የአርበኛ አስረስ ንግግር፤ የሕዝብ ግንኙነት ትግሉ፤ ጂኦፖለቲካዊ ትንታኔ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 162

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Месяц назад +14

    ልጅ ተደላ በጣም እናመሰግናለን
    የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ እንደ አንተ ያሉት
    ዕንቁዎች ያብዛልን እንኳራብቸዋለን
    "ፈጣሪ" ለጀግኖቻችን ለጀግኖቻችን🎉መለኳታዊ ኃይል አይለያቸዉ🙏🙏🙏
    ልጅ ተድላ በርታ ድል ድል ድል ለፋኖ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeskeremEshete-k1i
    @MeskeremEshete-k1i Месяц назад +9

    ልጅ ተድላሏ በምታቀርብልን አማራዊ እና ቅድመ ኢትዮጵያ ትንተናህ ደስ። ብሎኝ ነው እመከታተለው።ነገር ግን በአሁን ሰአት አገር ውስጥ ያለው አማራ ቤት ለቤት እየተረሸነ በድሮን እየተቀጠቀጠ ስለሆነ የናንተ ድጋፍና ጩኸት ዋጋ አለውና እባክህን አስተባብረህ አንድ ቀን እንኳን ወጥታችሁ ጩሁ።ድል ለሚጨፈጨፈው አማራ!!!!!

  • @Christian-wm1ib
    @Christian-wm1ib Месяц назад

    ልጅ ተድላ በጣም አሰተዋይ ምርጥ አማራ

  • @orthodoxtube4344
    @orthodoxtube4344 Месяц назад +7

    ውድ ተድላ አማራ ፋኖ ሌሎች ህዝቦችን በፋኖ ውስጥ ሚያካትትበት specailly ሸዋ ኦሮምኛ ተናአሪውን የጎበና ዳጬን ዘር ለማካተት ጥሩ የሆነ ፍኖተ ካርታ ያስፈልገናል

  • @ykt4447
    @ykt4447 Месяц назад

    በእውነት በጣም በሳል ገንቢ ሀሳብ ነው ብቃትህንም አደንቃለሁ በርታ ልጅ ተድላ ❤❤❤

  • @mulugetafsiabd7947
    @mulugetafsiabd7947 Месяц назад +18

    ልጅ ተድላ ተባረክ ዘርህ ይባረክ! አማራ የሚባል የለም ከሚሉ ከሀዲዎች እስከ ማኒፌስቶ አዘጋጅተው አማራን ለማጥፋት 50 አመት እስከሚሰሩት ህዋሀትና የኦነግ ባንዳዎች ድረስ ብዙ ግፍ ተሰርቷል: አንተ ይህን በመረጃና ማስረጃ ለአለም እያሳወቅህ ነው። ተባረክ!!

  • @tesfayemelaku446
    @tesfayemelaku446 Месяц назад +12

    የበሰለ የሰከነ ሀሳብ ምሁራዊነት የሚንፀባረቅበት መድረክ ነው ፈጣሪ ይባርክህ በርታ

  • @workusendikie1700
    @workusendikie1700 Месяц назад +9

    ሁልጊዜ ስለአማራ የህልውና ትግል እንቅስቃሴን እንደወገን ስንደግፍ
    የትግሉ አንቀሳቃሽ ሞተር የሆኑትን÷
    በአራቱም ክፍላተ ሃገር የሚገኙትን
    ሁሉንም መደገፍ ነው :: ለህልውና
    ትግሉ ጠቃሚ ይሆናል የሚለውን ሁሉ
    ያላካባቢ ልዩነት መደገፍ ነው :: ችግሮችንም
    በትግስትና በጥበብ እንደፈታ አምሮችን
    ማሳማን ነው ::

  • @binium4534
    @binium4534 Месяц назад +11

    አማራ ከአፍጋኒስታን ይማር ሀያ አመት አሜሪካ ጋር ተዋጉ አሸነፉ ተራ ራን የሚያፈርስ መሳሪያ ተተኩሷል ግን አሸናፊ ሁኗል እዉሀ ምግብ የለም የዛፍ ቅጠል እየበሉ ተዋጉ አሸነፉ አማራ ከነሱ ተማር

  • @rahelmere5937
    @rahelmere5937 Месяц назад

    ልጅ ተድላ በጣም ነው የማደንቅህ መረጋጋትህ የተረጋገጠ እውነት የሆነ በመረጃና በማስረጃ ስታቀርብልን እንኮራብሀለን በርታ ጠንክርልን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ። ሮያል ፋምሊ ነን የሚሉ ግን ወሬ ብቻ የሆኑ ብዙ ሰዎችን አውቃለሁ ግን እንዳንተ ወደፊት ወጥቶ ታሪክን የሚያስረዳ የለም እና በርታልን ለማለት ነው የሸዋ አበባ ።

  • @Nezbir
    @Nezbir Месяц назад

    ልጅ ተድላ ለምታደርጋቸው በሐይማኖት በአገርና ወገን በፍቅር የተሞላ አገልግሎትና የምታበረክታቸውንም ድንቅ ሀሳቦች በጣም እንደግፋናለን::

  • @amsalelegesse8740
    @amsalelegesse8740 Месяц назад

    Trruu tenetani nw
    Short and precise! And very true!

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 Месяц назад +8

    It is a great messaging. Thanks!

