Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ruclips.net/video/tqAhOGr4QjI/видео.htmlsi=zBCJOxt-JKzO8JtVሊንኩ በመጫን የፀጉር ውህድ❤ተጠቀሙት
ስላምሽ ይብዛ በእውነት ተጠቀሙት በጣም ሀሪፍ ነው በተለይ ለብዛትና ለዕድገት አደኛ ነው
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ሮዚዬዬ በጣም አሪፍ የሆነ ቅባት 😍😍😍
❤❤❤❤❤
ሮዛይዬ በጣም ምርጥ ነው እኔመሰግናለን🙏👍👍❤️❤️
የምታሳያቸዉ ብዙ ናቸው እኔ በግሌ ከእውነት ይልቅ ውሸት እየመስሰለኝ ስለሆነ ኮመንት ፍለጋ ይመስለኛል የኔ ልጅ
ተጠቅመሽ አየሹ እስኪ ቢያንሽ ይሄኛው እኔ እንደሰራሁት ሰርተሽ ተጠቀሚው ታመሰግኚኛለሽ እንደውም ሁሉም ከሰራሁዋቸው ዘይቶች ይሄኛው የሂና ዘይት ፀጉሬን ቀይሮታል ሁሌ ነው የምጠባው እስኪ ሞክሪው
ውነቷን ነው. ሺ አይነት. ትሪትመንት ሺአይነት ቅባት እየተጠቀማችሁ እኛን ለዩቱባችሁ መነገጃ አደረጋችሁን @@Rozaguraga
ሮዝዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ዉድ የሚገርም ነዉ ቀሴል አሪፍ ነዉ ማለት ነዉ ቆይ እጠቀማለሁ ዘይቱ በራሱ እንዴት ያምራል ካለሽ ቅመም ጋር አብረሽ አርገሽ ቆንጆ ዘይት ሰራሽ የኔ አንደኛ ጎበዝ 👌❤🙏
Was we wb ማሻላህ ሮዝዬ እናመሰግናለን በርቺልን ውዴ❤❤ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን
ሪሙ
አመሰግናለው
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁማሻ አላህ ጎበዝ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ፍትህ ፍትህ ለእስሮኞቹ ይበላቸው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያማል
ሮዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ የኔ ውድ እስኪ ሰርቼ ሞክረዋለሁ እናመሰግናለን የኔ ውድ እህት❤❤❤
ዋው የኔ ውድ ነገር እንዴት እንደሚጠቅም ዋውውውው ፀጉር ያሳምራል የኔልዮ ❤❤❤
የኔ ውድ ጠፋሽ
Aselemualekum werahmetullahi weberakatu inkuwan dehna metash wude selamish yibzalign ❤❤❤
Andand sewoch siwaschu Egzabhern ayferum 1sament 2eteff gud Egzabher yimaresch
ማሻአላህ ማሻአላህ እናመሰግናለ ሮዚዬ🎉🎉🎉
እህለን ሮዝዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር
ገባዬ
እደቅባት ነው የምንጠቀመው ፀጉር ላይ ቢቆይ ችግር የለውም ነው መታጠብ አለብን
ስላም እዝህቤት እንኮን ስላም መጣችሁ አገራችንን ስላሙን ይመልስልን🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🍬🍬🍬🍬🍬🍬ምርጥ ውህዲ ነው እሮዝየ
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለንን ሮዚዬዬዬ🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እሺ እህት እጠቀመዋለው አሳውቅሻለው ስለምታበረታችን እናመስግናለን
በጣም አቲፍ ነው ቁሩንፉድ ደረቅ የተፈጨ ዝንጅብል እና የስጋ በጥበሻ ጥቁር አዝሙድ የተፈጩ እኔ ያዘጋጀሁት ስለነበረኝ ነው ትንንሽ እንዳታበዢ ሲበዛ ያሳክካል ሁልጊዜ እንደ ቅባት ስለምትጠቀሚው ውዴ ነጣም ሚገር ውጤት ታገኚበታለሽ እኔ አጠገቤ አስቀምጬ ሁሌ ነው የምጠቃመው
አሰለሙ አለዪኩም ኢንከን ሰለም መጠሽ ሮዚ🎉🎉🎉🎉 👍👍👍
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሮዚ ማሻአላህ ❤❤❤❤🎉🎉
አጠቃቀሙ እንዴት ነዉ ታዲያ በየቀኑ ስንጠቀም ንልታጠብ ነዉ ወይስ ችግር የለዉም ባንታጠብ ም
ፀጉርሽ ማትተኮሺ ከሆን በየቀኑ ተጠቅመሽ ባትታጠቢውም ምንም ችግር የለውም ልክ እንደቅባት ተቀቢው ሳታበዢ ምንም አይነት ሽታ የለውም ሰርተሽ ሞክሪው ትወጂዋለሽ
ጂዳ አለትክክልነሺ እኒም እጠቀመዋለሁ ሀረፈነው
ማሻላህ
@@Rozaguragaእህት ማንኛውም ሰድር ይሆናል❤❤❤
Ayitelelm
እናመሰግናለን❤ይኸን ተቀብተን የግድ ቶሎ መታጠብ አለብን? የወይራ ዘይቱ እጸጉራችን ላይ ቢቆይ ችግር አለው?
