Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላሙን ያምጣልን ሸክሙን ከወገናችን ላይ ያቅልልን 🥲
አሜን በቃ ይበለን🙏🥺
አሚን የኔ መልካም ሠትመቸኝ እኮ የለለለ ነው
አሚንን
🙏🙏🙏
አሚን
ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😢😢😢😢❤💛💚🙏
😭
👍😭
ሰላሙን ያውርድልን
አሹካ ስት ገባ ዶላር ምናለ ዶላር ቀንሶ ሀገራችን ኑሮ በቀነሰ🤔🤔🤔🙈🙈🙈🙈🙈
Tikikil 💯
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በቅንነት ደምሩኝ 🥰
ትክክል
ናላችን ዞሮአል የኢትዮጵያ ኑሮ በቀን በቀን ነው ሚጨምረው ሥራ በጣም ቀዝቅዟል ፈጣሪ በቸርነቱ ነው የሚያኖረን በተለይ በቤት ኪራይ የሚኖሩ በጣም ያሣዝናሉ አከራዩች እባካችሁ በየ ግዜው አትጨምሩ
አከራይ ኑሮ ሲወደድ አከራይ ላይ ይጨምራል መንግስት የኑሮ ካልተቆጣጠረ ያልቅልናል
ምን ይክፈሉ ብለው ነው የሚጨምሩት በዚህ ጊዜ አቤቱ ጌታ ሆይ ታረቀን ልብ ስጠን
ቤሩት መላ ቅጧ ጠፍቷል 2.የነበረው ዛሬ በዓመት ውስጥ 23 ገብቷል ህዝቡ ሀገሩን እየለቀቀ ወደ አውሮፓ እየተሰደዱ ነው ዓለም ሁሉ ጦዛለች ፈጣሪ እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ ይጎብኘን🙏😢
አወ ውዴ ኢትዮፕያ ብቻ አይደለችም ምድሪቱ ናት የተናወጠችው እንደው ፈጣሪ ይዘንልንጅ።
አሜን ፫
አሁን በነሱ ስንት ገባ ውዷ
አሁን ስንት ገባ በነሱ
ልክ ነህ 👍
የድንግል ማርያም ልጅ ምህርቱ ይላክልን🙏አሹካ እናመሰግናለን በረታ🙏
ወይኔ ኑሮ እሳት ሆነ እግዚአብሔር ሆይ መልካሙን ጊዜ አምጣልን 💚💛❤ ጌታ ሆይ 😭
አሜን ሰላም ይስጠን በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ 🥰
አጥግቦ በረከቱን አውርዶ ያኑርልን ገሬን ሰው አምስቱን አሳ ያበዛ በየቤቱ በረከት አብዛ ተመሥገን የባሠ አታምጣ
አሜን እዉነትነዉ
እኔ ያሳሰበኝ የሀገር ጉዳይ ነው😭😭😭😭
እውነት ምንም ደስ ሊለን አይችልም ዶላር ሲጨምር የኑሮ ቀውስ ችግር ነው የሚሆነው ስንት እናት ወንድም እህቶች አባቶች አሉን የቀን ስራ ሰርተው ቤተሰብ የሚያስተዳድር ወገኖቼ ዶላር ሲጨምር ደስ ሊላችሁ አይገባም
ትክክል ኑሮው አገራችን ተወዳል
አሹ አንተ እኔ መግለጽ እፈልግ የነበረውን ነገር ስላካፈልከን ምስጋናየ ከልብ ነው።ብዙዎቻችን በነጭ ሀገር ላይ ቁጭ ብለን ስላለፈልን ደሃው ወገናችን ላይ የምንቀልደው እስከመቼ ነው? ሁሌም ልናስብበት ይገባል! ቤተሰብም ለወገን እንጅ ለገንዘብ እንዳይስገበገቡ ማለማመድ አለብን።በልቶ ማደር የማይችለው መሄጃ ያጣው ወገኔ የሚቸገረው በእኛ ውጭ ባለን አዋቂ ነን ባይ እንከፎች ነው።ይህንን ነገር ደግመህ ደጋግመህ ልታወራበት ይገባል።ከልብ አክባሪህ ነኝ።
ፉትህ ፉትህ ፉትህፉትህ ፉትህ ለወሎ ህዝብ ጦርነት እራሀብ😢😢😢😢😢😢😢😢 ፉትህ ለአማራ
😀😀😀😀...... ምን ሆኑ?
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቢጨምር ወይ ቢቀንስ ምንም ዋጋ የለውም ህዝባችንን ሰላም ያርግልን ዞሮ መግቢያችን እናት ሀገራችን አሹዬ ሰላምና ጤና ይስጥህ
ኦ ማይጋድ አሹካ የምርጦች ምርጫ 400k እንኳን ደስ አለህ
እናመስግናለን አሹ ለአገራችን ስላም ይስጠን
እግዚያቢሔር አምላክ ወደቀደመዉ ማንነታችን ይመልሰን 🥲🥲🥲
Be remitly ye telak be hulum bank mawetate yechlalu? More information Ashruka.
