Ethiopia | ሰላሳ ሺ ብር የሚያወጣ የባህል ልብስ | Amazing Ethiopian Traditional Clothes

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • Subscribe bit.ly/2yM31fc to watch latest all entertainment videos and news from Ethiopia. bit.ly/2yM31fc
    thiopia | ሰላሳ ሺ ብር የሚያወጣ የባህል ልብስ | Amazing Ethiopian Traditional Clothes

Комментарии • 472

  • @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ

    ሆ 30 ሺ ብር ከምገዛማ እግዚአብሔር የሚወደውን ስንት ወንድሞቻችን እህቶቻችን በመንገድ ወድቀው የሚበሉት የሚጠጡት አተው ወደ እግዚአብሔር ሲአለቅሱ እኔ 30 ሺ ብር ገዝቼ ብሸረሸር ምን ይሰራል ሆ አረ እናስተውል እግዚአብሔር መፍራት ቀረ ከምር አስቡ 30 ሺ ስንት ሚስጊን እያለ ለነፍስም ለስጋም ብለግሱላቸው በጣም ደስ ይላል😭😭😭😭👎👎👎👎👎👎👎

    • @ማሬአሳምነውጌታየለንስሀሞ
      @ማሬአሳምነውጌታየለንስሀሞ 5 лет назад +11

      ትክክል ስንት ችግርኛ ወገን እያለን እሚርዳ ለአንድ ጭርቅ እንደዚህ አላወጣም

    • @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ
      @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ 5 лет назад

      😭😭😭

    • @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ
      @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ 5 лет назад +8

      @@ማሬአሳምነውጌታየለንስሀሞ 😭😭😭 በጣም ለስጋችን ስንሮጥ ወዮልን በሰማይ ቤት 30 ሺ ብር ቀሚስ የለበሰና 5 ብር ሰልባጅ የለበሰ በእግዚአብሔር ፊት ሁሉም እኩል ነው ልዩነታችን የየግላችን ሀጥያት ነው እና ብናስተውል መልካም ነው አለሙም ምኞቱም ያልፍሉ😭 ከዛስ ለድሀ ሰጥተን ምስጥ በማይበላው በላይኛው መዝገብ ብናስቀምጥ መልካም ነው

    • @allahisone2035
      @allahisone2035 5 лет назад +2

      ተመቸሺኝ

    • @ፍቅርyoutube-x2m
      @ፍቅርyoutube-x2m 5 лет назад +3

      ወላሂ እውነት ነው

  • @fatumaseid9353
    @fatumaseid9353 5 лет назад +98

    አኡዙቢላህ ወደየት እያመራችሁ ነው ቆይ አንድ ልብስ 30ሺ ሲሸጥ መንግሥት የት ነው እናንተን ማሰር ነበር ሀገር ታበላሻላችሁ

    • @ዋኢስላማ-ጘ6ሠ
      @ዋኢስላማ-ጘ6ሠ 5 лет назад

      በውጭ እኮ 1ልብስ አስከ 30ሺ ድርሃም
      1 የእጅ ሰአት እስከ 50ሺ ድርሃም ይሸጣል

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 5 лет назад

      በሳቅነውየገደልሽኚውዴ።መንግስትምንአገባውብለሽነው

    • @fatumaseid9353
      @fatumaseid9353 5 лет назад +1

      @@fatemaali8328 ምን ልበል ብለሽ ነው እኔ 7አመት ሰርቸ 30ሺ ናት ያለችኝ ይችኑም ስንት ለማድረግ እመኛለሁ እነሱ የአንድ ቀሚስ መግዣ ነው ብለው ቁጭ አሉ

