MK TV || የወጣቶች ገጽ || 35 ግራም ወርቅ አምጪ አሉኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Комментарии • 63

  • @user-hi3fc5cb8t
    @user-hi3fc5cb8t 8 месяцев назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭 የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ ተኩላዎች ሰውረን ። ለዝች አጭር ህይወት ይህን ያህል ተንኮል መስራት ማራናታ ጌታ ሆይ

  • @sintayehuabebe5455
    @sintayehuabebe5455 9 месяцев назад +2

    እናስተውል ከ4 ዓመት በፊት እኔም የትንሳዬ ዋዜማ በትምህርትሽ ጎበዝ እንዳትሆኚ እንዳታገቢ ወዘተ ጒደኛሽ አብልታሻለች ብለው ቅባቅዱስ ገዝተሽ አምጭና ልፀልይልሽ ከሌለሽም እኔ እገዛልሻለሁ አሉኝ ።እኔም መጠለያ ነበርኩና የመነኩሴ አለባበስ ነው የለበሱት ማህሌት ተጀምሮ ነበር እና ከማህሌታውያኑ ጋር ለምን አይገቡም ሲቀጥል
    ክርስቶስ ተንስአ ሳይባል ምን አይነት ስርዓት ነው ብዬ አይ ምንም አይነት በሽታ የለብኝም ያበላኝም ሰው የለም ስርዓተ ቤተ ክርስቲያንም አይደለም ስላቸው ተናደዱብኝ ሰደቡኝ ረገሙኝ ስድባቸው እርግማናቸው በጣም አስቀያሚ ነበር እና እናስተውል እላለሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @bini1623
    @bini1623 9 месяцев назад

    አቤቴ ጌታሆይ ይቅር ይበለን የበግ ለምድ እየለሱ የሚስቱትን ይሰውረን አምላከ ቅዱሳን ሰው አትከተሉ ተው እያሉ አባቶችእየደከሙ ያስተምራሉ ግን እኛ ታምር የምንከተል ስው ተከታይ ብቻ ሆንን እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ እህታችን በስም ክርስትያን እየተባል ስንቶቻችን ነን ያለንው

  • @ameleworkkifle151
    @ameleworkkifle151 9 месяцев назад +3

    እንኳንም ይህ ታሪክ አቀረባችሁት ለሌላ ሰው ትምህርት ይሆናል ምክንያቱም ሰውየው አሁንም አሉ ይህንንም ተግባር እየፈፀሙ ነው መገናኛ አካባቢ ራሳቸው ያናገሩት ልጅ አለ በቅርቡ መጨረሻው እናያለን ልጁ ተጠራጥሮ በመጠየቁ ጉዳዩን ሰምተናል እንደነዚህ አይነት ተኩላዎችን በደንብ አጋልጡ

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k 9 месяцев назад +1

    የእግዚአብሔርን ቃል አለማወቃችን ነው የሁሉ መጫወቻ ያደረገን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 9 месяцев назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ የበግለብድ ለብሰው ከሚመጡት ሰውረን😢አይሰው ከቱ እህታችን ለበጎነው ለተግዲሁ ተጠንቀቂ ።

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
    @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 9 месяцев назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢 ግሩም በቃ ሰው ገንዘብን አመለክ እኛም በአለማወቅ በየዋኽነት እንሸወዳለን

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d 9 месяцев назад +1

    ወይ ጉዴ የሚገርም የሚያሳዝን ነው !🤔
    እግዚአብሔር ማስተዋልና ጥንቃቄውን ያድለን !🎚
    እንኳንም አተረፈሽ እናቴ 😢

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 9 месяцев назад +1

    አቤት የሚያደነዝዝ ነው በስመአብ ጌታዬ ሆይ😢

  • @goasd8257
    @goasd8257 9 месяцев назад +3

    እምገርም ነው 😢😢😢በተቻለን አቅም ራስችንን እንጠብቅ

  • @user-rm1fq6qm5p
    @user-rm1fq6qm5p 9 месяцев назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 😢

