ነባ ሄደች😱|| በ ለቅሶ ተለያዩ🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 16 часов назад +447

    ነባ አህሙን ታፈቅረዋለች የምትሉ😢😢😢

    • @nesihasirmolo-e2s
      @nesihasirmolo-e2s 15 часов назад +6

      በጣም እንጂ

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 15 часов назад +5

      100% ምንም ጥርጥር የለውም

    • @ZulfaTmam
      @ZulfaTmam 15 часов назад +4

      100%

    • @hawahawa7248
      @hawahawa7248 15 часов назад +3

      ምንምጥርጥርየለው

    • @lmn-s7w
      @lmn-s7w 15 часов назад

      @@saadalovely3557 አወ በጣም.

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 15 часов назад +112

    ጀነት የአላህ ባሮች ብቻ የሚገብበት❤❤❤

  • @KatijaKatja
    @KatijaKatja 15 часов назад +242

    ኡፍ ነባየ እርግት ያለች ልጅ ወላሂ የኔ ቆጆ 😢❤❤❤❤

  • @نجاة-ق6ت
    @نجاة-ق6ت 14 часов назад +63

    እህታችን ነባየ ራስሽን ስታከብሪ የሚወድሽ ይመጣል እና ወዴ እናትሽ ጋተመለሽ ይሻልሻል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ገአነወወ
    @ገአነወወ 16 часов назад +216

    አህሙ እደዚህ አይነት ፕራክ አታዲርግ እምትሉ ❤❤❤❤

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 15 часов назад +1

      በጣም ደም ብዛት የለበት ሰው ፀጥ እንደይልቡህ

    • @mohammedayalew-v7y
      @mohammedayalew-v7y 15 часов назад

      ​@@IsekMohammed😂

    • @KatijaKatja
      @KatijaKatja 15 часов назад

      @@ገአነወወ ፕራንክ ነው ብለሽ ነው ማሬ

    • @FlowerFlower-f3b
      @FlowerFlower-f3b 14 часов назад

      በሰራክ ነውውው

    • @Sofia-iq9gl
      @Sofia-iq9gl 13 часов назад

      😂😂😂😂😂😂😂​@@IsekMohammed

  • @hejueu
    @hejueu 14 часов назад +83

    ከአይን የራቀ ከልብ ይርቃል ጀሙ ውድ እህቴ አይዞሽ ለኽይር ነው እኛም እንወድሻለን ከሜዲያ አትጥፊ የራስሽን ኢቱብ ብከፍቺ ጥሩ ነው ስለምንወድሽ አትጥፊብን።

  • @SOFIስልጤዋ
    @SOFIስልጤዋ 15 часов назад +207

    ሂጅ ነባዬ ይሸልሸል😢😢😢አህሙ በጠም ነዉ የዘንኩብህ😢😢

    • @KatijaKatja
      @KatijaKatja 15 часов назад +5

      @@SOFIስልጤዋ በጣም ወላሂ ሰው ስንባል የሚወደንን ትተን የማይወደንን ኢጭ ኡነት መናገር አልፈለኩም ያው ሶፊንም ስለምወዳት ብቻ አዝኘብካለሁ አህሙ 😥💔 ነባየ አይዞሽ እማ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 13 часов назад +3

      ፕራክ ነው እውነት ቢሆን እንዴት ጭራሽ ሶፊን አናግሪልኝ አይላትም ነበር

    • @Hanan-yutub
      @Hanan-yutub 13 часов назад +1

      Ahmu ewunet kehone atba newu yemasetah

    • @RahamaQtr
      @RahamaQtr 13 часов назад +1

      ​@@Hanan-yutub ኣዎ እናሳጣዋላን😂

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 10 часов назад

      Chewa yechwa lege nesh yasadegush 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @User123-z2b
    @User123-z2b 13 часов назад +67

    ነባ ልንገርሽ በናትሽ ፣ እናት አባት ቤተስብ የለሽም ??? ለምን አትሄጂም ? እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን በሙስሊም ባህል ደግሞ ህጉ በጣም ይብሳል ሴት ልጅ ሳታገባ ወንድ ተከትላ ከናትዋ ቤት እንዴት ትወጣለች ...? ነውር አይደለም እንዴ ? ልጅ ነሽ ተማሪም ነሽ ለምን ያሳደጉሽን ወላጆችሽን እየተማርሽ ደግሞ ባለሽ ስአት እናትሽን በጉልበት አታግዥም ?? ከዛ ፈጣሪ ሲፈቅድ ላንቺ ያለውን ባል ይስጥሻል እኮ ልጁን ወደሽ ቤተስብሽን ጥለሽ ተንከራተትሽ ግን ምንም በልጁ ላይ የሚታይ ፍቅር የለም ስለዚህ እባክሽ እራስሽን አስከብሪ ገና ልጅ ነሽ ቆንጆም ነሽ ላንቺ ያለውን ፈጣሪ እስከሚስጥሽ ድረስ በትእግስት ጠብቂ እንጂ ከማይፈልግሽ ስው ጋር ግዜሽን አታባክኝ እባክሽ ወስኚ እናትሽ አንችን ለማሳደግ ብዙ ዋጋ ከፍላለች አንች ግን እዚ ከማያፈቅርሽ ስው ጋር ግዜሽን እያባከንሽ ነው እባክሽ ዱአ አድርጊ ወደ እራስሽ ተመለሺ ገና ልጅ ነሽ ብዙ ቆንጆ ቆንጆ ነገሮች እንደሚገጥምሽ አትጠራጠሪ እሺ።