    • @fatumaseid9353
      @fatumaseid9353 5 лет назад

      @@ዋኢስላማ-ጘ6ሠ ኢትዬጵያ ከአደጉ ሀገሮች ተርታ አይደለችም

    • @hghjhfhh6620
      @hghjhfhh6620 5 лет назад

      Fatuma Seid 😀😀😀😀

  • @አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ

    3ሺ የቻይና ቆንጆ ልብስ አልገዛም ከሞት ማዳን ጀመረ እንዴ ጥበብ ቻይና ስላም ትሁን

  • @hayiminegn2240
    @hayiminegn2240 5 лет назад +78

    በውጭ ሀገር የአንድ አመት ደመወዜን በሙሉ አስረከብኩ ማለት ነው😥

  • @ዘሀራየወሎየዴሴልጅ
    @ዘሀራየወሎየዴሴልጅ 5 лет назад +52

    እንኮን 30 ሽ 5 ሽብርም አልገዛ። ማንም አይገዛችሁም እምበላውና አገሬን ሰላም ያርግልን እንጅ ይችኑ እያጠብኩ እለብሳለሁ ያረብ ሽንት ቤት ፈግፍጌ 30 ሀበሻ ቀሚስ አልገዛም 2 ሽብር ሲበዛ ነው

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ኰ5ኰ

    እንዳው 30 ሺ ብር ገዝቸ እምለብሰው ግፍ አይሆንብኝም ኧራ እንቅልፍም አይወስደኝ ስንት በህመም የሚሠቃዮ ሰወች አሉ አላህ ብሎልኝ ብረዳ ከአላህም ጋር ያቃርበኛል

  • @abodube7886
    @abodube7886 5 лет назад +52

    የቻይና ልብስ አንልበስ ብለን አድመን ነው የባህሉ ልብስም ዋጋው ገደብ የለሽ ከሆነ ወደ ቻይና መመለሳችን የማይቀር ነው

  • @birhanmedia144
    @birhanmedia144 4 года назад

    Online አለቹ??

  • @mahelettenu3940
    @mahelettenu3940 5 лет назад

    yene konjo ene libsun adlem say yenbrew anchin webet ena dimtseshin nw siketatel yenbrew ebaksh silkshin yemagegnbetn means amechachilgn

  • @makw5069
    @makw5069 2 года назад

    Hi , please show us white Abesha dress design

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 лет назад +3

    ለተራበ ትቸለተራበ አዝናለሁ አንድልብስ ይሄንያህልብር እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ

  • @zemedebekulu9115
    @zemedebekulu9115 2 года назад

    beti alegazame endha? minwo cherisher abazachehug!!

  • @JoJo-yc7pd
    @JoJo-yc7pd 5 лет назад +35

    ባህላዊ ልብሶቻችን እኮ ውበታችን ነበር ተወደደ እንጂ

  • @ሀግዝሀግዝሀግዝ
    @ሀግዝሀግዝሀግዝ 5 лет назад +69

    ቀልደኛ ናቹ እኔ የዘይት ጠሮብኛል ሆሆሆ

  • @wacanmadar7409
    @wacanmadar7409 5 лет назад +1

    I like Ethiopian dress where can I find in nairobi

  • @naceromar5026
    @naceromar5026 5 лет назад

    Nigstii saba yamanii nati minbeeti naw xibaab misaarala?

  • @ተኮልአትገረዉጎንደሬፍቅር

    የቻይና ጅስ ይኑር ለኛ 30ሺ ገዝቸ ከምለብስ ጅስ ብለብስ አይበርደኝም ኢትዮጵያ ዉስጥ ግን እርካሽ የሆነዉ ምድነዉ የሰዉ ልጅ ብቻ ነዉ 👈👈👈🙅🙅🙅

  • @aldanawendal4282
    @aldanawendal4282 4 года назад

    እንዴት ነው መግዛት የሚቻለው

  • @amiraredimohammed11d13
    @amiraredimohammed11d13 5 лет назад +22

    ሶስት ወር ማጠራቀም አለብኛ ለምግዛት ኡኡኡኡኡኡ 😲😲😲😲😬😬😬

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 5 лет назад +14

    በዚህ ማን ይገዛል እድሜ ለቻይና ከስመስላ ትሰራልናለች
    ሀገራችን እንደምንጎዳ እያወቅን ሽፎን እንገዛለን
    አቅም ስለሌሉን