ስድርሂና ሩዝ መሪ ዘይት ዘይቶን ቢስማር ስድር በንፋሎት ማሞቅ ለሀያ ደይቃ ከዛ ሶስት ቀን ማስቀመጥ እሽ የግድ መታጠብ ይኖርብኛል ካየሽው መልሽልኝ በርች
Aslmulkme weddde jzaklhe here waw very nice enmsgnaln ketybte agrcne wow video yeslmwu yedke🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የቀመምሽውን ቅባት ምን ምን እንደሆነ ንገሪን ማለቴ ቅርንፉድ ቀረፋ ሌላስ
እሰላም ወአላኩምወራህመቱላ ወበርካቱት🎉🎉🎉❤❤❤❤ዋወወወ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉
Like and share👍👍👍👍
ሉሊትዬ የኔ መልካም አመሰግናለው ግን ለምን ቪድዬ አትለቂም እኔ ሰርቼ ልስጥሽ ምን ይመስልሻል እንዳንቺ ባይሆንም ለዚዜው እ ወላሂ የምሬ ነው
አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሮዚዬ😘👍
Rozi yezeyetun lek altenagershem?
What's in English (seder) means please?
እስኪ ለኔም የኔዉድ
በረቺ ቆጂት
አመሰግናለው ውዴ
ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን 🎉
ወረቅ ጋር የሚባለዉን ነዉ የቁርቁራ ቅጠል ያልሽዉ❓❓
አደለም ውዴ የሞሎህያ ቅጠል ይመሳሰላም
ስላም አሊኩም ወርሕመቱላ ውበርክትሁ አሕልንውዴ ውስሕልን መርሕባፍክ ማሽአላሕ ዋውውው ሽርቺልኛ ቺላኔንን
እሙ ውዴ
❤❤❤❤🎉
እናመሰግናለን
ስድር ያልሽው አ.አ ውስጥ የት አገኛለው
ሰዎችን በልካቸውና በሚግገባቸው ቦታ ላይ ብቻ አስቀምጧቸው።ያለአግባብ ከፍም ዝቅም አታድርጓቸው። ፍትህን ማጉደል ሲባል መቁረጥ ብቻ አይደለም መቀጠልም ነው።ከሚገባቸው በላይ ከፍ አድርገህ ያለ ደረጃቸው ያስቀመጥካቸው እንደሆነ አንድ ቀን እንዲህ አናትህ ላይ መሽናታቸው ግድ ነው፡፡ሶባሐል ኸይር
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ ለሁለት አመት ለጅ ችግር የለዉም ወይ
አይ ሂና ከባድ ነው አይችሉትም ውዴ አንቺ ለራስሽ ሞክሪው በጣም ትወጂዋለሽ
ቅባቱ የማይሽት ከሆነ አምጭልኝአረቤ የምሽት ቅባት አቶድምበናትሽ ግን ይማይሽት ከሆነ
ማንኛዉምሂናአሆንም
ሽርርርር. ላይክ
ከግባር ለሸሸ ፀጉር መፍትሄ ካለሽ ውዴ መላጣ ሳልሆን
ሀዩ ሬ ሁለት ቦታ ከፍለሽ ሁሌ እሽት አርጊበት ሳትሰለቺ ሌላው ቁሩንፉድ የስጋ መጥበሻ ዝንጅብል ጥቁር አዝሙድ አርገሽ በውሀ አፍልተሽ ለአንድ ቀን አቆይተሹ በእስፕሬ መልክ ሁሌ ተጠቀሚ ዘይት ህርወ ካለሽ ተቀቢው ይመለሳል ሌሎችም ውህዶች ተጠቀሚ
What is the name the black one
Banayesh ehet segur mata hunibign meni laderg
