Salvation- መዳን Justification ድነናል( Saved from the penalty of sin) ⬅️Past Romans 3:21-26 ⏬️ Sanctification እየዳንን ነው (Saved from the power of sin) Present 2 Peter 3:17-18 ⏬️ Glorification እንድናለን( Saved from the presence of sin) ➡️Future 1 Corinthians 15:51-54 Romans 8:18
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
ቃለ ህይወት ያሰማልንመምህራችን
Amen qale hiwet yesmealna memhrna dyakon yregal.ab libna yehdro amlak
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
Salvation- መዳን
Justification ድነናል( Saved from the penalty of sin) ⬅️Past
Romans 3:21-26
⏬️
Sanctification እየዳንን ነው (Saved from the power of sin) Present
2 Peter 3:17-18
⏬️
Glorification እንድናለን( Saved from the presence of sin) ➡️Future
1 Corinthians 15:51-54
Romans 8:18
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን ዲያቆን ያርጋል አበጋዝ ፀጋውን ያብዛልህበእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።ድንቅ ነው ።
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
አሜንአሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
So deep love it !!!!
ሐዋርያት 10 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁴ ጴጥሮስ ይህን እየተናገረ ሳለ፣ ቃሉን በሰሙት ሁሉ ላይ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው።
⁴⁵ ከጴጥሮስ ጋር የመጡት፣ ከተገረዙት ወገን የሆኑት አማኞች፣ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ በአሕዛብም ላይ ደግሞ መፍሰሱን ሲያዩ ተገረሙ፤
⁴⁶ ይኸውም በልሳን ሲናገሩና እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ ስለ ሰሟቸው ነው። በዚያ ጊዜ ጴጥሮስ እንዲህ አለ፤
⁴⁷ “እነዚህ ሰዎች እንደ እኛ መንፈስ ቅዱስን ስለ ተቀበሉ፣ እንግዲህ በውሃ እንዳይጠመቁ የሚከለክላቸው ማን ነው?”
⁴⁸ ስለዚህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንዲጠመቁ አዘዛቸው። ከዚህ በኋላ፣ ጴጥሮስ ጥቂት ቀን ከእነርሱ ጋር እንዲቀመጥ ለመኑት።
ቃለ ህይወት ያሰማልን