  • @HelenYemane-pj1wd
    @HelenYemane-pj1wd 9 месяцев назад +1

    ወይ ጉድ የምንሰማው ነገር ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነው ።ቆይ ግን ማንን እንመን እኛ እኮ ግራ ገባን ?? ቤተክርስቲያን እነዚህን ክፉ ስራ የሚሰሩትን ለምን እታወግዝም ?? ምእመናን በእነዚህ ክፉ ሰዎች ምክንያት ሀይማኖቱን እየካደ ነው ።
    እባካችሁ ሆድ አምላኩ የሆኑትን በአደባባይ አወግዙልን!! መናፍቅ ጳጳስ እየተሾመ ተወዛገብን

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 9 месяцев назад

    ምን ጉድ ነዉ እግዚአብሔር ከዚህ አይነት ክፉ ነገር ይጠብቀን እኛም ያገኘነዉን ሁሉ አንመን እንመርምር

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp 8 месяцев назад

    ሰላም ለእናንተ ይኹን ማኅበረ ቅዱሳን እና የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ተዋሕዶ ክርስቲያኖች
    እሕታችን የእግዚአብሔር ቸርነት አትርፎሻል። ሃይማኖታቸውን ባለማወቅ ስንቶቹ ጠፉ። ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እባካችሁ ሃይማኖታችሁን እወቁ። ለማወቅ ደግሞ ወደ ቤተክርስቲያን ሒዱ ከዚያ በማየትም በመዳሰስም በማዳመጥም ትማራላችሁ👏👏👏☦️
    የቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ልጅ ኹኖ እንዴት ሳያጣራ ይቀበላል። እመቤታችን ቅዱስ ገብርኤል ሲያበስራት ይህ እንደት ይኾናል ብላ ምርምራ ነው የተቀበለችው።
    ብዙዎች እየተሸወዱ ያሉት በጣም በቀላሉ ተለይቶ በሚታወቅ ማታለያ ነው
    ስለዚህ መጀመሪያ ሃይማኖታችንን እንወቅ እንማር☦️✅

  • @meieAesefe
    @meieAesefe 8 месяцев назад

    እኔ የገረመኝ ነገር ቢሆን ይሷስ ታልፈዋለች ቄስ ያልሆነ ቄስ ነኝ ብሎ በመንፈስ ቅዱስ መቀለዱ ኧረ 😢😢😢ያሳዝናን አች እህታችን ግን ትግስትሺ ጥንካሬሺ አደቀዋለሁ😢

  • @altudz4055
    @altudz4055 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይሰውረን ከሴት ሌባ 🙌

  • @Seble7
    @Seble7 9 месяцев назад

    ሰው ግን ምን ነካቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሰይጠን እሳቸው አትበይ ይሄ ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስጸው በስመ ሥላሴ ካህን ሁሉ ካህን አይደለም ራሳችንን እንጠብቅ ቤተክርስቲያን ከማታውቀው ካህን ነኝ ከሚል አጋንት ጎታች ራሳችንን እንጠብቅ የጠመጠመ ሁሉ የክህነት ስልጣን የላቸውም

  • @emuyaethiopia5374
    @emuyaethiopia5374 8 месяцев назад

    እንዲኽ አይነቱን አጭበርባሪዎቹን በአደባባይ ማውጣት ነው ለሌላው ትምህርት እንዲሆን ቤተክርስቲያንንም ስለሚያስወቅሱ

  • @sebleasfaw5741
    @sebleasfaw5741 9 месяцев назад +1

    በጣም ያሳዝናል!