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 13 часов назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 11 часов назад +2

      😢😢😢😢😢😢😢ትክክል አትርከስ

    • @HayatDemlew
      @HayatDemlew 10 часов назад +3

      የኔ ማር መች ፅፈሽው ነው ሳህ ትክክል ነሽ ወላ❤❤❤

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 10 часов назад +1

      ትክክል በጣም

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 10 часов назад +1

      Abo Allhe hideya yesetsh ngegersh yatgebal🙏🙏🙏

  • @ነባፍልቅልቋ
    @ነባፍልቅልቋ 16 часов назад +199

    ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ😥

  • @ZinatAbdu-ck4ho
    @ZinatAbdu-ck4ho 15 часов назад +113

    ኧረ ማነው እንደኔ ግራ የገባው የምር አህሙ የውነት ከሆነ በጣም ነው የምናዝንብህ ወላሂ ነባየ አይዞሽልኝ የኔ ቆንጆ

    • @SofiSofi-s3k
      @SofiSofi-s3k 12 часов назад +2

      100 አሰገቡትና ውነቱን ይነግረናል

    • @madey56
      @madey56 11 часов назад +1

      ወላሂ እኔም ግረ ተጋባዉ

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 8 часов назад

      ነባ አሳዘነችይ😢😢

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 5 часов назад

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @zehara5
    @zehara5 9 часов назад +9

    ነባዬ አንች እኮ ቆንጅዬ ረጋ ያልሽ ምርጥ ሴት ነሽ ፈልገሽ ሳይሆን ተፈልገሽ ተለምነሽ የምትገቢ ነሽ የኔ ቆንጆ ልክ እዳች ረጋ ያለሁን አላህ ይወፍቅሽ ውዴ❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 14 часов назад +88

    የኔባዬ የኔቆንጆ😢ወድልጅ ሲያፈቅር እጂ የሚጃጃለዉ ሲፈቀር ይጠባረራል😢😢የኔ ደረባባ ብኬጅ ይሻልሻል😢ክብርሽን አትስደፍሪ😢አች በጣም ቆጆና በጣም ምርጥ ሴት ነሽ❤❤❤

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 8 часов назад

      አሳዘነችኝ😢😢

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 15 часов назад +92

    ነባዬ ቆጆ አስለቀስሽኝ😢 አላህ ለቺ የለው አይቀርም አብሽር ማነው ነባ እደኔ የሠዘነችው 😢😢

  • @HaliuaJameil
    @HaliuaJameil 15 часов назад +55

    ሱባንአላህ ስንት አይነት ወንድ አለ እኔ የወደድኩትን ነዉ ያገባሁት አለሃምዱሊላህ ሁለት ልጆችን ሴትና ወንድ አላህ ሰጥቶናል ግን ለኔ ያለዉ ፍቅር ይለያል አለምዱሊላህ

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk 15 часов назад +79

    ሶፊ መቸም አትቀበልህም ነባየ ሂጂ ከናትሺ አችኮ ውድ ነሺ ጭራሺ ከጎኔ ሁኚ ይላል 😢😢😢😢😢😢

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 14 часов назад +1

      ድረመ ናዉ እመኝኝ ተየለቹ😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 14 часов назад +1

      ደምርኝ❤❤

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 12 часов назад +1

      እውነትሽን ነው ይቀልዳል እንዴ ሆ

    • @mekyamekya
      @mekyamekya 12 часов назад +1

      ብልግናው ወላሂ

    • @ConfusedAlbatross-jc9zz
      @ConfusedAlbatross-jc9zz 12 часов назад

      ድፍረቱስ

  • @erahmatlahun7918
    @erahmatlahun7918 15 часов назад +28

    የራሱን ስሜት ብቻ የሚያይ ሰው ያስጠላኛለ ትንሺ አታስብም ሱበሀን አላህ ሴት ልጅ እኮናት

  • @RamadanHayat
    @RamadanHayat 7 часов назад +5

    የምትወድህ ልጅ ምን አይነት ነገር ነው ምታወራት።
    የስዋ ቃላት አዮው እስክ ጭዋ ናት ንግግርዋስ ደስ ሲል

  • @emainseid2191
    @emainseid2191 7 часов назад +5

    ማነው እንደኔ ያለቀሰው ነባ ስታለቅስ የደረሰበት ሰው ያቀዋልና በላይክ አሳዩኝ

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 14 часов назад +43

    አወ ሂጅ ነባየ ውድ ነገር ያለቦታው ርካሽ ነው ሥለዚህ አንችን የመሠልሽ ልጅ ትቀሪበታለሽ

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 13 часов назад +15

    ነባየ የኔ ቆንጆ ንግግርሽን ሳላደንቅ አላልፍም ሶብርሽ ማሻ አላህ አህሙ ግን ፕራንክ ነው በለን አትቀልድ❤❤

  • @RgbeDesta
    @RgbeDesta 15 часов назад +34

    ኢቱብ ክፈች ነባዩ ወላሂ ሃሪ ገና ኮሜት ፃፍኩ አሣዘሽኝ የኔ ቆጆ

  • @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ 15 часов назад +22

    ተውውው አህሙ ተመልካች እንዲሠድቡህ አታድርግ ፕራክ ሊሆን ይችላል ግን በሠው ስሜት መረማመድ ይሆንብሀል የምር ነባ አሳዝናኛለች

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 15 часов назад +66

    በእጅ የያዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል አሉ😢አይዞሽ ነባዬ😢😢ያልፋል አህሙ ግን ማርያምን እዉነት ከሆነ ከልቤ አዝኘብሀለሁ የምር ከባድ ሰዉ ነህ😢😢😢