እንኩዋን ደህና መጣህ አሽሩካ
ፍትፈታ እንካን ደና መጣህ የኑሮ ውድነት ሀገራችን ድሀ የማይኖባት ሆናለች
ሀገሩን የሚወድ ገንዘብ ሲልክ በህጋዊ ሀገሪቷን ከድህነት ከኑሮ ውድነት የድናልእና please🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትክክል ነው ምንዛር ዝቅ ቢል ጡር ነበር አገራችን ኑሮ ወድነት ወላሂ ያሳስባል
በጣም ከባድ ነዉ የጭካኔ ጥግ የመቢራት የምን እያሉ የባሴ ቤት ክራይ ጭማር ኤሬ ወዬዉ ያማል ፈጣር ምህርቱን ይላክልን እንጅ😢😢😢😢😢
አሜን በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው 😍
አሹ የምርጦች ምርጫ እናመሰግናለን ባርሜጣዋ አርፋ ከርማ ነበር ክክክክክ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ሰላም ጤና ፍቅር ይስጠን ሰላም ለሀገራችን
Kkkkkkk
እረ አገራችን ሰላም በሆነ ያረብ አሹየ ኑሮውማ ቀውጧል
እረፍት ተመችቶሀል. አሽሩካ የምርጦች ምርጫ በል አትጥፋ
አግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስብልን ምህርቱን ያምጣልን
የሀገራችን ሰላም እደኔ የናፈቀው ማነው አምላኬ ሆይ ሰላም አውርድልን
ደምሪኝ
አወ ትክክል ነህ አሹየ ሠላሙን ያምጣልን ሸክሙን ያቅልልን
ስለዩሮ ምን አገባን ሶዬ
Bereketun Allah yamtaw Dua argu enitesaseb eniredada.
ከሁሉም በፊት ያገረ ሠላም ነወ ያመሣሠበኝ እሥኪ ዱአ ላይ እንበረታ
ይከብዳል ኑሮው
Lekk nek gen man. Yitagabral awo yasaznalu miskinoch yewuci erdata yelelachaw yala zait new mibalutko aktwachaw😭😭😭
Ashuye ya mache naw fatar hagerachin salam yargiln
አይ ቤሩት አላህ ለድሆች ውነት እደት እደሚያሳዝኖ ምንም መጥፎ እዳለ ጥሩም አለ እደሰውኛ ያሳዝናል አገራችን ለመግባት ግራ ነው የገባኝ አላህ ይድረስልን ያረብ
ውዶቼ ሳኡዱ ሪያድ ስንት ነው ሀዋላ በዛ ያለ ብር የላካችሁ ንገሩኝ መላክ ፈልጌ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለኢትጽያ ልጆች ይሁን ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች
1000 እሪያል 15000ሼ በኢትዮጵያ
@@ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ በ 65 ማለት ነው
@@ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ አሁን የሚልኩ አሉ እንዴዴ እህትትት
@@fatumaahmed8338 እህት ባሁን ሳአት ፈረተዋል አልክም ይላሉ አንዳዶች የምታምኝው ካለ እሺ ካሉሽላኪ ምክንያቱም ሀዋላ በጣም ጨምሮዋል
@@ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ አዎን እህት ያስፈራል አልክምብለዉኛል ሁሉም በባንክ ቢልክ እኮ ለሀገራችንም ጥቅም ነበረዉ አላህ ሀገራችንንን ሠላም ያምጣልንንን
Ashuye Enpwane dena metaki fetari bekachu yebalen ❤❤❤💔💔💔😭😭🙏
ጨው እራሧ ትላለህደ ዋናዋ እደውም እሡነው የማሥፈልገው ብቻፈጣሪ ይርዳንጅ
ቢጨምር ምን ዋጋ አለው ምንግዛውም ይእጨመር ነው ታዳ ምን አስድስተ
*አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ንፁሀኑ ህዝብ አለቀ የሰዉ ሂወት ረከሰ ሚሰማዉ ሁሉ ባልተፈጠርኩ ያስብላል 😢😢*
🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹 betma ayzazinali Ethiopia lazalami nuri 😭😭😭😭
አሹካ እንኳን ደህና መጣህልን
ሰላም አሽሩካ የገንዘብ መላክያ አፕለክሽን Remitly ያልከው አፕሊክሽን ፈልጌ አጣወት የለም ማለቴ አንተ ከስር የለጠፍከው አይነት የፖሌክሽኑ አይነት የለም
ሳውዲ ሪያል ስንት ገባ በብላክ?