  • @eteneshwogayehu7190
    @eteneshwogayehu7190 9 месяцев назад

    አባ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu 9 месяцев назад

    እግዚኦ መጨረሻውን እንጠብቃለን

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 8 месяцев назад +1

    ይሄ ደብተራ ነው የመምህር ተስፍየን ገጠመኝ ስሚ ፁሚ ስገጂ መንፈሱ ይያዝልሻል

    • @emuyaethiopia5374
      @emuyaethiopia5374 8 месяцев назад

      መጀመሪያ የደብተራን ትረሰጉም እወቂ 😢

  • @muluegebresgie9180
    @muluegebresgie9180 9 месяцев назад +2

    እኔ ልጅታን በራሳ ነው በር ከፍታ ያስገባቻቸው ለምን በአንድ ግዜ እንደዛ ተግባባቻቸው ያው እንደኔ ሀሳብ ባቆራጭ ለማደግ አስባ የነበረቺው ግን እነሱ ቀድመዋት ነበር አይቼው አለሁ ካሁን በፊት እንተርቢ ያደረገቺው

    • @EmebetMekonnen-gp9yn
      @EmebetMekonnen-gp9yn 9 месяцев назад +1

      ማን ሀብታም መሆን የሚጠላ አለ ያዉም ተጸልዮ ሲባል 13አመት ለፍታ

    • @yaracell969
      @yaracell969 9 месяцев назад

      አረ አያምጣው ነው እኔ እግዚአብሔር ነው ያተረፈን😢😢

  • @ChuchuabateChuchu
    @ChuchuabateChuchu 9 месяцев назад

    አያድርስ ነው እንደ እባብ ብልሕ እንደ እርግብ የዋሕ መሆን አለብን

  • @user-hr4rc7uu7w
    @user-hr4rc7uu7w 9 месяцев назад

    Endate ameshachehu ezhi laderesn leleule egziabhare keber mesegana yedersewoe mahiber kidusan yewotatoch gete astemare selhone yemtakerbut bertu

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 9 месяцев назад

    ውይይይይይይ ምን ጉድ ነው በስምአብ

  • @tigest3176
    @tigest3176 9 месяцев назад

    Sijemre kemta Hulu bantelfi teru nwe balfi mideya leyi semchte nbre

  • @tigest3176
    @tigest3176 9 месяцев назад

    Ehte debtera Ena yiste debtra kumre techwetubshi ochlole weha gezetshi asedegmbshi egezbehre yigestachwe

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 9 месяцев назад +1

    መዝሙሩ ምንድነው????የትኑን እንስማው??

  • @onelove1703
    @onelove1703 9 месяцев назад +5

    ይሄንን ነው መምህር ተስፋዬ የሚቃወመው ደብተራ ናቸው ይህ ደሞ በቤተ ክርስትያን የተሰገሰጉት ቤተ ክርስትያን ለመልካም ያስተማረቻቸውን እነሱ ሰይጣንን እየተዋረሱ ነው እኛ ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለነ መምህር ግርማ አሁንም እኚህን ንፁ አባት ማሳደዳችሁን ትታቹ ቤተክርስትያንን ውስጡን ፈትሹ

  • @Ethioptube539
    @Ethioptube539 9 месяцев назад

    Abatochin meslo simachewin tilashet lemekebat mideregew tiret ekawemalew

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 9 месяцев назад

    😢😢😢

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x 9 месяцев назад

    በሆነ ሚድያ ላይ ሰምቻታለሁ ልበል አይ ደብተራ
    እግዚአብሔር ክምድር ገፅ ያጥፋችሁ

    • @user-rj9ld3rc2h
      @user-rj9ld3rc2h 9 месяцев назад

      ደብተራ ተብሎ አይሰደብም ትርጉሙን ሳታውቁ

    • @user-kv9qy7ju3x
      @user-kv9qy7ju3x 9 месяцев назад

      @@user-rj9ld3rc2h ምን ትርጉም ያስፈልጋል ደብተራ መታች ተብታቢ ሰላቢ ነው መቼም ክርስትናን አይወክልም

    • @user-rj9ld3rc2h
      @user-rj9ld3rc2h 9 месяцев назад +1

      @@user-kv9qy7ju3x ክ ፉ ስራ ሰሪወች ነውጂ እሚባሉት ደብተራ ማለት በቤተክርስትያን የከበረ ስምነው ለመቤታችን የሚሰጥ ስምነው ::

