Thank you for sharing Kalyae, I love to see you doing the curl❤️ I have alo vera in a pot , it’s easy to grow, very low maintenance plant. You can advice them to grow their own for those who can’t access Alo Vera.
Thank you kaleye!! By the way, hule tsegureshin sitetekuseshew new yemayew gin sitetatebew tseguresh yemelesal. Endet new tseguresh yemybelasew????? How do you do that???
አቤት ድንቅ የሆነ ውህድ ነው እንዳያመልጣቹ ሞክሩት ቤተሰቦቼ.
በዛሬው ቪዲዮ ላይ የተጠቀምኩት
2 ሲኒ እሩዝ
2 ሲኒ ተልባ
1 ሙዝ
1 አቩካዶ
3 የሾርባ ማንኪያ እሬት
Hair steamer
www.amazon.com/dp/B07XQ7CW5V/ref=cm_sw_r_cp_apa_glt_fabc_BKQZQJXAEXEK86PVBPPZ?_encoding=UTF8&psc=1
.
indian Hemp Hair & Scalp Treatment
www.amazon.com/dp/B00692Q9IU/ref=cm_sw_r_cp_apa_glt_fabc_ZSJMSKRC1S2NKA1HXETT
.
hand blender
www.amazon.com/dp/B075X1KPLZ/ref=cm_sw_r_cp_apa_glt_fabc_RWEYRM2H9FX88ZC04X1Z
thank you kal🙏
Hi kal do I have to wash my hair first before I use the mask thank you shikor
Thankyou kalye
thank you konjeya 🙏
zemenawit bravo ሜላት በሰላም ነው የጠፋችው
እግዛያብሔር ይስጥልኝ ባንችቪዶዮ እንዴት እንደጠቀመኝ አንችን የወሐደች እናት ትባረክ !
Thank you so saryee 🥰🥰🙏🙏🙏
ተባረኪ ቆንጆ ውህድ ነው ዘመናይት ሜላት በሰላም ነው የጠፋች እባክሽ ንገሪኝ።
አመሰግናለሁ ሼር ሰላደረግሸን
የኔ፣መልካም፣እህት፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑሩልን፣አሜን
ቃልዬ እባክሽ ለ low prosity hair type የሚሆን ውህድ አሳዪን አመሰግናለሁ
ዋዉ ቃልዬ እዉነትም አቤት ድንቅ👍አቤት ድንቅ ያስብላል👏👏እናመሰግናለን💚💛❤
የፀጉር ምግብ ሲያዪት ያምራል ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ የባለፈውን ሩዝ ተልባ እና ቅቤውን ተጠቅመንው ዋዋዋዉ ብያለሁ ይሄንንም በርግጠኝነት እጠቀመዋለሂ በርችልኝ
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን ሁሉም ጥሩ ናቸው ለመጠቀምም ቀላል ስለሆነ እጠቀመዋለሁ በጣም እናመሰግናለን 👌👌👏ሼር❤️🙏
Eshi yene konjo thank you so 🙏😘
Yene konjo betam enamesegnalen staweri erasu moral yanesasal etekemewalew
ሩዙ ላይ ሙዝ አቮካዶ እና ኦሊቬራ ጨምሬ ሞክሬው አውቃለው በተልባ ግን አላውቅም ነበር እሞክረዋለው ቃልዬ አመሰግናለው 🥰
እናመሰግናለን ቃልዬ ተባረኪልን በርቺ እኔም አዘጋጅቼ እሞክረዋለሁ
እሽ አመሰግናልሁ እህት
ተባረኪ የኔ ቆንጆ በርቺ
ዋዉዉዉዉዉዉዉ ሊዩ ነዉ በጣም ያምራል ፀጉርሽ እናመሰግናለን
አንቺና መቅዲ ቱብን በጣም ነው የማመሰግነው ፅጉሬ በጣም ይነቃቀል ነበር ኮንዲሽነር ከመቀያየር ውጪ የማውቀው ነገር አልነበረኝም እናንተን በማየት ፅጉሬን መንከባከብ ከጀመርኩስድስት ወር ሆነኝ በሚገርም ሁኔታ ፅጉሬ ተለውጧል አድጓል በዝቷል የኔ ፅጉር እስከማይመስለኝ ድረስ አምሮበታል በጣም ነው የማመሰግነው በርቺ
wow yen konjo ejish ybarek
ዋዉ ቃልዬዬ ልዩ ነው በጣም እናመሰግናለን የኔ ዉድ እሞክረዋለሁ 😍💯👌👍
እሺ የኔ ፍቅር በጣም አመሰግናለሁ
Btame arfe whede newe xgerse btame newe ymwedelse masa Allah gobze berte
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ውህዱን ወድጀዋለሁ እጠቀመዋለሁ የፍሪዙን ሰሪልን ፋሪዝ በጣም ነው ምወደው እናመሰግናለን በጣም ቃልየ
Thank you so much yene konjo eshi I will 🥰🥰🥰
wodijewalehu betam ahununu new yemitekemew.
