የሊቨርፑል አዲሱ አሰልጣኝ ያለ አዳዲስ ተጨዋቾች አዲሱን የውድድር ዘመን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Комментарии • 36

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 29 дней назад +17

    አሊዝና ቃላቶቹ....
    ሁሌም ጣፋጭ ለጆሮ ምቹ...
    ታላላቅ አሰልጣኞች ሲለቁ ክፍተቶች ሲፈጠሩ አይተናል።
    በቀያዮቹ ቤትስ. ምን ይፈጠር ይሆን?!... እኔ ግን የክሎፕን ያክል ባይሆንሞ በሊቨርፑል ቤት አሁንም ተስፋ ያለ ይመስለኛል። ይህን ያልሁት ከትንተናህ ተነስቼ ነውና ስለ ድንቅ ምልከታህ ምስጋናዬ ይድረስህ።
    አመሰግናለሁ!!

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 28 дней назад +13

    ሰምታችሁ ላይክ ብታደርጉላቸው ምንም አታጡም። የግድ የምትሰሙት ደጋፊ መሆን አይገባችሁም።❤

    • @fish33332
      @fish33332 28 дней назад

      ትክክል
      🙌

  • @user-qs4jg4eo9m
    @user-qs4jg4eo9m 28 дней назад +4

    ምርጡ የስፖርት ፕሮግራም

  • @Bright_tube
    @Bright_tube 28 дней назад +4

    አሌዝ ስፖርትን አንተ ትንትናት🎉🎉

  • @AX_TUBE_12
    @AX_TUBE_12 28 дней назад +3

    Yezemenu denke tantagn aliz,alazar asgedom

  • @ElbethelAbere
    @ElbethelAbere 28 дней назад +1

    አሌዝ እናመሰግናለን ነገር ግን አንድ አስተያየት አለኝ አሌዝ : ስለ ቼዝ ስትናገር " ብዙም አይደለሁም ቼዝ ለይ " ያልከዉን ልቀበል እንጂ " የቼዝ ጠጠር አንዱ ከአንዱ የተለየ ስሜት የለዉም " ያልከዉ በጣም የተሳሳተ ነዉ አሌዝ ። ምናልባት የዳማ ጠጠር ይሆናል አንዱ ከሌላዉ የተለየ ስሜት ማይኖረዉ ። ቼዝ ለይ ግን ሁሉም ጠጠር የየራሱ ሚና ነዉ ያለዉ ። አንዱ የሌላዉን ሚና ሊተካ አይቻለውም ። በዛዉ ልክ በጣም ቁልፍ ሚና ሚጫወቱልህ ጠጠሮች እንዳሉህ ሁሉ ሚናቸዉ ያልጎላ ጠጠሮችም ይኖሩሀል ። በስሜት የተሞላ ነዉ

    • @challatafese
      @challatafese 28 дней назад

      I would like to recommend you to highlight it again. You did not understand what he was saying at all.

  • @yemanchewasherifa
    @yemanchewasherifa 28 дней назад +2

    ❤❤❤❤አሌክሦ ከምር ትችላለህ ቁጥር አንድ አድናቂህ ነኝበርታልን😊😊😊

  • @habtomwoldeab21
    @habtomwoldeab21 29 дней назад +2

    አቃጠሉን እኮ አሊዞ አምናም በዚህ ሰዓት እንዴት እርር እንዳልኩ ያለመፈለግ ስሜት ያማል ዘንድሮም ተደገመ

  • @temesgenfikadumolla
    @temesgenfikadumolla 23 дня назад

    ያሉት ከበቂ በላይ ናቸው ግን ካርቫሊሆን መሸጥ አልነበረባቸውም ሁለተኛውን ኩቲኒሆን አጣን ❤❤❤

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 29 дней назад +2

    Alex🎉🎉🎉

  • @danielnegat34
    @danielnegat34 28 дней назад +1

    Alexo Gena salesemah eko new like emaregew

  • @SultanSememew
    @SultanSememew 28 дней назад

    Ale Bastonin biyasferm lene liverpool mulu tim new

  • @AbdusemedHilal
    @AbdusemedHilal 16 дней назад

    ዙብሜንዲን ተበደበሉት መንይለመማጠል

  • @solomonmesfin8906
    @solomonmesfin8906 28 дней назад

    🌟💫

  • @danielababulgu9368
    @danielababulgu9368 28 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @misbahhairedin2399
    @misbahhairedin2399 29 дней назад

    Slot gonna be like klopp⚽

  • @zerihunwondimu9438
    @zerihunwondimu9438 28 дней назад

    ኤል ቤተል ስለቼዝ ትችላለህ ነገር አንዳንዴ የአገላለፅ ሂደት ላይ አሊዝ ልክ ነው።

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 29 дней назад

    Yale minim zewewer arsenal ena cityen mefokaker yekebdewal but kechelsea ena united belay hono mecheres aykebdewim

  • @amirside5728
    @amirside5728 28 дней назад

    Zebumidi ቀጣይ ሲዝን እግሩ ይሰበር

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 28 дней назад +1

      ስድ ሰገጤ ነህ። ለማንም ሰው መጥፎ መመኘት ድድብና ነው።

    • @AbelLidetu
      @AbelLidetu 28 дней назад +1

      Amen yegeta sew 😂

    • @amirside5728
      @amirside5728 28 дней назад

      @@Afro-sport94 ገንዳ የሻሼ ደጋፊ

    • @BrhanuAyen.m
      @BrhanuAyen.m 20 дней назад

      Ayzosh gelete caisedona laviya amana zensro zubi mendez ay sheba yemtbalutko lezih new arjtachual atfelegum😂😂😂😂😂😂😂

  • @jibrilmurad4758
    @jibrilmurad4758 29 дней назад

    Alazar ante eko tleyelek jibril negn ke debub africen

  • @girumbizuneh2791
    @girumbizuneh2791 29 дней назад

    migerm tentane

  • @misbahhairedin2399
    @misbahhairedin2399 29 дней назад

    Slot koy Coach new wayis manager 🤔🤔

  • @TadeleAssefa-g1p
    @TadeleAssefa-g1p 28 дней назад

    በሌላችሁ ቀን ምሳ አልበላ ብሎኛል ። አመሰግናለሁ !

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 28 дней назад

    ስለ ሞሪንሆ ትንሽ በለን አሌክሶ