ፀጉሬ ምን ሆነብኝ ነው ያልሹ ውዴ በግልፅ ጫፊ
ቀሲልየለለዉ
ሂና ካለሽ ይበቃል ግን ቀሲል ለጤርና ለቆዳ ለብዙ ነገር ጥቅም አለው
How bacher gize yemyasagde taylsh i saw this video for the first time but totally 💯 false 😅
ኢትዩ የስር አይደለም ቁርቁራ ነዉ በዛ ላይ ለአመታት እጠቀመዉ ነበር ለዉጥ አላየሁም ያዉም ኡርጂናሉ ነበር እራሴ ቅጡሉን ቆርጨ አዲርቄ ፈጨቸ ነበር
የፀጉርሺ ችግር ነዋ
አይጠለልም እንዴ ውዴ?
Kelakeleshe yekememishewe mindenewe kerfa kkirenfued newe
ብዙ አይነት ናቸው ውዴ ቅርንፉድ ሮዝመሪ ጥቁር አዝሙድ ወረቀል ጋር የናና ቅጠል አብሽ ጠሊጥ ናቸው
እኔ ቅባቱን ነበር የፈለግሁት ማሬ
ሽያ ባተር ገስተሽ በዘይቱ ፋንታ እሱን ተጠቀሚ ሞቅ እንዳረግሹ ወዳው አጥይው ካቆየሹ ስለሚራጋ አጥለሹ የቀረው እንዳትደፉው ፀጉርሽ ልትታጠቢ ስቲ እንደ ማስክ ተቀቢው
Ba fater negerign
ምን ልንገርሽ ውዴ
እረገጠኘነሸ ገነ ወሬበቻነወ እጂ አቀነገረ ያየወ ነገረየልም ያቺወሳይሁነ። ሊላማልተነወ
ስድር የትይገኛል?
የት ነሽ አንቺ
ሳውዲ
እህት አንድ ነገር ልጠይቅሽ ከፊት ለፊቴ ወደ ኃላ ገባ በምን ልመልሰው?
@@aster7876 ውዴ ቁሩንፉድና የስጋ መጥበሻ በሀይላንድ አርገሽ በውሀ ዘፍዝፊው እና ውጪ አይበላሽም በየቀኑበበሀህ አርጋሽ ቀብተሽ ማጣጅ አርጊው ሌላው በሬት ሁለት ቦታ ከፍለሽ ለ አምስት ደቂቃ ማሳጅ አርጊው ሳትሰለቺ በቲክቶክ ሮዛ ጉራጌ ብለሽ ነይ መዳኒት እልክልሻላው
@@aster7876 እኔም ሳውዲ ነኝ ለሹፌር ስድ ግዛልኝ በዩ አጣር ውስጥ ሞልቶዋል እንደውም ፍሬሹ ቅጠሉም አለ ማሻላህ
ለሌላ ግዜ እየተቀባሽ አሳይን
ውዴ ደስ ይለኝ ነበር ፀጉሬ ብታዩ ትወድቂ ነነር ርዝመቱ ክክ ግን ሙስሊም ስለሆንኩ ሂጃብ እለብሳለው
@@Rozaguragaአልሃምዱሊላህ ሂጃብ ውበታችን ነው
ለምነ
ፀጉሩም ቆዳም ነዉ የሚቀባዉ
ቆዳሽን ፀጉርሽ ሙሉ ጫፉ ድረስ ተቀቢው ውዴ ትመርቂኛለሽ በጻም በጣም አሪፍ መው
ruclips.net/video/tqAhOGr4QjI/видео.htmlsi=zBCJOxt-JKzO8JtV
ሊንኩ በመጫን የፀጉር ውህድ❤ተጠቀሙት
ስላምሽ ይብዛ በእውነት ተጠቀሙት በጣም ሀሪፍ ነው በተለይ ለብዛትና ለዕድገት አደኛ ነው
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ሮዚዬዬ በጣም አሪፍ የሆነ ቅባት 😍😍😍
❤❤❤❤❤
ሮዛይዬ በጣም ምርጥ ነው እኔመሰግናለን🙏👍👍❤️❤️
የምታሳያቸዉ ብዙ ናቸው እኔ በግሌ ከእውነት ይልቅ ውሸት እየመስሰለኝ ስለሆነ ኮመንት ፍለጋ ይመስለኛል የኔ ልጅ