ምን ዋጋ አለው ለወንድምህ እኮ ብዙ ብታሽረዉም 3 እጥፍ ሆኖበታል ወጪው እንደ የመን ብር ሸ ክሙ ነ ው ምተርፈው ብሆንም ግን እግዛብሄር ነው ምያኖረው ብቻ የመኖር መብት እንድኖራቸው ወንበዴው መንግስት ቦታ ይልቀቅ በቅንነት ለሚያስተዳድሩት !
ዱባይ ያላችሁ ስንት ነው ንገሩኝ እኛ እኮ ሀገርቤት ንሮ ቢቀንስ በባንክ እንልክ ነበር እፍፍፍፍፍ ሀገሬ
11 ብረ በባክ
@@soudasouda2887 በብላክ ማርኬትሳ?
እውነት ትክክል ሀገሩን የሚወድ ዜጋ በባክ ይላክ በጣም ኑሮው ይሰተካከላል ሁሉም ብላክ ማረኬት መላክ መቆም አለበት አሁን መግስት ቁጥጥረ ሊደረግ ነው እየተባለ ነው ሀዎላ ህገወጥ ሰለሆነ ሰው ፍረታል ለመላክ የመግስት ውሳኔ አሪፍ ነው
ኑሮ የሚቀንሰው በህጋዊ ሰንልክ ነው
Baxam adanke nombare
ይሄ የጦርነት ውጤት ነው
በስንቱ ትቀጣ ይህቺ ሀገር መድሀኒያለም ይድረስላት
ያልጨመረየለም ሁሉም እጥፍነው የጨመረው አላህ ይድረስልን
ኢትዮጵያ ሀገሬ እያልን የምንሰክሰው ነገር ይገርመኛል 🙄 ዶላር ጨመረ ሲባል ተሯሩጠን🏃♀️ እኮ የምንልከው እኮ ነን ሀገሬ💚💛❤ የምንለው $. ሲጨምር ኢትዮጵያ ያሉት ቤተሰቦቻችን እና ወገኖቻችን የኑሮ ጫናው እንደሚደፋቸው አታውቁምንህ? ጉራ ብቻ ሁላችንም ራስ ወዳድ ነን 🙄💚💛❤
ሬሜት እንዴት ነው ሚሰራው???
ነጋደ ብቻ ኣይደለም ስንት ሰው ነው ከትግራይ ሸሽቶ ኣዲስኣበባ ተጨፍልቆያለው ዘንድሮ ፓለትኮኖች ልብ ልያድርጉ ይገባል!?!
እንኳን ደህና መጣህ አሹየ
ኢትዮጵያ ውስጥ በምግብ ነክ ነገሮች ላይ ያለው ችግር ነጋዴው እና ተጠቃሚው አለመመጣጠን ነው ምርቱ ተጠቃሚው ጋር እስከሚደርስ አቤት🙄🙄 ያሉት የደላሎች መሀት🙆♀️ ስትገዛ ለዚህ ሁሉ ያወጣውን አስቦ ነው ሚሸጥልህ የሚመለከተው አካል መሀል ላይ ላሉ ደላሎች መላ ይፍጠር ባይ ነኝ የግል አስተያየት 🤷♀️በተረፈ ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ💚💛❤🙏
Ashuruka please help me ????l can't find the app
ወይ ጉድ ድሀ መኖር አይችልም ማለት ነው ዶራል በጨመረ ቁጥር የገበያው መጨመር አስቸገረን
ባልፎ ሳምንት 71 ዶላር ልካያለው አሁን እንዳዉ ይሻላል ቀናሱዋል ኤግዚያብሔር ይመስገን
እጅሽን ለፖሊስ ስጭ
What about south Africa
ውይ ዶላር ጨምራል ያስፈራል ቤሩቶች ዶላር 62/63ገብታል
በእጅ ይዞ መግባት ይቺላል እንዴ ምታቁት ካላቺሁ ሹክ ባሉኝ እስክ
@@martyeemartyer2491 አወ እስከ አንድ ሽ ፍተሻ አለ
እንካን ደና መጣህ ❤❤
ሙኒክ መተህ ሳታየን ተመለስክ አሹ🛑🛑🛑🛑🛑
Selam endet nachehu betseboch endemer
በጣም ያሳዝናል ወደፊት ልክ ሌላ ሀገሮች እንደሆነው የሀገራችን ገንዘብ ሊወድቅ ነው በዚህ ከቀጠለ የኑሮው ሁኔታ አሳሳቢ ነው ።ያሁሉ በኩንታል በኩንታል የተያዘ የዶላር መአት የት ገባ የዶላር እጥረቱን ያስተካክላል ተብሎ ነበር ።ድራሹ ጠፋ መንግስት በገበያው ላይ ምንም አይነት ጣልቃ አይገባም ከዜና ባለፈ ሁሉም ነገር ልቅ ሁኖአል ።እግዚአብሔር ሠላሙን ያምጣልን 🙏
ከ ፈጠሪ በተች ከ መንግሰት ነዉ ኑሮ ዉዲ ነት ኤክ ሰፖሪዲ ወደ ዉጪ መደረግ ህዝብ በልቶ ሰይ ጠግብ ሚን የሚሉት ነዉ
ሳውድወች ሰት ነው ነገሩኝ በአላህ
Thanks Ashruka
UAE ዱባይ ስንት ገባ
Egzibher yimsegn selam lhulachen 💚💛❤🤲💔😭
