🔴"" ከእናንተ ብዙዎቹ አስተማሪዎች አይሁኑ! "" (ያዕ. ፫:፩) 15-2016 ቀጥታ የተላለፈ ት የዕለቱ በዓል ትምህርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 124

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 Месяц назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ🙏✝️❤️

  • @SelamBelay-b5l
    @SelamBelay-b5l 26 дней назад +1

    መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን❤❤❤

  • @rozaalemnew6864
    @rozaalemnew6864 Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @sebletiumelisan7136
    @sebletiumelisan7136 Месяц назад +4

    እድሜ ጤና ይስጦት መምህር ከእርሶ ብዙ ነገር ተምረናል ጤና ይስጦት

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 Месяц назад

    እግዚያብሔር ይመስገን መምህር ገብረ መድህን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በአእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @sarahsh2379
    @sarahsh2379 Месяц назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን አባታችን ለኛም ማስተዋሉን ታድለን እመ አምላክ ቸሪቱ

  • @user-bo4vk7wf2k
    @user-bo4vk7wf2k Месяц назад

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ልባ ይስጠን የሚታረም የሚያስተውል ማንነት ያድለን

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 Месяц назад

    አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ዬሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን❤❤❤👏👏👏

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ux9cf2hd3k
    @user-ux9cf2hd3k Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-sl1yg3kv6l
    @user-sl1yg3kv6l Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sara-gr2dz
    @sara-gr2dz Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለህይወት ያሠማልን🌹

  • @user-cr8ip5jh3v
    @user-cr8ip5jh3v Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤ቃለሕይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን

  • @user-cd1sb4id6m
    @user-cd1sb4id6m Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 Месяц назад +14

    ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ::ማስተዋልን ይስጠን::እኔ ግርም የሚለኝ ጀርባውን ማከክ የማይችል ደካማ ፋጦር የፈጠረውን አምላክና እሱንየቻለቸውን ወላዲተ አምላክን መመራመር ምን አስፈለገ እረጉድ ማስተዋልን ይስጠን እምናት ይጨምርልን ማመን እንጂ እውቀት የት ሊያደርስን እረ ማረን ይቅር በለን እምዬ ማርያም የእግዚአብሔር እናቱ ፍቅርሽ ይብዛልን :: የቅዱሳኑ ቃል ኪዳን ይጠብቀን::ቃለ ህይውት ያስማልን::

    • @shalusuowo2350
      @shalusuowo2350 Месяц назад

      አሜን፫በእዉነት

    • @gtrgtt4097
      @gtrgtt4097 Месяц назад

      ቃለህይ ያሰማልን

    • @user-bd8vh3ju4o
      @user-bd8vh3ju4o Месяц назад

      ፈጣሪን ይመስገን በቸርነቱንስለጠበቀን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን እምነት አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @shalusuowo2350
    @shalusuowo2350 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ይብዛልዎት መ/ር አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን የሕይወት ቃል ያሰማልን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አባቴ እግዚአብሔር ብርታት ይስጥዎት ወላድተ አምላክ ታስብልን አባቴ መ/ር ገብረ መድኅን እኛም የሰማንዉን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ይሳልብን የቅዱስ ኤፍሬም እመቤት ወላድተ ቃል ታስበኝ ዘንድ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ማስተዋል አቅቶኛል እርስዎ እንዳሉት ማወቅ ብቻ ሊያጸድቅ እንደማይችል እኔ በኹለቱም ደናቁርት ሆንኩኝ ወይም ሰለ በደሌ አልጸጸት መልካም አልሰራ ምን ይሻለኛን አባቴ ሲጀመር እለት እለት የቅዱሳን ታሪክ (ሲያስተምሩን በቀን 4/(5ጊዜ ድጋሜ እሰማዋለኹ ግን አንድም አልዝም 😢😢ሕይወቱንም አልኖርኩትም አንዳንድ ቀን ጉሮሮዎት እስኪ ደርቅ አስተምራችኹን ፍሬ አልባ ስሆን ተስፋዬ 😢😢ይዳከማል ብቻ ተመስገን አንድ ቀን አፈራ ይሆናል