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Месяц назад +4

    ወንድማችን ልጅ ተድላ መልአኩ ኑርልን ክበርልን በዚህ ክፉ ዘመን አሮን ለወንድሙ ለሙሴ አፍ እንደሆነው ሁሉ ጊዜ ለአጋደለብን ለውሻና ለድመት ነፃነት የሚንሰፈሰው ዓለም ጆሮውን ሲነሳን ለዩክራይናና ለእስራኤል እንቅልፍ ያጣው ዓለም ጆሮዳባልበሰ ሲለን የአማራ አፍ ሆነኸናልና እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ሰይፍ ዘ፪ ሁነህ በሁለት ጎኑ የተሳለ ሰይፍ ወንድማችን ልጅ ተድላ መልአኩ ሆይ ኑርልን ክበርልን ትናንት ቤት ለእንግዳ ብለን በተቀበልናቸው የማዳጋስካር እንግዶቻችን በድሮን በጀት በተለያዩ መሳሪያዎች ያለ ሀይ ባይና ያለ ገላጋይ በምንጨፈጨፍበት ዘመን አሮን ለወንድሙ ለሙሴ አፍ እንደሆነው ሁሉ አፍ ሆነኸናልና እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ሰይፍ ዘ፪ ሁነህ በሁለት ጎኑ የተሳለ ሰይፍ በግዕዝ በአማርኛና በእንግሊዝኛም ግፋቸን ለዓለም ለማሳወቅ ስለምታደርገው ሁሉ የአባቶቻችን አምላክ ፈጣሪ ይጠብቅህ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደምታውቀው የተጠሩ ብዙ የተመረጡ ጥቂት ናቸው ይላል እግዚአብሔር ሁሉም አማራ አማራ ተብሎ እንደ ሰው ወደዚች ምድር ተጠርቷል አንተ ከተጠሩት ብቻ ሳትሆን ከተመረጡት ከጥቂቶቹ አንዱ ነህና ደስ ይበልህ 52 ሀገር አሜሪካ እንደዚህ የዓለም ገናና ኃያል ሀገር የሆነችው ሀምበርገር በሚገምጠውና በየሜዳው በሚተኛው አሽሽ በሚሸጠው በሚሊዮን ሆመለሶች አይደለም ብሩህ አእምሮ በነበራቸውና አሁንም ባላቸው ዘመኑን በዋጁ ጥቂት አሜሪካውያን ነው እስራኤላውያንን ነጻ ያወጣ ሚሊዮን ሰው ሳይሆን አንድ ሙሴ ነው እስራኤላዊቷ ራሔል መንታ ልጆቿን ከምታቦካው ጭቃ ላይ ወልዳ ከጭቃው ጋር እንድትረግጣቸውና ከቤቱ ላይ ሲመረጉ ቤቱን ያፀነዋል እንደተባለችው እንበዋ ከፈጣሪ እንደደረሰና የአማራ እናትም በወለጋ ከሆዷ ልጇ በሳንጃ ተቀዶ ስለተጣለና የአማራ ልጅ አባቶቹ በሰሯት ሀገሩ ኦሮምያ ምድር አትቀበርም ስለተባለ የእናቶች የግፍ እንባም ከሰማየ ሰማያት ደርሷል የኢትዮጵያ ሙሴ ፋኖንም ፈጣሪ በአማራ ማኀፀን ሳይውል ሳያድር እሳት የላሰ እሳት የጎረሰ ሆኖ ተወልዷል ዲሽቃና እስናይፐር ሞርተር በጡጫ በእርግጫ በዱላ ቀምቶ እስከ አፍንጫው ታጥቋል ብል ቃለ አጋኖ አይሆንብኝም ፈጣሪም ግፍ የወለደው ፋኖን ክንድና የጥይት መከላከያ መድኃኒት እንደሆነው ዓለም በሳተላይት ዓይኑን አፍጥጦ እያየና አጀብ እያለ መሆኑ ለአይንተ መንገር ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች ነው
    "እፎ ያነትኦሙ አሐዱ ለዓሰርቱ ምእት ወክልኤቱ ይሰድድዎሙ ለእልፍ
    ጸሎተ ሙሴ ዘሣልስ ፫/አንድ ሰው እንዴት ሺህን ያሳድድ ነበር
    ሁለቱስ እንዴት አስሩን ሺህ ያሸሹ ነበር
    አምላካችን እንደ አምላክቶቻቸው አይደለም ጠላቶቻችንም ሰነፎች ናቸው" በግዕዝ በአማርኛና በእንግሊዝኛም ግፋቸን ለዓለም ለማሳወቅ ስለምታደርገው ሁሉ የአባቶቻችን አምላክ ፈጣሪ ይጠብቅህ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደምታውቀው የተጠሩ ብዙ የተመረጡ ጥቂት ናቸው ይላል እግዚአብሔር ሁሉም አማራ አማራ ተብሎ እንደ ሰው ወደዚች ምድር ተጠርቷል አንተ ከተጠሩት ብቻ ሳትሆን ከተመረጡት ከጥቂቶቹ አንዱ ነህና ደስ ይበልህ 52 ሀገር አሜሪካ እንደዚህ የዓለም ገናና ኃያል ሀገር የሆነችው ሀምበርገር በሚገምጠውና በየሜዳው በሚተኛው አሽሽ በሚሸጠው በሚሊዮን ሆመለሶች አይደለም ብሩህ አእምሮ በነበራቸውና አሁንም ባላቸው ዘመኑን በዋጁ ጥቂት አሜሪካውያን ነው እስራኤላውያንን ነጻ ያወጣ ሚሊዮን ሰው ሳይሆን አንድ ሙሴ ነው እስራኤላዊቷ ራሔል መንታ ልጆቿን ከምታቦካው ጭቃ ላይ ወልዳ ከጭቃው ጋር እንድትረግጣቸውና ከቤቱ ላይ ሲመረጉ ቤቱን ያፀነዋል እንደተባለችው እንበዋ ከፈጣሪ እንደደረሰና የአማራ እናትም በወለጋ ከሆዷ ልጇ በሳንጃ ተቀዶ ስለተጣለና የአማራ ልጅ አባቶቹ በሰሯት ሀገሩ ኦሮምያ ምድር አትቀበርም ስለተባለ የእናቶች የግፍ እንባም ከሰማየ ሰማያት ደርሷል የኢትዮጵያ ሙሴ ፋኖንም ፈጣሪ በአማራ ማኀፀን ሳይውል ሳያድር እሳት የላሰ እሳት የጎረሰ ሆኖ ጥርስ ብቻ ሳይሆን እስናይፐር ታጥቆ ተናካሽ ውሻ ሆኖ ተወልዷል ዲሽቃና እስናይፐር ሞርተር በጡጫ በእርግጫ በዱላ ቀምቶ እስከ አፍንጫው ታጥቋል ብል ቃለ አጋኖ አይሆንብኝም ፈጣሪም ግፍ የወለደው ፋኖን ክንድና የጥይት መከላከያ መድኃኒት እንደሆነው ዓለም በሳተላይት ዓይኑን አፍጥጦ እያየና አጀብ እያለ መሆኑ ለአይንተ መንገር ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች ነው
    "እፎ ያነትኦሙ አሐዱ ለዓሰርቱ ምእት ወክልኤቱ ይሰድድዎሙ ለእልፍ
    ጸሎተ ሙሴ ዘሣልስ ፫/አንድ ሰው እንዴት ሺህን ያሳድድ ነበር
    ሁለቱስ እንዴት አስሩን ሺህ ያሸሹ ነበር
    አምላካችን እንደ አምላክቶቻቸው አይደለም ጠላቶቻችንም ሰነፎች ናቸው"