አምላክ ምህረቱን ይላክልን በቅንነት ደምሪኝ መልካምነት ለራስ ነው 😍
መንግስትና ባለሀብት ገበሬውን መርዳትና አንዳንድ ነገሮችን ማቅርብ አለበት ገበሬውም ለውጥ ይፈልጋል የልፍታቸውን ያህል ጥቅም አያገኙም ስለዚህ ወርደው የገበሬውን ችግሩን ተርድተው እድሰራ ማንቀሳቀስ በየጊዜው ኑሮ ተወደደ ማለት ጥቅም የለውም
ewnta new egzbiher kangara yahuna selam la ethiopia 🇪🇹 ♥ matasasa madagagefa alebana makenatuma yalanbeta huneta ahuna yalatergaga new salazha huluma yedarshawana alafinta maweta yasefalga egzbiher yamalkatana mertuna yekartawena yelakalana 🤲🤲🤲🤲
አገራችን ስላም ያድርግልን
አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።
Enquan be selam temeleseke Ashrukaye
Egziyabhar Ethiopian yebarekln
አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ
ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል 😭😭🇪🇹♥️
አላህ ሆይ መልካሙን ነገር አሰማን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው 🥰
በጣም ያሳዝናል
ፈጣሪን በማክበር ከሚለዉ ይልቅ በመፍራት በሚል ቢታረም ።
አሹካ የኔ መልካም ሰው በርታልኝ ከቻልክ ብቅ ብለህ አበረታታኝ እሮም መቸ ነው ብቅ የምትለው እንፈልግሀለን አሹካየ
በሀዋላ ስንት ነው ዶላር
የኩዌት ዳናር ስንት ነው ያሳሰበኝ የሀገረችን ጦሮነት ነው እኔስ በጣም እያሰሰበኝ ነውየኢትዮጵያ ነገር ፈጣሪ ምረቱን ያወርድልን
ቤተሰብ እንሁን እህቴ
የንሮ ዉድነቱስ የተለመደ ነዉ ህዝባችን ሰላሙን አጣ እንጂ
አወ ሠላም ይበልጣል 👍
እርአላህያውርድልንይ
የዘይት እና የወርቅ ዋጋ እኩል ነው
እኔማ የሚያሳዝኑኝ አገርቤት ላሉት ነው እረ ለደሀው እዝባችን ነው እንዴት ይኖሩታል 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
በጠም የዘዝነል ያራብ አለሂ ይድራስለቻው ሀገራችንም ሰለም ያርግልን
One love 💚💛❤💚💛❤💚💛
አሹሩካ ተመለስክ እንዴ ወደ ቤትህ
እንኳን፡ በሠላም፡ተመለስክ
እንኳን ደና መጣክ አሹካ ❤
በቅንነት ደምሪኝ እማ 😘
Betammmmmmmmmm nw meyasazenew sew eymote nw er mn yeshalal wogenochi band ken 300-400 sewoch tegelewal 8000 sew Hager leko eywotan nw ebakachehu mn yeshalal eni chenkognal
ዱባይ በጥቁር ከገበያ 16.50 ነው አንዱ ድራም
ጨውም ተወዳለች አጃኢብ
Selam አሽሩካዬ እንዴት ነህ 2 ግዜ ሰብስክራይብ አድርጌህ ሁሉቱም ጠፍብኝ አሁን አዲስ ስልክ ገዝቼ ፈልጌህ ስገባ 399 ሰብስክራይብ አየሁ በጣም ደስ አለኝ ግን ምን እንደተሸወድኩ ልንገርህ አሁን ለ3ተኛ ግዜ ቤተሰብህ ስሆን 400 የምትገባ መስሎኝ ለካ እኔ እንደጓጓሁት አይደለም በቅርቡ ትሞላለህ ብዬ አምናለሁ ብታነበው እና ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል።