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Месяц назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @mahlethargwoin2607
    @mahlethargwoin2607 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን አደረሰን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-iw1di6tp5r
    @user-iw1di6tp5r Месяц назад

    ክቡር መህምራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን አሜን እዴት አጥት የሚያለመልም ትምህርት ነዉ በስመ ሥላሴ ሳልጠግዉ አለቀ ❤

  • @tiruworkbalcha5514
    @tiruworkbalcha5514 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና ቆዩልን። አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን። ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜና በጤና ያቆይልን❤

  • @gonderc885
    @gonderc885 Месяц назад

    አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ይጠብቅልን አመረን🤲

  • @AzAz-zr5nv
    @AzAz-zr5nv Месяц назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን🙏🙌🙌❤❤

  • @lidiyat
    @lidiyat Месяц назад +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን አብሮ አደረሰን
    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤንነትን እግዚብሔር አምላክ ይሰጥልን።

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Месяц назад

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣መምህር፣

  • @kareemaretshoon4514
    @kareemaretshoon4514 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ተመስገን

  • @sindushimeles8416
    @sindushimeles8416 Месяц назад

    እግዛብሔር ዘውትር ይመስገን:: እግዛብሔር እድሚና ጤና ይስጥልን መምሕር::

  • @user-sf4ij3ph3o
    @user-sf4ij3ph3o Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ገና መግባቴ ነዉ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ልቦና ስጭኝ

  • @eleniambaw2292
    @eleniambaw2292 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Месяц назад

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @kb9751
    @kb9751 Месяц назад

    ✝️ ቃለ ሕይወት ያሰማሕን ወንድማችን፣ እግዚአብሔር ይስጥልን፣ ለእኛም ማስተዋል እና ልቦና ይስጠን፣ አንተንም ወላዲተ አምላክ ተደግፍኽ ትጠብቅህ።

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን❤❤❤

  • @azmeraberhe9050
    @azmeraberhe9050 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ። እንዃን አብሮ አደረሰን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 Месяц назад +2

    ቸሩ መዳኒዓለም የእግዚአብሔር አብ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ከርስቶስ ይክበር ይመስገን አንተንም በእድሜ በጤና ያቆይልን ወንድማችን ዲ/ ዮርዳኖስ አደራ በፀሎትክ አትርሳን

  • @ethio6437
    @ethio6437 Месяц назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን።

  • @user-wd8rx3sx4n
    @user-wd8rx3sx4n Месяц назад

    እንኳን ደና መጣክ መምህር
    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @WogayehuArega-qt9os
    @WogayehuArega-qt9os Месяц назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የቅዱሳን ሀዋርያት የቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ እረዴት በረከት ይደርብን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ጽኑሰላም ይስጥልን አጽራር ቤተክርስትያን ያስታግስልን አሜን አሜን አሜን

  • @belayneshregassa8591
    @belayneshregassa8591 Месяц назад

    መምህራችን ወንድማችን መካሪያችን የሚቆጣ የሚገስጽ ወንድም አባት እግዚብሔር አያሳጣን በረከትዎ ይደርብኝ የዝክረ ቅዱሳን የማህበረ ቅዱስ ዳዊት ማህበር በረከታችሁ ይደርብኝ ………ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @user-yy1bu1lz6j
    @user-yy1bu1lz6j Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @emuephrem5120
    @emuephrem5120 Месяц назад +2

    ቸሩ አምላክ ይመስገን

  • @gut7948
    @gut7948 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን
    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @pipomuzuri5062
    @pipomuzuri5062 Месяц назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Месяц назад

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ዕድሜ በጤና ያኑርልን መምህር ።

  • @user-od2lu7gu2z
    @user-od2lu7gu2z Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይኸት ያሰማልን

