ዶክተር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በሚገኙበት ቢሮ ውስጥ ለውስጥ ከ300 ሜትር በላይ የኮንክሪት ዋሻ ተገኘ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 259

  • @Mmm-cr4xj
    @Mmm-cr4xj 4 года назад +43

    ኑሮ ጉድ ኑሮ ጉድ የነሱ ጉድ አያልቅም እኮ ወጀለኛ መሆናቸውን ስለሚያውቁ መውጫ ማምለጫ አዘጋጅተዋል አይገርምም?

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 4 года назад

      Ewunet new yemegerm new Egzio min Ayenet feturoch nechew 😓

    • @صوفياعلوي-ث6خ
      @صوفياعلوي-ث6خ 4 года назад +1

      እጃቸው በደም የጨቀየ መሆኑ ከረሳቸው ተርፎ አገር
      ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ነው ዋሻው ይነሰው

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 4 года назад +38

    የትም አታመልጡም የሚከተላቹ የንፁሃን ደምና እንባ ነው😡😢

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 4 года назад +6

    እነዚህ ሰዎች ቀላል ተዘጋጅተው ነበር ህዝቡን አለን እያሉ ምስኪኑን እያጋደሉ እነሱ ውስጥ ለውስጥ ማምለጫ ዋሻ ሰርተዋል ለካ አይ ተንኮል ምን አይነት መስሪዎች ናቸው አሏህ ይስራችሁን ይስጣችሁ

  • @sendayowlegebrial4195
    @sendayowlegebrial4195 4 года назад +3

    ተውውውውው ጊዜዜዜዜዜ ነብሤ ሆይ ወንድምሽን ገድለሽ ነገ ወዴት ትገብያለሽ አንቺ ሞኖር ስትፈልጊ ወንድምሽን ለምን ታሳድጅያለሽ የስላሴ ፍጡር እኮ ነው😭😭😭😭😭😭 ተወኝ ነብሴ ፍቅር ስበኪ የእግዚአብሔር ሠው መሣደድ ነብረቱ ውረቱ መውውረር ጋሃንም እሳት መግባትና ለክርስቶስ መሣደድ ነው ተው ነብሴ አፈር ሞሆንሽ ረሳሺው😭😭😭😭 አህ/ሞቼ ተውው ግዜ ክፉ ነው

  • @የአሸዋውሚካዔልልጅ
    @የአሸዋውሚካዔልልጅ 4 года назад +4

    ከሰዉ ማምለጥ ይቻላል ከፈጣሪግን በፍጹም አይቻልም!!!!!!!

  • @rakisanita8045
    @rakisanita8045 4 года назад +8

    እንዲህም አይነት ታማኝ ትግራይ አለ ለካ!!! እኔ በደመነፍስ ሁሉንም ጠልቼ ነበር !! እናመሰግናለን

    • @flower525af4
      @flower525af4 4 года назад

      Badona nifit bicha keyaze chinkilat min yitebekal

    • @habtamualem1488
      @habtamualem1488 4 года назад

      how sure are you he is tegaru? eritreans and tigraway are the same, share similar language. time will unfold everything .

    • @bettysolomon8147
      @bettysolomon8147 4 года назад

      @@habtamualem1488 målet??

    • @rakisanita8045
      @rakisanita8045 4 года назад

      እና የኤርትራ ወታደሮች ናቸው ልትሉኝ ባልሆነ😂😂😂😂😂😂😂እናንተ ሸለመጥማጥ በጉድጓድ አመለጡ ህዝቡን አጋፍጠው😂😂

    • @eshetiejone613
      @eshetiejone613 4 года назад +2

      ወልቃይቴ ነው !

  • @yimamahassenhassen7489
    @yimamahassenhassen7489 4 года назад +6

    የኢትዮጲያ መከላከያ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወድሞቸ የአገር ኩራት ናችሁ

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 4 года назад +14

    አላህ ከዚህ ሁሉ ስቃይ ተዋደን መኖር እየቻልን አይ ሁለት እግር ቱቱ ማህበረሰቡ ልብ በሉ የደሀውን ልጅ አጋፍጠው እነሱ ነፍሳቸውን አተረፋ እደነዷች አትነዱ ፍቅር ይሻለናል

  • @amuyeenatu463
    @amuyeenatu463 4 года назад +6

    በጣም ነው እኮ የሚገርመው
    የተረገሙ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኑሪልኝዘላ

    ወይኔ እረ እኔህ ሰዉ በላ የኑፅሀን ደም የት ያደርሳቸሁ
    አምየ ኢትዮጵያ ጉዱሸ🇪🇹🇪🇹 ብዙ ነዉ የደሀለጅ ሰደት እየተከራተተ በረሀ እየ በላዉ እናተ ዋሻም ሰራቸሁ ለካ እናተ ኑራቸሁ ነዉ አገራችን እማታድገዉ እምምየ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @israelcaleb8746
    @israelcaleb8746 4 года назад +19

    fana ለምንድነው ሰፋ አድርጋችሁ የማታቀርቡት ? 3 ደቂቃ በቂ አይደለም

  • @ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ
    @ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ 4 года назад +22

