ዐውደ ስብከት: እኔ በቤተ መንግስት እየኖርኩ እንዴት የእግዚአብሔር ታቦት በድንኳን ውስጥ ትኖራለች:: ቅዱስ ዳዊት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Description

Комментарии • 41

  • @ቤተለሄምመለሰ
    @ቤተለሄምመለሰ 4 года назад

    በእዉነት ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ድግል ማርያም ፀገዉን ታብዛልህ ወድማችን

  • @አፀደማሬያም
    @አፀደማሬያም 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችንዳቆን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚሀቤሄር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @Tsahey
    @Tsahey 8 лет назад

    AMEN AMEN AMEN
    kale hiwot yesamelin

  • @atsedekassa4498
    @atsedekassa4498 10 лет назад +4

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሀብተ ምስጢሩን አብዝቶ ይግለጽልህ ወንድማችን ዲ/ሄኖክ

  • @zenebeshzenebesh2916
    @zenebeshzenebesh2916 7 лет назад

    ካለሂወት ያሰማልን ኣሜንወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዛቤር ይባርክህ ኣሜንኣሜንኣሜን

  • @liliiworkneh6270
    @liliiworkneh6270 8 лет назад

    D/n Henok kali Hiwot yasemalin bee tsega yixebiqih Amen

  • @lyricsking4043
    @lyricsking4043 8 лет назад

    የኢግዝአብሄር ፍቅርና ፀጋ አይለይህ. እንዳንተ ደቀመዝሙር ያብዛልን ..!!!

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።መምህር

  • @samiyaaeuthopiya6192
    @samiyaaeuthopiya6192 7 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @tube6983
    @tube6983 9 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹሁን ያርዝምልን

    • @tube6983
      @tube6983 9 лет назад

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ዓደይያርስተይ
    @ዓደይያርስተይ 7 лет назад

    በጸጋና ብጤና ይጠበቅልን ወንድማችን በጣም ደስ የምል ስብከት ነው

  • @Beza-kb5go
    @Beza-kb5go 8 лет назад

    Amen kelehiwoten yesemelen abatochachi tesfa yemenadregawun maegust smayaten yewareselen egzihabeher!

  • @ማንእንደኢየሱስስምህይባረ

    Kala hewat yasamalen sagawen yabezaleh yagalgelot zamanken ulu egzabehare yebarekelhe

  • @yoditassefa5207
    @yoditassefa5207 8 лет назад

    kale hiwot yasemalin 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @salmalhsm2143
    @salmalhsm2143 7 лет назад

    ቃለ፡ሂወት፡ያሠማልን፡ወንድሜ፡እኔ፡ትምርቾችህ፡ሁሉ፡ሰወዳቸው፡

  • @etuemamlkenata8052
    @etuemamlkenata8052 8 лет назад

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድማችን ዲ.ቆ ሄኖክ ሀይሌ

  • @yoditassefa9582
    @yoditassefa9582 9 лет назад

    Kale hiwot yasemalin berektwa ayleyen🙏🙏🙏

  • @fereweyinnegash6308
    @fereweyinnegash6308 9 лет назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @dagizg
    @dagizg 10 лет назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @zanibaye1828
    @zanibaye1828 8 лет назад

    Amen kale hiwotn yasemaln tesfa mengstesemayatn yawursln

  • @emyd61
    @emyd61 10 лет назад

    Kalehywetn yasemaln Egziabher ybarkhe wendmachen

  • @beletubeletu3155
    @beletubeletu3155 5 лет назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 6 лет назад

    cale hywot yasemaln amen

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td 8 лет назад

    kalehiwetnyasemalin Amen💒🌿💒🌿💒🌿

  • @enatenat5218
    @enatenat5218 7 лет назад

    አሜን ወድማችን ትክክክል ነህ እድሜህን ያርዝምልን

  • @mahletzeleke3186
    @mahletzeleke3186 6 лет назад

    Kalehiwot yasemalen..