  • @TIGABBISET
    @TIGABBISET Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6o Месяц назад

    እንኳን አብሮ አደርሰን እንኳን ሰላም መጣህ መምህር

  • @user-qd3dy5li5o
    @user-qd3dy5li5o Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ብርታትን ይስጥዎ ቸሩ መድኀኒዓለም 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @VidVif
    @VidVif Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @etlmawmoges5058
    @etlmawmoges5058 Месяц назад

    አሚን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ribkamengistu1189
    @ribkamengistu1189 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን እህተ ገብርኤል በፀሉቱ ያስብኝ

  • @user-eu3jo8od8p
    @user-eu3jo8od8p Месяц назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-xc8xy5jb1l
    @user-xc8xy5jb1l Месяц назад

    አሜን

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 Месяц назад

    Egzahabhir yemesegen ❤️ 🙏 Amen ❤️ 🙏 Enqan Abro Aderesen ❤️ 🙏 Memehir ❤🙏Qalehiwet yasemaln Memehir ❤️ 🙏

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4y Месяц назад +1

    አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @coolheadism
    @coolheadism Месяц назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ያርዝምልን።

  • @rahelbogale3091
    @rahelbogale3091 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ፡ ይመስገን። እንኳን ፡ አብሮ ፡ አደረሰን ፡ መምህር ፡

  • @AbbaHenokMamo
    @AbbaHenokMamo Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ከቅዱሳኑ በረከታቸው ይድረሰን።ለቀጣዪ በሰላም ያገናኘን መምህር።

  • @jdcell63
    @jdcell63 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ስላሴ ይክበር ይመስገን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትክበር ትመስገን ቅዱሳን መላኢክት ይክበሩ ይመስጠኑ ቅዱሳን ሐዋርያት ጻድቃን ሰማዕታት ይክበሩ ይመስገኑ
    ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ እግዚአብሔር ይጠብቅልን💒

  • @bethelehememannuel4631
    @bethelehememannuel4631 Месяц назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @Ureal22
    @Ureal22 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @BirtukanAyele
    @BirtukanAyele Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @YeshworkMolla
    @YeshworkMolla Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህርነ እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @elezabethayele4280
    @elezabethayele4280 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @chimelak
    @chimelak Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6o Месяц назад +1

    አሜን ቸሩ መድሐኒአለም ይከበር ይመሰገን

  • @alewiyaalo1955
    @alewiyaalo1955 Месяц назад +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 bereketachew yitbiken kalehiwot yasemalin

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba Месяц назад

    አሜን,አሜን,አሜን,ሰለሁሉም,ነገረ,እግዚያብሔረ,ይመሰገን,ቃለ,ህይወት, ያሰማልን,ያገልግሎት,ዘመንክን,ይባረክልህ,መምህረ,

  • @kukw9428
    @kukw9428 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን በቃሉ ጽንተን ለመኖር ያብቃን

  • @stc6291
    @stc6291 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን ለእኛምየሰማነዉን ቅዱስ ቃሉን በልባችን ያስድረብን ኑሩልንመምህራችን

  • @user-hx9sk1zr6m
    @user-hx9sk1zr6m Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የአባታችንን የቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ የቅዱሳን በረከት ያሳድርብን ለመምህራችን በረከትን ያብዛልን
    ለሁላችን ልቦና ያድለን ይቅር ይበለን አምላከ ቅዱሳን እምአምላክ ትርዳን ታስታርቀን

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን

  • @Keya-gc2mb1hk2h
    @Keya-gc2mb1hk2h Месяц назад

    Egzabehare Yemsgen Enkone Selame Metake Memehrachen

  • @user-kn5jw6qw6c
    @user-kn5jw6qw6c Месяц назад

    Egzabhera yemsgne egzabhera yemsgne egzabhera yemsgne

  • @MenaAbashi
    @MenaAbashi Месяц назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን
    በእውነት ቃለ ህይወት የቅዱሳን በረከት አይለየን ሀገራችን ሰላም ይድርግልን❤❤❤❤