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Месяц назад +2

    ላንዱ ፅንፈኛ ለሌላው የነጻነት አርበኛ ነው። የተበደለን ትግል በምክንያት የሚታገልን ሁሉ እደግፋለሁ። ብሀይማኖት ብቻ ሰቫአዊነትን ውድቅ አላደርግም። ሀይማኖት የግል ሰቫዓዊነትና አገር የጋራ።የፍልስጤሞችን ትግል አልቃወምም። ያማራንም ግፍና በደል አጋልጣለሁ እታገላለሁ። ጠባብብነትን ኢፍታሀዊነትን ሁሉ እቃወማለሁ።

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym Месяц назад +1

    ልጅ ተድላ እጅግ በጣም ትለያለህ 🙏 ሶሻል ሚዲያ ላይ በጣም የምታስፈልገን ሰው ነህ እና አትጥፋብን

  • @Peak.570
    @Peak.570 Месяц назад

    ድል ለፋኖ 🥰💪🏻

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 Месяц назад

    አውነት ነው ጆከር የሆነ ሰው ያስፈልጋል ለአማራ አንድነተ

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 Месяц назад

    ልጅ ተድላ እናመሰግናለን
    ድል ለዐማራ ሕዝብ!!!
    ፋኖ ያቸንፋል!!!
    ሞት ለናዚ ፋሽሽቱ ለኦሮሙማ ገዳ ኦነግ አገዛዝ!!!

  • @tefaraabayu9421
    @tefaraabayu9421 Месяц назад

    በጣም ድንቅ እይታ
    ሁልጊዜ ችግር ላይ ብቻ ካተኮርን እና እሮሮ ብቻ የምናወራ ከሆነ አቅመቢስ እና ልፍስፍስ ያረገናል። እና እሚበጀዉ ከአያት ቅድም አያቶቻችን ጀምሮ የነበሩንን የሀገር አስተዳደር፣ጠላትን የመመከት እና ሌሎች ማህበራዊ ተግባቦት እሴቶቻችንን ህልዉ በማድረግ መጠቀም ይገባል።
    ሌላዉ መነሻዬ፣መድረሻዬ እያሉ መጎረባበጥ እርባና የለዉም።
    ኣምሓራ መነሻዉ ብሶት ነዉ መድረሻዉም ከዚህ ነፃ መሆን ነዉ።

  • @Fano775
    @Fano775 Месяц назад +5

    ሰላም ወንድማችን በርታልን

  • @BeleteArage
    @BeleteArage Месяц назад

    ልጅ ተድላ በርቱልን በዚህ ሰአአት በአማራ የሚፈፀመው ግፍ በአለም ላይ ቀዳሚ ቁጥር አድኛውን ደረጃ ይዟን

  • @thewodrosabosh5848
    @thewodrosabosh5848 Месяц назад +2

    Hi my very nice message keep going very appreciate your

  • @mengeshaalemu8746
    @mengeshaalemu8746 Месяц назад

    ልጅ ተድላ በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @Sarah-f7b7l
    @Sarah-f7b7l Месяц назад +2

    እናመሰግናን ወንድማችን

  • @ቦጊዜለኩሉ-ቘ5ፀ
    @ቦጊዜለኩሉ-ቘ5ፀ Месяц назад +1

    I would say you are the only and very effective and efficient person in Amhara politics. Keep doing the same brother!

  • @desudemas1423
    @desudemas1423 Месяц назад +1

    በርታ ወድማችን ለዚህ ምስጌን ማህበረሰብ አለም ይውቅ

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc Месяц назад +1

    ልጅ ተድላ መላኩ በእውነት ምን አለ እንዳንተ ያሉ የታሪክ ምሑራን ሰላሳና ስድሳ መቶ ብብትሆኑልን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li Месяц назад

    ዘመነ የርእዮተአለም ልዩነት አለኝ ብሏል አስረስም አብሮ ነዉ ያለዉ በየጊዜው ሀሳቡን ይቀያይራል ይህንን ያለዉ ማደናገሪያ ነው ሀባቸዉ ተመሳሳይ ከሆነ ለምን ከድርጅቱ ተለዩ

  • @MigbaruTadesse
    @MigbaruTadesse Месяц назад

    አንዳንድ የፋኖ መሪ ነን የሚሉ ግን ያልሆኑ ሰለመነሻ እና መድረሻ የሚያወሩ አካላት በአማራ ደም እየቀለዱ ይመስለኛል ሰለዚህ እነርሱን መሰመር በማስያዝ አንድነት ያሰፈልጋል(ምክንያቱም እንደዚህ ሚሉ አካላት እንደዚህ ካላሉ ከየትኛውም አካላት ተቀባይነት ሰለ ሌላኛው እንደመሳሪያ ለመጠቀም ፈልገዉ ነው)

  • @YenguseGebeyehu-m8y
    @YenguseGebeyehu-m8y Месяц назад +4

    Selam wondem enmsgenalen 💚

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 Месяц назад +5

    ዳር ዳር አትዙር፡፡ እስክንድን ከመከታው የለየኸው ቀን ሕልምህ ይሳካል፡፡ ሌላ ተልዕኮ ካለህ ግን ዝምብለህ አዝገን

  • @marathmarath1883
    @marathmarath1883 Месяц назад

    አማራ ልክ ደኦሮሞና ትግሬ በራሱ ይኩራና ብሔርተኛ ይሁን እሺ

  • @Non-e8j
    @Non-e8j Месяц назад +3

    Amen 🙏🏼

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin Месяц назад

    The rest of Ethiopians must fight to stay alive. They must join Amhara fighters or by themselves if they wish not to be swallowed and disappear. Amharas are fighting to survive or not to disappear but not to take over anyone.

  • @kassa4882
    @kassa4882 Месяц назад

    💪💪💪🙏🙏🙏

  • @TiruworkWmedhin
    @TiruworkWmedhin Месяц назад +1

    በርታ የጀግኖች ጀግና ልጅ ተድላበርታልን 8:28

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni Месяц назад +1

    🙏🏽 for your service for Ethiopian People 💚💛🩷

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 Месяц назад +1

    It’s better crying on the platform of the world because on the ground the rebels are defeated on zemecha 100 monasteries!!!