    ጉድ በከባድ ሁኔታ ተዘጋጅተው ነበር ሊጨርሱን

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 4 года назад +35

    ጁንታው የጨነቀ ለት የሚፈረጥጥበትን ዋሻ አዘጋጅቶ ህዝቡን ቢላዋም ቆንጨራም አካፋም ይዛችሁ ተዋጉብሎ እሱ ብን ብሎ በኋላ በር ፈርጥጧል😂ወዲ ፈርጣጭ

  • @bezuayhufiker931
    @bezuayhufiker931 4 года назад

    Wow betam gibezochi nachew anbesa enate hone nber nelu becha

  • @alyasak1368
    @alyasak1368 4 года назад

    TPlF is very Smart political party then how to protect they capital, this week while working for TPLF

  • @mohamedahmed-uu2dq
    @mohamedahmed-uu2dq 4 года назад

    ይገረማል

  • @siseasseb4566
    @siseasseb4566 4 года назад +11

    ጉድ በል ጎደር ሲዘጋጁ ነዉ የኖሩትኮ ምስኪኗ አትዮጵያ ይህን አታቅም

  • @MrAnakonda1999
    @MrAnakonda1999 4 года назад

    ይገርማል

  • @تركيهالجعيد
    @تركيهالجعيد 4 года назад +2

    በእውነት የነሱን ስራ በቱርክ ፊልም ዋድ ዚአፕ የሚባል ፊልም አይቸ የነሱ ስራ ከዚህ ፊልም ጋር ይመሳሰላል የፊልሙ ዋናው አክተር ሙራድ ይባላል አቢቹም አደ ሙራድ ነው የሰራው ስራ

  • @anissgalmish3702
    @anissgalmish3702 4 года назад +14

    Wow Dr debrestion is Ethiopia publo Escobar😂😂

    • @semegnabebe1586
      @semegnabebe1586 4 года назад +1

      😂😂😂😂He wish...Pueblo Escobar was a man who fought for what he thought was his.

  • @hailezghiabrha7011
    @hailezghiabrha7011 4 года назад +1

    What's the problem if they could have 300km

  • @abikeya2328
    @abikeya2328 4 года назад +7

    ሰይጣን ቀናባቻው ብለን ሳንጨርስ አይጥ ይቅናባቸው እባቦች ናቸው

  • @selamawittsefamicael3122
    @selamawittsefamicael3122 4 года назад

    Welcome 🙏

  • @myethiopia3546
    @myethiopia3546 4 года назад +5

    ለህዝብ ውሃ እንደ ማቅረብ ...የኮንክሪት ምሽግ።

  • @hanaalex8828
    @hanaalex8828 4 года назад

    Mesri mest nachu!

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 4 года назад +7

    የጉድ ሀገር ገንፎ አድሮ ይበላል 😬😬😬

  • @tebeyeanderes6580
    @tebeyeanderes6580 4 года назад +3

    ታድያ እነዚህ ናቸው ለትግራይ ህዝቡ አለንልህ እያሉ ህዝቡን ተጫወቱበት የትግራይን ህዝቡ ተጫወቱበት

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 4 года назад +3

    👏👏👏👏👏👏👏 ደፂ አራዳ ነወ !!!!!

  • @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
    @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 4 года назад +3

    ግበቃ እሣቸዉ የሚሥኪኑን ገዘብ እየሠረቁ ሢደራጁ ነዉ የኖሩትማለት ነዉ ጉድበል አለያገሬሠዉ

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 4 года назад

    በስማም ምስጥ ነውደ ውስጥ ለውስጥ የሚህደ እጂን ቢሰጥ ምን ችግር አለው

  • @እግዚአብሔርመልከምነዉለኔ

    ይከ፡እሲክ፡እሲኪሰራ፡የት፡ነዉ፡ሰዉ

  • @yohanesberhanu840
    @yohanesberhanu840 4 года назад +1

    እንደዚህ ለነብሳቸው ሲሳሱ እድሜያቸው ያልደረሱትን ለማስጨረስ ግን አልሳሱም

  • @abraham407
    @abraham407 4 года назад

    4ኪሎ ራሱ ሄሊኮፕተር ያርፍበታል ለምን እንደሆነ ማሰብ ግድ ይላል

  • @mamilas7011
    @mamilas7011 4 года назад +1

    ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በsubscribe እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን።

    • @ደሴ
      @ደሴ 4 года назад

      እሽ ወዴ እኔም ጎረበይ

  • @sosinaademe7005
    @sosinaademe7005 4 года назад +9

    ኦርቶዶክሳውያን ይሄን comment ካያቺሁ subscribe አርጉኝ ከናተ ብቻ ነው እምፈልገው 1 ደቂቃ ዎስዳቺሁ ደምሩኝ ለኔ ብዙ ነውና አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 4 года назад

    ማን እንደሰራው አጠያይቁ

  • @efremlegesse
    @efremlegesse 4 года назад +2

    አይጥና ሸለምጥማጥ ጉድጓድ ውስጥ ካልኖረ የት ሊኖር ነው? ምናልባት ጣሊያን ወይም ግብፅ አገር መውጫ ያለው ዋሻ ስርተው ይሆናል 😄😄። ባንዳና የአረብ ሽንት ናቸው። የኢትዮጵያ ጠላቶች ከጀግኖቿ አያመልጡም።

