EMS ዜና Tue 06 Aug 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 15

  • @lakomnzatube2361
    @lakomnzatube2361 2 месяца назад

    ዛሬ ደሴ ከተማ ላይ ከትናንት 12ሰአትላይከምሽቱ አስከቀኑ ስምንትሰአት በደሴከተማ የትራንስፖርት የተከለከለ ሲሆን በዚህሰአት ህብረተሰቡ ተቸግሮመዋሉንና ምክንያቱም የበሻሻው ወሮበላ ኮለኔልአብይአህመድ አሊ ሚስት የማይረባዳቦ ቤት ለማስመረቅ ሰለመጣች ጀግናውን ፋኖ ጥቃትያደርስብኛል በሚል መላውንህዝብ ለሁለተኛ ግዜ ለችግር መዳረጋቸው ና የማናለብኝ ድረጊት ስለሆነ ለሰባዊመብት አካላት አድረሱልን ሽመልስ ነኝ ከደሴከተማ

  • @mekonengebremedhin3722
    @mekonengebremedhin3722 2 месяца назад +1

    ጋርጤኛው እባኮት ዜና ሌላ ጋዜጠኛ ይዘግበው።

    • @berkiebirhanu
      @berkiebirhanu 2 месяца назад

      ኧረ አይባልም

    • @SamiDereje-y7l
      @SamiDereje-y7l 2 месяца назад

      ምናባ አረገ ካልፈለክ አለመስማት ነው

  • @salleggs791
    @salleggs791 2 месяца назад

    አቶተድላ እባከዎ ግዜን ለሌላ ይስጡ ወይም አብረው ከEMS ጋር ይስሩ:: so sad

  • @santayehusantalayehu
    @santayehusantalayehu 2 месяца назад

    ከንቱ ወልዶ ከንቱ ያሳደገዉ እሰ ራሱ ክቦ እሱራሱ ናደው

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 месяца назад

    ቤተ ኡርጌሳን የገደለው አብይ አህመድ ነው

  • @sanwoo2708
    @sanwoo2708 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hanabegashaw3331
    @hanabegashaw3331 2 месяца назад

    ፌር ፐለይ የሚባለው ለጨዋታ ሕግ ቢባልም መዳረሻው በማህበረሰብ አለማቀፍ ሕግጋት ነው
    ለሲሲሉ ማክ የትኛው ሥርዐተ መንግሥት ይጠበቅ ለመብታችሁ ልሙትላችሁ ብሎ ከሚገለን
    ወይሥ ከአማፂ

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 2 месяца назад

    ይህን እንግሊዝ ሁኖ እሜደውል ሰውየ ምን አይነት ተፈጥሮ እንዳለው አላቅም
    አትቀበሉት

  • @dagnawassefa8599
    @dagnawassefa8599 2 месяца назад

    ጋሸ ወንድማገኝ ምንሁነው ነው ጠፍብኝ ?

  • @MahamedAli-t3z
    @MahamedAli-t3z 2 месяца назад

    Ethiopia bashta madacine yalam

  • @yagersew437
    @yagersew437 2 месяца назад

    ምንም አይነት ጥያቄ የመመለስ አቅም የሌለሽ፣ የተለየ አስተሳሰብ ያለው ሰው ገና ሲደውል በጣም ትደነግጫለሽ፣ ትርበተበቻለሽ፣ አይኖችሽ ወደ ኤዲተሩ ይቅለበለባል፣ honestly አቅም የለሽም. I advice you to take some basics of journalism so you can cope with diverse ideas or get another job. Looking at you nervous is embarrassing

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 месяца назад

    ቤተ ኡርጌሳን የገደለው አብይ አህመድ ነው