    • @user-kv9qy7ju3x
      @user-kv9qy7ju3x 9 месяцев назад +1

      @@user-rj9ld3rc2h ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ግን ደብተራ ብቻ አትባልም ደብተራ ፍጽምት።

    • @user-kv9qy7ju3x
      @user-kv9qy7ju3x 9 месяцев назад

      @@user-rj9ld3rc2h ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ግን ደብተራ ብቻ አትባልም ደብተራ ፍጽምት።

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 9 месяцев назад

    እስኪ ማን ይታመን😢😢😢

  • @eteneshwogayehu7190
    @eteneshwogayehu7190 9 месяцев назад

    ምንድነው መዝሙሩን ድምፁ ምንም አይሰማም ሰውእ መልክቱን በጥሞና ማዳመጥ አልተቻለም

  • @hanaeshetu6519
    @hanaeshetu6519 9 месяцев назад +1

    ለምንድነው ግን ከኋላ ያለውን የመዝሙር ድምጽ የማታጠፉት የሚነገረው ነገርኮ ጠርቶ አይሰማም! ሁሉም መርሐ ግብራት ላይ ትከታላችሁ። ሰዎቹ ተናግረው ሲጨርሱ ቢገባ ይሻላል እየተናገሩ ግን ይረብሻል በደንብ የሰዎቹ ድምጽ አይሰማም!!!!!!

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 9 месяцев назад +6

    መምህር ተስፋዬ አበራ ብቻውን የሚጋፈጣቸው እነዚህ ጠንቋይ ደብተራ ናቸው ቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገው ምመናንን ከቤተክርስትያን አውጥተው ለመናፍቅ አዳራሽ የሚያስርክቡት😢

    • @AselefZergaw
      @AselefZergaw 9 месяцев назад +1

      ተስፍዬ እራሱ ሊሆን ይችላል

    • @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
      @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ 9 месяцев назад

      @@AselefZergawባልጋ መምህራችን እንቁ ነው

    • @user-mb6yg6ne1e
      @user-mb6yg6ne1e 9 месяцев назад

      ይሱስ አንዱ ጠንቋይ አይደል 😏

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 9 месяцев назад

      @@user-mb6yg6ne1e ..??
      Libona yistachihu...

    • @emuyaethiopia5374
      @emuyaethiopia5374 8 месяцев назад

      እሱስ አንዱ ሌባ አጭበርባሪ የአጋንንት ቸርቻሪ አይደል እንዴ😂

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b 9 месяцев назад

    አባ የኔን ጥያቄ ነው የጠየቁልኝ

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 9 месяцев назад

    Please, it's very important to listen to both sides,, I am telling you people not telling the ture, .. I don't understand. Please,

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 9 месяцев назад

    Please, are u kidding me? Almaza, you should have said 👎 👎 NO from the beginning..
    There are so many BAD people around the world, the best medicine 👎 NO.

  • @hailegebrial9469
    @hailegebrial9469 9 месяцев назад +1

    ደብተራ

    • @user-qm7hi3hr5q
      @user-qm7hi3hr5q 9 месяцев назад

      ደብተራ ማለት ምን ማለት ነው?

    • @hailegebrial9469
      @hailegebrial9469 9 месяцев назад +1

      ቄስ ሆኖ የአጋንትን ሰራ የሚሰራ
      ቤተክርሰቲያን የሚያዋርድ በክህነቱ

    • @emuyaethiopia5374
      @emuyaethiopia5374 8 месяцев назад +1

      ለዚህ እኮ ተማሩ የምንላችኹ የደብተራ ትርጉምን ሳታውቁ ምድረ አጭበርባሪ አጥማቂ የሚሏችሁን እየሰማችሁ ትቀደዳላችሁ😂

    • @hailegebrial9469
      @hailegebrial9469 8 месяцев назад

      😏😏

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 9 месяцев назад

    😢😢😢