ከሁሉ በላይ ከሀገር ውጪ ያለን🇪🇹 ወንድሞቼ እና እህቶቼ $$$ ገንዘብ ስንልክ ህጋዊ በሆነ መልኩ በመላክ መንግስትና ወገኖቻችንን እንጥቀም። ብላክ ማርኬት አደጋው የከፋ ነው !!!! ጥቅሙ ለስግብግብ ነጋዴዎች ነው!!!😡😢🙌🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ህዝቧን ይባርክ 🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኪኪኪ,አሹካ,በአሁንስአት,እኮንሊሰጡ,ካለህምይገሉሀል,ዋሽሁእዲ😭
ሠላም አሹ እኳን ደህና መጣህ 🖐
የመንግስት ጥፋት ነው ከመጀመሪያሁኑ ቢቆጣጠር ይሄ ሁሉ አይመጣም ነበር
ሰላሙን ያምጣልን ሸክሙን ከወገናችን ላይ ያቅልልን 🥲
አሜን በቃ ይበለን🙏🥺
አሚን የኔ መልካም ሠትመቸኝ እኮ የለለለ ነው
አሚንን
🙏🙏🙏
አሚን
ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😢😢😢😢❤💛💚🙏
😭
👍😭
ሰላሙን ያውርድልን
አሹካ ስት ገባ ዶላር ምናለ ዶላር ቀንሶ ሀገራችን ኑሮ በቀነሰ🤔🤔🤔🙈🙈🙈🙈🙈
Tikikil 💯
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በቅንነት ደምሩኝ 🥰
ትክክል
ናላችን ዞሮአል የኢትዮጵያ ኑሮ በቀን በቀን ነው ሚጨምረው ሥራ በጣም ቀዝቅዟል ፈጣሪ በቸርነቱ ነው የሚያኖረን በተለይ በቤት ኪራይ የሚኖሩ በጣም ያሣዝናሉ አከራዩች እባካችሁ በየ ግዜው አትጨምሩ
አከራይ ኑሮ ሲወደድ አከራይ ላይ ይጨምራል መንግስት የኑሮ ካልተቆጣጠረ ያልቅልናል
ምን ይክፈሉ ብለው ነው የሚጨምሩት በዚህ ጊዜ
አቤቱ ጌታ ሆይ ታረቀን ልብ ስጠን
ቤሩት መላ ቅጧ ጠፍቷል 2.የነበረው ዛሬ በዓመት ውስጥ 23 ገብቷል ህዝቡ ሀገሩን እየለቀቀ ወደ አውሮፓ እየተሰደዱ ነው ዓለም ሁሉ ጦዛለች ፈጣሪ እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ ይጎብኘን🙏😢
አወ ውዴ ኢትዮፕያ ብቻ አይደለችም
ምድሪቱ ናት የተናወጠችው እንደው ፈጣሪ ይዘንልንጅ።
አሜን ፫
አሁን በነሱ ስንት ገባ ውዷ
አሁን ስንት ገባ በነሱ
ልክ ነህ 👍
የድንግል ማርያም ልጅ ምህርቱ ይላክልን🙏አሹካ እናመሰግናለን በረታ🙏
ወይኔ ኑሮ እሳት ሆነ እግዚአብሔር ሆይ መልካሙን ጊዜ አምጣልን 💚💛❤ ጌታ ሆይ 😭
አሜን ሰላም ይስጠን በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ 🥰
አጥግቦ በረከቱን አውርዶ ያኑርልን ገሬን ሰው አምስቱን አሳ ያበዛ በየቤቱ በረከት አብዛ ተመሥገን የባሠ አታምጣ
አሜን እዉነትነዉ
እኔ ያሳሰበኝ የሀገር ጉዳይ ነው😭😭😭😭
እውነት ምንም ደስ ሊለን አይችልም ዶላር ሲጨምር የኑሮ ቀውስ ችግር ነው የሚሆነው ስንት እናት ወንድም እህቶች አባቶች አሉን የቀን ስራ ሰርተው ቤተሰብ የሚያስተዳድር ወገኖቼ ዶላር ሲጨምር ደስ ሊላችሁ አይገባም
ትክክል ኑሮው አገራችን ተወዳል
አሹ አንተ እኔ መግለጽ እፈልግ የነበረውን ነገር ስላካፈልከን ምስጋናየ ከልብ ነው።ብዙዎቻችን በነጭ ሀገር ላይ ቁጭ ብለን ስላለፈልን ደሃው ወገናችን ላይ የምንቀልደው እስከመቼ ነው? ሁሌም ልናስብበት ይገባል! ቤተሰብም ለወገን እንጅ ለገንዘብ እንዳይስገበገቡ ማለማመድ አለብን።በልቶ ማደር የማይችለው መሄጃ ያጣው ወገኔ የሚቸገረው በእኛ ውጭ ባለን አዋቂ ነን ባይ እንከፎች ነው።ይህንን ነገር ደግመህ ደጋግመህ ልታወራበት ይገባል።ከልብ አክባሪህ ነኝ።
ፉትህ ፉትህ ፉትህ
ፉትህ ፉትህ
ለወሎ ህዝብ ጦርነት እራሀብ
😢😢😢😢😢😢😢😢 ፉትህ ለአማራ
😀😀😀😀...... ምን ሆኑ?