  • @selam5500
    @selam5500 4 года назад +1

    ሰላም እባላለው ሴት ዩትዩበር ነኝ ሆኖም በቂ ሰብስክራይበር ስለሌለኝ ተስፋ እየቆረጥኩ ነው እባካቹ ህልሜ እውን እንዲሆን እርዱኝ በፈጣሪ አይታቹ አትለፉኝ እመኑኝ አሪፍ ስራ ሰርቼ አስደስታቹሀለው ሰብስክራይብ አርጋቹ ጠብቁኝ pls❤may god bless our country

  • @iam4419
    @iam4419 4 года назад +2

    እርግጠኛ ነኝ ወደ ሱዳን ድበር የሚያስወጣ ሳይሰሩ አይቀርም

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 года назад +5

    ሱበሀን አላህ የህ ጁንታ አያመልጥ ብቻ እጁን ቢሰጥ ይሻለዋል

  • @ፍቅርበጉራጌ
    @ፍቅርበጉራጌ 4 года назад +3

    ዘንድሮ ከአብይ ማምለጥ የለም አቶ ጁንታ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 4 года назад +7

    በጣም መርዘኛ ናቸው እንደ ምስጥ ወደ ውስጥ.ህወሓት የሚባል ቡድን አላህ ያሳያችሁ ባንድላይ🤔

  • @hebtshhebtsh818
    @hebtshhebtsh818 4 года назад

    ከግዝአብሔር ወደየት ይደበቃል ሟኝነት

  • @ሱመያሰይድ-ዘ2ጰ
    @ሱመያሰይድ-ዘ2ጰ 3 года назад

    ኢሻአላህ ዘላለም ቀብርይኖራታል

  • @ጉራጵያ
    @ጉራጵያ 4 года назад

    ወታደሩ ትግርኛ ነው ወይስ አማርኛ ወይስ ጉራግኛ ነው ያወራው

  • @folefollow9751
    @folefollow9751 4 года назад

    ይህ ሁሉ ዝግጅት ግን ለምን አስፈለጋቸው ግን? በዚህ አይነት ግብጽ ላለመግባታቸው ምንም ዋስትና የለንም ምክንያቱም የትግራይ በጀት ለ 27 አመት የጨረሰው ይህ ዋሻ ነው።

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድ 😭😭😭😭😭😭😭
    የተዋሕዶ አምላክ ይፍረድ 😭😭😭😭😭😭😭
    የምስኪኖችን ደም ይፍረድ 😭😭😭😭😭😭😭
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍

  • @flower525af4
    @flower525af4 4 года назад

    ESEY DEg aregu jegina hulem jegina new..1 DEBREXEN bicha meselachu...eyandandu tgrway kahun bohuala debtexen new....chalut ,, Sudanese 🇸🇩 and Egyptians are with Tigray people...

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney823 4 года назад

    በጣም ምርጥ ቪድዮ ነው!! ተመችቶኛል ኑ ቡና ጠጡ እበቴ እንዳት ቀሩ በሞቴ
    አናንተም ጎራ ብላችሁ #Subscribe አርጋችሁ ድጋፋቹን አሳዩኝ help me please