  • @yaron0506590193
    @yaron0506590193 4 года назад

    ጤና ይስጥልኝ… ዋጋዎችን እና ምስሎችን ላክልኝ ..... በቅድሚያ አመሰግናለሁ

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 5 лет назад +4

    ሱበሀን አላህ እኔ ግን ወላሂ አስርም ሀብታም ብሆን 30ሺብር አላወጣም እኔ የሁለየ ምኞቴ አላህ ሰቶኝ መስጂድ እና ለየትሞች በት መስራት

  • @መቅዲየማርያምልጅመ
    @መቅዲየማርያምልጅመ 5 лет назад +7

    እድሜ ለጎደር ቀሚስ ልዩ የሆነ

    • @mastwale..704
      @mastwale..704 4 года назад +1

      ትክክል፣ደሞ ፣እሱን እዳይስቅሎብን፣እሮ

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 5 лет назад +1

    ወይኔ የአንድአመት ደመወዝ ነው ለኔ ለዛው የአረብ ኡነት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ሀጢአት ነው ይሄ

  • @demerewyohannes2119
    @demerewyohannes2119 4 года назад +3

    መጠየቅና ነገሮችን አግባብቶ መናገር አትችይም መጠየቅና ነገሮችን ማበነባበር መጀመሪያ ተማሪ መደ ዲ ነሸ ባለሱቂዋ ደግሞ ምንም የመግለፅና የማሰተኔገድ ችሎታ ያንሰሻል ሁለተኛ ወደአንች ሩም አልገባም ።

  • @vipx5902
    @vipx5902 3 года назад

    መጨረሻ።ያየንው።ልብስ።በጣም።ያምራል።ከተሰቀለው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 лет назад +11

    ለኔ ቢጤ ነውጂ ለሀብታምች እኮ 30ሺ የሻይ ናት ምናላት ይልሻል ሀብታም😂😂ይገዙታል

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 5 лет назад

    ስልክ ማስቀመጥ ነበረባችሁ

  • @fhfgvggf6681
    @fhfgvggf6681 5 лет назад +16

    እኔ በበኩሌ እጋራ ስንት ወገኖቼ የተረቡ እኮ አሉ እኔስ በ30 ሽ ብረ አልገዛም የተረቡትን ወገኖችን ነው የመበለው ስንት የተቸገረ እየላ እኔ በሰለሰሺ አነድ ቀምስ አላብስም

  • @fantayejesusislordandlords845
    @fantayejesusislordandlords845 5 лет назад +40

    ሱቁን ጭምር ነው

  • @liliyemaryamlij1426
    @liliyemaryamlij1426 5 лет назад +2

    እድሜ፡ለበልጣጣ፡አርቲሥቶቻችን፡እነሡናቸው፡የሚያሶድዱት

  • @YouTub-xy5hv
    @YouTub-xy5hv 4 года назад

    ኧረ፣ኧረ አገራችን፣እደት፣አድልብሥ፣ሠላሣሺ፣ያረቢ፣አገራችን፣አድሀብታም፣የራሡን፣እጅ፣የሀገሩን፣ንሮወ፣አያይም፣ሥት፣ምሥኪን፣ሞልቶ፣የማይበላ፣መጠለያ፣የለለው ሠላሣ፣ሺ፣ሢሉ አያፍሮም፣ትክክል፣አድቀን፣የማይለበሥ

  • @libonaminase4101
    @libonaminase4101 4 года назад

    30 shi hulunim new?

  • @meseretseifu3810
    @meseretseifu3810 5 лет назад

    Wow betame yamerale gene dehane aykateteme

  • @praisejerusalemchap6397
    @praisejerusalemchap6397 5 лет назад +2

    በገቢያ ኢትዮ ምን አይነት እብደት እንደገባች ነው ማይገባኝ

  • @mariammasareti2470
    @mariammasareti2470 5 лет назад +3

    ወይ ጉድ እረ አገሬ ወዲት እየሄደች ነው ጎበዝ ልብስ 30 ሺ ኦኦኦኦ ነው በአለም ላይ ይልተሰማ

  • @heropinto6035
    @heropinto6035 4 года назад

    very nice cloth i m 3 piece need

  • @መኖርጥሩ
    @መኖርጥሩ 3 года назад

    ቁጥራችሁን ላኩልኝ

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 4 года назад

    just interview not enough
    why don't ask including the prices from high, medium, to low. detal,