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 15 часов назад +2

      😢😢😢

    • @ZahrerAhmad
      @ZahrerAhmad 15 часов назад +2

      አራ ስያስጣለ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 14 часов назад +3

      ዉሸት ነዉ ለመየት የብቀን😅😅😅😅

  • @KsaKsaAbebe
    @KsaKsaAbebe 13 часов назад +8

    የኔ ቆጆ ነባዬ አስለቀስሽኝ🥺😢 አባሽሪይ እህቴ ማነው እደኔ ነባዬዬ የዘአነችው🥺🥺

  • @MubarikAdisse
    @MubarikAdisse 16 часов назад +145

    እረ አህሙ ፕራክ ነው በለን አሁን በጣም በዛ እና ደስ እንዲላት ነበር የፈለክ ሆ ነባ ብቻ ሳትሆን እኛም ተከፍተናል

  • @SofiyeMekonn
    @SofiyeMekonn 14 часов назад +18

    ነባዪ አላህ ኸይሩን ይምረጥልሽ❤🎉
    አህሙ ክፉ አታናግረን አኡቢላህ😢

  • @Ikram-e6e
    @Ikram-e6e 16 часов назад +61

    አህሙ አዝኜብሀላው😢 ነበዬ አይዞሽ ያኔ ውድ❤❤❤

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 13 часов назад +9

    በራስህ የኢትዮጵያ የኔ ቆንጆ ቻናል እንጂ በራስሽ ማን ነው ማንም ጥገኛ መሆኑን ለብሼ ቻናል ክፍተት ነው በራስሽን ነበረን የኔ ቆንጆ ነው እሱንም እኛንም ማጣት የለብሽም እንወድሻለን ከፍተኛ የኔ ቆንጆ ❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Khadijah-oe9of
    @Khadijah-oe9of 15 часов назад +39

    ነባየ ተይዉ በቃ ወድልጂ እደምወደችዉ ካወቁ እራሱን እደተፈለጊ ነዉ የሚርገዉ እናተይዉ❤❤❤የኔጀግና

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 15 часов назад +17

    አህሙ ከምርህ ከሆነመቸም አዝኝብሀለሁ ነባየ የኔቆንጆ ስታለቅስ እኔንም አስለቀሰችኝ የኔውድ አብሽሪ ሁሉም ለከይርነው😢😢😢😢

  • @rahima1683
    @rahima1683 16 часов назад +73

    አህሙ ወድሜ አላህን ፍራ ነባን አታስለቅሳት 😢😢

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 8 часов назад

      አሳዘነችይ😢😢😢

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 4 часа назад

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 14 часов назад +14

    ነባዬወላሂእህቴነዉየምትመስሊኝየኔዉድአላህይጠብቅሽ ስታለቅስእኔምበጣምአለቀስኩ አብሽር ይቱብክፈቺ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 16 часов назад +121

    አህሙ እዳቃልድ ናባዬን ያሚወድ ብቻ ለይክ😢😢😢🎉🎉🎉😢😢

  • @samirakamel-f7y
    @samirakamel-f7y 13 часов назад +14

    ነበ የኔ ዉድ ወለሂ ወንዶች ሲፈቀሩ አይገበቸዉም ረሰቸዉ ሲወዱ እንጂ የምታወሩት እዉነት ከሆነ ረቂ ትጎጀለሽ ወለሂ እኔ ከራሴ ተሞክሮ ነዉ በጣም የሚወደኝ ልጅ ነበር እኔ ምነም ቦተ አልነበረኝም ቦሀለ በጣም እየቀረበኝ ሲሄድ እኔ ወደድኩት ከዘ ፍቅሬን መግለፅ ጀመርኩ ከዘ ምንም በመለቀዉ ምክንያት አንድ ለይ መሆን አንችልም አለኝ ከዘ በጠም ተጎደዉ የለኝ አመራጭ ወይ ሌለ መግበት ወይም ከሀገር መዉጣት የሚሆነኝ አልገጠመኝም ጉዞ ወደ ስደት አረኩ አሁን ደስተኛ ነኝ ይህ ሁሉ ለንቺ ነዉ ነበ የለፈለፍኩት ጓደኛዬ ከጎኔ ምነምን አይሰራም ረቂ

  • @ZuzuBintBaba-h7l
    @ZuzuBintBaba-h7l 15 часов назад +48

    እኔ ኮሜንት መፃፍ ብዙም አልወድ ነባዬ አብሽር ያፈቀሩትን ማጣት ከባድ ነው ወላኪን አላህ የመረጠው ሁሌም ኸይር ነው ወዶ መቀበል ነው እኛ ሴቶች ደካሞች ነን አላህ የሚረዳን ሀላሉን ይወፍቀን

  • @lubabayimam7977
    @lubabayimam7977 15 часов назад +8

    ነባዬዬዬ ልዩ ለራስሽ ጊዜ ስጪ ራስሽን ተንከባከቢ ውዴ ስትፈልጊ ያጣሽውን ሲፈልግሽ ታገኝዋለሽ ለማይፈልጉን ሰዎች ዝቅ ማለት ራስን ማርከስ ነው😢😢😢