  • @tadelemulatu1258
    @tadelemulatu1258 4 года назад

    ወንጀለኛ ለመሆናቸው ከዚህ ነላይ ማረጋገጫ የለም።

  • @ewnetubihons3168
    @ewnetubihons3168 4 года назад

    በጣር ላይ ያለችው ኢትዮጵያ አብይ አህመድና የኦሮሙማ መርዝ፦
    1.የብሄር ብሄረሰቦች በዓል በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በአዲስ አበባ ተከበረ- በምን ኣግባብ?? አዲስ አበባ የማን ናትና??
    2. የወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያ ችግር "በህጉ መሰረት ብቻ በድንበር ኮሚሽን ይወሰናል" - በመቸው ህግ ??
    3. የኢፈርት ጥረት ዲንሾና ወንዶ ድርጅቶች የእነ እንትና እና እንትና ..ንብረቶች ናቸው - እንዴት ብሎና በምንስ አግባብ??
    4. በዘር ላይ የተመሰረተው ህገመንግስትና ከእንግዲህ ወዴትና እንዴት
    በአሁኑ ስዓት እኛ ኢትዮጵያዊያን የነቀርሳውን ወያኔ መነቀልንና በምትኩም የኦሮሙማ መርዝ መተከልን እየታዘብን ያለንበት ውስብስብ ሁኔታ ውስጥ እንገኛለን፡፡ አገሪቱ በብዙ ችግሮች ታንቃ ህዝቦቿም እንደ አገር በአንድ ላይ የመቀጠል ወይንም ያለመቀጠል ጫፍ ላይ ደርሰዋል፡፡ አብይ አህመድ መላ አዲስ አበባ “የኛ ናት” ብሎ የሚቋምጠውን የኦሮሞ የጅብ መንጋ ማስታገስና ማስቆም አቅቶት ሳይሆን ራሱ በገባበት የኦሮሙማ ቃልኪዳን መሰረት ፈልጎ ወዶና ፈቅዶ እያራመደው ባለው የፖለቲካ ቁማር ስለሆነ ነው፡፡ ዱሮውንስ በወያኔ የፖለቲካ ቁማር ምሩቅ ከሆነና ሁለት ማንነቶች ካሉት ሰው ምን ይጠበቃል?? አብይ ወያኔን ከጅምሩ ድባቅ በመምታት አገሩን በደሙ የታደገውን "ነፍጠኛ” እያሉ የሚጠሩትን የአማራ ልዩ ሀይል፡ የአማራ ሚሊሽያና የአማራ ፋኖ ይጠላል ብቻ ሳይሆን እንዳይደራጅ፡ ስልጠናው እንዲቋረጥና ሀይሉ እንዳይጠናከር ብዙ ስራ ሰርቷል፡፡ የአማራ ልዩ ሀይል ለሁለተኛ ዙር ስልጠና ሲዘጋጅ አብይ አስቁሞት ስልጠናው በዚያው ቆሞ ቀርቷል፡፡የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ግን 31ኛ ዙር ስልጠና አጠናቋል፡፡ትጥቁና ሎጂስቲኩ ከመደበኛ ጦሩ ተገዳዳሪ እንድሆን አድርሶታል፡፡ወያኔ በከፈተው ጦርነት ከማንም ቀድሞ ግንባር ላይ የተዋደቀውና ወያኔን የገታው የአማራ ልዩ ሀይል የአገራችንን ነጻነት ለማስከበር ይዞት የነበረው አርማ አርበኞች በዘመናት ቅብብሎሽ በኩራት ይዘዋት የተሰዉላትን ይህችን ባለ አረንጓድ ቢጫና ቀይ ልሙጥ ባንድራችንን ነው፡፡ ነገር ግን በአዲስ አበባ ከተማ የተሰገሰጉ የኦሮሙማ ፖሊሶች ይህችኑ ባንድራ ከወጣቶች ቀምተው መሬት ለመሬት ሲጎትቷት አብይ በውስጡ ምን ተሰምቶት እንደነበረ ፈጣሪ ይወቅ፡፡
    አማራ በከባድ መስዋእትነት ያስመለሳቸው ህጋዊ ይዞታወቹ በወያኔ ተወስደው የነበረው በ1982/83 ዓም መሆኑን አብይ ጠንቅቆ ያውቀዋል፡፡ “ችግሩ በድንበር ኮሚሽን በህግ ይፈታል” ሲልም የደደቢቱ ህገ መንግስት ዘግይቶ በ1987 ዓ.ም መጽደቁን አጥቶት አይደለም፡፡አባባሉ የህግ ተፈጻሚነት እንደሌለው ሳይረዳም ቀርቶ አይደለም፡፡ቀደም ብሎም እንቁ የነበሩ የአማራ መሪወች በስሌት እንዲገደሉና እንዲወገዱ ተደርጓል፡፤አሁን ያሉትንም የአማራ መሪዎች እንደታሪካቸው ሁሉ "ሆድ አደር" አድርጓቸዋል፡፤ ስለሆነም “ችግሩ በድንበር ኮሚሽን በህግ ይፈታል” የሚለው አባባሉ የሙሉ አምባገነንነቱ የመጀመሪያው መገለጫ እንዲሆንና ይህንኑም ማንም እንዲረዳ ለማድረግ አስቦ የተናገረው ንግግር ነው፡፡ ስብሀት ነጋ በሙሉ ነጋ መቀየሩም ሆነ ህወሀት በትግራይ ብልጽግና መተካቱ ለአማራው ጉዳዩ አይደለም፡፡ አሁን ላይ አማራው ጉዳዬ የሚለው አንድ ነገር አለ፡፡ይህም ለሁሉም ግልጽ እንዲሆን ይፈልጋል፡፡ በከባድ መስዋትነት ያስለቀቃቸውን ህጋዊ ርስቶቹን ከእንግዲህ በጉልበት የሚቀማው ምድራዊ ሀይል አለመኖሩን በውጭ አገራት እዬዬውን እያቀለጡት ያሉት የሞተው ወያኔ ርዝራዦችም፡ አዲስ የተፈጠረው የትግራይ ብልጽግናም ተረኛው ኦሮሙማም እንድያዉቁት ይፈልጋል፡፡ አቶ ታዬ ደንደአም ጭምር፡፡