  • @hiwotydngllij3658
    @hiwotydngllij3658 8 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ

  • @jingdelrosario8059
    @jingdelrosario8059 10 лет назад

    Kale hiwot yasemalen yenafekutn ye Egziabhern kale seman dagm bebaitu tekemtu lemesmat yabkan

  • @salmalhsm2143
    @salmalhsm2143 7 лет назад

    አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @maledemekonnen8298
    @maledemekonnen8298 9 лет назад +9

    በቅድሚያ ለወንድማችን ለዲያቆን ሄኖክ ቃለሂወትን ያስማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኑን የመላአክታን እህት የጻድቃን ሰማእታት እናት ወላዲት አምላክ ታርዝምልን እሚገርማቹህ በረቀቀና ጥልቅ ሚስጥር በሆነ አስተምህሮት ነው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ግልጾለት ያስተማረን በዚህ በማቲዋስ ወንጌል ምእራፍ 22 ከቁጥ 17 ላይ የአይሁድ ካህናት አምላካችንመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ሊፈትኑት ለመሆኑ ለቄሳር ግብር መክፈል ተፈቅዶልን ብለው ሲጠይቁት ክፋታቸውን አንብቦ እስኪ አሳዩኝ ጽፈቲቱ ለማን ትላለች ይልና የቄሳርን ለቄሳር የግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር ክፈሉ ብሎ በማለቱ በመልሱ ተደነቁ ተብሎ የተጻፈ ቃል እናነባለን የኢትዮጽያ ኦርቶድክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ወንጌላዊያን ዘማሪያን ሌሎችም ስለተዋህዶ ሐይማኖት በመንፈሳዊ ቅናት የሚቀኑላት እኛ ሁላችንም ንስሐን ናፍቀን ስጋወደሙን ተርበን ስጋወደሙን ተጠምተን የንስሐ ሰወች ሆንን በስጋወደሙ ከብረን የመንግስቱ ወራሾች እንድሆን እንጅ እንዳአይሁ ካህናት ሰባኪያንና ዘማሪያንን እያደነቅን ወድቀን እንድንቀር አይደለም እንግዲህ የንስሐ ሰወች ሆንን 30 ና60 ከዛም በላይ 100 የንስሐ ፍሬ ለማፍራት ያብቃን

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 8 лет назад

    Deacon Henok you are so young and so talented you have deep knowledge about our mother virgin MARY! you are gifted! May the Glory GOD Bless you forever and ever!!! Amen! Amen! Amen! angels and virgin Mary be with you through out your life!!!

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 8 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @seminehadane3683
    @seminehadane3683 10 лет назад

    kale hiwot yasemalen

  • @zenuyemayreymlijehtmareyam8287
    @zenuyemayreymlijehtmareyam8287 7 лет назад

    kalhiwet yasemale tesfa mengest semayaten yawersln segawen yabzaleh wendmachen

  • @fierfier3364
    @fierfier3364 7 лет назад

    Amennnnnn

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 8 лет назад

    AMENNNNNNNNNNNNN

  • @mulumulu9954
    @mulumulu9954 10 лет назад

    kalehwetyasemalen

  • @adenrolando7171
    @adenrolando7171 6 лет назад

    ሄዋን እፀበለስ ቀጥፋ ሰጠችው ኣዳም በላ የተባለው ያ እፀበለስ ምንድን ነው ብሎ የሚጠይቅ ይኖራል ልክ እንዳነበብነው መፅሃፋችን ላይ እባብ ሄዋንን ሄዋን ኣዳምን ኣሳሳተችው ነው መፅሃፋችን ያለው ,በገነት ውስጥ ስንኖር መመርያ መፅሃፍ ቅዱስ ነበር ኣትግደል ኣትሳደብ ሰውን የሚያስከፋ ነገር ምንም ነገር እንዳታደርግ ኣይናችንም ሌላውን ደስ በማይ ኣስተያየት ኣትይ የሚል ህግ ነበር ኣዳም የፈለገውን ሁሉ ማድረግ ይችል ነበር ሄዋን እና ኣዳም ክፋታቸው እንደኣሁን ነበር ልክ ኣሁን እጃቸውን እንዳስገቡ ከሄዋን ጋር ተቀላቅለው ያልበደሉትን ህዝብ በድለዋል ብለው ማሳደድ ጀመሩ