ክፍል 6 ተጅዊድን በምስል || የፊደላት መውጫ የመጨረሻ ክፍል ከማጠቃለያ ጋር / መኻሪጀል ሑሩፍ || ኢኽላስ ትዩብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 30

  • @salihahardin3421
    @salihahardin3421 4 года назад +4

    وجزاك الله خيرا

  • @ፈዋኢYOUTUBE
    @ፈዋኢYOUTUBE 4 года назад +4

    ማሻ አላህ ጥሩ አቀራረብ ነው በርታ ወንዴሜ

  • @babahabibi7367
    @babahabibi7367 4 года назад +3

    ማሻአላህ በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው
    ሹክረን

  • @cvbnfr6175
    @cvbnfr6175 4 года назад +3

    ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይርን

  • @erutube6301
    @erutube6301 4 года назад +2

    ማሻላህ በጣም ግልፅ እና ውብ አቀራረብ ነው በርቱ

  • @aminabintbabaallahkerim8770
    @aminabintbabaallahkerim8770 3 года назад +1

    ጀዛክላሁ ኽይረን ብዙ ከመናገር ብዙ ማዳመጥ አላህ ያግራልን ያረብ አንተም አላህ ጀዛክን ይክፈልህ

  • @Roza-eid2pd1j
    @Roza-eid2pd1j 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ምርጥ አቀረራብ ነው ይቀጥል ኡስታዝ

    • @ikhlas_tube_2421
      @ikhlas_tube_2421  4 года назад

      ኢንሻአላህ በዱዓቹህ አትርሱኝ
      ኣላህ ሁላችንንም የምንጠቀም ያድርገን

  • @ዜድነኝያዲኔታማሪ
    @ዜድነኝያዲኔታማሪ 3 года назад

    ማሻአለህ

  • @AsAs-hg9ll
    @AsAs-hg9ll 4 года назад +1

    Jzakila hyer

  • @ሀቢባ-ቈ5ጐ
    @ሀቢባ-ቈ5ጐ 3 года назад +1

    ማሻ አላህ ምርጥ ነዉ ተመችቶኛል

  • @አላህወኪል-ገ2ነ
    @አላህወኪል-ገ2ነ 3 года назад +1

    مشاللة

  • @famxmamahamda7895
    @famxmamahamda7895 4 года назад +1

    ማሻአላ.በርታ

  • @سبحاناللهالحَمْدُِلله-س2ف8ن

    🙏🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @fhghjv5690
    @fhghjv5690 4 года назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @mekdi5359
    @mekdi5359 3 года назад

    ጀዛከላሕኸይር ለቤታቹሕ አዲስ ነኝ. መማርእፈልጋለሁ ይሻአላሕ በርቱልኝ

  • @husufun
    @husufun 4 года назад +2

    አሰላሙ አለይኩም ውድ ወንድሜ በግል እናውራ

  • @shemegamohammed8721
    @shemegamohammed8721 4 года назад +2

    እስቲ ልከታተል ዛሬ ነው ያገኘሁት ምፈልገው ትምህርት

    • @ikhlas_tube_2421
      @ikhlas_tube_2421  4 года назад

      ሌሎችም ይህንን ትምህርት የሚፈልጉ ስላሉ በየ ሚዲያ ጉሩፖች ሼር እናድርግላቸው ባረከሏሁ ፊኩም

  • @umuebrahim1587
    @umuebrahim1587 3 года назад

    ማሻአሏህ ወንድምችን አሏህይጨምረል ጥሩ ት/ት ነው በርታ ለቤት አድስ ነኝ

  • @yselemtiwamuemina789
    @yselemtiwamuemina789 4 года назад +1

    በርታ ግን ተሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @AsAs-hg9ll
    @AsAs-hg9ll 4 года назад +1

    Westaze 1-4 yalwe kfel eko sefleg atchacwalwe

    • @ikhlas_tube_2421
      @ikhlas_tube_2421  4 года назад

      ruclips.net/p/PLPLW91KfVOD_bjMPsvQjCC8CLUI330exx
      ☝☝☝ በዚህ ግቢ ሁሉም አለ

  • @GtFt-e9w
    @GtFt-e9w Месяц назад

    ጄዛካላህ ኸይረ ወድሜ. ሁሩፍ ከወጣ ምላሴ አይገዛኝም ነበረ አሁን ግን እድሜ ላተ በዴብ ነው የምታብራራው።በዛላይ ቪዶህ አያሰለችም በረታ

  • @Roza-eid2pd1j
    @Roza-eid2pd1j 4 года назад

    የዋትሳብ ጉሩብ አለ ወይ ኡስታዝ