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቢጨምር ወይ ቢቀንስ ምንም ዋጋ የለውም ህዝባችንን ሰላም ያርግልን ዞሮ መግቢያችን እናት ሀገራችን አሹዬ ሰላምና ጤና ይስጥህ
ኦ ማይጋድ አሹካ የምርጦች ምርጫ 400k እንኳን ደስ አለህ
እናመስግናለን አሹ ለአገራችን ስላም ይስጠን
እግዚያቢሔር አምላክ ወደቀደመዉ ማንነታችን ይመልሰን 🥲🥲🥲
Be remitly ye telak be hulum bank mawetate yechlalu? More information Ashruka.
እንኩዋን ደህና መጣህ አሽሩካ
ፍትፈታ እንካን ደና መጣህ የኑሮ ውድነት ሀገራችን ድሀ የማይኖባት ሆናለች
ሀገሩን የሚወድ ገንዘብ ሲልክ በህጋዊ ሀገሪቷን ከድህነት ከኑሮ ውድነት የድናልእና please🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትክክል ነው ምንዛር ዝቅ ቢል ጡር ነበር አገራችን ኑሮ ወድነት ወላሂ ያሳስባል
በጣም ከባድ ነዉ የጭካኔ ጥግ የመቢራት የምን እያሉ የባሴ ቤት ክራይ ጭማር ኤሬ ወዬዉ ያማል ፈጣር ምህርቱን ይላክልን እንጅ😢😢😢😢😢
አሜን በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው 😍
አሹ የምርጦች ምርጫ እናመሰግናለን ባርሜጣዋ አርፋ ከርማ ነበር ክክክክክ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ሰላም ጤና ፍቅር ይስጠን ሰላም ለሀገራችን
Kkkkkkk
እረ አገራችን ሰላም በሆነ ያረብ አሹየ ኑሮውማ ቀውጧል
እረፍት ተመችቶሀል. አሽሩካ የምርጦች ምርጫ በል አትጥፋ
አግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስብልን ምህርቱን ያምጣልን
የሀገራችን ሰላም እደኔ የናፈቀው ማነው አምላኬ ሆይ ሰላም አውርድልን
ደምሪኝ
አወ ትክክል ነህ አሹየ ሠላሙን ያምጣልን ሸክሙን ያቅልልን
ስለዩሮ ምን አገባን ሶዬ
Bereketun Allah yamtaw
Dua argu enitesaseb eniredada.
ከሁሉም በፊት ያገረ ሠላም ነወ ያመሣሠበኝ እሥኪ ዱአ ላይ እንበረታ
ይከብዳል ኑሮው
Lekk nek gen man. Yitagabral awo yasaznalu miskinoch yewuci erdata yelelachaw yala zait new mibalutko aktwachaw😭😭😭
Ashuye ya mache naw fatar hagerachin salam yargiln
አይ ቤሩት አላህ ለድሆች ውነት እደት እደሚያሳዝኖ ምንም መጥፎ እዳለ ጥሩም አለ እደሰውኛ ያሳዝናል አገራችን ለመግባት ግራ ነው የገባኝ አላህ ይድረስልን ያረብ
ውዶቼ ሳኡዱ ሪያድ ስንት ነው ሀዋላ በዛ ያለ ብር የላካችሁ ንገሩኝ መላክ ፈልጌ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለኢትጽያ ልጆች ይሁን ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች
1000 እሪያል 15000ሼ በኢትዮጵያ
@@ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ በ 65 ማለት ነው
@@ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ አሁን የሚልኩ አሉ እንዴዴ እህትትት
@@fatumaahmed8338 እህት ባሁን ሳአት ፈረተዋል አልክም ይላሉ አንዳዶች የምታምኝው ካለ እሺ ካሉሽላኪ ምክንያቱም ሀዋላ በጣም ጨምሮዋል
@@ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ አዎን እህት ያስፈራል አልክምብለዉኛል ሁሉም በባንክ ቢልክ እኮ ለሀገራችንም ጥቅም ነበረዉ አላህ ሀገራችንንን ሠላም ያምጣልንንን
Ashuye Enpwane dena metaki fetari bekachu yebalen ❤❤❤💔💔💔😭😭🙏
ጨው እራሧ ትላለህደ ዋናዋ እደውም እሡነው የማሥፈልገው ብቻፈጣሪ ይርዳንጅ
ቢጨምር ምን ዋጋ አለው ምንግዛውም ይእጨመር ነው ታዳ ምን አስድስተ
*አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ንፁሀኑ ህዝብ አለቀ የሰዉ ሂወት ረከሰ ሚሰማዉ ሁሉ ባልተፈጠርኩ ያስብላል 😢😢*
🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹 betma ayzazinali Ethiopia lazalami nuri 😭😭😭😭
አሹካ እንኳን ደህና መጣህልን
ሰላም አሽሩካ የገንዘብ መላክያ አፕለክሽን Remitly ያልከው አፕሊክሽን ፈልጌ አጣወት የለም ማለቴ አንተ ከስር የለጠፍከው አይነት የፖሌክሽኑ አይነት የለም
ሳውዲ ሪያል ስንት ገባ በብላክ?
