Mashaa aallaa 👍👍👍👍👍👍💯💯💯✔️✔️✔️

  • @sofiya63
    @sofiya63 4 года назад +7

    እየቀለደ መሆን አለት😃ጀበና 600ብር ኧረ ጉዞ ወደ የት ነዉ ኧረ አጣራ በለዉ ክክክ

    • @gghvbbn839
      @gghvbbn839 4 года назад

      Eiwinate nawe eihitiya yihih yataratirale

    • @ሙልየቦረና
      @ሙልየቦረና 4 года назад +1

      ክክክክክ እኔ የዛሬ. 10አመት በፈት 10ብር. ነበር.

    • @sofiya63
      @sofiya63 4 года назад +1

      በቃ ዝበሉት እኛ ደህናንሁን በብራዳችን እያፈቀፈቅን እንጠጣዋለን😃 የመዳም ብር እንደሆነ ሁሌ አይገኝም ሆሆ

    • @Rabiayimam470
      @Rabiayimam470 3 года назад +1

      እኔም,ገረሞኛል,50,ብር,ነበር

    • @sofiya63
      @sofiya63 3 года назад

      @@Rabiayimam470 😃😃

  • @የጂማአባጂፋርልጂናኝ

    Shukiren amiro

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    እረ የጀበናዉ ዋጋ 600 🙉ዱሮ በኛ ጊዜ በሬ ይገዛል😉

    • @እሙሙዓዝ-ኈ6ጘ
      @እሙሙዓዝ-ኈ6ጘ 4 года назад +1

      እኮ😂😂😂

    • @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
      @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ 4 года назад

      ክክክክክ እኔንም ገርሞኛል ግን ብሩን እደት አድርገው ነው ይዘውትየሚሄዱት ክክክክክ በቦርሳ ሲቸም አይቻል አይሀገሬ ሁሉነገር ተቀያየረ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 года назад

      ሰብለ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ

  • @ሂክማጉራጌዋተዉሂድንይገስ

    ድስጡ ጥሩ ነዉ ኢሻአላህ አረፋ ላገባ ነዉ

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 4 года назад +6

    ጀበና እንኳን በህልሜ መሆን አለበት እንዴ 600ገዝቸ ቢሰበር ምን ይሻላል አይ ኑሮ ።ውደትትት

    • @rahmiiyutub988
      @rahmiiyutub988 4 года назад

      Katasabarama buna maxaxat baqaa kkkkkkkkkkkk

    • @Lulu-rd7yu
      @Lulu-rd7yu 4 года назад

      በበራድ እናፈላዋለን ኪኪኪኪ የሸክላው ርካሽ ነው

    • @sofiasofia7975
      @sofiasofia7975 4 года назад

      @@Lulu-rd7yu ፊርሙስ፣እርካሽ፣ነዉ፣ብሪቅ፣አፍልተን፣እገለብጠዋለን፣ዋነዉ፣ጤነ፣ምንም፣ቢከብዲ፣

    • @dgdddhsxf3061
      @dgdddhsxf3061 4 года назад

      ኧረ ኮሜቶችበሳቅገደላችሁኝወላሂ

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 4 года назад +7

    ጀበና 600ብሪ ያርቢ እኔ በ10ብሪ ነበሪ ይሄን እሚያክል ጀበና የገዛሁት ዱሮ

  • @fantayemohamed1848
    @fantayemohamed1848 4 года назад

    አሚሮ በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @taubamohammed119
    @taubamohammed119 4 года назад +3

    እረባአላህ ጀበና600 ብር ሡባሀናላህ ያፈርነውየምን እኔአልሠራውምደ አፈሬን አጠርጥሬ ያአላህ ህህህህህህህህ ገራሚነውደሞለሸክላ አጀብ

  • @ummomuhammad1375
    @ummomuhammad1375 4 года назад

    ጀዛከላህ እደው አገሪቱንም ባሳየህን

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 года назад

      ኮቦልቻ ናፍቆሻል ኡሙ መሀመድ

  • @halimahassan9127
    @halimahassan9127 4 года назад +7

    ቆይ ግን ኢትዮጵያ ብሩ ወረቀት ሁኗልዴ አንድ ጀበና 600 ብር ምን ማለት ነው

  • @rabibinttoyba6811
    @rabibinttoyba6811 4 года назад

    በለዉ ኢቲወ ያለ ሰዉማ መከራ ነዉ የሚያወሩት በርሚል እዚህ በጣም ዉድ ነዉ ከዛ ይዘሽ ነይ እያሉ ሏጥብጠዉኝ ነበር ገላገልከኝ አሚሮየ ሹክራን

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 4 года назад +11

    እኳን ሰላም መጣህ ጠፍተሀል ሰሞኑን

  • @user_hatat4h5m
    @user_hatat4h5m 4 года назад

    Waleykumsalm waramatulay wabarakatu

  • @ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ
    @ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ 4 года назад +4

    እግዚኦ ጀበና ስድስት መቶ ምነው ሸዋ 600 ለጀበና ከማወጣ ለኔቢጤ ድሀ አልሰጠውም ሆሆ

  • @የልቤአማካሪእኔውነኝ

    ወአለይኩም አስላሙ ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ግን አሪፍ ዋጋ ነው ድስቱን እዚህ ከመሸካከም ይሻላል