  • @HelinaSo-hc6ti
    @HelinaSo-hc6ti Месяц назад

    ትርጉሙ አሻሚ መሪ ቃል ይዞ ሕዝብን ማደናበር ወይ የርዕዮት መመሪያ ማድረግ ለብዙ የትርጎሜ ፍለሳዎች ይዳርጋል።መነሻዬ ዐማራ መዳረሻዬ ኢትዮጵያ እና መዳረሻዬ ዐማራ በሚል የሚደረግ ንትርክ ውስጥ ብዙ ሴራ ያረገዙ ሀሳቦች የሚወለዱበት የቃላት ፍልሚያ ናቸው።የትላንትህን ካስታወስክ የዛሬህን ሁኔታ ከተረዳህ የነገህን መተለም አይከብድም በዛ ውስጥም ተመሳሳይ መረዳት አለ

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 Месяц назад +7

    መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ የሚል መፈክር የሚጠቀሙ እስክንድራዊያን በፋኖዎች መካከል ሆን ብለዉ ልዩነት ለመፍጠር ሌሎች የፋኖ መሪዎችን መነሻችን አማራ መዳረሻችን አማራ አሉ ብለዉ ስም አጥፍተዋል። ይህም እስክንድር ሆን ብሎ እውነተኛ የፋኖ መሪዎችን ሌላዉ ማኅበረሰብ በጥርጣሬ እና በስጋት እንዲያቸዉ ለማድረግ የሄደበት ፀረ አማራዊነት ነዉ። እስክንድር መርህ አልባ ነዉ፣ ከፋፋይ ነዉ የምንለው ከዚህ አኳያ ነዉ። ለልዩነት ምክንያት የሆነዉ እስክንድር ነዉ። እስክንድር ዘወር ቢል የፋኖ አንድነት እዉን የሆናል። ሌላዉ ጉዳይ አንድነት በመርህ እንጂ እንደ እስክንድር የፋኖ መሪዎችን በመከፋፈል ሊሆን አይገባም!

    • @tedmariam2086
      @tedmariam2086 Месяц назад

      lol እሱ ዘወር ቢል እንደአንተ ያሉ ጎጠኞች የጎጣችሁ መሪ ካልሆነ ማንንም አትቀበሉም:: that my friend is what the problem right now!!

    • @BewuketEyilachew-nz4yd
      @BewuketEyilachew-nz4yd Месяц назад

      እስክንድር አማራ አያድንምም አይመራምም ሲቀጥል ብሄርተኛ መሆን ጎጠኛ ካስባለ አዎ ጎጠኛ ነን ምትሆን የእውቀት ድንግል​@@tedmariam2086

  • @EthelAh
    @EthelAh Месяц назад

    መንጠላጠል

  • @zenebetessema8518
    @zenebetessema8518 Месяц назад +3

    በጣ ጥሩ ትንታኔ ነው ትክልም ነው እናመሰግናለን

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Месяц назад +2

    ኢትዮጵያ የአማራ ብቻ ሸክም አደለችም!!
    😏
    አማራ እራሱን ሳያድን አድነኝ ያላሉትን ብሔር ብሔረሰቦች ላድን ብሎ መናገር በራሱ መመፃደቅ ነው

    • @kaleabwondimu7581
      @kaleabwondimu7581 Месяц назад

      When Amara save itself then other Ethiopians will be safe too. Amara to save itself , Fano have to throw away PP regime,and that automatically gives freedom to other Ethiopians as Amara has no interest in oppressing other Ethiopians, think this way

  • @tommyman2024
    @tommyman2024 Месяц назад +1

    Thanks brother

  • @crvdsl
    @crvdsl Месяц назад

    Leg Tedla thank you!

  • @emagag8161
    @emagag8161 Месяц назад +1

    well done❤

  • @Abemelake
    @Abemelake Месяц назад

    Thanks for disseminating our realities to the world 🌍!

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr Месяц назад +30

    እሽ ለምን ኢትዮጵያ በአማራ ላይ ብቻ እንድትወድቅ ተደረገ በኢትዮጵያ ሚኖሩት ብዙ ሆነው ሳለ ስለምን አማራ ስለኢትዮጵያ መቀጠል ይሞታል? እኔን ያልገባኝ ይህ ብቻነው ለምንድነው ሁሉም እንዳአማራ ማይጨነቁላት ለኢትዮጵያ መቀጠል ሲባል ለምድነውስ እንዳትቆራረስ ባይነቁራኛ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማይጠብቃት ስለምን አማራ ብቻ ታመመላት ስለምንስ ቆሰለላት ስለምንስ ታረደላት እሷ እንድትፀና ያአማራ ልጅ ስላምን መስዋትነትን ይከፍላል ለብቻው

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад +6

      አማራ የሰራትን ሃገር እየነጠቁን ኮነው !!! እርስታችንን በደም ተከፍሎ የተረከብነውን ማዳን የኛ አንድ መሆን ወሳኝ ነው

    • @Yadergal-of9ul
      @Yadergal-of9ul Месяц назад +1

      ትክክል ነህ ወንድሜ ሁሉም ጥጉን ይዞ አማራ ምን ያድርግ

    • @luchia686
      @luchia686 Месяц назад +1

      አማራ የሚታገለው መጀመሪያ እራሱን ከመጥፋት ለማዳን ነው። ምክንያቱም ኦሮሙማዎቹ አማራን ካጠፉ ሌላውን ለማጥፋት ጊዜ አይወስድም ብለው ስለገመቱና አማራ ከጥንት ከጥዋቱ ለአገሩ ሟች ስለሆነ አማራን ከስሩ ነቅለን ማጥፋት አለብን። የቀረውን ሕዝብ ገበሮ አርገን እንገዛዋለን ብለው ስለተነሱ አትግደሉኝ ልኑርበት ነው ብሎ የተነሳው !ፋኖ ያሸንፋል 💚💛❤️

    • @Peak.570
      @Peak.570 Месяц назад +1

      ትክክል ነው!!!