  • @fatumaseid7522
    @fatumaseid7522 5 лет назад +2

    😘እስኪ ግዙልኝ በሞቴ እህ ሀበሻ ቀሚስ ውስጤ ነው😘

  • @goldminilik7462
    @goldminilik7462 5 лет назад +15

    የሚገዛልኝ ካገኘሁ እርካሽ ነው።

  • @fm3helennegi408
    @fm3helennegi408 5 лет назад +3

    እግዚኦ አዞረኝ ዱሮ የቤት መሥሪያ ቦታ ይገዛ ነበር አረ በህግ ለነገሩ ህግ የለም ለካ በፈጣሪ ኢትዮ

  • @almazsetegngmilcom7222
    @almazsetegngmilcom7222 5 лет назад +5

    ቀልድኛ ናችው 30አንድቀን ተልብሱ ልሚጣል አንድ ልብሰ ከምገዛ 30'000, ፍሺን ፍሺን እልብሰበት አልው ያልው አይበርድው አሎ ደሀ በቃ ልብሰ ከማይልብሰበት ዘመን ድርሰን

  • @መሲነኝየላስቴዋሺቅርቅርእ

    እደው ኮሜታትሮች በጣም እኮ ነው ፈታ እምታደርጉኝ አቦ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ያገሬ ልጆች

  • @selamabraham7356
    @selamabraham7356 5 лет назад +1

    Ankan 30,000. 5000 enkan menalbat. ???? Ye D&G. Gucci ayedel terat yelelew be helena enkan atsertom

  • @wubitanderge1525
    @wubitanderge1525 4 года назад

    እንኳን 30 ሺ 10 ሽም አልገዛው ህዝብ እየተራበ ልብስ ሰላሳሽ ወይ አገሬ ።

  • @belayneshasechalwasechslw3857
    @belayneshasechalwasechslw3857 5 лет назад +1

    Koye enate 30 000 bairr 30 bairr honebachu ende gud ekonew wogenoch ::

  • @عبدالرحمنالمطيري-ط4ز

    ዋው

  • @ኢስላምነውህይወቴኢ
    @ኢስላምነውህይወቴኢ 5 лет назад +19

    ያድ ልብስ ዋጋ ስምት ሽብር ጉድ በል ወሎ ያመት ቀለብ ይሸምታልኮ

  • @heropinto6035
    @heropinto6035 4 года назад

    খুব সুন্দর

  • @zahrayousuf4675
    @zahrayousuf4675 5 лет назад +2

    አካበዳችሁት ባይለበስ ቢቀር ነቀላ ነውደ የያዛችሁት

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 5 лет назад

    የሀበሻ ቀሚስ ባድ መልኩ ህዝቡ እየወደደው እየለበሰነው ይህ ደስ ይላል ግን ሀብታም ብቻ እዲለብሰው አታድርጉ ደሀውስ ገዝቶ እዲለብስ አድርጉ እደ
    የሚፈቱሉት እኮ እነሡናቸው

  • @حياتيحياتي-ه2د
    @حياتيحياتي-ه2د 4 года назад +1

    ስንተየተራበ እያለ ለአንድልብስ ይሁሉ ዋጋ ይግርማል የኔ አሰሪ ስጦታ መቶላት ቆሻሻጣለችዉ

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 4 года назад

    እህቶቼ በሰደት ያላችሁ አይዟችሁ ነጋደ ዝም ብሎነዉ የሚያወሩት የሚቀንስም አለ ወደቦሊ ነዉ በጣም ወድ ቦታ መጋደ ባህል ሲመጣ በጣም ያሰወድዳሉ ለቢት ክራይ ሲሉነዉ በዙም ሀገራችን ያዛን ያህል ወድ አደለም ባይን ማየት ማመነዉ