  • @hayat-2-7
    @hayat-2-7 15 часов назад +46

    ዉነት ግን ታሳዝናለች የኔ ቆጆ አላህ ካንቺጋ ይሁን ❤❤❤❤

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o 12 часов назад +6

    አህሙና ነባ ኒካ አስረዋል የምትሉ ባይክ አሳዩኝ 😂❤ምክንያቱም ነባም ሆነ አህሙ አይተቃቀፉም ነበር ማሻአላህህህህህ ብያለሁ ❤❤🎉🎉

  • @Redu78978
    @Redu78978 15 часов назад +55

    እሧ የምታፈቅረዉ እሱን እሱ የሚያፈቅረዉ ሌላ ሄወት እንዲህ ናት እሷ በጣም ታፈቅረዋለይ😢❤❤

  • @arabia1235
    @arabia1235 15 часов назад +18

    As wrwb Ahmu walahi Duran bayee si Jalaadha amaa bayee na arsitee malifi nbaa akana goteee garimiti walaahi 😭😭😭😭😭

    • @QamaruuAbdii
      @QamaruuAbdii 14 часов назад +1

      Anillee wly hedduu na gubbee qaraa hedduu jaldhaa 😢😢

  • @KsaKsa-bp2kj
    @KsaKsa-bp2kj 15 часов назад +77

    ሲጀመር ነባን ለማባረር ነው ሶፊን አፈቅርሻለሁ ያልካት አላህ ከአስመሳይ ወድ ይጠብቃችሁ እህቶቸ

    • @AAa-ig3uv
      @AAa-ig3uv 15 часов назад +3

      አሚን አሚንንን የረብ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 15 часов назад +2

      አሚንንን

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 14 часов назад +2

      አሚን

    • @Neima-y2j
      @Neima-y2j 13 часов назад +1

      አሚን ያረብ🙏🙏🙏

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 12 часов назад +2

      አህሙ አስመሳይ አደልም ከገባሽ እያስረዳቸዉ ነዉ

  • @almanal8814
    @almanal8814 15 часов назад +12

    ኡፍፍፍ የኔ ቆጆ የኔ አደበኛ ነባዬ ማነው እደኔ አብሯት ያለቀሰው አብሽሪ የተሻለ አለ ስሜቱከባድነው ወላሂ አሁሙ ደግሞ የምርከሆነ በጣምነው ያዘኩብህወላሂ ደግሞ ከጎኔሁኒይላል እሷስ ያለችበት ስሜት አይገባህም እንደ ተው ቡሀላ ዋጋ ያስከፍለሀል ይኧስራህ ፕራክቢሆንራሡ ታያለህ ሴትልጅ ከቆረጠች እነረደዚህ አልቅሳብህ የወደፊት ህይወትህራሡ አስብበት

  • @AmirAddisu
    @AmirAddisu 15 часов назад +45

    ፕራክ ነው ግን አተ ደነዝ አህሙ ነባየ ካመለጠችህ እደሦ ያለች አታገኚም😮😮😮😮

  • @mdMohammad-r1z
    @mdMohammad-r1z 14 часов назад +3

    አታሥመሥል ትወዳታለህ ፍቅሩ ከሧ ሥለመጣ ነው ሥለዚህ አብራችሁ ብትሆኑ በጣም ያምራል

  • @RTube-q5w
    @RTube-q5w 15 часов назад +70

    ነቦ ራሲሽን አስከቢሪ😢😢😢😢😢😢 አይዞሽ

    • @AmirMobile-p9w
      @AmirMobile-p9w 15 часов назад

      ዉነትህን ነዉ አህሙ በላ ንገረን

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem 8 часов назад +1

    አህሙ ነባ አጥብቀህ ያዝ😢 ወላሂ ህርጋታዋ ብቻ ቆንጆ ናት ኡፉፉ አሳዘነችኝ😢😢😢

  • @Mariam-od7zc
    @Mariam-od7zc 15 часов назад +22

    ነባዬ ወላሂ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት የኔ የዋህ አላህ ይጠብቅሽ❤ ደስታሽን ያሳየኝ

  • @رياناحمداللهيبي-ح3غ
    @رياناحمداللهيبي-ح3غ 13 часов назад +6

    ነባየ አይዞሽ እኔም በስደት ያለሁት እህትሽ ከራሤበላይ የምወደዉሠዉ የሠርግ ጥር ላከልኝ ዛሬ ካችጋ አልቅሽ እርሜን ነዉ ያወጣሁት አየወዶች ለሠዉሥሜት ወፍ

  • @ksa-ep8fz
    @ksa-ep8fz 15 часов назад +42

    አህሙ ግን እራስ ወዳድ ነህ ነቡየ የኔ ቆጆ አብሽሪ

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um 15 часов назад

      Are wedlj kalweded kbad new

    • @skettube4149
      @skettube4149 15 часов назад +1

      እእ ትዳር በግደታ ነውደ ተዋደውጅ ለምን ትፈርዱበታላችሁ

  • @hayat11-dj8ic
    @hayat11-dj8ic 15 часов назад +5

    ነባ የኔ ቆጆ ተረጋግተሽ ከእናትሽ ጋር ሄጂ ማሬ ትምርትሽን ሄደሽ ተማሬ ገና ልጂ ነሽ ወዶች ሤፈቀሩ አይወዲላቸውም እና የሚወዲሽን ሄደሽ አግኜው የኔ ማር አብሽሬ ሁለተኛ በተራው እሥኬለምንሽ ዲረስ እጂ እዳሠጪ