    አዲስ አበባ ራስዋን በራስዋ የምታስተዳድር ራስዋን የቻለች ነጻ ከተማና የአገራችን መዲና እንጅ በኦሮሚያ ክልል ስር የምትተዳደር ከተማ አይደለችም፡፡ክልሎች በቁጥር ሲጠሩ በነበረበት ጊዜም "ክልል 14" የሚል መጠሪያ ነበራት፡፡ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን የሆነች በራሷ ቻርተር የምትተዳደር ከተማ መሆኗን የደደቢቱ ህገ መንግስት እንኳን ያረጋገጠው ሃቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ ሌላ ሳይጨምር ዘረኝነትን አስወግዶ እውነትንና ኢትዮጵያዊነትን ብቻ አጥብቆ ይዞ ቢሆን ኖሮ የተወሰኑ ሆዳሞች ሌቦችና ዘረኞች ቢጠሉትም ብዙዎች ይወዱትና አላማውን ደግፈው ይቆሙለት ይሞቱለትም ነበረ፡፡ አብይ ገና ስልጣን ላይ እንደወጣ እንደ አሁኑ ማንነቱ ተጣርቶ ሳይታወቅ ታላቅ የህዝብ ድጋፍ ተችሮት እንደነበረ ራሱ በተግባር አይቶታል፡፡ ከዚያ በኋላ ግን ብዙም ሳይቆይ ሁሉም ነገር በነነ፡፡ ሁሉም ድጋፍ ተነነ፡፡ አብይ ለምን ይህ ሆነ ብሎ ቢጠይቅ ራሱ መልሱን ያገኘዋል፡፡
    በሌላ በኩል ደግሞ በወያኔ እህአደግ የህዝብ ሀብትና ገንዘብ ዘረፋ በትግራይ ኢፈርት፡ በአማራ ጥረት፡ በኦሮሚያ ዲንሾና በደቡብ ክልል ወንዶ በሚል ስም የተፈጠሩ የዘረፋ ድርጅቶችንና በየስሮቻቸውም በሌብነቱ መስፋፋት የተፈጠሩ ሌሎች ድርጅቶችን መንግስት ያለምንም ማመንታት ወደህዝብ ንብረትነት በቶሎ እንዲመለሱ ማድረግ ይገባዋል፡፡ ይህንን አለማድረግ በዘረፋው ለመቀጠል መፈለግን ያረጋግጣል፡፡ ነፍጠኛን "ሰብረነዋል" "አፍዝዘንም አደንዝዘንም ቢሆን" ወዘተ በማለት የሚታወቀውን የኦሮሙማውን ቀንደኛ መሪ ኦቦ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ኦቦዎች ህገ መንግስቱ አይነካም እያሉ እየፎከሩ ነው፡፡ ነገር ግን የዚህ አይነቱ ህገ መንግስት የትም አገር አዋጭና ተመራጭ ሆኖ ሲሰራበት አልታየም፡፡ ይህ የወያኔ ህገ መንግስት በዘር ላይ የተመሰረተ ስለሆነ የአገራችን ዋነኛው የነቀርሳ በሽታ ነው፡፡መርዘኝው ኦሮሙማም ወደ ነቀርሳነት በማደግ ላይ ያለ በሽታ ነው፡፤ እነዚህ የወያኔ ነቀርሳነትና የኦሮሙማ መርዘኛነት ከምንጫቸው መነቀል አለባቸው፡፡ እነዚህን ነቀርሳና መርዞች ማስወገድ ወይንም አለማስወገድ ማለት አገሪቱና ህዝቦቹዋ በስቃይዋ እንዲቀጥሉ ማድረግ ወይንም አለማድረግ ማለት ነው፡፤ምርጫውም ግልጽና ግልጽ ነው፡፤ስለዘረኝነት መጥፎነት በቅርቡ ሀቀኛው ኢትዮጵያዊ የሶማሌ ክልል መሪ የሆኑት የአቶ ሙስጠፌ ሞሀመድ በልጀዚራ ላይ ያሰፈሩትን ጽሁፍ ያነቧል፡፡ ለማጠቃለልም ያህል፦ አዲስ አበባን በሙሉ ቁመናዋ ራሷን በራሷ እንዲታስተዳድር ማድረግ፡ አማራው ተወስደውበት የነበሩትን ታሪካዊ ርስቶቹን ያለምንም ማምታታት አሁን ባሉበት ሁኔታ በአማራው ክልል ስር ማስቀጠል፡የተዘረፉ የህዝብ ንብረቶችን ወደ ህዝብ ንብረትነት በቶሎ መመለስና የሁሉም ችግሮች መንሰኤ የሆነውን ህገ መንግስት መቀየር፡ የዘረኝነትን ወንጀለኛነት በህግ ደንግጎ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በእኩልነት ሊያስተዳድር የሚያስችል አዲስ ስርአት ማበጀት ብቸኛው የደህንነት የሰላምና የእድገት አማራጭ ነው፡፡ ከዚህ ውጭ ያለው አማራጭ እንደ አገር አለመቀጠል ብቻ ሳይሆን ተያይዞ መጥፋትን መምረጥ ማለት ነው፡፡