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 5 лет назад

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የሃገር ልብስ እንግዛ ብንል እንደ አቅማችን አለ እኔ ደሞ ለሃገር ልብስ ያለኝ ፍቅር ልዩ ነው እባክሽ ያነጋገርሻቸውን የስልክ ቁጥራቸውን ልትነግሪን ትችያለሽ ሃገሬ ሳልገባ ደህና ደህና የሃገር ልብሶች ማሰራት እፈልጋለሁ ። በደንበኛ የሚሰራ ልብስ በጣም አሪፍ ነው ግን ዝም ብለን የምንገዛቸው ልብሶች ቢያምሩም ጥራት የላቸውም ቶሎ ከስፌቱ ይለቃል ይነጫጫል ስለዚህ ገንዘብ ማባከን ሆነብን

  • @lovely8751
    @lovely8751 5 лет назад

    Betam yasaznal tetekami sibeza mrt new woyis wagaw mewoded yalebet degmo beshemane atasabu yihe Hulu birr leleba enji leshemane ayidersm

  • @ggmeazayalewff1214
    @ggmeazayalewff1214 5 лет назад

    Gena bzu yasemenal hetyatachn!!!!

  • @samorayesus2172
    @samorayesus2172 5 лет назад

    Very grid

  • @mesafint44
    @mesafint44 5 лет назад +7

    አይ አንቺ እንደቆሎ ጓደኛሽ አፍዎርቅ ተክሌ የለበሰው ነው።አልሽ ?

  • @wudneshayele8614
    @wudneshayele8614 4 года назад

    አረረረረረረረረ አግዚአቢሔርን ፊሩት ወገኖቼ
    አንድ ልቢስ 30 ሽ ቢር ከገዘ ሌለስ ግን በጣም ያሰዝነለል

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊ-ጰ6ደ

    ማን ነው 30 ሽ አውጥቶ እሚገዛው ምን የምግስት ሠራተኛ ይችን 30 ሽ በስንት አመት መሰላችሁ የሚያጠራቅመው
    ነፃ ብሰጭኚ አላጠልቀው እሽ

  • @venatlove71
    @venatlove71 5 лет назад

    Sew edelebsewe ketefeleg betemetatae waga beshet teru new baye nene mekenyatume ashengulet laye teteletelo zemene kemekoter

  • @asfahawoldu6000
    @asfahawoldu6000 Год назад

    ወይ 30ሺ ለቤተቡ በሙሉ ነው ውዶችዬ😂😂

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 5 лет назад +1

    Esy enkuwan tewedede yehager habt wed sihon new desssssssss yemilew enkuwan ye hagerachenin yechaynan velo bewed engeza yele

  • @alexlolo1701
    @alexlolo1701 5 лет назад +3

    ኡኡኡኡኡረረረረረይይይይ
    ይቅርብኝ ያመትደመወዜን
    ወይኔድሀሰው ሞትን
    😢😢😢😢

  • @gwapomoto4215
    @gwapomoto4215 4 года назад

    Ara good falla 30 she birre baxami wudino shu hayida 🤭🤔😳😷😷😷

  • @mkkassirkassir2770
    @mkkassirkassir2770 4 года назад +1

    Ameeeeeenameeeeeeeenameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeenameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeenameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeniiiiiiiiiijjjjjjiiiiiiiiiiiiijoiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiooooooooiiiiiiiiiiijiiiiiiiiiioooiiiiiiiijjjjiioiiiiiameeeeen

  • @serenasereno4144
    @serenasereno4144 5 лет назад

    sera atiche endew 1000 birt sibza new deha babelabte yeshalla ayeni eyey alwetame egziooooooooo

  • @altayediribi9757
    @altayediribi9757 5 лет назад

    koy gin libsu ayamirim setiywanina sukun cemiro newu wagawu

  • @altayediribi9757
    @altayediribi9757 5 лет назад

    enante yeItyophan telatoch sewu betrabebet zemen atafrum yemayreba libsi bezhi waga siteshtu mechwunis lergiman yetftre tuled