  • @fahedali632
    @fahedali632 15 часов назад +17

    ነባ ብዙ ወንድየሚፈልግሽ ሴትነሽ እራስሽን አታርክሽ የኔጨዋ አህሙደሞ ተጃጃልክ ጠብቅ እኛሴቶችከቆርጠን አንገኝም ታለቅሳለህ ብራክምቢሆን ለነባስሜትመጨነቅነበርብህ

  • @userenter2635
    @userenter2635 14 часов назад +13

    ያልገባኝ ነገር ልታገቢው ወስነሺነው እንዴ የመጣሺው😂አብራችሁ ለመሥራት አይደለም የመጣሺው በቃ ሴቱ ለሥራ መታችሁ ግዴታ ማግባት አለባችሁ ሴትስ ብትሆን አብረን ሥራ ያለቻችሁ😂እሱስ ለሥራ ብቻስ ቢሆን የሚፈልግሺ ከባድነው በሉ ሁለታችሁም ሌላ ሕይወት ከሌላችሁና ሁለታችሁም ከተዋደዳችሁ ከተፈላለጋችሁ የወደፊት ትዳር መስርታችሁ በትክክል ኖሯችሁን አክብራችሁ የምትኖሩ ከሆነ ተመካከሩበት

    • @MaremMarem-on3bc
      @MaremMarem-on3bc 14 часов назад

      😅😅😅😅😅

    • @ZeynebaHuseen
      @ZeynebaHuseen 14 часов назад +1

      ሣህ

    • @HawaLusa
      @HawaLusa 13 часов назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @samirasamira-g1o9n
      @samirasamira-g1o9n 9 часов назад

      ወይ ፈቅር እረከሰ በግድ በሾሻል ሚድያ ሆነ በቃ አላህ ይሱትር ድራማ ነው ግን የውነት ነው ወራቺሁ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 2 часа назад

      ክክክክአሁንእኮወደፍቅርነውየሚቀይሩትሴቷእያቀረበችእኮነውየወንድማቀረአልሀምዱሊላህበጊዜአግብቻለሁክክክ

  • @lmn-s7w
    @lmn-s7w 15 часов назад +52

    እፍፍፍፍ. የሷልብ ብቻ. አደለም. የተሠበረዉ. ወላሂ. በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ. ነባ የኔ ቆጆ

  • @HananAli-q4m
    @HananAli-q4m 14 часов назад +6

    የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢የኔ እህት አብሽሪ ነባየ 😢😢😢😢

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 15 часов назад +16

    ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱል

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 10 часов назад +2

    ነባ እርግት ያለች በየ ደቂቃዉ የማትገለፍጥ የልጅ አዋቂ የሰዉ ስሜት የምትጠብቅ ታጋሽ ቆንጆ ሴት ነች እኔ ከከፋኝ ማዉራት አልችልኝ እምባየ ነዉ የሚቀድመኝ አያስወራኝም 😢 እሶ ግን ያን ሁሉ ተቋቁማዋለች ጎበዞ ነች አለባበሶም ይሻላላል አህሙ ሴት አይነካም ነበርኮ ዛሬ ምን ነካዉ የትም ብትሆን አላህን እንፍራ

  • @Erahmeት
    @Erahmeት 15 часов назад +44

    ወየዉ አህሙ አሁን ገና ገባኝ ስታፈቅሩጅ ስትፈቀሩ ድርቅ አኡዙቢላ😢😢😢😢😢😢😢

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 15 часов назад +1

      አዎ ወላሂ 😢😢

    • @EthioEthio-s7k
      @EthioEthio-s7k 15 часов назад +3

      አህሙ ብቻ አይደለም ሁሉም ወንድ የማፈቅራቸውን አይወዱም ነባየ አላህ ፍቅሩን ከልብሽ ያውጣልሽ

    • @Erahmeት
      @Erahmeት 15 часов назад +1

      @@EthioEthio-s7k በጣም ወላሂ አይ ወድ ሱብሀንአላህ😢😢😢😢😢😢

    • @seadayesuf5771
      @seadayesuf5771 15 часов назад +2

      አረድራማነው

  • @medicho-t7w
    @medicho-t7w 23 минуты назад

    ነባየ አይዞሺ ማነው እደኔ ደስ ያለው ፀጉር መቆለል ራሱ ትታለቺ እድህ ነው እሚያምርብሺ ነባየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደግሞ አህሙ ለሥራ ካልሆነ እድህ ያረጋል ብየ አላስብም ብቻ የሶፊና የአህሙ ጓደኝነት እሚቀየር አደለም ብቻ መጨረሻውን ያሳየን

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 16 часов назад +38

    ነባዬ የኔ ቆንጆ ስክን እርግት ያለሽ በተለይ ኢጃብ አለባበሷ አንደኛ ውድድድድ 💞💞💞 ግን እኮ ፕራንክ ይመስለኛል ኧረ አትሂጂ በጣም ነው የምወድሽ 😢😢😢

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 15 часов назад +3

      ትሂድ እና እሡ ስርቀዉ ማጉደሏን ያዉቀዋል😢

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 15 часов назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @khadijahuseen5320
      @khadijahuseen5320 14 часов назад +2

      ትሂድ እኔግን እዴት አሙ ሶፊን አፈቀራት ማለቴ እስከዛሬ ለምን ሙባ ሲመጣ ነው ማፍቀሩ ትዝ ያለው ወላሂ ግራ ግብት ነው ያለኝ 😢😢😢😢