ተጠቅመሽ አየሹ እስኪ ቢያንሽ ይሄኛው እኔ እንደሰራሁት ሰርተሽ ተጠቀሚው ታመሰግኚኛለሽ እንደውም ሁሉም ከሰራሁዋቸው ዘይቶች ይሄኛው የሂና ዘይት ፀጉሬን ቀይሮታል ሁሌ ነው የምጠባው እስኪ ሞክሪው
ውነቷን ነው. ሺ አይነት. ትሪትመንት ሺአይነት ቅባት እየተጠቀማችሁ እኛን ለዩቱባችሁ መነገጃ አደረጋችሁን @@Rozaguraga
ሮዝዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ዉድ የሚገርም ነዉ ቀሴል አሪፍ ነዉ ማለት ነዉ ቆይ እጠቀማለሁ ዘይቱ በራሱ እንዴት ያምራል ካለሽ ቅመም ጋር አብረሽ አርገሽ ቆንጆ ዘይት ሰራሽ የኔ አንደኛ ጎበዝ 👌❤🙏
Was we wb ማሻላህ ሮዝዬ እናመሰግናለን በርቺልን ውዴ❤❤ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን
ሪሙ
አመሰግናለው
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ
ማሻ አላህ ጎበዝ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ፍትህ ፍትህ ለእስሮኞቹ ይበላቸው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያማል
ሮዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ የኔ ውድ እስኪ ሰርቼ ሞክረዋለሁ እናመሰግናለን የኔ ውድ እህት❤❤❤
ዋው የኔ ውድ ነገር እንዴት እንደሚጠቅም ዋውውውው ፀጉር ያሳምራል የኔልዮ ❤❤❤
የኔ ውድ ጠፋሽ
Aselemualekum werahmetullahi weberakatu inkuwan dehna metash wude selamish yibzalign ❤❤❤
Andand sewoch siwaschu Egzabhern ayferum 1sament 2eteff gud Egzabher yimaresch
ማሻአላህ ማሻአላህ እናመሰግናለ ሮዚዬ🎉🎉🎉
እህለን ሮዝዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር
ገባዬ
እደቅባት ነው የምንጠቀመው ፀጉር ላይ ቢቆይ ችግር የለውም ነው መታጠብ አለብን
ስላም እዝህቤት እንኮን ስላም መጣችሁ አገራችንን ስላሙን ይመልስልን🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🍬🍬🍬🍬🍬🍬ምርጥ ውህዲ ነው እሮዝየ
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለንን ሮዚዬዬዬ🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እሺ እህት እጠቀመዋለው አሳውቅሻለው ስለምታበረታችን እናመስግናለን
በጣም አቲፍ ነው ቁሩንፉድ ደረቅ የተፈጨ ዝንጅብል እና የስጋ በጥበሻ ጥቁር አዝሙድ የተፈጩ እኔ ያዘጋጀሁት ስለነበረኝ ነው ትንንሽ እንዳታበዢ ሲበዛ ያሳክካል ሁልጊዜ እንደ ቅባት ስለምትጠቀሚው ውዴ ነጣም ሚገር ውጤት ታገኚበታለሽ እኔ አጠገቤ አስቀምጬ ሁሌ ነው የምጠቃመው