  • @abe7478
    @abe7478 4 года назад +1

    የጁንታው ቡድን????
    እውነት እንነጋገር ከተባለ፡ ከሌብነታቸው አንጻር አንድጽ እውነት ግን አለ። በሌብነታቸው ይጠየቁ።ሌላው ግን ውሸት ያልሆነው ነገር፣
    1. ደርግን አስወረዱ
    2. አባይን ግድብ
    3. የከተሞችን መንገድ ሰሩ
    4. የፈጣን መንገድ ሰሩ
    5. ኮንዶሚንየም ቤቶች ገነቡ
    6. በየክልሉ ዩንቨርስቲዋችን ግንብ
    7. ክልሎች ቋንቋቸው እንዲበለጽ አደረጉ
    8. ጥሩም ይሁን መጥፎ ሕገ መንግስት ገነቡ፣ ሕገ መንግሥት ደሞ ሊሻሻል የሚችል ነገር ነው
    9. የቀላል የከተማ ባቡር ገነቡ
    10. ውድ ጅቡቲ የሚሄድ የፈጣን ባቡር መንገድ ገነቡ
    11. የኢትዮጵያን አየር መንገድ እዚህ ደረጃ እንዲደርስ አደረጉ
    12. የግል ባንኮች እንዲስፋፉ አደረጉ
    ባጠቃላይ የኢትዮጵያን መልክ ቀይረዋል፣ ወደድንም ጠላንም፣ እንደተባለው ግን ሰርቀዋል፣ በድለዋል መጠየቅ አለባቸው። ሌላው የማልስማማበት በነዚህ ሰዋች ምክንያት የትግራይ ሕዝብና የትግራይ አገር በንደዚህ አይነት ጦርነት መጥፋት የለበትም። በኔ እምነት የበደለ ይቀጣ እንጂ ሕዝብ እና አገር እንደዚህ ለማጥፋት መሞከር የበለጠ በደል ነው።
    ወዘተ.........
    አሁንስ አብይ ምን ሰራ? የችግኝ ተከላውን ነው የተያያዘው፣ አሁንም ድህነት፣ ስራ አጥነት በበዛበት ያደረገው ነገር ፓርክ መገንባት ጥሩ ቢሆንም ግን ያለውን ችግር ሊፈታ አይችልም። በኤርትራ በኩል ያለውንም ችግር ሊይስፈታ አልቻለም።
    እና እንደዚህ ዘርን በማጥፋት ኢትዮጵያን ለማፍረስ መሞከር ጥሩ አይደለም።
    እንዲያውም አብይ ሙከራው የዘር ማለት የክልል ማስፋፋት ፓሊስውን ቀጥልዋል፣ ማለት አዲስ አበባን ወደ ኦሮሞ አድርጎ የቀረጥ ጭማሪ አድርጎ ለኦሮሞ ለማስገበር፣ ይሄንንም ለማድረግ ከውጊያው በፊት ከንቲባዋ አውጃለች አደስ አበባም ፊንፊኔ ተብላ በሁለተኛ ስም እንድትጠራ አድርጋለች፣ እንዲሁም ሁለተኛ የንግስት ቋንቋ ኦሮምኛ እንዲሆን አውጀዋል፣ ይሄንን የመሳሰለ ችግር ገና ወደፊት ይመጣል፣ እስክንድር የታሰረበትም አንደኛው ምክንያት ይህ ነበር።

  • @mmasrouhi
    @mmasrouhi 4 года назад

    The land it's for God andd poeple can shear it and live toghether without ethnicity or race . Ethiopia for Ethiopian one flag .any tigrayan oromo.amara..can live anywhere anyplace in the north or South .shear the love and remove the ethnicity if u want country prosperity. Look big countries. USA. India. More than 300 ethnicity and different religion. But only one flag. Any indien can live anywhere anyplace can travel to north or south

  • @φγπφ
    @φγπφ 4 года назад

    They are smart!

  • @tsgeenderitawitgaltewahedo5305
    @tsgeenderitawitgaltewahedo5305 2 года назад

    ፋና ትቪ ኣንደ ኣመት ኣቀጠረ ውግያው ስመክረ በቃ ውሸት ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የኣምላኬ ደፂ እንበሳው እኮ❤💛❤🦁💪💪💪💪💪💪 ምድረ ውሸት🤣🇪🇹🤣🇨🇬🤣🇨🇬🇪🇹🇩🇯🇸🇴🇹🇷🇹🇯🇳🇪🇮🇷🇬🇶🇦🇪🇵🇸🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥢🥢🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sofiaogaly2771
    @sofiaogaly2771 4 года назад

    አቤትጌታየ,ከሰውብታመልጡ,ከአሏህአታመልጡ

  • @Zenaneh
    @Zenaneh 4 года назад

    ይገርማሉ! አስገርመውኛል

  • @jannajanna6475
    @jannajanna6475 4 года назад

    እግዚሃ ማአርነ ክርሰቶስ

  • @jijinewjijinew3642
    @jijinewjijinew3642 4 года назад +3

    ጉድ በል ጎደሬ አለ ያገሬ ሰው. እረ ተአምር ነው. ይህ ሁሉ ኢትዮጵያን 100 አመት ለመግ ዛት ካላቸው እቅድ የተነሳ ሀሳባቸው ይገርማል. በል ያገሬ መከላከያ አሁንም ዋ ሻ አይጠፋም

  • @munaamare4038
    @munaamare4038 4 года назад

    Yehem wishet new beluna

  • @alyasak1368
    @alyasak1368 4 года назад

    You forgot that TPLF is a big government system, they’re not gonna be knocked down bye little Abiy Ahmed junta, This is TPLF knows I promise

  • @nagaseyoum4181
    @nagaseyoum4181 4 года назад

    Yeteme fichewe, ducketun amchew, why don't you have a camera along with you anyway ¿¿¿

  • @selinatgraweyti100
    @selinatgraweyti100 4 года назад +1

    abeit wushet mnew gn e.r yematferu befetsari

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 4 года назад +1

    ባለቤቶችን ያዝን ከተባለ በሁዋላ ቆርቆሮዎች ተያዙ ደግሞ ተባለ። ይህን ስነምግባር የጎደለበትን ሕዝብና ሚዲያ ምን ማድረግ ይሻለናል? ዉሸት ገንዘብ ሆኖ ተቸገርን። ጋዜጠኝነትና ሕዝባዊ ሥነምግባር እዪተሸረሸረ ዉርደት ላይ ወድቀናል። ሁሉም በስሜት እዪተነዳ ይዋከባል እናም ምን ይሻላል?

