🔵አዝግ Vine ከተቀበል ቤተሰብ ጋር የነበራቸው አዝናኝ ቆይታ...ላለመሳቅ ይሞክሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 28

  • @user-yh3dd7vq4m
    @user-yh3dd7vq4m Месяц назад

    ልመንና አለቤ ታላቆቻቸዉ
    ሐብቴና ምትኩ ታላቅቻቸዉ
    እነዚህን ጥንዶች ማን ልበላቸዉ።

  • @AniyoJekebo
    @AniyoJekebo Месяц назад

    ወይ አዝጎች አራ ባሳቅ ሞቱኩ😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @user-yh3dd7vq4m
    @user-yh3dd7vq4m Месяц назад

    ግባ አለችኝ እኮ ያቺደግ ሰው
    ክረምት አይደለወይ የሚታረሰው።

  • @AbebeKiendie
    @AbebeKiendie 2 месяца назад

    ምርጥ ናችሁ

  • @elyaneaddis8256
    @elyaneaddis8256 2 месяца назад +2

    ገራሜ ነው የዛሬው

  • @tsomeminas1786
    @tsomeminas1786 2 месяца назад +2

    ይመቻችሁ

  • @user-yh3dd7vq4m
    @user-yh3dd7vq4m Месяц назад

    ወፈረ ቀጠነ ቀጠነ ወፈረ እስኪ አትበይኝ
    ስወጣ ስገባ ምትጨቀጭቅኝ።

  • @DiyanaDiyana-hw5gk
    @DiyanaDiyana-hw5gk 2 месяца назад +2

    ወይ መዛዛግ😂😂😂

  • @tadesseali385
    @tadesseali385 Месяц назад

    ጂጂ ያኔ ሮቶ የኔ ስልምልም
    ጠብደል ከንፈር አለሽ ብሽፍት የሚሳም::

  • @user-yh3dd7vq4m
    @user-yh3dd7vq4m Месяц назад

    አቦ ይመቻቹ አረ ይመቻቹ
    እሄን ፋራሁላ ገጣሚ አረጋቹ።

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm 2 месяца назад +2

    በጉጉት ነው ምተብቅክ ገኔ ዛሬ የሳቄ ምንጮች

  • @genetshaka9792
    @genetshaka9792 2 месяца назад +1

    የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ
    ሀይልዬ ቻለው

  • @hussenseid6056
    @hussenseid6056 2 месяца назад +1

    ከወዴ ከፈሩ የከፍዉ
    ከወዴ አይኑ የወጣው ከየት ከወደየት ገኚየ አመጣው

  • @meazabirhane
    @meazabirhane 2 месяца назад +2

    Like አድረጉ.

  • @SaraSoso-ug5el
    @SaraSoso-ug5el Месяц назад +1

  • @user-yh3dd7vq4m
    @user-yh3dd7vq4m Месяц назад

    ደረጄና ሐይሌ ምንና ምን ናቸው
    የጆጠሮ ጉትቻ የአንገት ሐብል ናቸዉ።

  • @nonofanta9528
    @nonofanta9528 2 месяца назад +1

    ምስጋና ለቴዲ ለድባይ ኮንሰርት
    የጠፋችው እህቴ ስትዘል አየዋት!! ገንዬ ይችን ባየሀት ሰዐት በክራር ሳትጫወታት እዳታልፍ 😢

  • @user-nz6mp1sz3x
    @user-nz6mp1sz3x 2 месяца назад +1

    ጊኔ ሾ😂😊❤

  • @genetshaka9792
    @genetshaka9792 2 месяца назад +1

    ገኔኮ ሉስለስ አድርጎ የመልስ ምት ይሰጣል

  • @NGUSEFilimon
    @NGUSEFilimon Месяц назад

    ሁለቱም ግን ደረጀና ሃብቴ ይመስላሉ

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 месяца назад

    2 lijoch wededkuwachew

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂 Arif ነዉ!!👍

  • @kalkidanmichal2947
    @kalkidanmichal2947 2 месяца назад

    Ye geni medengete newe yemtasikej

  • @user-yh3dd7vq4m
    @user-yh3dd7vq4m Месяц назад

    ወይነ በፎርፎ።

  • @user-en4jj6do2z
    @user-en4jj6do2z 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 2 месяца назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @dagy_tube
    @dagy_tube 2 месяца назад

    azig_vine 😂😂😂

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