    • @fikera-z7d
      @fikera-z7d Месяц назад +2

      ሞኝ አትሁን ወዳጄ አማራ ኢትዮጲያ ስትፈርስ ዝም ብሎ ማየት አይችልም በግልፅ በሚነገርም በግልፅ በማይነገርም ጉዳይ በግልፅ ከሚነገረው መካከል በየክልሉ ወገኖቹ እንደ ውሻ ሲታረዱ ዝም ማለት አይችልም ወላሂ ከዛሬ ጀምሮ አማራ አልሆንም እንዳለችው መነኩሴ እንደተደፈረው በግልፅ የማይነገረውን ለማወቅ ጠላቶቻችን ለምን እንደሚቀኑብን ጠለቅ ብለህ መርምር ከቋንቋ ከባህል ከኢኮኖሚ ከፓለቲካ አንፃር ተመራመር

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 Месяц назад

    Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤❤analysis

  • @mimiyilma9211
    @mimiyilma9211 Месяц назад +1

    🙏🏽👍

  • @hreetabebe3979
    @hreetabebe3979 Месяц назад

    እኔ ምለው፣ ፋኖ ድል በድል እየሆነ እንደመጣ ነው በፋኖ ደጋፊ ሚድያ እየተዘገበ ያለው። አዘጋገብህ፣ ድምጸትህ፣ የንግግርህ ድምቀት የአማራ ድል እንደተቀለበሰ ፍንጭ የሚሰጥ ዓይነት ያስመስላልና እባከህን ወኔያም ሁን!!!

  • @greatdiscoveries8071
    @greatdiscoveries8071 Месяц назад

    By the way it can be interpreted.

  • @elsad1086
    @elsad1086 Месяц назад +1

    👋👋👋🙏🙏🙏

  • @meazarobi1128
    @meazarobi1128 Месяц назад

    ❤❤

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu Месяц назад +1

    እኔ በእስራኤልና ፓልስቲኒያ ወይም ሊባኖስ ጉዳይ የማንንም ወገንተኛ ሳንሆን እንደአማራ አስተያየታችንን እንለግስ ።ከአንድ አመት በታች የሆኑ አስራስድስት ሺህ ህፃናት በእስራኤል ወታደር ተገድሉዋል በዚህ ጦርነት።የሕፃን ቴሮሪስት አይቼም ሰምቼም አላውቅ ትክክልም አይደለም በየትኛውም መንገድ ።ስለዚህ ትንሽ ጥንቃቄ እናደርግ ብሎም Let's be fair bro.okay!!!!

  • @GddghdHdhfdh-gu3kd
    @GddghdHdhfdh-gu3kd Месяц назад +1

    😊😊😊😊😊

  • @MigbaruTadesse
    @MigbaruTadesse Месяц назад +4

    እኔ የሚመስለኝ የአማራ ፉኖ መመራት ያለበት በታሪካዊ አርበኞች እንጅ በባልደራሰ ፍርሰራሸ አይደለም ወይም ትግል አፍርሶ ስልጣን ለመያዝ በሚሻ በድርጅት አፍራሸ አካል አይደለም !!!

  • @TarekegnMrkana-j7z
    @TarekegnMrkana-j7z Месяц назад

    የአባቴ ቤት ብሎ መናገር ሴሜን ሸዋ ነዉ።ግን ቅኝ ግዛት የማቻል መሆኑ አለመረዳት ኢትዮያዊያን ከምድር ስያልቁ ነዉ።

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare Месяц назад

    አዎ በርግጥ ያስብላል ገን አንዳዱ የወፍ ዘራሽነት ስሜት ይሰማዋ አንዳዱ ኢትዮጵያዊነት አይሰማውም አማራ ግን ሌላ አገር አለኝ ብ ሎ አያስብም ደግሞም ከረጅም ዘመናትአንስቶ መነሻው አንጡራ ሐብቱም ስለሆነች ይሞትላታል እንጂ ከአገሩ በላይ ሕይወቱ ኢትዮጵያ ናት ስሌላውማ ብዙ ማት የቸቻል ነበር ግን ሆድ ይፍጀው፣

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 Месяц назад

    ❤🎉

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Michael-kl4ty
    @Michael-kl4ty Месяц назад

    ጃንሆይ 😅 እንዴት ነዎት

  • @zmack1830
    @zmack1830 Месяц назад +2

    Amara mejemeria bewendmu ENA be Ehitu suri ENA Jacket meqnatin yaqum..... Yemigerm hizb... zerun liatefut eyegedelut esu gn bewendmu jacket yqenal.... Gerami ENA zegnagn hizb!!!

  • @EthelAh
    @EthelAh Месяц назад

    አልገባ ህኝም?

  • @MikeMo-pj8ix
    @MikeMo-pj8ix Месяц назад

    Abeto Tedla,
    I encourage you to begin your discussion with the positive developments that have emerged recently. Highlighting the emerging efforts and initiatives can create a foundation of optimism and hope, making your audience more receptive to the political messaging that follows. When people see progress and positive change, they are more likely to engage constructively with the issues at hand.
    Once you've established this positive context, you can transition into constructive criticism. It's important to frame your critiques in a way that acknowledges the efforts already made while pointing out areas for improvement. This balanced approach can foster a more open dialogue and encourage collaboration toward solutions.
    By starting with positivity, you set a tone that is conducive to productive conversation. It allows for a more nuanced discussion of the challenges we face, emphasizing that while there are significant issues to address, there are also steps being taken in the right direction.
    In summary, by leading with positive developments and then addressing constructive criticism, you can effectively communicate your message while fostering an environment of cooperation and understanding.
    Best regards,

