በጣም አስቸጋሪ ቦታ😒😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • #ethiopia #habesha #ethiopianmusic #donkeytube #dinqlejoch#AleTube #Ethiopia #EthiopianTikTok #ethiopia #danayit_mekbib #danayit #seifuonebs #dink_lijoch #ethiopianmovie #zemene_kassie #fegegta_react #mikomikee #nebilnur #አዳነች_አቤቤ

Комментарии • 688

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT Год назад +95

    ይህም ኑሮ ይቀየራል የነገው ከፍ ያለ ይሆናል ፍቅር ሰላም ያለው በዚህ ቤት ነው 🙏⛪🙏💒🙏⛪ሰላማችሁ ይብዛ፠ተባረኩ

  • @melkamnababw9233
    @melkamnababw9233 Год назад +77

    የኔ እናት እንዴት ደስ እንደምትሉ ፍቅር ያለዉ ከዚህ ቤት ነዉ እሽ ደገፍ እናድርገዉ ከዚያም እሱ ይቆሰቆሰዋል ።

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Год назад +10

    ሼር ሼር አድርጉለት አንድ መልካም ልብ ያለው በተለይ ውጭ ሚኖሩ ካሜራ ማይክ ሊገዙለት ይችሌሉ❤❤❤❤❤

  • @yyrr8069
    @yyrr8069 Год назад +15

    ማነው እደኒ ባባን እሚወደው❤❤ባባ እግዚአብሔር ያሳደግህ❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +15

    በእውነት... ይሄ ወንድማችንም @ ባባዬም ... መደገፍ አለባችው... ከምር እመነኝ በቅርብ ትቀየራላችሁ... አደራ
    ተስፋ እንዳትቆርጥ... ይሄም... ያልፋል በርታ... ጎበዞች ናችሁ
    በተለይ ባባዬ.. ቀሽት ነው🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Год назад +8

    በጣም ነው የምንወዳችሁ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሶ አልጠራጠርም ። የአነተና የፈላው ልዩ ነው በጣም ነው ሰው የሚወዳችሁ በርቱ።

  • @hirut7396
    @hirut7396 Год назад +10

    እኛ ኢትዮጵያዊን አብዛኞቻችን በዚህ ቤት ውስጥ ነው ያደግነው እኛን እሚያሳስበን በድህነት ኑሮ ሳይሆን ፍቅር ማጣታችን ነው ድህነት ከስራን ይቀረፍል ፍቅር ግን ከራቀን መመለሻው ከባድ ነው ወንድሞቼ ጎበዞች ናችሁ በርቱ ❤❤❤❤❤

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Год назад +13

    በእውነት በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Год назад +82

    መደገፍ ያለበት ልጂ ነው

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 Год назад +6

    ማርያምን እህትህን ስወዳት ዝምም ብየ የኔ እናት ❤❤❤❤ ሁሌ አቅርባት

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 Год назад +67

    ጉበዙችን ዋና ፈቅር ነው ፈቅር ካለ ሁሉም አለ እግዚአብሔር በፈቅር ያኑራችሁ

  • @user-xj2cp4pj3g
    @user-xj2cp4pj3g Год назад +15

    የናዚ ልጆች ህይዎት በትንሽ ግዜ እደሚቀየር አምናለሁ በርቱ

  • @jjdndn5020
    @jjdndn5020 Год назад +6

    ኢስኪ ያመደም ቅመሞች አስኪ በአላህ ኢሄን ልጅ ሀያ ሺህ እነስገበዉ ኢኛ ለስቱ ደረሽ ነን ኡኮ የሰው ደስቲ ሚየስደስተን ውለህ ❤

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Год назад +10

    አይዞህ የበለጠ ትሰራለህ ዋናው ጤና ነው እኔ ደግሞ የናንተ ቤት ደስ ይለኛል ቃል ባልገባልህም አንድ ቀን ትንሽም ብትሆን ልልክልህ አስባለሁ አሁን ስራ ላይ ስላልሆንኩ ነው ሰቭስክራይቭ አድርጉ በሚለው ሳይሆን ያደረኩት ደስ ስላለኝ ነው

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Год назад +34

    አብሽሪ የኔ ጀግና ሁሉም ይቀየራል ተስፋ እዳቆርጥ በተረፈ አቢንም ባቢንም እንወዳችኋለን

  • @etabeze7449
    @etabeze7449 Год назад +8

    እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ትቀየራለህ አይዞህ በርታልእ😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @sumayasumaya8011
    @sumayasumaya8011 Год назад +1