አሰለሙ አለዪኩም ኢንከን ሰለም መጠሽ ሮዚ🎉🎉🎉🎉 👍👍👍
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሮዚ ማሻአላህ ❤❤❤❤🎉🎉
አመሰግናለው
አጠቃቀሙ እንዴት ነዉ ታዲያ በየቀኑ ስንጠቀም ንልታጠብ ነዉ ወይስ ችግር የለዉም ባንታጠብ ም
ፀጉርሽ ማትተኮሺ ከሆን በየቀኑ ተጠቅመሽ ባትታጠቢውም ምንም ችግር የለውም ልክ እንደቅባት ተቀቢው ሳታበዢ ምንም አይነት ሽታ የለውም ሰርተሽ ሞክሪው ትወጂዋለሽ
ጂዳ አለትክክልነሺ እኒም እጠቀመዋለሁ ሀረፈነው
ማሻላህ
@@Rozaguragaእህት ማንኛውም ሰድር ይሆናል❤❤❤
Ayitelelm
እናመሰግናለን❤
ይኸን ተቀብተን የግድ ቶሎ መታጠብ አለብን? የወይራ ዘይቱ እጸጉራችን ላይ ቢቆይ ችግር አለው?
ስድርሂና ሩዝ መሪ ዘይት ዘይቶን ቢስማር ስድር በንፋሎት ማሞቅ ለሀያ ደይቃ ከዛ ሶስት ቀን ማስቀመጥ እሽ የግድ መታጠብ ይኖርብኛል ካየሽው መልሽልኝ በርች
Aslmulkme weddde jzaklhe here waw very nice enmsgnaln ketybte agrcne wow video yeslmwu yedke🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የቀመምሽውን ቅባት ምን ምን እንደሆነ ንገሪን ማለቴ ቅርንፉድ ቀረፋ ሌላስ
እሰላም ወአላኩምወራህመቱላ ወበርካቱት🎉🎉🎉❤❤❤❤ዋወወወ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉
Like and share👍👍👍👍
ሉሊትዬ የኔ መልካም አመሰግናለው ግን ለምን ቪድዬ አትለቂም እኔ ሰርቼ ልስጥሽ ምን ይመስልሻል እንዳንቺ ባይሆንም ለዚዜው እ ወላሂ የምሬ ነው
አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሮዚዬ😘👍
Rozi yezeyetun lek altenagershem?
What's in English (seder) means please?
እስኪ ለኔም የኔዉድ
በረቺ ቆጂት
አመሰግናለው ውዴ
ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን 🎉
አመሰግናለው
ወረቅ ጋር የሚባለዉን ነዉ የቁርቁራ ቅጠል ያልሽዉ❓❓
አደለም ውዴ የሞሎህያ ቅጠል ይመሳሰላም
ስላም አሊኩም ወርሕመቱላ ውበርክትሁ አሕልንውዴ ውስሕልን መርሕባፍክ ማሽአላሕ ዋውውው ሽርቺልኛ ቺላኔንን
እሙ ውዴ
❤❤❤❤🎉
እናመሰግናለን
ስድር ያልሽው አ.አ ውስጥ የት አገኛለው
ሰዎችን በልካቸውና በሚግገባቸው ቦታ ላይ ብቻ አስቀምጧቸው።
ያለአግባብ ከፍም ዝቅም አታድርጓቸው።
ፍትህን ማጉደል ሲባል መቁረጥ ብቻ አይደለም መቀጠልም ነው።
ከሚገባቸው በላይ ከፍ አድርገህ ያለ ደረጃቸው ያስቀመጥካቸው እንደሆነ አንድ ቀን እንዲህ አናትህ ላይ መሽናታቸው ግድ ነው፡፡
ሶባሐል ኸይር