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 Месяц назад

    ሀማስ,, ይችላል🌹 የብርሃም,, ወንጭፍ,, ከሸፈ🤣🤣

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 Месяц назад

      😂ማማስ ሞኙ ወገኑን አስጨርሷል 😀

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 Месяц назад

    * አማራን ነጭ ከጥቁር የሚያውቀውን ያህል አማራው እራሱን ለማወቅ ግዜ ፈጅቶበታል *ኢትዮጵያ እያለ በአያቶቹ ስሕተት ሜንጫም እሳትም ጦርም ቀስትም ድሮንም ተሰልፎበት አልነቃም!
    * " አማራ አስተሳሰቡ እንደ ነጭ እንደእንግሊዝ ነጭ ነኝ ብሎ ያምናል" ይህ ጨቋኝና ቀኝ ገዥ የሚለውን ሀሳብ አዋለደ። *አማራውም አትንኩኝ ባይነቱን ቀጠለበት፣ በአንድ በኩል ሀገር አቅኝ፣ በሌላ በኩል የነጭ ፀር ሆኖ ከውስጥም ከውጭም ጠላት አዋለደ፣
    *አማራ ከዘመን በኋላ አማራ ነህ ሲባል አድጎ የአማራ ሥነልቦና የሌለው በዛ፣ ይህንን የውጭ ወረቀት ያነበበ ደናቁርት ልዩ አማራ ሆኖ ለሌሎች ተቆርቋሪ ሆኖ እራሱን ያጣ አማራ ተፈጠረ፣
    * "አማራ ነኝ!" ያለ ሞት የናቀ ትውልድ ሲፈጠር እራሱን ሳያስተካክል አደናቃፊና ማንነት አልባ ጭኑ ረጥቧል፣ አዲስ አማራ በዚህ አንድዓመት ተኩል መጥቷል፣ በውሸት ትርክት ለሌላ ተገርዶ፣ ምንጣፍ ጎታች፣ ሻንጣ ተሸካሚ፣ ከሀዲ ባለሁለት እግር ተናጋሪ እንስሳ አሁንም ከድንጋጤና አማራን ከመቃወም ከማጣጣል፣ ከማናናቅ፣ በእየሚዲያው የሚልከሰከስ፣ በእየጓዳው ጠላት የሚያነቃ ድንጉጥ አማራ ብዙ ነው። የጣፋት መፅሐፍ፣ የጥናት ፅሑፍ፣ የትንታኔ የውሸት ትርክት ፵ ዓመት ወደኋላ ከመገለጥ አይድንም።
    * ፋኖ ይህን ሁሉ ጠላት ይዞ እያሰለጠነ፣ እየማረከ፣ ይታጠቃል፣ " "ማንንም ነገድ ቡድን ጠላቴ"ብሎ አልተነሳም፣ "ብሶቴን ግፍና በደሌን የተረዳ ሁሉ ወዳጄ ነው" ማለቱ ለብዙ ባንዳ፣ ፎርጅድ አማራ የእንጀራ ገመዱ ተቆረጠ፣ ይኼው ግትልትል አውርቶአደር " ፋኖ አራሽ፣ቀዳሽ፣ ተኳሽ" ነው ፖለቲካና ዲፕሎማሲ አይችልም ፣ ፍኖተ ካርታ የለውም፣ አንድ መሪ የለውም የሚል ትንታኔ ይዞ ፭ ቡድን በዲያስፖራ ተቋቁሞ ሊነግስ ሲቪ አዘጋጅቷል፣ ይህ ጭንጋፍ ቡድን እያንዳንዱን የፋኖ ንግግር ይተረጉማል፣ ለነጭ ያቀብላል፣ ሌሎችን እየሰበሰበ ፋኖን እንዲቃወሙ ይፅፋል ያነቃል፣ ይህ አማራ መሰል አማሳይ ከሚሰራቸው
    ሰሞኑን ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ በእንግሊዘኛ ጥቅስ ሲጠቅስ ነበር። ይህ ንግግር ግን የራሱ ወገን የነበሩ የተገነጠሉ ባንዳ ምሁራን ሲያወሩት የነበረ የሲአይ ኤ ቅጥረኞች ፅፈውት የተተረጎመ ነው። አይ ጠላት አለማወቅ!?
    * ይህ "መነሻና መዳረሻ" የሚል አባባል ለምን እንደሚንቆለጳጰስ አልገባንም ግን አማራ በፈለገውና በመረጠው መንገድ መሄድ የሌላውን ፍቃድ አይጠይቅም በሚፈልገው መሄድም አይከለከልም! ።
    " እንዲያውም ከፌደሬሽኑ ወጥቻለሁ የሚል ቡድን ያለውን ፋኖ የማይነካ ጃቡሳ መፈጠር አለበት። በአማራ ደም የሚፀና ህዝብና ሀገር የለም!
    ★ እዚህ የቀረበ እጅግ ጥሩ ምክር "ለውጭው ዓለም የሚሰራጩ ፅሑፎች አንድ ወጥ ወቅታዊና በማስረጃ መደገፍ አለበት" ትክክል! *ዲያስፖራው ትርጉም አልባ መፈክር፣ ደም ያለው ፅሑፍ ማቅረብና ማሰራጨት፣ አሰባሳቢ አደረጃጀት መፍጠር አልቻለበትም የሚሰራው በጎሳ በመንደር ብቻ ነው። * ሙሴን ለማየት በዝናብ እና በፀሐይ ሲግተለተል አዳራሽም፣ ሜዳውንም፣ ድንኳኑንም፣ መሙላት አንደኛ ነበር። ፭፻ ብር መንግስት ሊሆን ሲጋፋ ለአማራ ጠል ተሳዳቢ ሚዲያ ሲያዋጣ ጎበዝ ነበር፣ ' ኖ ሞር ' ሲባል ሳይገባው ሲዘል ሲጨፍር ሲሳደብ ነበር፣ "ኖ ሞር ኢዝ ኖ ሞር" ሲባል ጭራውን ቆልፎ አይጥ እንደዋጠች ድመት ዝም አለ በሀፍረት ጠፋ፣ አሁን አያናፋም፣ ለአማራም አይጮህም! ቢያንስ መናጆ ከመሆን ከማናፋት የገላገለው ፋኖ ይክበር ይመስገን!
    * ፋኖ የቤት ፅዳቱን ይቀጥል፣ " እገባበት ገብተን እናጠፋዋለን !" የሚል መዥገር ፲ወር ሳትነቅል ዛሬ ቢበቀልህ አትዘን ፣ ይልቁንም በድሃ ሞት ፋኖ ተጠያቂ ነው።
    *ይህ መንግስት በኢኮኖሚው ይደፋል! ነቅተህ፣ ተደራጅተህ፣ በተጠንቀቅ ጠብቅ፣ ከተቻለ የጎረቤት እሳት ሲነሳ አራግብና አጠፋለሁ ብለህ አደባልቀህ ውቃው ኢትዮጵያን ተዋት፣ ነን የሚሉ ተበደልን ካሉ ለራሳቸው ይወቁበት፣ አለዚያ ያረረበት ያማስል! ቅድሚያ የመቀመጫህን ንቀል፣ የመራመጃህን አፅዳ፣ ቤትህን አሳምር ወገንህን ተከላከል አድን፣ ፎርጅድ አማራና የምሁር ደናቁርትን ለይ! የእናትህ ቤት በጅምላ ለጭፍጨፋ፣ ለእርዛት ለቸነፈር፣ ለመገፋትና መገለል ካጋለጠህ ያዋጣኸውን ጡብ፣ ዋልታና ማገር፣ የመሰብሰብ የአባት ቤት ለመሥራት ከልካይ ህግ የለም! ያልተመቸው ከመንገድህ ዞር ይበል፣ ዘመኑ 'ሀ' እራስህን አድን ነው ስለእኛ ለሚደሙና ሕይወታቸውን ገብረው እኛን በህይወት የሚያኖሩን ጅግኖች ሁሉ ከልብ እናመሠግናለን!። አራት ነጥብ። ይኼው ነው!