    ሰብስክራይብ አርጊለሁ ለናተስል ላይክም አረኩ እና አብሽሪ እሽ አላህ የተሻለዉ ኑሮ የምትኖሩ ያርጋቹ

  • @Heaid
    @Heaid Год назад +10

    ሂወት እደት እደሚቀየር ምንም አናቅም ሀብት ትናት አለ ዛሬ የለም ለፍት ብለንምናገኛት ገዘብ ባጣም ታስደስታለች ስለዚህ ያልፍል መገዳችሁን ቀጥሉ ያኔ ህልማችሁ ይሳካል❤

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Год назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ix5ic2dr6w
    @user-ix5ic2dr6w Год назад +4

    ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ማርያምን ይሄ ኑሮ አይገኒም እኮ ታምራላቹ በርቱልኝ ❤

  • @user-kf5iw7si3k
    @user-kf5iw7si3k Год назад +3

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹሁ በጣም ደስ ብላቹሁኞል ይመቻቹሁ ይህቺ ነች እዉነተኞዋ ኢትዮጵያ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Год назад +13

    አስር ሰባት ሺህ ሰው አይቶታል እባካቹ ስብ እናድርጋቸው እንዲያድጉ መልካምነት ለራስ ነው እና ❤❤❤❤በርቱ

  • @SaraS-dm4jc
    @SaraS-dm4jc Год назад +5

    ❤❤❤❤❤የኔ ውዶች እግዚአብሔር ሁለየ ይጠብቃችሁ እወዳችሁ አለሁ

  • @user-nf3ph6bx4f
    @user-nf3ph6bx4f Год назад +2

    በጣም ነው የምታምሩት የምታስደስቱት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን አይለውጥባችሁ አይቀይርባችሁ በፍቅሩ ያፅናችሁ ። በጣም ጎበዞች ናችሁ ደግሞ በጣም ደስ የምትሉት በቤታችሁ ውስጥ ባላችሁ ነገር ሳታፍሩ ሳትሸማቀቁ ስለምታቀርቡ ደስ ነው የምትሉኝ የሰው ልጅ ባለው በተሰጠው ነገር ሲኮራ ደስ ይላል ።

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Год назад +2

    ላይክ ሼር ዩቶበር የሆናችሁ ላይክ ሼር በማድረግ እንተባበራቸው❤🙏

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +4

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር ይበቃል ዋናው ፍቅርነው ፍቅር ይስጠን ፈጣሪ🙏ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏

  • @arisemafeqirearisemafeqire583
    @arisemafeqirearisemafeqire583 Год назад

    ማርያምን ለኔ ጀግኖች ናችሁ ሰዉ ሁሉ የተወለደበትን እና ያደገቀትን ቦታ በጥላቻ መናገበማይፈልግቀት ዘመን ላይ በባላገርነታችሁ ኮርታችሁ እደዚህ እኛን ለማስተማር ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል።በርቱ በቃ የሰዉ ልጅ እችላለሁ የሚል አስተሳሰብ በአይምሮዉስጥ ካለ አዋን የሰቀዉን ነገር በተግባር ሰርቶ እደሚችል ያሳያል ።ትልቁ ሚና የሚጫወተው በራስመተማማን ነዉ በጣም ጥሩነዉ በርቱ ነገ ደግሞ የተሻለ ደረጃላይ ደርሳችሁ እደማያችሁ አምናለሁ ወዳችዋለሁ በርቱልኝ ወድሞቼ❤።

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Год назад +2

    ይህ የሁላችንም ህይወት ነው እውነተኛ ፍቅር ያለው እዚህ ቤት ነው ዋናው ጤና ነው ሁሉም በጊዜው ይሆናል በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ካለ ሁሉም በጊዜው ይሆናል ይህቺ ምድር ኮንትራት ናት መልካም ስርተን በፍቅር እንኑር ፍቅር ያሸንፋል 100ሺ ይገባልሀል ወንድሜ በርታ ከትንሹ ጋር የምትሰሩት ቀልድ ይመቸኛል በርታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @temgushtemgush6153
    @temgushtemgush6153 Год назад +12