ምን ዋጋ አለው ለወንድምህ እኮ ብዙ ብታሽረዉም 3 እጥፍ ሆኖበታል ወጪው እንደ የመን ብር ሸ ክሙ ነ ው ምተርፈው ብሆንም ግን እግዛብሄር ነው ምያኖረው ብቻ የመኖር መብት እንድኖራቸው ወንበዴው መንግስት ቦታ ይልቀቅ በቅንነት ለሚያስተዳድሩት !
ዱባይ ያላችሁ ስንት ነው ንገሩኝ እኛ እኮ ሀገርቤት ንሮ ቢቀንስ በባንክ እንልክ ነበር እፍፍፍፍፍ ሀገሬ
11 ብረ በባክ
@@soudasouda2887 በብላክ ማርኬትሳ?
እውነት ትክክል ሀገሩን የሚወድ ዜጋ በባክ ይላክ በጣም ኑሮው ይሰተካከላል ሁሉም ብላክ ማረኬት መላክ መቆም አለበት አሁን መግስት ቁጥጥረ ሊደረግ ነው እየተባለ ነው ሀዎላ ህገወጥ ሰለሆነ ሰው ፍረታል ለመላክ የመግስት ውሳኔ አሪፍ ነው
ኑሮ የሚቀንሰው በህጋዊ ሰንልክ ነው
Baxam adanke nombare
ይሄ የጦርነት ውጤት ነው
በስንቱ ትቀጣ ይህቺ ሀገር መድሀኒያለም ይድረስላት
ያልጨመረየለም ሁሉም እጥፍነው የጨመረው አላህ ይድረስልን
ኢትዮጵያ ሀገሬ እያልን የምንሰክሰው ነገር ይገርመኛል 🙄 ዶላር ጨመረ ሲባል ተሯሩጠን🏃♀️ እኮ የምንልከው እኮ ነን ሀገሬ💚💛❤ የምንለው $. ሲጨምር ኢትዮጵያ ያሉት ቤተሰቦቻችን እና ወገኖቻችን የኑሮ ጫናው እንደሚደፋቸው አታውቁምንህ? ጉራ ብቻ ሁላችንም ራስ ወዳድ ነን 🙄💚💛❤
ሬሜት እንዴት ነው ሚሰራው???
ነጋደ ብቻ ኣይደለም ስንት ሰው ነው
ከትግራይ ሸሽቶ ኣዲስኣበባ ተጨፍልቆ
ያለው ዘንድሮ ፓለትኮኖች ልብ ልያድርጉ ይገባል!?!
እንኳን ደህና መጣህ አሹየ
ኢትዮጵያ ውስጥ በምግብ ነክ ነገሮች ላይ ያለው ችግር ነጋዴው እና ተጠቃሚው አለመመጣጠን ነው ምርቱ ተጠቃሚው ጋር እስከሚደርስ አቤት🙄🙄 ያሉት የደላሎች መሀት🙆♀️ ስትገዛ ለዚህ ሁሉ ያወጣውን አስቦ ነው ሚሸጥልህ የሚመለከተው አካል መሀል ላይ ላሉ ደላሎች መላ ይፍጠር ባይ ነኝ የግል አስተያየት 🤷♀️በተረፈ ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ💚💛❤🙏
Ashuruka please help me ????l can't find the app
ወይ ጉድ ድሀ መኖር አይችልም ማለት ነው ዶራል በጨመረ ቁጥር የገበያው መጨመር አስቸገረን
ባልፎ ሳምንት 71 ዶላር ልካያለው አሁን እንዳዉ ይሻላል ቀናሱዋል ኤግዚያብሔር ይመስገን
እጅሽን ለፖሊስ ስጭ
What about south Africa
ውይ ዶላር ጨምራል ያስፈራል ቤሩቶች ዶላር 62/63ገብታል
በእጅ ይዞ መግባት ይቺላል እንዴ ምታቁት ካላቺሁ ሹክ ባሉኝ እስክ
@@martyeemartyer2491 አወ እስከ አንድ ሽ ፍተሻ አለ
እንካን ደና መጣህ ❤❤
ሙኒክ መተህ ሳታየን ተመለስክ አሹ🛑🛑🛑🛑🛑
Selam endet nachehu betseboch endemer
በጣም ያሳዝናል ወደፊት ልክ ሌላ ሀገሮች እንደሆነው የሀገራችን ገንዘብ ሊወድቅ ነው በዚህ ከቀጠለ የኑሮው ሁኔታ አሳሳቢ ነው ።
ያሁሉ በኩንታል በኩንታል የተያዘ የዶላር መአት የት ገባ የዶላር እጥረቱን ያስተካክላል ተብሎ ነበር ።ድራሹ ጠፋ
መንግስት በገበያው ላይ ምንም አይነት ጣልቃ አይገባም ከዜና ባለፈ ሁሉም ነገር ልቅ ሁኖአል ።
እግዚአብሔር ሠላሙን ያምጣልን 🙏
ከ ፈጠሪ በተች ከ መንግሰት ነዉ ኑሮ ዉዲ ነት ኤክ ሰፖሪዲ ወደ ዉጪ መደረግ ህዝብ በልቶ ሰይ ጠግብ ሚን የሚሉት ነዉ
ሳውድወች ሰት ነው ነገሩኝ በአላህ
Thanks Ashruka
UAE ዱባይ ስንት ገባ
Egzibher yimsegn selam lhulachen 💚💛❤🤲💔😭
አምላክ ምህረቱን ይላክልን በቅንነት ደምሪኝ መልካምነት ለራስ ነው 😍