ቃልዬ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ውህድ ተባረኪ ❤️❤️❤️
ከተልባው በስተቀር መስኪ tube ላይ የ 3ዎር ቻሌንጅ ጀምረናል እስኪ ተልባ ጨምሬ እሞክራለሁ
አረ በጣም ደስ ይላል በርቺ እህቴ ፣ መስኪም ሁላችንም አላማችን እናንተን እህቶቻችንን በተፈጥሮ ውበትን መንከባከብ ማበረታታት ስለሆነ በጣም ደስ ይላል እናንተም ስትወዱት ስታበረታቱን ደስ ይለናል 🥰🥰🥰
@@zemenawit አምሰግናለሁ ቃልዬ እድሜ ለናንተ, ቃልዬ አሁን ደግሞ ባንቺ ምክንያት የምፈልገዉን ዕቃ እንደገዛ ብታደርጊልኝ እንዴት እንድማመስግንሽ በተለይ ለፊት የምታሳያቸውን ሁሉ መግዛት እፈልጋለሁ
የእኔ ቆንጆ ሰሰላም ነሽ !!! በጣም አመሰግናለሁ ስለፀጉር የምትሰርውን ነገር በመጠቀም ፀጉረ በጣም አመሰግናለሁ thanks SIS !!
Thank you my dear ❤am glad you liked it 😊
ስላም ቃልዬ እባክሽን መላ በይኝ የኔ ፊት ደርቅ ነው እሬት ስቀባው አይመቸኝም ቫዝሊን አይመቸንም ቫይታምን ኢ አይመቸኝም ምን ላድርግ መላ ካለሽ ንገሪኝ 🙏🙏
Yene konjo thanks mokrewalehu yihie wuhdi betam konjo new
selam kalye enkuan dehna metash wowo ewnet new melku erasu samer emokerewalew esk Betam enamesegnalen 😘😘
ቃልዬ ምርጧ ባለፈው ያሳየሽን CC cream foundation እንዴት እንደወደኩት አትጠይቂኝ እኔ በህይወቴ ፊቴ በጣም ሴንሴቲቭ ስለሆነ ሰን ሰክሪን እንኳን ደፍሬ አልቀባም ያው ፊት አንዴ ከተበላሽ ለመመለስ ስለሚያስፈራኝ ግን ያንቺን ነገር በድፍረት ነው ምሞክረው ስለምተማመንብሽ እናም thank you my beast Techer ልበልሽ ብዬ ነው እችም ትሞከራለች ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ 😘
በጣም ቆንጆ ነው ቃልየ እምክረዋለሁ በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ በርቺ 🙏❤️ መልካም ቀን።
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🥰
ቃልዬ ቆንጆ ውህድ ነው እሞክረዋለሁ
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ውድድድድድድድ
ዋው ቃልዬ በጣም አሪፍ ውህድ ነው ነገ ውህድ የምቀባበት ቀን ነው እቀባዋለሁ ካንች ብዙ ተምሬያለሁ ተባረኪልኝ የኔ ውድ😍❤😘
Betam arif wehed new emokerewaleh berechi enamesegenalen 😍😍
tesertesh asayen mayet enflegalen,
Walye whudun betam wedjewalehu good work my dear 🥰🥰🥰 gn eritun bemnm maggnet alchalkum
Thank you for sharing beautiful 🙏
Mashallha segursh des yelal thank you 💕 💕💕
እኔ የምወደው መስክ ነው ቃልዬ ሬት አሁን አሁን ማግኘት ጀምሬአለሁ እና ደስ ብሎኛል
Eshi yene konjo thank you 😊🙏
እናመሰግናለን የኔ ምርጥ አወ እሬት አናገኝም እማ
Thanks my sister
Kale Sunescreen Asayalawe Belashen Erasashewe Eneda Ara Samaru Lewata Nawe
እሺ የኔ ውድ ባለፈው አደርጋለው ብዬ እረሳሁት ግን የሚቀጥለው ሳምንት ቪዲዮ ላይ ሜንሽን አደርጋለው የኔ ውድ
You are so right kaliye ….Commitment and persistence is a key to success !🤎🤎🤎 I will try it 🥰🥰 thank you for sharing Konjo 😍
Thank you ziniyee yene konjo 🥰
Qale yenewede enamesegnalen zare leqeba new alovera yaleghe kelay ale weddd❤❤❤🙏
Erit gel new yalegn meteqem etlalehu wey
Thank you for sharing Kalyae, I love to see you doing the curl❤️ I have alo vera in a pot , it’s easy to grow, very low maintenance plant. You can advice them to grow their own for those who can’t access Alo Vera.