    ፍቅር ያለው እዚህ ነው❤

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Год назад +2

    ውይይሰፈረመሰለኚ
    ደስየምትሉ ቤተሰብነቺሁ አላህ እድሚናጤና ለመላቤተሰብህ
    የኛቤትነውየመሰለኛ የሂነውየናፈቀኚኚኚ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Год назад +4

    የሰው ልጂ ተስፋ ሲቆርጥ ነው መጥፉው ተስፋ አትቁረጡ በርቱ 👍👍

  • @simertayalew1898
    @simertayalew1898 Год назад +9

    ዋው በጣም ደስ ስትሉ ፍቅር ያለው እዚ ቤት ነው ፍቅርቹን ያብዛ እና በርታ ሁሉም ነገር ይቀየራል የማይቀር ነገር የለም እሺ ❤❤❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Год назад +3

    ወይኔ ስወዳችውኮ ማነው አድናቂቸው😍
    ፍቅራችው በማንነታችው ባላችው ነገር መብቃቃታችው በጣም ነው ያስደሠተኝ ጎበዞች በርቱ የፍቅር ቤት
    ወላሒ ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኳችው በርቱልኝ

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 Год назад +7

    በማርያም እናሳድገዉ እና ሒወቱን ይቀይር

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Год назад +7

    ሰርክዬ ሰፕስራብ አድርገናል ሰርክዬ በጣም እወድሻለሁ ህፃኗን አታንገላታብን ዋ

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 Год назад +2

    ወንድሞቼ ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም ደግሞ በጣም ብዙ ሰው ስለሚከታተልህ የማይሆን ቃላቶች አትጠቀሙ አስተማሪ ይሆኑ ነገሮችም ጨምሩ ጥሩ ነገር ከሰራችሁ እንኳን ካሜራ ከዛም የበለጠ ነገር መግዛት ትችላለህ በርቱ 🙏

  • @user-bf5ds5xv3l
    @user-bf5ds5xv3l Год назад +1

    አቢዬ በርታ እሺ ምርጥ ልጅ በእውነት ነገም ሌላ ቀን ነው ...እኔ ሁሌ ነው አንተንና ጩጬውን የምትለቁትን ቪዲዮ የማየው🙏🙏

  • @mrwamrwa9518
    @mrwamrwa9518 Год назад +6

    ፍቅር ከዚህ ነዉ ያለዉ ስወዳችሁኮ ❤

    • @hayatassen2820
      @hayatassen2820 Год назад

      ሁሉምይቀየራልማር👎👎👎

  • @mililegess3070
    @mililegess3070 Год назад +4

    አይዞህ ጠንክረእ ከሰራእ ሁሉም ነገር ይሳካል የራስእ ምርጥ ቤት በቅርብ ጌዜ ይኖርአል በረታ ❤

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 Год назад +1

    በጣም የሚያምር እይታ
    very beautiful view

  • @bezalealem854
    @bezalealem854 Год назад +5

    በርቱ ሁሉም ያልፋል። ጠንክረህ ሥራ።

  • @banchiabay4545
    @banchiabay4545 Год назад +3

    በርቱ ሁሉም ያልፋል ተስፋ በፈፁም እንዳትቆርጡ በተርፈ እውዳቹሀለው

  • @kaggikananga3259
    @kaggikananga3259 Год назад +1

    I use translate to understand the coments, but the video i dont need translation. Your happiness is everything, your love for your family is amazing. God bless you.

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 Год назад +6

    ፈጠረ ታመን ይሳካል ተረፈ መቁረጥ የለም ወደፊት

  • @selame3757
    @selame3757 Год назад +6

    ስወዳችዉኮ ምርጥ አድርጋችዉ ኢትዮን ኑሮ ስለምታስተላልፉልን እኔ በሁለቱ ሁሉ ስልኬ ሁሉ ነዉ ያደረኳችዉ አይዟችዉ በርቱ❤❤❤

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Год назад +6

    አይ የሰው አይን መጥፎ ነው ማሻአላህ ነበር መባል ያለበት ያው_____

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Год назад +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ኑሮ እደዚሁ ነው ደስ ይላሉ አይዞቹሁ ሁሉ ያልፋል መረዳት አለባቸው አይዞኝህ ጎበዝ ጀግና