መንግስትና ባለሀብት ገበሬውን መርዳትና አንዳንድ ነገሮችን ማቅርብ አለበት ገበሬውም ለውጥ ይፈልጋል የልፍታቸውን ያህል ጥቅም አያገኙም ስለዚህ ወርደው የገበሬውን ችግሩን ተርድተው እድሰራ ማንቀሳቀስ በየጊዜው ኑሮ ተወደደ ማለት ጥቅም የለውም
ewnta new egzbiher kangara yahuna selam la ethiopia 🇪🇹 ♥ matasasa madagagefa alebana makenatuma yalanbeta huneta ahuna yalatergaga new salazha huluma yedarshawana alafinta maweta yasefalga egzbiher yamalkatana mertuna yekartawena yelakalana 🤲🤲🤲🤲
አገራችን ስላም ያድርግልን
አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።
Enquan be selam temeleseke Ashrukaye
Egziyabhar Ethiopian yebarekln
አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ
ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል 😭😭🇪🇹♥️
አላህ ሆይ መልካሙን ነገር አሰማን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው 🥰
በጣም ያሳዝናል
ፈጣሪን በማክበር ከሚለዉ ይልቅ በመፍራት በሚል ቢታረም ።
አሹካ የኔ መልካም ሰው በርታልኝ ከቻልክ ብቅ ብለህ አበረታታኝ እሮም መቸ ነው ብቅ የምትለው እንፈልግሀለን አሹካየ
በሀዋላ ስንት ነው ዶላር
የኩዌት ዳናር ስንት ነው
ያሳሰበኝ የሀገረችን ጦሮነት ነው
እኔስ በጣም እያሰሰበኝ ነው
የኢትዮጵያ ነገር ፈጣሪ ምረቱን ያወርድልን
ቤተሰብ እንሁን እህቴ
የንሮ ዉድነቱስ የተለመደ ነዉ ህዝባችን ሰላሙን አጣ እንጂ
አወ ሠላም ይበልጣል 👍
እርአላህያውርድልንይ
የዘይት እና የወርቅ ዋጋ እኩል ነው
እኔማ የሚያሳዝኑኝ አገርቤት ላሉት ነው እረ ለደሀው እዝባችን ነው እንዴት ይኖሩታል 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
በጠም የዘዝነል ያራብ አለሂ ይድራስለቻው ሀገራችንም ሰለም ያርግልን
One love 💚💛❤💚💛❤💚💛
አሹሩካ ተመለስክ እንዴ ወደ ቤትህ
እንኳን፡ በሠላም፡ተመለስክ
እንኳን ደና መጣክ አሹካ ❤
በቅንነት ደምሪኝ እማ 😘
Betammmmmmmmmm nw meyasazenew sew eymote nw er mn yeshalal wogenochi band ken 300-400 sewoch tegelewal 8000 sew Hager leko eywotan nw ebakachehu mn yeshalal eni chenkognal
ዱባይ በጥቁር ከገበያ 16.50 ነው አንዱ ድራም
ጨውም ተወዳለች አጃኢብ
Selam አሽሩካዬ እንዴት ነህ 2 ግዜ ሰብስክራይብ አድርጌህ ሁሉቱም ጠፍብኝ አሁን አዲስ ስልክ ገዝቼ ፈልጌህ ስገባ 399 ሰብስክራይብ አየሁ በጣም ደስ አለኝ ግን ምን እንደተሸወድኩ ልንገርህ አሁን ለ3ተኛ ግዜ ቤተሰብህ ስሆን 400 የምትገባ መስሎኝ ለካ እኔ እንደጓጓሁት አይደለም በቅርቡ ትሞላለህ ብዬ አምናለሁ ብታነበው እና ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል።
ከሁሉ በላይ ከሀገር ውጪ ያለን🇪🇹 ወንድሞቼ እና እህቶቼ $$$ ገንዘብ ስንልክ ህጋዊ በሆነ መልኩ በመላክ መንግስትና ወገኖቻችንን እንጥቀም። ብላክ ማርኬት አደጋው የከፋ ነው !!!! ጥቅሙ ለስግብግብ ነጋዴዎች ነው!!!😡😢
🙌🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ህዝቧን ይባርክ 🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