በጣም አሪፍ ውህድ ነው ቃልዬ!
*ፍሪዙን ምንም ጥያቄ የለውም ስሪልን።😊
ሃይ ዘመናዊትዬ ቆንጆ የእኔ ፁጉር ሃይ ፕሮሲቲነው እና ውህዶችን በመጠቀመ ይሁን በምን ምክንያት እንደ ሆነ ባላውቅም ውስጡ በጣም እየቆሰለ አስቸግሮኛል እና እባክሽ እባክሽ መፍትሔውን አሳውቅኝ እህቴ በናትሽ እርጅኝ አሁንስ ሊላጨው ነው ድረሽልኝ፡፡
I Will try it insha'ALLAH
ማማየ የኔ ፀጉር በቁመቱ መነቃቀል ጀመረ ካሁን በፊት እንዲህ ሆኖ አያውቅም ዶ/ር ጋር ሂጄ ደሜን አስመረመርኩ ምንም ነገር የለም አለኝ ምን አባቴ። ላድርግ ጨንቆኛል ወገኖቼ መላ በሉኝ 🥰😭
Kaleye ebakesh pestra link asekemechilegnnn plxxxx
በጣም ቆንጃ ውህድ ነው ለልጆች ይሆናል ተልባው?።
ቃልዬ ምርጥ ውህድ ነው ሁሌም አዲስ ነገር ነው የምታካፍይን እሞክረዋለው እናመሰግናለን 😍😍😊
Thank you my dear ❤😘
thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
እና መስግናለን !for sharing .,, በቀደም በከፍይ ጨርቅ የተጠለፈ መስቀል አረጉዴ የተላከልኝያልሽውWebsite በድጋሚ ቡትልኪልኝ እባክሽ?
Enamsegenalen kaleye. Enem yehen wehed eyetetemkut new lek nesh. Ferizun serilgn kaleye.
Eshi yene konjo I will ❤♥
betam konjo nwe 🙏
Era yafeta hair alka tabtatso hosp haga hormon naw belaw tablet wasdku manaw lawet yalwem erdatatesh efelgalhu berchi
Gobezi berche bexami xuru meraja naw firzumi serteshi nayi😍😍💚🟢💛🟡❤🇪🇹💯💯💯
Thank you my dear ❤😘
Aw asyne konjo
ደስትይኞለሽ hot Carm Endat Naw ለፀጉር ጉዳት አለው ፍሪዝ ነው የሚያደርገው
You are so neat and simple
🙌
Oww thank you sis🥰🥰🥰
Thank you kaleye!! By the way, hule tsegureshin sitetekuseshew new yemayew gin sitetatebew tseguresh yemelesal. Endet new tseguresh yemybelasew????? How do you do that???
ውድ ነው የማረግሽ እህቴ አሳይን
Thank you so much yene konjo
Thanks
ቃልዬ ስለ ቁሳቁስ በደንብ ግልጽ አድርጊልኝ app ብዙም ግልጽ አየደለም በ አማረኛ አይደለም ብዙ ነገር መግዛት እፈልጋለሁ በተለይ የ ሰራቭኤ መርቶትችን እስኪ በግል ላናግርሽ ቴሌግራም ቻነልሽ አልገኘዉትም
ለስን ቀን ያገለግላል
ቃልየ ልልጅሽ ምን አይነት ኦይሎችን ነው የምትጠቀሚዉ? ፍሬዝ ሰታደርጊላትስ ምንድነው የምትጠቀሚዉ! በትህትና እጠይቅሻለሁ❤🙏
አዎን እሳይን ቆንጆ
Thank you kalye yene wed selmtabertachen ......tebarki 🥰🥰🥰
des sel wehdu kobze neshi betam mefchshin yet nw yegzashew
Amazon new yene konjo www.amazon.com/dp/B075X1KPLZ/ref=cm_sw_r_cp_apa_glt_fabc_24RR2RWMEZQ2SXQN5FJH
That was awesome. Thank you so much my sister. I'm always love watching you.
I always use this treatment at least twice a month.