  • @user-vm6un7rs2d
    @user-vm6un7rs2d Год назад +3

    ❤❤❤❤❤እነኚሕን ልጆች እናበራታቸዉ😢😢😢😢😢😢 ጎበዝ

  • @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ

    ደሥ የሚትሉኝ ልጆች ናችሁ ነገ ሌላ ቀንነዉ አይዟችሁ ወድሞቸ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zekerasusu
    @Zekerasusu Год назад +1

    አብሺር ወንዲሜ ለበጎነው ያለፋልያልፋል በርታ ወላሂ ስብስክራይብ አላደረግም አንተንግንአደለምእኔ ለጓደኞቸራሡአስደርገሀለሁ

  • @TilaneshDessie
    @TilaneshDessie Год назад +1

    ሰወዳችሁ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ😊😊😊

  • @yohannes9450
    @yohannes9450 Год назад +2

    ደስ ይላል በጣም እውነተኛ ኢትዮጵያዊ፡፡

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Год назад +1

    አይዞኝ ወንድሜ እድሜና ጤና ብቻ ይኑርህ ሁሉም ነገር ይቀየራል❤❤❤❤❤

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Год назад +2

    የኔ ውዶች ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሳችሁ ለማየት ያብቃን ደስ ትላላችሁ

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 Год назад +5

    አብሽሩ ታድጋላችሁ ወጥራችሁ ስሩ

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 Год назад +2

    በርታ ወንድሜ በርታ ሁሉም ያልፍል ዋናው ጥንካሬ ነው ትምህርትህን በርታ እግዛብሄር ይርዳል ዋናው ባለው ተደስቶ መኖር መቻል ነው ሀብት ኖሮት ስኮር በሽታ ደንብዛት አር ስንቱ እናንተ ያላቹሁን ፍቅር አሜርካን ሆነን የለንም

  • @tokichetube21
    @tokichetube21 Год назад +1

    WOW micca biyyaa koo nu jabadhuu ABI lv

  • @rahmarahmatemam6252
    @rahmarahmatemam6252 Год назад +4

    በራስ መተማመንክ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @massramassra4881
    @massramassra4881 Год назад +2

    የኔ ጀግና ሁሉም ይቀየረል ተስፍ እዳትቆርጥ በተረፈ አቢንም እንወዳችኋለን

  • @awet5949
    @awet5949 Год назад +1

    በእውነት በጣም ነወ የምወዳችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-ls3td3br3l
    @user-ls3td3br3l 11 месяцев назад +1

    በጣም ደስትላላችሁ በርቱ ደግሞ ያላችሁበት አካባቢ ያምራል❤❤❤❤

  • @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ
    @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ Год назад +1

    የምር እደዝህ አይነት ቤተሰብ አቤት ስተዛዘኑ ፍቅራቸው ለየት ያለ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 Год назад +2

    ቀይሹራብ,የለብሰው,ልጅ,ሲያምር😊😊😊

  • @mlbmlb-yb7gn
    @mlbmlb-yb7gn Год назад +2

    በርቱ ጄግኖች ናቹ አድሰ ገቢ ነኝ ጓደኛዬ ናት የጋበዘችኝ ቤታቹን አለንልቹ ❤💪

  • @asteraster4697
    @asteraster4697 Год назад +1

    Wwwwwwwaaaaawwwwwuuuu bayye namati toltuu matii Jalala Jabadhu bro ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb Год назад +1

    በጣም ቆንጆነው በርቱ ግን ጸጉርኸን ቀንሠው 😅😅😅😂

  • @yenenisyenenis863
    @yenenisyenenis863 Год назад

    እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ትቀያራለህ አይዞህ በርታልእ

  • @fafibintahmed6633
    @fafibintahmed6633 Год назад +1

    ስወድህ

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Год назад +2

    አብሽሩ አይዞይቀየራል ጀግኑብቻ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 Год назад +2