  • @ጀሚላ-ዀ1ሐ
    @ጀሚላ-ዀ1ሐ 4 года назад +11

    ጀበናም ቀን ወጣላት 2ብር ነበርኮ ተኖአኗርናታ

    • @Lulu-rd7yu
      @Lulu-rd7yu 4 года назад

      ኪኪኪኪ

    • @Nejat-r8c
      @Nejat-r8c 4 года назад

      😂😂😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 4 года назад

      kkkkkkk

    • @ስብራቴ
      @ስብራቴ 4 года назад

      ክክክክ

    • @tube-xi5ot
      @tube-xi5ot 4 года назад

      ትንሽ ትልቁ አሁን ስለሚያፈላ ነው ይሄ ጫት እያለ ምንታርግ ክክክ

  • @bitislam593
    @bitislam593 4 года назад

    አህለን አሚር ጀግናወ በርታ ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ናቸዉ እንገዛለን

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 4 года назад

    ማሻአላህ አሚሮ አላህ ይጨምርልህ

  • @ሠቢሀአህመድ
    @ሠቢሀአህመድ 4 года назад +3

    ወአሌይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አሚርዬ
    ኡመተል ነብዩ መሀመድ ተው ግን ሠብሥክራይቭ አድርጉኝ ቆይ እኔ ያለ እናንተ ማን አለኝ😢😢አሚርዬ በሦሥት ሥልክ ነው ከጀመርክ ጀምሬ የምከታተልክ ተው አሥተዋውቅልኝ 😊

  • @syiugruddhj2014
    @syiugruddhj2014 3 года назад

    እናመሰግናለን አሙሪ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @ekramibrahim891
    @ekramibrahim891 3 года назад

    Kutehin askmtelgni enaten maddest eflgalhu

  • @ሀያትሰይድ-ወ2ዀ
    @ሀያትሰይድ-ወ2ዀ 4 года назад

    ስፈልገዉ የነበረ ነዉ እናመሰግናለን በርታ ወንድም

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 года назад

      አመሰግናለሁ ሀያት አንቺ ደሞ ለምታቂው ሰው በሙሉ በዋሳብ በፌስቡክ በቴሌግራም ሼር ሼር እያረግሽ ቻናሌን ሞቅ ደመቅ አርጊልኝ አመሰግናለሁ

  • @zeenatmohammad1778
    @zeenatmohammad1778 4 года назад +1

    ማሻአሏህ

  • @rabialiyekochaljlezawumber4948
    @rabialiyekochaljlezawumber4948 4 года назад

    Wuy hagere kochaye tenafkeshal 😍😍 kebele 3 akewalewu sukuk arif new

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 4 года назад

    እናመሠግናለን አሚሮ በርታልን

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    እናመሰግናለን የኔ ፈጣን

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 года назад

    አህለን አሚሮ ለሀገራችን ያብቃንጂ ሁሉም ነገር እርካሽ ነዉ

  • @nunuyoutube7400
    @nunuyoutube7400 4 года назад +1

    አሚር በአላህ ላስቸቸግር የዳቦ ዱቄት የሚፈጭው ማሽን አለውይ አገርውስጥ ስትነው ካለ ጠይቅልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 года назад

      መርሀባ እጠይቃለሁ ቪዲዮውን ላይክ አድርጉት

  • @semiraahohdder3100
    @semiraahohdder3100 4 года назад

    ወአሊኩም ስላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ። ጀዛከላህ ኸይር

  • @ፍቅርከወሎ-ኀ7የ
    @ፍቅርከወሎ-ኀ7የ 3 года назад +1

    የነኛመልካም አሙሪ በርታልን ወንድማችን 💖💖💖💖💖💖💖💓

  • @AyishaAbafohi
    @AyishaAbafohi 2 месяца назад

    MashaAllah ❤❤❤❤MashaAllah

  • @መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ
    @መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ 4 года назад

    ወላሂከልብእናመሰግናለን አሜሮ

  • @amietubetube927
    @amietubetube927 4 года назад

    ዋው እዲህ ቆንጆ ቆንጆ እቃ እዳለ አላውቅም ነበር

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 4 года назад

    እናመሠግናለን አሚሮየ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ ሩቅያ

  • @ሡመያቢንትደረሠወሎየነኝያ

    እናመሠግናለን አሪፍ ዋጋነው

  • @አልሀምዱሊላህአላህአክበር

    በኮሜቶች በሳቅ ፍርፍርርር አደረጉኝ አሚሮ ጎበዝ በርታ ጀበና ውድ ነው አገሬ ልግባጅ በቸርከስም ቢሆን አፈላለሁእንጂ 600መቶ ውድ ነው

  • @አልያዳውድእናቴሁሌምእወድ

    እናመሰግናለን አሚሮ

  • @sofiya9833
    @sofiya9833 4 года назад

    we wr wb አህሌን አሚሮ ጀዛከላህ አገራቺን ሁሉም አለማሻአላህ

  • @Zedtube818
    @Zedtube818 3 года назад

    አሚሮ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ አላህ ይገዝህ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 года назад

      መርሀባ አመሰግናለሁ ሼር አድሮጊ

    • @Zedtube818
      @Zedtube818 3 года назад

      @@AmiroTube እሺ