  • @semenawihabesha8283
    @semenawihabesha8283 Месяц назад +1

    Tenegna sew israeln yedegefal?

  • @THESURAFELB
    @THESURAFELB Месяц назад +3

    NoMATTER WHAT ESKINDER ,THE LIZARD, IS UNFIT TO LEAD OR REPRESENT THE AMHARA STRUGGLE...🔔🔔🔔🎓

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l Месяц назад +1

    አብይ ፣ በአሁኑ ጊዜ መላ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደጠላት አድርጎ ነው ያለው። በአጠገቡ የሚሰሩትን ሰራተኞች እንደጠላቱ ነው የሚያቸውም። በ እያንዳዳቸው ላይ ከባድ እርምጃ ይወስዳል።ይህን ለማለት የሚያስችለው ለሰው የማያዝን በመሆኑ ነው።ለሰው ህይወት ዋጋ ባለመስጠቱ ነው።

  • @wasihun5737
    @wasihun5737 Месяц назад +1

    Don't say arbrnga eskndr OK

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge Месяц назад

    Thank you! My tweeter accounts are closed again.

  • @amanuelabede4538
    @amanuelabede4538 Месяц назад

    DE NKURNA HAMAS YE NATSENET TAGAYOCH NACHU YE AGERACHU YALADERAGACHU WEDE HAMAS MIN ASHEGERACH SENEFOCH HUALA KER MESAFINT!!!!

  • @beleteayalew8509
    @beleteayalew8509 Месяц назад +1

    ለፈረሰ ሀገር ሌሎች እንንገንጠል ሲሉ አትገነጠሉም ማለት አይጠቅምም በአማራነት ለነፃነት ህልውና ትግል ቢሆን ::

    • @fikera-z7d
      @fikera-z7d Месяц назад

      ወዴት ነው የምትገነጠለው በእውቀት አውራ እንጂ አማራ ከክልሉ ውጭ 30ሚሊዮን ህዝብ አለ የት ልታስቀምጠው ነው ደግሞ ወያኔ በሰጠን ክልል አናምንም ገባህ ትልቅ ሰፊ ህዝቦች ነን

  • @basaznewdavo4768
    @basaznewdavo4768 Месяц назад +1

    ምነው ጠፋህ

  • @redagetach
    @redagetach Месяц назад

    Go strait to the point man!!!

  • @marathmarath1883
    @marathmarath1883 Месяц назад

    ጥፋቱ የፋኖ አደለም ፋኖ የተፋለመነው በሃሳብ ልዩነት ያላቸው እነስክንድር ለአማራ አደለም የታገሉ ያሉት ።ለኢትዮጵያ በሚል ቆሓር የአማራን ዘር የአስጨረሱነው።ከዛበተረፈ የጎጃም ፣የጎንደርም የሸዋም፣የወሎም ፋኖ አንድነት ያላቸው አሉ ስለዚህ ለምን በአማራነት እንደሚአፍሩ እነስክንድር ይግባን የአራዳአ ልጅ ዘር የለውም ይሉና አዲስ አበቤ የሚል ማንነት ይዘዋል😥አማራግን አማራነኝ በአማራነቲ ልዳን ሲል ዘረኛ ይላሉ ይህ ነውርነው

  • @agapieofETHIOPIA
    @agapieofETHIOPIA Месяц назад +4

    ስለምን ወገንተኛ ኹነህ "ጽንፈኛ ድርጅት" እያልክ ትናገራለህ ?

    • @shewatubeeth9535
      @shewatubeeth9535 Месяц назад +1

      አንዱን መደገፍ ስላለበት ይመስለኛል እንጅ ወገንተኛ ለመሆን ፈልጎ አይመስለኝም

    • @agapieofETHIOPIA
      @agapieofETHIOPIA Месяц назад

      @@shewatubeeth9535 የወገንተኝነት መገለጫው እኮ ለአንዱ (ያውም የበለጠውን ግፍኛና ራሱን "ፅዮናዊ" እያለ ለሚጠራ ወራሪ ቡድን) መደገፉነው ።

  • @KidusDawit-h1w
    @KidusDawit-h1w Месяц назад +1

    ልጅ ተድላ እውነትም ልጅ ነህ 😂 ምንም ትንታኔ አትችልም አርፈህ እቃ እቃህን ተጫወት 😂

  • @AbdulbasitAli-s1g
    @AbdulbasitAli-s1g Месяц назад

    መጀመሪያ ምራቅህን ዋጥ ወገንተኛ መሆንህ ያሳብቃል ብዙ ይቀርሀል

  • @KidusDawit-h1w
    @KidusDawit-h1w Месяц назад +3

    እኔን አሁን ለምሳሌ ስለኢትዮጵያ ብትጠይቀኝ ኢትዮጵያ ገደል ትግባ ነው የምልህ 😢

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад +1

      ታድያ ምን ልታረግ መጣህ እዚህ ??? ቆማጣ ትግሪ 😂

    • @Karl-h4u
      @Karl-h4u Месяц назад +1

      Love 💘 you men

    • @Horizons12345
      @Horizons12345 Месяц назад

      አንተ ፂላ ያው አንተም ገደል ገብተሀል ያላቅምህ ተንጠራርተህ!!😂

    • @QualityEnglish16
      @QualityEnglish16 Месяц назад

      ኢትዮጵያ በቅርቡ ዐይንህ እያየ ትንሳዔዋ ን ታበስራለች። ያኔ ዓለም ሁሉ ዐይኖቹ ወደ ኢትዮጵያ ይሆናል። እርር ድብን በሉ ምቀኛ ሁላ!

    • @lealemsisay3071
      @lealemsisay3071 Месяц назад

      Amara is distributed every where so work for Amara is not bad for Ethiopia

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 Месяц назад

    ዘመነ ካሴና አስረስ ማረ በራስ ወዳድነት መንፈስ የአማራ ፋኖ በአገር ቤት፣ በውጪ የአማራ ዲያስፖራ ውን በመከፋፈል ያደረጉት አስተዋፅዖ እጅግ በጣም ከፍተኛ ነው።

    • @yadunaelatinafu4583
      @yadunaelatinafu4583 Месяц назад

      @@mekuriagize7514 Digital cadre

    • @shalomgomez2111
      @shalomgomez2111 Месяц назад +1

      ዘመነ እና አስረስ፣የወሬ፣ሰወች ሳይሆኑ፣መሬት ላይ፣ከጨፍጫፊው ጋር ነው የሚፋለሙት።
      በመሆኑም፣በአብዛኛው የአማራ፣ህዝብ ልብ ውስጥ፣በጀግንነታቸው ይታሰባሉ።
      መሀበራዊ ሚድያ ላይ ዘላፊውን መኩሪያ፣ማን ያውቀው ይሆን?