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 14 часов назад

      ​@@khadijahuseen5320ፕራንክ ይመስለኛል ግን ብቻ ማየት ነው መጨረሻውን

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 12 часов назад

      ​@khadijahuseወላህ እኔም en5320

  • @MamMam-q2q
    @MamMam-q2q 41 минуту назад

    የኔእህት አይዞሺ አህሙ እድህ አያደርግም አህሙ ቀጥልበት ስራነው ፕራክም ከሆነ እዳትናገር እስከሳምንት ይጫጩ 😂ነባ ግን የምር ሚስኪን ናት በትንሺነገር ይከፋታል😢

  • @KokoB-ኘ5ጨ
    @KokoB-ኘ5ጨ 16 часов назад +61

    ሂጅ እራሱ ይመጣል ከፈለገሽ😢😢😢አይዙሽ አተግን ይቁጭሀል ቡሀላ እግሩላይ ትወድቃለህ😢😢😢😢

    • @SuduSudu-y9i
      @SuduSudu-y9i 15 часов назад +1

      ወለህ እውነት ብሌሸል😊😢

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove 14 часов назад +4

    አፍቃሪ እና ተፈቃሪ አይገናኝም የምለው በምክነያትነው እህህ የኔእናት ነባየ የተሻለውን ፈጣሪ ላንች ይስጥሽ እማ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም አዝናለሁ አታልቅሽማሬ😣😣😣😭😭😭😭😭😭

  • @lmn-s7w
    @lmn-s7w 15 часов назад +19

    ይቆጭሀል. ነባ. አመለጠችህ. ቀረችብህ የዉነት. ሰዉ እደት. በዝህ ልክ. እየታሠበለት. የሚያስበልትን. ሠዉ. ይገፋል

    • @asmaaHusen-f2o
      @asmaaHusen-f2o 15 часов назад

      Wend ikoo xobayachew yemiiweduwachewun yemiiyazunullachewun sayihon indewum yemiwariduwachewun yiiwedallu😂😅😅😅 iwunt

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 Час назад

    አይ ወዶችኮ እነሡ ሲወዱ ሲያፈቅሩ እጅ ወደድኩህሢባሉ ጢባራቸውኮ 😂ነባዬ ቆጆ አላህ የተሻለውን ይሥጥሺ ማርዋ💕

  • @طيبه-ح5ن
    @طيبه-ح5ن 15 часов назад +13

    ኡፉፉፉፉፉፉ ነባየ የኔ ቆጆ የተሻለዉን አላህ ይሰጥሻል አብሺሪ እዶታላቅሺ ጠካራ ሁኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DbDb-m6j
    @DbDb-m6j 56 минут назад

    ነባየ ለትንሽ ጊዜ ወደ እናትሽጋ ሂጅ የበለጠውን አላህ ይሰጥሻል የራስሽን ዩቱብ ክፈች እንዳትጠፊብን እንወድሻለን አይዞሽ የኔ ውድ

  • @zanbaltwoby4984
    @zanbaltwoby4984 16 часов назад +36

    ነባዬ የኔ ቆኝጆ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @maryammiss7524
    @maryammiss7524 Час назад

    አብሺሪልኝ የኔሚስኪን ድራማ ነው የሚሆነው አህሙሻ አታስከፍት🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 16 часов назад +30

    ስደት የመረራችሁ አላህ የርፈትጀራ ይስጣጥሁ

    • @Hdeh-mc9xw
      @Hdeh-mc9xw 16 часов назад

      እህህህ አሚንንን ያረብ

    • @SemiraAhimed-h4f
      @SemiraAhimed-h4f 15 часов назад

      አሚንንንን ያረብ 🎉🎉🎉

    • @AlikaM-e9x
      @AlikaM-e9x 15 часов назад

      አሚንንንን

    • @ameena-d6k
      @ameena-d6k 15 часов назад

      አሚን

    • @Rabia-jy3uh
      @Rabia-jy3uh 15 часов назад

      አሚንንንንን

  • @LubabaSaid-t7f
    @LubabaSaid-t7f 15 часов назад +6

    ሂጂ ነቡ አተግን በጣም ማፈሪነህ ታገኛዋለህ አህሙ

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 16 часов назад +34

    ዛሬ እኔም ከፍቶኛል ወላሂ የደከምኩበት ዩቱቤ ተሰረቀ በአላህ አድስ ነው የከፈኩት በአላህ አንድ ሺ አስገቡኝ

  • @Samera-n1s
    @Samera-n1s 15 часов назад +4

    ሁሉም ነገር ፌክ ነዉ 😂 ደግነቱ ስራየን እሰራሁ ነዉ ትርፍ ጊዜ በኖረኝ ብዙ እምማረዉ ነበረኝ

  • @حبشي-ف2ي
    @حبشي-ف2ي 16 часов назад +15

    አደኛነኝ ነባዪ የኔ ቸኮሌታ አይዞሽ የኔ የሴት በላይ የኔ ክብር የምሳሳልሽ አህሙ ተው አታስከፋት😢

    • @drr8432
      @drr8432 15 часов назад

      ❤❤❤

  • @fafitube1
    @fafitube1 14 часов назад +7

    አህሙ የጋለሞታ አፍቃሪ😏ነቡየ የኔ ዘንካታ አይዞሽ❤

    • @ZaherHasen
      @ZaherHasen 11 часов назад +1

      በእዉነትክብርአይወድም😂😂

  • @HayuFamilyAa0
    @HayuFamilyAa0 15 часов назад +20

    እረ አህሙ በፈጠረህ አትግፋት እንዴት እንደዚህ ታረጋለህ ወንድሜ ትላንት ታርቃችሁ ቃልገብተህ😢😢😢በልጅቷ ስሜት አትጨዋት ትወድሀለች ተረዳት😢😢😢አህሙ በአላህ