    ትክክለኛ ኢትዮጵያውያዊነት ይሄ ነው ❤❤❤

  • @enatehweteabatekurate3082
    @enatehweteabatekurate3082 Год назад +2

    ዋዉ የከተማዋ አቀማመጥ ልዩ ነዉ👌

  • @jamelahkadasah
    @jamelahkadasah Год назад +3

    በእውነት በርቱ ተስፋ እዳቆርጡ ❤❤❤❤❤

  • @user-mx1ri4ne8p
    @user-mx1ri4ne8p Год назад +2

    የተባረከ ይሁን❤❤❤

  • @user-iq8gn1uj9b
    @user-iq8gn1uj9b Год назад +1

    በርቱ ሁሉም ያልፋል ፈላዉ

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Год назад +1

    እንዳልተልከሰከስሁላት በትክክልመለስን ክክክክክክክክክክክክክ እረአተበሉት ነውርነው

  • @user-hs7cp8rd2x
    @user-hs7cp8rd2x Год назад +1

    እመነኝ ጠንክረህ በተሰፋ ከሰራህ ሁሉም ይኖርሀል

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 Год назад +1

    ቆንጆ ነው ቂቤ መቀባት እራሱ ይለሰልሳል

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 Год назад +1

    ❤❤❤❤ የማይቀየረ ነገር የለም ግን በርቱ

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Год назад +1

    ምርጥ ቀልደኞች ናቸው በረቱ😍

  • @kalokalo6481
    @kalokalo6481 11 месяцев назад

    ወይ ደስ ሲሉ አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል

  • @Kiki_african
    @Kiki_african Год назад +1

    በጣም ፡ ያምራል ቦታው ፡ አረንጓዴ ፡ነው🗣♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 Год назад +3

    አይዞክ,ወደ,ነገሌላቀነው❤❤❤

  • @user-dj2ii7kg1y
    @user-dj2ii7kg1y Год назад +1

    ወንድሜአይዞህተስፋእንዳቆርጥ "

  • @user-eo4hs5tq1i
    @user-eo4hs5tq1i Год назад

    Jabadhu wan hundahu hin gutata rabbi sif nahata'u bertaa

  • @user-zp2qe6dr2q
    @user-zp2qe6dr2q Год назад +3

    ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰ሁለየ ኑ ወላሂ እንግዛላቸዉ ላብቶብ ተባብረን 🥰🥰🥰

  • @ekramhadro943
    @ekramhadro943 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጉበዝ ጀግና ሁሌ ትልቅ ነገረ ትመኛ ትልቅ ትድረሳለህ

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h Год назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉 በርቱልኝ ጠክሩ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @wuejheje
    @wuejheje Год назад

    Jabadhuu hojadhu bayee na Mati toltaa waqayoo si ha gargaruu❤❤❤❤

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Год назад +3

    በጣም ያምራል ቦታው ባባ ጋር ታምራላችው❤❤❤

  • @kiyateshomeeyu8811
    @kiyateshomeeyu8811 Год назад +2

    Abi koo jabadhu

  • @asmajemal7489
    @asmajemal7489 Год назад +1

    አይዞህ የኔ ወንድም በጣም እንወዳችሁለን❤❤❤❤❤

  • @lamrotsabsibe
    @lamrotsabsibe Год назад +1

    መረዳት ያለበት ልክ ነው እውነት በርታ

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 Год назад +4

    ኣቤት ደስ ስትሉ ❤❤❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 Год назад +4

    Don't worry everything will be fine keep going don't give up bro

  • @user-us4fn6nn4h
    @user-us4fn6nn4h Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁልን የእኛ ሸጋዎች ደስ ስትሉኮ

  • @roozroozy6793
    @roozroozy6793 Год назад +1

    ኣዝህ ብርታ ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏🙏

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy Год назад +1

    አብሽሩ ያልፈል ግን ወደምሕ ነዉ በአላሕ ለቢትሕ አዲስ ነኝ

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 Год назад +2

    አደራህን በዚህ ቀጥሉ ከፍ ስትል አዳትቀየር አደራችሁን በተረፈ ይመቻችሁ🥰

  • @kelemuamamo512
    @kelemuamamo512 Год назад

    እናንተ ግብዞች ናቹ ሁሉም ሰው ከትንሽ ነገር ተነስቶ ነው ትልቅ ስፍራ የሚደርሰው ስለዚህ በርቱ ጠንክሩ

  • @betelhemalemu5385
    @betelhemalemu5385 Год назад +2

    This is so beautiful we need this kind of videos more ❤❤

  • @taibah5903
    @taibah5903 Год назад +1

    አብሽሩ ዋናዉ ለሰዉልጅ ጤና ጤና ካለሁሉም ይኖራል ይህም ያልፋል ባባቢንም አቢንም መሌዉ ቤተሰቦቻችሁንም እንወናችሆለን