Waw you do 👍 I love it too my dear 💖💕
Watching
🥰🥰
ዘመናዊት ፌስ ቡክ ካለሽ እስቲ ንገሪኝ
Thank you so much 🌸🌸🌸
Thank you so much for your motivation. I'm so happy to see u every time 😘
በጣም አሪፍ ነው ቃል ባለፈው ያልሽውን ሰምቼሽ ከዛሬ ጀምሬ በፀጉሬ ቻሌንጅ ልጀምር ነው።ይሄ ደግሞ ቀለል ያለ ስለሆነ አንዱ ግበአቴ አረገዋለው።አመሰግናለው
እኔ ቻሌጂ ጀምሬ አለሁ ሁለት ወሬን ልጨርስነው ሶስተኛልገባ ለውጥ አለው በጣም
እሺ እየሩስዬ የኔ ውድ ፣ በጣም እንደሚስማማሽ አልጠራጠርም🥰🥰🥰🥰
እዉነት ነዉፀጉር እክብካቤ ይፈልጋል እኔ ምስክር ነኝ
Good job kalye
Thank you martye 🥰🥰
እንሞክረዋለን ቃልዬ
እሺ የኔ ቆንጆ
ቃል ከርል ማድረጊያው ኢትዮጵያ በየቦታው አለ እና አሳይን እባክሽ🙏
እምንፈልገውን ያመጣሉ; ያቀርባሉ?
Betam Konjo ውህድ ! በርቺ በጣም ጐበዝ!
Conditioner ከመጠቀም የተልባ ጄል አርገን ብንለቃለቅስ?
Thank you so much for all you do.
ይቻላል የኔ ቆንጆ ፣ ጥሩ ነው በጣም
Mnm tyaqi yelewm sriw konjo
እሞክረዋለሁ አመሠግናለሁ
እሺ እህቴ አመሰግናለሁ
Eshe
Yene marr yet hager new yaleshw
በርች ተልባ በሐረብ ሐገር ምን ይባላል የዱባይ ቅመሞች ሹክ በሉኝ
ቡዘር ክተን ወይም ብዚር ክታን
@@zuzulove4012 ok
Awesome job girl!
Watching ቃልየ
Thank you my dear ❤
@@zemenawit ቃልየ ላስቸግርሽ ሼር አድርጊል እህቴ
Yane merti eski emokerewakew mariyamin zare selechitogni medamen lachilegni alekowat mulu lemulu alachishim kortileshalew bilagni zare beka eski ser malet yichalal yekoretechilegni betam new yemiregefaw
የኔ ውድ መቆረጥ ብቻ መፍትሄ አደለም ተንከባከቢ እሺ
ሁሉ ግዜ የሩዝ ውሃ ተጠቀሚ ጸጉር ያጠነክራል ያበዛል የጸጉራችንን ጫፉን ስለሚያደርቀው የሚስማማሽን ቅባት ተቀቢው በተለይ ጫፉን በደንብ ቀቢው ሻምፖ መጠቀም አቁሚ እኔ ሻምፖ ከተውኩኝ በኋላ ጸጉሬ መነቀል አቆመልኝ በኮኮናት ሳሙና መታጠብ ከጀመርኩኝ በኋላ በጣም ጠቅሞኛል ጸጉሬ መነቀሉን ተወ በጣም አድጎልኛል። እነዳንቺ ለመቁረጥ ሁሉ አስቤ ነበር መቁረጥ መፍተሄ አይሆንም ሳትሰለቺ ተንከባከቢው የተለያየ ውህድ እየሰራሽ ጸጉርሽን ተንከባከቢው።
@@queenesther6744 eshi yene ehet betam amesgenalew
@@zemenawit eshi yane wud
Afo enefelegalen
መጥቻለሁ ነይ እህት
ቃልዬ ፀጉሬ ስስ ለስላሳ ነው ግን የበለጠ አያሳሳውም? አመሰግናለሁ
አያሳሳውም የኔ ውድ
ለማንኛውም የፀጉር አይነት ነው ?ያንችን አይነት መፍጫ ከየት አገኛለው እበክስ መልሽልኝ አሁን
Yes my dear ❤ www.amazon.com/dp/B075X1KPLZ/ref=cm_sw_r_cp_apa_glt_fabc_RWEYRM2H9FX88ZC04X1Z
kalya enamesgnalene
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Awo enefelgalen please 🔥🔥🔥🔥🔥😍😍😍😍
Yes yene konjo 👍🥰🥰🥰
Berchilene
Bexama wedijalewi thanks
❤❤❤
awo awo efelgalehu
እስቲሙን የት እናገኛለን
አማዞን ላይ አለ የኔ ውድ የመጀመርያው ኮመንት ላይ አለ ሊንኩ እሺ