ጀግና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии •

  • @samirumar402
    @samirumar402 5 дней назад

    ሰላም ጤናይስጥል የምውድሽ እንኳን ደህናመጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ እንኳንስ ደህና መጣሽ አሪፍቆይታነበር🎉🎉❤❤

  • @Sofiya45-fk7oy
    @Sofiya45-fk7oy 5 дней назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመት ዉላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንካን ሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ያብዛልን ❤❤❤

  • @SeadaYasin-nw6tr826
    @SeadaYasin-nw6tr826 5 дней назад

    ሰላም ሰላም መርሀባ እህት እንካንደህናመጣሽ አሪፍቆይታነበር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ባለሽበት ስላምሽ ይብዛልኝውዴ በርችልኝ አይየኛነገር ማቆሚያየለለው

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትዝ ይበልልኝ እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን በጣም አፍሪ ቆይታ ነው ያሳለፍነው እናመሰግናለን በርች እና በጣም ያሳዝናል ይከብዳል ብቻ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን በያለንበት 🎉🎉🎉❤❤

  • @አሚናትገጠሬዋ
    @አሚናትገጠሬዋ 5 дней назад

    ፈጣሪ እደሜና ጤና ለቶቻችን ፈጣሪ ይጠብቀን ያርርብበራሕመትሕ ወቶከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ያጅምአ መልኪም የሥራ እደልፈጣሪ ይጠብቀን ወቶከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን🎉🎉🎉🎉

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 5 дней назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እህታቺን ጀግና እናት ናት አላህ እድሜና ጤና ለእናቶቺ❤❤

  • @siham_tube2024
    @siham_tube2024 5 дней назад

    አልህምዲሊላህ እኳንም በስም መጣሽ እህታችን በሰላም አገራችንን ስላም ያርግልን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @tube1801
    @tube1801 5 дней назад

    ሰላም ሰላም እኩንሰላም ሰላም መጣሺ የኔ ውድ አይዝወሽ ብርችልኝ ውድ ያገሬልጃች በያላችሁበት ሰላማችሁይቡዛ ሰላምላገረችን

  • @HayatFamily-n7h
    @HayatFamily-n7h 4 дня назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላም እሺ የብዛት የኢትዮጵያ እናቶች እኮ እንቁ እጅግ እንቁ ናቸው አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን በአንዳንድ ባለጌ እናቶችም እንደዚህ የሚሰደቡ አይደለም ብዙዎች ቀን እና ለልጆቻቸው ነፍሳቼውን አሳልፈው የሚሰጡ ናቸው

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 4 дня назад

    ወይ ዘድሮ አቤት መጃጃል ትግስቱን ስጠኝ
    አለች የብሡን እደዛ የምወደዉና የምሳሳሳሁለት
    ልጂ እደዚህ የነጭ አምላኪ ባለጌ ነዉ ቱ

  • @Sara-lh6dc
    @Sara-lh6dc 5 дней назад

    Jagina inate🎉🎉❤😢

  •  5 дней назад

    ሠላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለዚህ ቤት እንዴት አላቹህ ሰነበታቹህ ከረማቹህ አሜንንን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን በያለንበት ሁኔታ ሁሉ የእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም ከሁላቸን ጋር ይሁንን አሜንንንንን አሜንንን አሜንንንን እግዚአብሔር ለሀገራቸን ሰላሙን ለህዝባቸን ፍቅር አንድነቱን ያምጣልንንን አሜንን አሜንን አሜንንን

  • @WelansaHailu
    @WelansaHailu 5 дней назад

    Egezeyabher imesegen des belognal

  • @ሰአዳገጠሬዋ
    @ሰአዳገጠሬዋ 3 дня назад

    ሰላምሰላምሰላምሰላምሰላምሰላምሰላምሰላምሰላምሰላምሰላምእኳንበሰለምመጠሸአረፍቆይታነበረንበረችአገረችንንሰላምየደረገለን