    • @skyhighalexander8516
      @skyhighalexander8516 Месяц назад

      እነሱ ህይዎታቸውን አስይዘው ለአማራ ህልውና እየተጋደሉ ነው:: በአንፃሩ እንዳንተ አይነቶች በየሶሻል ሚዲያው እየተወዘፉ የጀግኖቻችንን ስም ሲያጠፉ ይውላሉ:: መቸም።ባሁኑ ጊዜ የብልፅግና ካድሬ ወይም የብአዴን ቤተሰብ ያልሆነ አማራ በአንድ እንኳን የፋኖ አባል ላይ የድፍረት ንግግር ሊናገር አይችልም::

    • @BewuketEyilachew-nz4yd
      @BewuketEyilachew-nz4yd Месяц назад

      ገገማ እነሱ መሬት ላይ የሚሰሩ ሰዎች ናቸው

    • @skyhighalexander8516
      @skyhighalexander8516 Месяц назад

      @@BewuketEyilachew-nz4yd ታዲያ አጎትህ ነው እየሰራ ያለው? ከብት::

  • @BewuketEyilachew-nz4yd
    @BewuketEyilachew-nz4yd Месяц назад +1

    ልጅተ ድላ የምትባል ጉረኛ ኢትዮጵያ በአማራ ደም አትድንም ብዙ ዓመት በውጭ ሀገር መኖርና የተለያዩ ቛንቛ መቻል እንዲሁም አማረኛ አስተካክሎ መናገር እውቀት አደለም መስሎህ ከሆነ ተሳስተሃል መነሻችን የአማራ ህልውና መዳረሻችን የአማራ ህልውና ነው የፖለቲካ አካሄዳችን የብሄር ፖለቲካ ነው አለቀ

  • @AnuGodie
    @AnuGodie Месяц назад

    መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢ/ያ የለዉ አካል ለምን መነሻችን አርባ ምንጭ,ወላይታ ,አፋር ,ጅማ,ሀረር አላሉም የሚለዉን ጥያቄ እንዲመልሱት ጠይቃችዉ ዝም ብለህ ለማጠጋጋት አትሞክር የእስክንድርን የከሸፈ ፌክ ኢ/ያኒስት ሀሳብ አስወግዱት አታሽሞንሙኑት አንተም ከእስክንድር ጎን ሆነህ አትላላጥ እዉነት ተናገር

  • @redagetach
    @redagetach Месяц назад

    Common, you tried to analyze the meaning of the phrase that Asres Mentioned, we tried to ask the meaning of it, and you promised to tell us what it meant, but you end up going into what the people of Amhara experienced. Come on, be coherent and straight to the point. you did not elaborate why the fellow denied he or his compatriots never said or written it. You know they said it before , but Asres Mare came out with no shame to deny that such term or phrase never said by his organization or group. You failed to elaborate this why he denied it.. you should feel a shame of yourself to come out and say , I defend his speech as if his group never said this word before:stop being hypocrite.

  • @GddghdHdhfdh-gu3kd
    @GddghdHdhfdh-gu3kd Месяц назад

    👎👎👎👎👎👎👎

  • @milkeangelo1707
    @milkeangelo1707 Месяц назад

    You don't understand Amharas politics. Fano on the ground knows why they are fighting. Tell us why crooked Eskindre had said Fano is nothing without him,he is the one that gave life to fano,After reaching 4killo,Fano will go back to Farming. Which democracy is he talking about he insists and declared war on other Fanos as internal struggle. ESKINDRE is not an issue no more.He is not doing nothing just talking.

    • @TedlaMelakuERC
      @TedlaMelakuERC  Месяц назад +1

      I'm not here defending Eskindir. You're who don't understand me or my stance.

  • @margirma6
    @margirma6 Месяц назад +5

    አስረስ ምን ዘባረቀ ደሞ?
    የብልጽግና ገዳይ ያለቀ መስሎት "ጎጃም ኬኛ" ብሎ እነ ጋዜጠኛ ወግደረስን ያፈነ ጀግና አይደል? ለመሆኑ ለምንድነው ያፈኗቸውን የማይለቋቸው?
    እኛ ምንፈራው ግድለው፡ ድሮን ገደላቸው እንዳይሉ ነው። ምክንያቱም ውሸታቸው ከብልጽግና አይተናነስም።

    • @tomygemorawa4056
      @tomygemorawa4056 Месяц назад

      Tikikil zebaraqi newu:: zamaran hizib ftsmo ayweklim::

    • @yadunaelatinafu4583
      @yadunaelatinafu4583 Месяц назад

      HAHA. you are digital PP

    • @meweds8media
      @meweds8media Месяц назад +3

      የደደብ ፅሁፍ አስረስን ተደብቆ መተቸት ይቻላል ከእስክንድር ዶላር እየተከፈሉ።አስረስን መሆን ግን አይቻልም የሸዋ ኤሊት ነኝ የሚሉ ብዙ ደናቁርቶች ሲዘባርቁ መስማት በጣም ይቀፋል የአማራን ትግል ለመጥለፍ የሚንቀሳቀስ ሴረኛ ይቀጣል ገናም።

    • @KidusDawit-h1w
      @KidusDawit-h1w Месяц назад +1

      አይዞን መልካም ልቅሶ እስክንድራውያን 😂

    • @tomygemorawa4056
      @tomygemorawa4056 Месяц назад

      እነ ዘመነ ካሴ፣አስረስ ማረ ወዘተ የተባሉት የብአዴን ብልጽግና ቅጥረኞች፣ የኦነጋዉያን አረመኔ ጋሎችና የትግሬ ቤጃ አራዊት ተባባሪዎች ላማራዉ ሕዝብ የድሮን ጭፍጨፋ በያለበት ተጠያቂዎች ናቸዉ።

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 Месяц назад

    የበሰለ የሰከነ ሀሳብ ምሁራዊነት የሚንፀባረቅበት መድረክ ነው ፈጣሪ ይባርክህ በርታ