    • @Hawa-n7m
      @Hawa-n7m 14 часов назад

      ወዶች እሚወዳቸውን አይወድም

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 12 часов назад

      አር በአላህ አትበይ

    • @HayuFamilyAa0
      @HayuFamilyAa0 12 часов назад +1

      @@IsekMohammed እሺ ስላሳዘነችኝነው ስታለቅስ🥺🥺🥺

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 12 часов назад

      @@HayuFamilyAa0 ok

  • @RahamaQtr
    @RahamaQtr 13 часов назад +14

    አይዞሽ ነባዬ ኣንቺ ጥሩ ልጅ ነሽ ኣው እናትሽ ጋ ሂጂ ተከትሎሽ ይመጣል ትቃሪበታላሽ እንጂ አይቀርብሽም አይዞሽ

  • @JemalBabo
    @JemalBabo 15 часов назад +16

    አህሙ የሚወዱህን ዉደድ የሚያፈቅርህን አፍቅር አግባ የምትሉ 1ቁጥር ጣፉ

  • @Ashuye-z9q
    @Ashuye-z9q 15 часов назад +5

    አሙ የተባለ አግብቶ የወጣ ሴት ብቻ ነው እንደሚመኘው neba ምርጥ ልጅ እኮ ነች ደሞ ድንግል ነች ሶፊያ ድንግል ቶፊቅ ሰበረ የፈክን ድንግል ሶስት ወንድ ሰበረት አንተ ግን እነሱ ብቻ ነው እንደምትመኘው😮😮😮

    • @Vifugjf
      @Vifugjf 15 часов назад +2

      ሞትኩ😂😂😂😂
      አህሙ ሊመሰገን ይገባል ፈት ሴቶች ፈላጊ እንዳላቸው ውድ እንደሆኑ እየሰራ ያለ ወንድም ነው ። ሊበረታታ ሊመሰገን ይገባል። ስለ ነባ ድ •••• ምን አሳወቀሽ 😂😂😂 አህሙ እንዳያየው ይኸንን ኮመንት

    • @khadijahuseen5320
      @khadijahuseen5320 14 часов назад +1

      አረ ጉድ ነው😂😂😂😂😂😂😂

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 12 часов назад +1

      😂😂😂😂

    • @Hsjsjkd
      @Hsjsjkd 12 часов назад

      😂😂😂😂😂ተሞክሮ ያለቸውነው የፈለገው😂

  • @SeEt-r6s
    @SeEt-r6s 15 часов назад +25

    ነባ ቆፋጠን ወደቤተሰቦችሽ ጋ ተመለሺ አንተ ደሞ ክፉ አታናግርን

  • @skettube4149
    @skettube4149 15 часов назад +4

    ቆይ የአህሙ ጥፋት እምኑላይ ነው? ምክንያቱም ሰው በተለይ ወንድ የወደደውን ነው ማግባት ያለበት እሱ አሁን ላይ ለነባ እንድቆርጥላት ደህና አርረጓል ግን በዚህ ሁኔታ ቢቀጥሉ ልጅቷ ኋላ መውጫው ቀዳዳ ይጠፋባታል ግን አህሜ አትጅ አትበላት በቃ ትህይህ ይሻላታል😢

    • @GdgdGdg-q2g
      @GdgdGdg-q2g 7 часов назад

      ልክ ነሽ እህት

  • @HawaMohammedHassan
    @HawaMohammedHassan 16 часов назад +21

    አህሙየ ነባት ተፈቅረሁለች አተግዱት ሚሲኮናት❤❤❤❤

  • @aumiaumi-p3u
    @aumiaumi-p3u 15 минут назад

    አይዞሺ ማማየ ወዶቺ ሲወደዱ እደዚ ነው እሚጫወቱት አህሙ ግን እነዛ ውስጥ አይደለም prank ይሆናል ብለሺ እሰቢ ማማየ

  • @ያኡሚ
    @ያኡሚ 15 часов назад +12

    ናባ ስተሰዝን ወላህ
    አህሙ አላህን ፍረ ልጅቷን እንደትጎደት

  • @wolloyewanegn5952
    @wolloyewanegn5952 11 часов назад +2

    አይ አለመገጣጠም እኛ የምንወደዉ ሌላ እኛን የሚወደዉን ሌላ😢😢😢ሙሽኪላነዉ💦💦

  • @Rahma-xz7mh
    @Rahma-xz7mh 15 часов назад +6

    ነባዬ አብሽሪ አላህ ሁን ያለው ነው የሚሆነው አላህ የተሻለ አለው ጠክሪ አህሙ ግን እደዚ አትመስለንም ነበር ይገርማል

  • @97150
    @97150 15 часов назад +2

    ወላሂ አብራት ነው ያለቀስኩት የኔ ቆጆ ትተሽው ሄጅ ወንዲ ልጅ የሚወዳቸውን አይወዱም

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 16 часов назад +12

    እኔስ ከኔ ጭቀት ይልቅ የናባ አስጨነቀኝ አላህ በሚምረው ያርገው ናባየ አብሽሪ አላህ ላንች ከፃፈው አይቀርም አህሙም መቸም ሴት አበድልም😢😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 15 часов назад +2