  • @emuesmaalyoutube9215
    @emuesmaalyoutube9215 4 года назад

    ሡበሀን አላህ ምን አይነት ሠውች ናቸው

  • @للاالي-ظ7ك
    @للاالي-ظ7ك 4 года назад +1

    እንብለኩም ኣለና የኣድዋ ቶንኳል እንደ ኾይራ ነዉ ኣጅብ እዞም ጠራጦ

  • @karimakarima3740
    @karimakarima3740 4 года назад

    Inezih awurewoch legna oromo amara tut koret bilo awult yakomulinal degmo zares lemin amarana oromon degmo tut mekuret tefelege inezih awurewoch ketut new inde yetelekefut le aksum tsiyon sibal injiy man wode tsubukoch zoro shintun yishenal inezih jiboch betam new yastelugn minim mareg alchilim

  • @shimelis121
    @shimelis121 4 года назад +1

    ወይ ደጺ ፍልፍሉ። ውነትም ወንድ....ሽንታም እናንተ እንኳ ጦርነት የኖረ የጦርነት ፊልም አይታቹሁ አታቁም። ወንድ እማ እስከመጨረሻው ይፋለማል። ወይ ለከ ወይ ለከ አለ ቶሎሳ። ሰው የውሀ ጉድጎድ ይቆፍራል እነሱ .....አይጦች።

  • @GoteTube
    @GoteTube 4 года назад +2

    አይ ጁንታ ያአልስርው የለም ይገርማል ለስው በህዝብ ገንዘብ እንደዚህ ማየጥ ይደብራል መዘነጥ

  • @hitmomedia9801
    @hitmomedia9801 4 года назад

    ከመይ ከምትጠፍኡ ተጸበዩ ኣምሓሩ

  • @3Dgamespot
    @3Dgamespot 4 года назад

    White House also has it not big deal

  • @Tube-zc6kf
    @Tube-zc6kf 4 года назад +2

    ይገርማል ምን አይነት መርዝ የሆኑ ሰው መሳይ አውሬ ናቸው አጅብ ነው የድሀውን ልጅ እያስገደሉ እነሱ መደበቂያ ያበጃሉ

  • @alifalif6387
    @alifalif6387 4 года назад

    ይህመጎብኘትአለበትእንደፖርክይገርማንይርሰውጭካኔምንለማግኘትእንዚሰዎችእብደትላይነበሩጠላትነትንኬትአመጡለውጭምወራሪእደዚአይደረግምሴጣንቀላቢሆነውአለፉ

  • @navateshe5776
    @navateshe5776 4 года назад +1

    Dedebi feri nachewu

  • @lydialebreton8097
    @lydialebreton8097 4 года назад +1

    በለው ለካዳፊ እና ለከዳፊ መቀበሪያቸውነው የሆነው ለነሱም መቃብራቸውነው የቆፈሩት።

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 4 года назад

    እኔ ጥንት ነው ወያኔ ናዚ እኒደሆነ ያወቁት።

  • @Hiru2019
    @Hiru2019 4 года назад +1

    መቼም ጉዱ፡ተጎልጉሎ አያልቅም!

  • @dawidworku1931
    @dawidworku1931 4 года назад

    Enezi seytanoch ande ayit la equy tegbarachew beyewashaw yishlokolokalu. Ethiopian sizerfu, siserku, hezbun bebher kefaflew siyagachuna siyagadelu noru. Enezi nachew hager simeru yeneberut, betam yasafral. Tarik yemayresaw Kusil new tetew yetedemesesut. Enezi ke ashebariwoch yebasu żegnamy tegbar adragiwoch. Ke ISIS yebasu chekagnoch

  • @mamamesirt
    @mamamesirt 4 года назад

    Awet n hewaht💊❤💛👈💪💪💪💪

  • @meme-ly9ni
    @meme-ly9ni 4 года назад +1

    ተአምር ነው የኢሀዲግ ጉድ ለካ በደንብ ነው የተዘጋጁት እነሱ ወይ ፈጣሪ

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 4 года назад

    አውረ ናቸው እግዞ 😭

  • @صوفياعلوي-ث6خ
    @صوفياعلوي-ث6خ 4 года назад +1

    እነደብሪቱ ዋሻ አይደለም ግን ገና ማሰሮ ይገባሉ kkkkkkkkkkkkkm

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 4 года назад +1

    Now TPLF is like 🐁🐁🐁🐁🐁🐁

  • @abdiyesuf2336
    @abdiyesuf2336 4 года назад +2

    ያልታወቀ ብዙ ስራ ይኖራቸዋል እነዚ ሰይጣኖች

  • @user-qh6ko3gb2v
    @user-qh6ko3gb2v 4 года назад +3

    ጁንታወች እኮ. ተዘጋይተዋል. ሀገርን ለማጥፋት. የስራቸውን ይስጣቸው

  • @emmyt311
    @emmyt311 4 года назад

    አይ ጁንታው.... የትእቢት መጨረሻ ይህ ነው ይገርማሉ ትግራይ መቀበርያችሁ ናት ሲሉ
    ሲፎልሉ መሬት ለመሬት እየተሽሎከለኩ ፈረጠጡ 😁😁 ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን!!
    💚💛❤🙏

    • @martitsfay2184
      @martitsfay2184 4 года назад

      Ena eza kuch blew enditebkush asbesh neber endeza bayadergu nuro yhene yetgray hzb alkoln neber bendenate aynet nftamoch teregten ennoralen malet new