  • @najata.medeya2225
    @najata.medeya2225 4 года назад

    Menawa balatafa asadasacha zana asadanagacha zana amatachubena Basalama nawa edama lachayana

  • @selina-ej5yg
    @selina-ej5yg 3 года назад

    ወይ ሰላሳሺ ምነው ወጣብዬ መሬት አልገዛም ሆሆ ጉድእኮነው

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 4 года назад

    በስመአብ ከወርቅ ነው የተስራው

  • @ሰሊናየናቴልጅ
    @ሰሊናየናቴልጅ 5 лет назад

    አታፍሩም ሰው የሌላ ሀገር ይመርጣል ትላላችሁ ቁርስ በልተን ምሳ አንደግም 30ሺህ አውጥቼ ልብስ ቻይና እድሜሽ ይርዘም ኑሪልኝ አንቺ ካለሽ ሁሌም ደስተኛ ነኝ።

  • @halima438
    @halima438 5 лет назад +1

    ውይ 30 ሽ እኔመቸም ሰላሳሽብር ልብስ ስለብሰው ቆዳየ ይገፈፋል ኤጭ ምናለ ባይወደድ ልብሶቸሁሉ የባህል ልብስ ይሆኑነበር ግንምንይደረጋል

  • @ከድጃትዮብ
    @ከድጃትዮብ 5 лет назад +1

    ወይኔ ድሆች አለቀልን በቃ ስጋ እንኴን ልንበላ እንዳናሸት ሆነ አንድ ዶሮ 450 ብር በግ ስንት ሊሆን ነው አንድ ልብስ 30000 ሽብር ጉድ ነው. እድሜ ለቡ ሀምሳ ከዚቹ ለብሸ እየቆጠብኩ እለብሳለሁ

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 4 года назад +1

    አይ ኦባማ እሱ ላገራችን ጥሩ ምሳሌ አደለም ትቶ የሔደው ብትቀይሩት ይሻላል ባገራችን ባንዱ ጥሩ ታሪክ ባለው ነገር ብትሰይሙት ይሻል ነበር የውጪ ነገር ትወዳላችሁ መቼም ።

  • @קסנשקסנש-פ9מ
    @קסנשקסנש-פ9מ 5 лет назад

    ስት ወገኔ ሚበላው አጦ ታሞ ሚታከምበት አጦ ስት ሚሰቃየ ወገን በርዳት ተቀምጦ እኔ እሄን ለብሽ ብወዛወዝ ከዱር ገብቶ ብቻን እደመሰጨብጨብ ነው ሚሆነው ብቻየን ከዱር ገብቸ ባጨበጭብ ድምፁ ለኔ ብቻ ነው ሚሰማው እሄም እደዛ ነው

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 4 года назад

    በበኩሌ ዉድ አይደለም ምክንያቱም አንድ ሱቅ ገብተን የማያስፈልገንን አግበስብሰን እስከ $300 ዳላር ከመክፈልየምወደውን የባህን ቀሚስ እስከ $500 ዳላርአከፍላለሁ ይህን ስል ግን ሌላ ልብስ አልገዛም የባህል ቀሚስ በጣም እወዳለሁ የልብስኳሊትም አውቃለሁ ከወደድኩት ለመክፈል ውድኃላ አልልም ጥራት ያለው ስራ ከሆነ እከፍላለሁ ደግሞም በደምብ እጠቀምበታለሁ ከተሳሳትኩ ይቅርታ:::

  • @vigidi8930
    @vigidi8930 5 лет назад

    ሆሆሆሆሆ ግን በወርቅ ነው የተሠራው ወይስ ካልማዝ ቢቀርስ አልለበስ ብሎ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 года назад

    በደንብ አላሳየሽም የሁሉንም እያሳየሽ ዋጋውን መናገር ነበረብሽ

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 4 года назад

    ለምን፣ቪክቶሪያ፣ተባለ

  • @elsabethangaw5366
    @elsabethangaw5366 5 лет назад

    endihe eyaregachihu new yagerachin libis endanilebs yemitaregut ergit yalew yilbes gen endakimu ligeza yemetewun emtasaku kehon man enate ga dirish yilal yaw chaina amesasilaw alechi ......wodesua hizubn tazorutalachihu .....sitewachihu degmo ayishetilinm hizibu yagerun mirit ayigezam tilalachihu ......