      ፕራክነዉ ዉደ እየሸቀሉነዉ

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 15 часов назад

      በጣም ብቻ አላህ የቀል

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 4 часа назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 15 часов назад +2

    አይዞሽ የኔ ዉድ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 16 часов назад +11

    ሶፊ አንድ ላይ ስትሆኑ ታምራላችሁ ። ነባም አንድ ላይ ስትሆኑ ታምራላችሁ። በቃ አህመድ ብቻውንም ያምራል ሆ! ግን አመረራችሁ እንዴ? እኔ እኮ ችግር አለብኝ ። የምወዳችሁ ።ሶፊ❤ አህሙ ❤ ነባ❤

  • @drr8432
    @drr8432 15 часов назад +4

    አህሙ ምትሰራዉ ፕራንክ ነዉ ግን አንድ ቀን ተስፋ ሰጥተህ በሁለተኛ ቀን እንደዝህ አይነት ፕራንክ አይከብድም እሳ ይሄን ያህል እንደምትወድህ እያወክ ሴትልጅ ናት ልባ ይሰበራንኮ ምንችግር አለዉ እንደዝህ አይነት ፕራንክ ባታደርጋት ባሁን ስአት ነባዬ አይዞሽ የኔ ዉድ❤

  • @ነጁቲየአህሙወዳጅ6011
    @ነጁቲየአህሙወዳጅ6011 16 часов назад +45

    ረ አህሙ ተው እንድክ አይነት ፕራንክ አታድርጉን 😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍፍ አይዞኝ የኒ ቅመም ነባዬ🥺🥺🥺🥺🥺

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 15 часов назад +2

      በጣም 😢😢😮

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 14 часов назад +2

      ኧረ በጣም ይደብራል እኛን ምን አድርጉ እያሉ ነው ፕረንችፓሊ ክ ሚያደርጉን ለበረታታናቸው ኡፋፋፋፋ

    • @ነጁቲየአህሙወዳጅ6011
      @ነጁቲየአህሙወዳጅ6011 14 часов назад +2

      @@ShefikaShefika-gj8mn አንድ ሰሞን ደስ እያለን ከዚያ እኛንም ያስከፍናል 🥺

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 4 часа назад

      ፕራክስ ከሆነ እዳሻኝ ልቀጣ መቸም ፈርዶብኛል ምነዉ አላህ ፕራክ ባረገዉ አልመስለኝ አለጅ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ነጁቲየአህሙወዳጅ6011
      @ነጁቲየአህሙወዳጅ6011 46 минут назад

      @@ያኢላሂ ፕራንክ ነው እሚሆነው ሶፊጋ እኮ ደርሰዋል እንደፊልም እያስመሠሉ ሊሰሩ ነው እኒም ጨንቆኝ ነበረ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 3 часа назад

    የአላህ ያረህማን ያረሂም የነባን ደስታ አስማን ያርብ❤ አህሙ የስራህን ይስጠህ😢

  • @sartt7113
    @sartt7113 15 часов назад +8

    ሚሢኪን ሥታሣዚን አላህየተሻለውንይሥጥሺ
    ለራሥሺ ዱአአረጊ ነባየ

  • @Sphoo-j1x
    @Sphoo-j1x 15 часов назад +2

    ነባዬ የኔ ቆጆ አይዞሽ በቅርቡ እንደምትደሰች አምናለሁ ነባዬ

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 15 часов назад +11

    ወይኔ ነባዬ የኔ ውድ😢 ኧረ ባክሕ አሕሙዬ አታስከፋትኝ

  • @arabiyaagamachuu4523
    @arabiyaagamachuu4523 15 часов назад +22

    Mucaa nadho herumtee batee malee durbii itii hin toltuu natii fakatee mucaa gowaa kana nabiye amshrii bareduu tiyaa ❤️

    • @makiibsisha
      @makiibsisha 14 часов назад +2

      Wallahii dhugaa ketii waraa soda jala demale sanuu

    • @wssezsa1635
      @wssezsa1635 12 часов назад

      Anafisi gafii nati tayee wolyii😢😢😢😂😂

    • @wssezsa1635
      @wssezsa1635 12 часов назад

      ​@@makiibsisha dhugaa ketyii😂😂😂

    • @Wanofii_ዋኖፊ
      @Wanofii_ዋኖፊ 9 часов назад

      @@arabiyaagamachuu4523 dhugaa jette kana shama Namiicha

    • @zeeyinababashiir6063
      @zeeyinababashiir6063 9 часов назад

      Anallee wallahi garaa naa nyaatte😢😢😢😢

  • @ViVk-s8u
    @ViVk-s8u 16 часов назад +18

    አህሙ ተው ነባ እንዳታመልጥህ ደሞ መጀመሪያ ለራስህ ፍቅር ፍቅር አጫውቶህ አሁን እሄን ስታደርግ አታፍርም

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد 10 часов назад +1

    የራሥክ,ስሜት,ብቻ,አትከተል,አህሙ,የነባንም,ስሜት,ተረዳት,እጂ😢😢😢

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 15 часов назад +15

    ነባዬ አብሽር የኔዉድ ❤🎉❤🎉😢😢😢😢

  • @RawdhA-o3m
    @RawdhA-o3m 9 часов назад

    ነባዬ አብሽሪ አላሀ የፈቀደነው ሚሆነው አልቅሰሽ አስለቀሽኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወድሽ ከልቤ ነው ድጋሚ እንደማይሽ ተስፊ አለኝ