    • @martitsfay2184
      @martitsfay2184 4 года назад

      Endenate aynet mengst meselesh ende bebado mekeded were mabzat zm blo endemayreba wend mejenjen yetgray sew mawrat aydelem betegbar new manesh nftamwa

    • @emmyt311
      @emmyt311 4 года назад

      @@martitsfay2184 ክክክክክክክ ጀግና ከሆነ መታኮስ እንደ አይጥ ከመሽሎክለክ!! የት ገባ ያ ሁሉ ፉከራ??? እነርሱ ልጆቻቸው እዚህ አሜሪካ ነው ያሉት እሽ የትግራይ እናት ጠላ ሽጣ ያሳደገችውን ልጅ ያስገድላሉ! ጁንታው እንዴት ይርገሟት ያችን የመከላከያ ሰራዊታችን ላይ ውግያ የጀመሩባትን ቀን??? መንግስቱ ሀይለማርያም ሀገር ጥሎ ጠፋ ሲሉ አልነበር? እነርሱ በየት አድርገው ይጥፉ ሁሉ በሁሉ ቅር ቅር ብሏል ስለዚህ እንደ አይጥ መሬት ለመሬት ይሽሎከለኩ!! የጠጡት የደሀ ኢትዮጵያዊ ደም ወዴት ይወስዳቸዋል የደም ዋጋ ይከፍላሉ ሌቦች!! እግዚአብሔር እሚባል አምላክ አለ እሚፈርድ እሱ ነው ጁንታው ላይ የፈረደው!!!💚💛❤🙏

    • @martitsfay2184
      @martitsfay2184 4 года назад

      @@emmyt311 tey baksh ena abiy yerasu lj new miyasgedlew awrtesh muteshal keldegna nesh baksh yetgray hz mimotew le debretsion aydelem lerasu hlwna new yhe tornet yemenirm akemenorm new ok slezi tgrgna tenagari lematfat esketenesa dres manm ymut manm lehlwnachn new

    • @martitsfay2184
      @martitsfay2184 4 года назад

      @@emmyt311 demo yenate dem nutsu aydelem ende ya hulu mimotew wetader koshasha dem new lesus enatu simot des nemilat wey yenate aydelum

  • @פנטהוןמהרי
    @פנטהוןמהרי 4 года назад

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እነዚህን የሰይጣን ቁራጮች ከአሁን በሁዋላ ብታምን በቆፈሩት ገደል ይከቱሀል

  • @yosefteklemariam9015
    @yosefteklemariam9015 4 года назад

    Ata hasawi Agame qomal xinah ni yehwatka yehlifka thb aleka bi dhriom tedakir aleka nay Amharan iseyas afewerki hadawi xinah

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 4 года назад

    በጣም ጉድ ነው

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 4 года назад +1

    አቤት የጉድ ጉድ ነው

  • @ownerowner8053
    @ownerowner8053 4 года назад +1

    ምን አይነት እርጉሞች ናቸው ለራሳቸው ማምላጫ ለህዝቡ ግንደንታ የሌላቸው የትም አታመልጡም እግዚአብሔር ይፋረዳችኋል

  • @heri2068
    @heri2068 4 года назад

    ወይ ጉድ🤔

  • @dimariaderu6434
    @dimariaderu6434 4 года назад

    አረረረ እንዚ ፍልፈሎች የማያሳዩን ጉድ የለም

  • @godislove5271
    @godislove5271 4 года назад

    Betam Ygeremal

  • @hayatmuhammed2267
    @hayatmuhammed2267 4 года назад +4

    ሌባና ጭስ መውጫ አያጣም አሉ እድህ ነው ለካ

  • @nadyawollohumanityfirst1370
    @nadyawollohumanityfirst1370 4 года назад

    Omg እረ እባካችሁ እነሱን ያዙና ገላግሉን የእርግዝና ምጥ ሆነብን እኮ ወይ ጉድ የት ሄዱ? መቸም ኤልትራ ወይ ሱዳን አይገቡ? ጁንታው የትግራይን ህዝብ ይዋሻል እናንተ ደግሞ የኢትዮጵያን ህዝብ ትዋሻላችሁ ከሳምንት በፊት እኮ ነው ከበናቸዋል የትም አይሄዱም ለፍርድ ይቀርባሉ ብላችሁን የነበረው ቱሪፋና አለ አያቴ እውነቱን ነው::

  • @mulunehta22
    @mulunehta22 4 года назад

    አስለቃሽ ጢስ ልቁየልቀቁበት ውስጡ የቀሩ ሊኖሩ ይችላሉ።

  • @alemuamare3167
    @alemuamare3167 4 года назад

    ስራቸው ወንጀል እንደ ሆነ ስለሚያውቁ ሕዝብን ጥለው የሚያመልጡበት መንገድ አዘጋጅተው ወንጀል ይሰሩ ነበር ። እግዚአብሔር ፃድቅ ፈራጅ ስለሆነ የደሃው ሕዝብ እንባ እንደ ፈሰሰ አይቀርም ።

  • @hiruttamrat3537
    @hiruttamrat3537 4 года назад

    እባብ ናቸዉ ስንል በምክንያት ነዉ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 4 года назад

    ezaw akebabi ye jemla mekaber felgu
    Yehene yekoferuten gelew keberewachewl 🦱enezeh eken jeboch 🎥