"የብሄራዊ ቡድንን አሰላለፍ ሳናሳውቅ... ውይ ናይጄሪያ አገባ ትባላለህ" 🤣🤣 //የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 Ep 07

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
    The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite that airs every Tuesday and Friday, filled with jokes you can't get enough of.
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #yebetseb_chewata
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 37

  • @SuzanBailey-eg5jz
    @SuzanBailey-eg5jz 3 месяца назад +14

    አይ ነፂዬ የድሃ አባት❤❤❤ ስወድህ እኮ ወንድሜ❤ የምልክት ጥያቄው እንዲያገኙ የማታደርገው ጥረት የለም። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እስከነ መላው ቤተሰቦችህ ወንድሜ

  • @Fedilaside-q6m
    @Fedilaside-q6m 3 месяца назад +13

    አህለን ወሣህለን የዉቢቷ ቡታጀራ ጀግኖች መብሩክ ማሻዓላህ

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 3 месяца назад +2

    ነፂ እንዲያገኙ የምታደርገው ጥረት እውነት ትለያለክ እነሱ ከሚያገኙት በላይ ያንተ ደስታ ይለያል ቅንነትክ አሚን አንተንም ክፉ አይንካክ ነፂ🥰🥰🥰🥰

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂 ኸረ ተው አንተ ልጅ ጭራሽ የሽፍታ ከተማ ሆሆ ጉድ በል ኦሮሞ
    እሺ ቡታ ሽፍታ ነው
    ጂራ አለ ነው
    ግን ቡታጂራ 😂😂😂ግን የጉራጌኛ ቋንቋ መስሎኝ ነበረ ማረቆ ወልቂጤ ስልጥ ቸኣ እንድብር ....😂😂😂ምንኛ ይሆን

  • @Rahma.MuhammadMuhammad
    @Rahma.MuhammadMuhammad 3 месяца назад +3

    እንኮን ደስ አላቹሁ የቡትዬ ልጆች

  • @laugh7973
    @laugh7973 3 месяца назад

    "ቡታ ጅራ?" ወይም "ቡታን ጅራ?" የኦሮምኛ ቃል ከሆነ "ቡታ" ወይም "ቡታን" ማለት "ነጣቂ" ወይም "ዘራፊ" ማለት ሲሆን "ጅራ?" ማለት "አለ?" ማለት ነው እንጂ ልጁ እንዳለው "ቡታ" ማለት የሰው ሥም አይመስለኝም።

  • @Fedilaside-q6m
    @Fedilaside-q6m 3 месяца назад +2

    ጉታዠረ ከሚለዉ ቃል ነዉ የመጣዉ ይህ የመሥቃንኛ ቋንቋ ሢሆን ትርጉሙ ደሞ ጉድ ታያለህ ማለት ነዉ

  • @HayatQx
    @HayatQx Месяц назад

    ነፂ ያለህ ፈላጎትእዲያገኙ ደስስትል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaronTeddy-n7g
    @SaronTeddy-n7g 3 месяца назад +1

    Nesti habeshan version Steve Harvey 🥰

  • @macksyou3743
    @macksyou3743 3 месяца назад +1

    የኤርትራ ሰራዊት ቅኔው ወድጄዋሎ ነፂ😂

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 3 месяца назад

    Netsi ልዩ ችሎታ እኮ ነው ያለክ

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 3 месяца назад

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደ ነጺ ቅን ሁኑ

  • @Fedilaside-q6m
    @Fedilaside-q6m 3 месяца назад +1

    ቆጮ በክትፎ አይቤ ነዉ የምንጋብዝህ ቆጮ ይጋገራል እንጂ አይጠበሥም ይጠበሥ ተመቸኝ ክክክ

  • @mikemekuria1738
    @mikemekuria1738 3 месяца назад

    ትመቺኛለሸ ነጺ

  • @Hager123-u9p
    @Hager123-u9p 3 месяца назад

    ነፂ ከምር ምርጥ ሰው የድሃ አባት ነህ ኢቢኤስ ሊኮራበት ይገባል

  • @AbdulHabib-c7x
    @AbdulHabib-c7x 3 месяца назад

    Waw meshalah Eritreawi

  • @Bereketbogale-yy5wh
    @Bereketbogale-yy5wh 3 месяца назад

    ነፂዋ ድንቅ

  • @habtu44
    @habtu44 3 месяца назад

    Netsee yesaaq menche yimech

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 3 месяца назад

    ዊይ ናይጄሪያ አገባ😂😂😂 ተመችኛለሽ😂😂😂😂 አይ ነፂ 😂😂😂 አሚን አንተንም ክፉ አይንካክ🥰🥰🥰🥰

  • @solomongebru5043
    @solomongebru5043 3 месяца назад

    እቱ ውድብ ክግምግም ለይኽእል ታይ ኾይኑ ? ፓሊስ ድማ ብናባዕሉ ይቕፅል :: አብዙ ለለናዮ ናይ crisis ግዜ ገምጊሙ ለየፅረየስ መን የፅርዮ ? አብ ወረቐት ለሎ ለይኾነስ ወድዓዊ ጸገምና ለለናዮ ፀገም ልፈትሕ አምፅኡ

    • @SuzanBailey-eg5jz
      @SuzanBailey-eg5jz 3 месяца назад

      ስለምንድነው የምታወራው ውዴ????

  • @SitiYassin
    @SitiYassin 3 месяца назад

    አጎቴነው ሚመስለኝ

  • @ZdZd-xv9pf
    @ZdZd-xv9pf 3 месяца назад +2

    እንኳን ደስ አላቹ ቡቲዎች

  • @dhdhsbsbsb3558
    @dhdhsbsbsb3558 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @ዋነብሴ-በ2ተ
    @ዋነብሴ-በ2ተ 3 месяца назад

    እንካን ደስ አላቹ ቡታጀሮች❤❤❤😂😂😂

  • @ምስባህአህማድ
    @ምስባህአህማድ 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 3 месяца назад

    እነገራቸው ነው ነጻነት

  • @Fedilaside-q6m
    @Fedilaside-q6m 3 месяца назад

    አረ ኤፍሬም ታሪኩ ቀየርከዉ ወየዉ

  • @Muredta
    @Muredta 3 месяца назад

    ክትፎዬ የጉራጌ ብቻ ነው

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 3 месяца назад

    ይቅናችሁ

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 3 месяца назад

    አህለን

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 3 месяца назад

    Butawechi 🎉🎉🎉🎉❤

  • @munaahmed5876
    @munaahmed5876 3 месяца назад

    እንኳን ደስ አላቹ

  • @SadikHussain-xj2yi
    @SadikHussain-xj2yi 3 месяца назад

    Waw mashaalah

  • @hihdiyifhduf1122
    @hihdiyifhduf1122 3 месяца назад

    buta jira malt telfa ale malt nw

  • @MohamidMohamid-z7o
    @MohamidMohamid-z7o 3 месяца назад

    nice

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari7409 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