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2c Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    የቅዱሳን የድንግል ማርያም አማላጅነታቸው አይለየን
    የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @DawitAsheme
    @DawitAsheme Месяц назад

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ በቤቱ የጠብ
    ቅልን መንግበሰቱን ያዉርሰልን ለኛም ለንሰሀ ሞት ያበቃን

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c Месяц назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን ረቢኒ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AdiseDemelie
    @AdiseDemelie Месяц назад

    ስለ ሁሉ ነገር አግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህእወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @TrhasBerhe-px9xw
    @TrhasBerhe-px9xw Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን. የጌታ እናት ወዳጀ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ በረከቱ ረድኤቱ ያሳድርብን. የአምላክን እናት ፍቅር ልቡ እዳሳደርብት ለኛንም ታሳድርበን

  • @MisiMisi-je8tk
    @MisiMisi-je8tk Месяц назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሕራችን እመቤት ትጠብቅልን❤❤❤🌾🌾🌾🌾📚⛪🙏

  • @Fekadu-yk6bo
    @Fekadu-yk6bo Месяц назад

    Kale hiwet yasemalign

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳንም አብሮ አደረሰን ለኹላችን
    ቃለ በረከትን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲያቆን ገብረ መድኅን አምላከ ቅዱሳን ጽኑ ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ያድልልን ለህዝብ መረጋጋት ይስጥ ለተሰደድን ወደ ሀገራችን መመለስን ከደጀ ሰላሙ ያብቃን በተዋህዶ ሃይማኖት ያጽናን😢
    ከቅዱሳኑ በረከት ረድኤት ይክፈለን

  • @mulumulu2138
    @mulumulu2138 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በቸርነቱ ደና ነን ይመስገን ሁሉ ሠላም ።
    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ስላየሁዎት እግዚአብሔር ይመስገን ።
    ላዳምጥና ወደ ምርቃቱ እመለሳለሁ

  • @hiruthaile2666
    @hiruthaile2666 Месяц назад

    Good bless Memir. 🙏

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Месяц назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
    ዳዉሎድ አድርጌ ያለ ኔት ስለ መከታተል ቃለ እግዚአብሔር ጨርሼ ሳልማር ሳልረዳ ፃፍኩኝ ይቅርታ

  • @MeesiNebro
    @MeesiNebro Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላማችሁ ይብዛልን አልን በአምላክ ቸርነት!! አሜን እኳን አብሮ አደረሰን🌷🌷ለእናትና ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባቸው!!አሜን አሜን አሜን የሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ አፈ በረከት ቅዱስ ኤፍሬም ፡ቅዱስ ቂርቆስወ ኢየሉጣ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን🤲ማስተዋሉን ያድለን በእውነት እደኛ ክፋት ሳይመለከት በቸርነቱ ይማረን 😢ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ እርስቱን ያውርስልን፡የቅዱሳን አምላክ ጤናዎትን ይስጥልን ይጠብቅልን🙏✝️

  • @lidiya727
    @lidiya727 Месяц назад +1

    ዲያቆን ዮርዳኖስ ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ስርዓተ ቤተክርስቲያንን ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ። ባለፈው ሴት ዓውደ ምህረት ላይ አትዘምርም ስትል ሰማሁ ና ሰንበት ተማሪም አይዘምርም ማለት ነው። ሰንበት ተማሪ ነኝ በአረብ ሀገር ከበሮስ አትመታም?

    • @Ayinad
      @Ayinad Месяц назад

      የኔም ጥያቄ ነው?

  • @eleniambaw2292
    @eleniambaw2292 Месяц назад

    ለበረከት ገንዘብ እንድናሰገባ የባንኩን የዝክረ ቅዱሳንን ላኩልን።