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እጃችሁ ይባርክ ፍጣሬ እንዲክ ስልስራችሁልን ግን እማይ በፍተልችው ጥጥ ስላስ እሺ ብር ስትይ ሽህም ነው ሆ ሆ!*

  • @Yodie19
    @Yodie19 5 лет назад

    Oh my God 😲😲😲 I love the last one!! Wow 😲

  • @jemilashow7669
    @jemilashow7669 5 лет назад +3

    ምነው በቃረበኝስ ሳው ህገረ ታንካረትች ሳርቼ 30ሺ አንደ ለበስ ለጋዘ ኡኡአ

  • @mulualemgudeta6843
    @mulualemgudeta6843 3 года назад

    Weyni habsha order lemadrg telegram face book contact adrguwat nat

  • @solomongebru6522
    @solomongebru6522 5 лет назад

    Medre ashkebach sent tarik yeseru abatochachen bager wust moltew eyalu Obama telalech enda echi achebchabi fesam

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 лет назад +1

    መልኩ ዲዛይኑ ሲ ያምር። ብጉር ቦርጪ ማዲያት ማጥፋት ለምፈልጉፎቶየን በመጫን እዩት

  • @ኸውለትሁሴይን
    @ኸውለትሁሴይን 5 лет назад +3

    ሀሀሀሀ አሻጉሊት ለብሶት እዳያልቅ ሀሀሀ አስወድዳችሁ እንተዛዘን እኒ ቢዛ ቢል 5000 አለበለዚያ እራቁቴን መሄዴ ነዉ

  • @adiamissac896
    @adiamissac896 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለጨርቅ ግድም የለኝ ......

  • @tayegugssa8319
    @tayegugssa8319 4 года назад

    መጀመሪያ መጠየቅ ያለብሽን በደንብ እወቂ

  • @abbysinai4641
    @abbysinai4641 5 лет назад

    What's the price???? The worst description

  • @sofiya9244
    @sofiya9244 4 года назад

    ደፋሮችአምስትሽ አልገዛም አንኳን 30ሺ

  • @sadakasaw8054
    @sadakasaw8054 4 года назад

    እኔ ጥበብ አልወድም ሁሉ መሥቀል ያበሻ ልብሥ የክርሥቲያን ብቻ እንዴሆነ ነው እምታሠሩት ድሮም በርካሹ አልገዛ እንኩዋን 30 ሺ ለናቶች እና ለሚወድት ሥትሉ ዋጋውን ቀንሡላቼው

  • @saglafilmproduction9799
    @saglafilmproduction9799 5 лет назад +1

    magbat rasu yasferal

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 5 лет назад

    ምንም ካገር ልብስ ጋር አይመጥንም አጠያየቅሽም መልሳቸውም አያረካም!
    ባህልንና ልብስን ለማስተዋወቅ በቂ አይደለሽም! በዛላይ ጥራዝ ነጠቅ እንግሊዘኛ የምትቀላቅይው በጣም ይደብራል ያሳፍራል!! በሃገርኛው ካልሆነ በእንግሊዘኛው ተጠቀሚ ዝብለሽ አታደበላልቂ በፍፁም ለባህል ስራ በቂ አይደለሽም።

  • @فوزية-ص1ز
    @فوزية-ص1ز 5 лет назад +3

    እረ እኔ 3 ብርም አልገዛም እንካን 30 ሽ ብር

  • @seafnaf7376
    @seafnaf7376 5 лет назад

    It's okay to spend 30 thousands that's not a problem but I only can wear it holiday time . I think 10 thousand is good enough. Just saying!!we don't have to spend holl bunch of money just because it's cultural.

  • @ዝነሽላሳብየቅድስትኬዳነም

    ወይና ባ ለ 30000 ,ሺብሮ ለስርጌ ብለብስ ምነው እግዚአብሔር ቤፈቅድ ሲያምር