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ ለሁለት አመት ለጅ ችግር የለዉም ወይ
አይ ሂና ከባድ ነው አይችሉትም ውዴ አንቺ ለራስሽ ሞክሪው በጣም ትወጂዋለሽ
ቅባቱ የማይሽት ከሆነ አምጭልኝ
አረቤ የምሽት ቅባት አቶድም
በናትሽ ግን ይማይሽት ከሆነ
ማንኛዉምሂናአሆንም
ሽርርርር. ላይክ
ከግባር ለሸሸ ፀጉር መፍትሄ ካለሽ ውዴ መላጣ ሳልሆን
ሀዩ ሬ ሁለት ቦታ ከፍለሽ ሁሌ እሽት አርጊበት ሳትሰለቺ ሌላው ቁሩንፉድ የስጋ መጥበሻ ዝንጅብል ጥቁር አዝሙድ አርገሽ በውሀ አፍልተሽ ለአንድ ቀን አቆይተሹ በእስፕሬ መልክ ሁሌ ተጠቀሚ ዘይት ህርወ ካለሽ ተቀቢው ይመለሳል ሌሎችም ውህዶች ተጠቀሚ
What is the name the black one
Banayesh ehet segur mata hunibign meni laderg
ፀጉሬ ምን ሆነብኝ ነው ያልሹ ውዴ በግልፅ ጫፊ
ቀሲልየለለዉ
ሂና ካለሽ ይበቃል ግን ቀሲል ለጤርና ለቆዳ ለብዙ ነገር ጥቅም አለው
How bacher gize yemyasagde taylsh i saw this video for the first time but totally 💯 false 😅
ኢትዩ የስር አይደለም ቁርቁራ ነዉ በዛ ላይ ለአመታት እጠቀመዉ ነበር ለዉጥ አላየሁም ያዉም ኡርጂናሉ ነበር እራሴ ቅጡሉን ቆርጨ አዲርቄ ፈጨቸ ነበር
የፀጉርሺ ችግር ነዋ
❤❤❤❤❤
አመሰግናለው
አይጠለልም እንዴ ውዴ?
Kelakeleshe yekememishewe mindenewe kerfa kkirenfued newe
ብዙ አይነት ናቸው ውዴ ቅርንፉድ ሮዝመሪ ጥቁር አዝሙድ ወረቀል ጋር የናና ቅጠል አብሽ ጠሊጥ ናቸው
እኔ ቅባቱን ነበር የፈለግሁት ማሬ
ሽያ ባተር ገስተሽ በዘይቱ ፋንታ እሱን ተጠቀሚ ሞቅ እንዳረግሹ ወዳው አጥይው ካቆየሹ ስለሚራጋ አጥለሹ የቀረው እንዳትደፉው ፀጉርሽ ልትታጠቢ ስቲ እንደ ማስክ ተቀቢው
Ba fater negerign
ምን ልንገርሽ ውዴ
እረገጠኘነሸ ገነ ወሬበቻነወ እጂ አቀነገረ ያየወ ነገረየልም ያቺወሳይሁነ። ሊላማልተነወ
ስድር የትይገኛል?
የት ነሽ አንቺ
ሳውዲ
እህት አንድ ነገር ልጠይቅሽ ከፊት ለፊቴ ወደ ኃላ ገባ በምን ልመልሰው?
@@aster7876 ውዴ ቁሩንፉድና የስጋ መጥበሻ በሀይላንድ አርገሽ በውሀ ዘፍዝፊው እና ውጪ አይበላሽም በየቀኑበበሀህ አርጋሽ ቀብተሽ ማጣጅ አርጊው ሌላው በሬት ሁለት ቦታ ከፍለሽ ለ አምስት ደቂቃ ማሳጅ አርጊው ሳትሰለቺ በቲክቶክ ሮዛ ጉራጌ ብለሽ ነይ መዳኒት እልክልሻላው
@@aster7876 እኔም ሳውዲ ነኝ ለሹፌር ስድ ግዛልኝ በዩ አጣር ውስጥ ሞልቶዋል እንደውም ፍሬሹ ቅጠሉም አለ ማሻላህ
ለሌላ ግዜ እየተቀባሽ አሳይን
ውዴ ደስ ይለኝ ነበር ፀጉሬ ብታዩ ትወድቂ ነነር ርዝመቱ ክክ ግን ሙስሊም ስለሆንኩ ሂጃብ እለብሳለው
@@Rozaguraga
አልሃምዱሊላህ ሂጃብ ውበታችን ነው