30 April 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 914

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu9246 3 месяца назад +50

    ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጫኗት ሁሉም አውቆሀል ማንም ባንተ አይታለልም ይህ ማስመሰል ነው ንፁሀንን በግፍ አሳርደሀል ህፃናትም አልቀሩም በነሱም ቀልደህ ዛፍ እተክላለው ብለህ በሞቱት ተሳልቀሃል አሁን ይህ ምን ይሉታል እነዚህም ወይ በመርዝ ልትገላቸውስ ማን ያውቃል ።

    • @michaelweldab9111
      @michaelweldab9111 2 месяца назад +1

      ዶሮን ሲያታልላት የሚሞቀው ውሃ ለገላሽ ነው አሏት

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 3 месяца назад +22

    እዬ የሰው ሴጣን ከነሚስቱ አደባባይ ነው የምትሰቀሉት።

  • @sabagiday5961
    @sabagiday5961 3 месяца назад +9

    የበግ ለምድ የለበሱ ቶኲላዎች ወደ ልቦናቹ ይመልስ የሰው ደም ማፍሰስ በቃ በሉን

  • @user-xv6ci7dk4x
    @user-xv6ci7dk4x 4 месяца назад +311

    አስመሳይ እኔ አላምነውም ከካሜራ ጀርባ በኃላ የሚቀማቸው ነው ሚመስለኝ

    • @madinafuj6125
      @madinafuj6125 4 месяца назад +6

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @MakiM-wc1xi
      @MakiM-wc1xi 3 месяца назад +5

      😅😅😅😅👌

    • @Tube-zu5ff
      @Tube-zu5ff 3 месяца назад +5

      ክክክክክክክ

    • @Maryam-is9sj
      @Maryam-is9sj 3 месяца назад +4

      ✅😂😂😂😂

    • @user-zh3dv5oi1b
      @user-zh3dv5oi1b 3 месяца назад +18

      ለቪዮ ብቻ ነዉ የሱ መልካም ስራ ይሄ አራጅ

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 3 месяца назад +10

    የአባቶን ሰራ ነው የሚሰራው ማሰመሰል እንደ ሴጣን

  • @user-nv3lg6ev8z
    @user-nv3lg6ev8z 3 месяца назад +12

    እግዚአብሔር ይገስጽህ ዘርህ ማንዘርህ ይጥፋ እርኩስ ፍጥረት።

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 3 месяца назад +74

    አጋስስ አስመሳይ ከቤት ንብረታቸው እያፈናቀልክ ለማኝ አደረክው ህዝቡን

    • @teferiberru8986
      @teferiberru8986 3 месяца назад +1

      100% fact😢

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 3 месяца назад +4

      ለማኝ ሁነሽ ቅሪ ሰው ሲያልፍለት የማትወጂ ምቀኛ አብያችን ሚሊዮኖች እንወደዎለን አንቺ ገና ትከስያለሽ

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 2 месяца назад

      ለፋንዶ ጠይቃ አብቹ አስተዋይ ደግ የፍቅር የህርቅ የደግነት ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ነው እናንተ ግ የዲያቢሎስ ፍሬ ነው ያላችሁ መግደል ስድብ ቅናት ምቀኝነት ሟርት ውሸት ብቻ

    • @user-sb5yg9lf5r
      @user-sb5yg9lf5r 2 месяца назад

      በልጁችህ አትጠቀም

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 месяца назад +126

    በዚህ በማስመሰል ባትደክመም ማንነትህን በተግባርህ አሳውቀኸናል ካሁን በሁዋላ የተተፋ ምራቅ መልሶ አይዋጥም!!!!!

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 3 месяца назад +22

    ይህ ካሜራ አፍቃሪ ህጻን ላይ ይጣለን💔

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 2 месяца назад

      ለፋንዶ ጠይቃ አብቹ አስተዋይ ደግ የፍቅር የህርቅ የደግነት ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ነው እናንተ ግ የዲያቢሎስ ፍሬ ነው ያላችሁ መግደል ስድብ ቅናት ምቀኝነት ሟርት ውሸት ብቻ

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 2 месяца назад

      የቀና ብዙ ያወራል

  • @BayeTube-bt
    @BayeTube-bt 3 месяца назад +15

    ለኢትዮጵያውያን መከራ የተፈጠረ አረመኔው!

  • @zinetmohammed5764
    @zinetmohammed5764 3 месяца назад +13

    ቅድሚያ ለሰላም የኢትዮጵያን ህዝብ መምራት ቢከብድም ጥፋተኞቹን ብቻ ለይቶ በማውጣት ለዚህም ብልሀት ይጠይቃል ንፁሀን አይሰቃይ ፍትህ ሰላም ላጣው ህዝባችን አሁን ህዝቡ የሰላም አየር ነው የናፈቀን ስንቱ አለቀ😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-ry3ec9cg4w
      @user-ry3ec9cg4w 3 месяца назад

      የልቤን አወራሽልኝ❤

    • @TeeodrosMenberu
      @TeeodrosMenberu 3 месяца назад

      ማን ይመስልሃል ሀገር አጥፊው ይሀዉ መንግስት

  • @senaybeyene8492
    @senaybeyene8492 3 месяца назад +5

    ከሞቀ ቤቱ እያፈናቀሉ ሀብቱን እየዘረፉ እንደገና አዛኝ መምሰል አይ አዞ ተነቅቶብሃል

  • @hirutbekele7003
    @hirutbekele7003 3 месяца назад +26

    የፎቶ ፖለቲካ ከሴራ ፖለቲካ ሀገር አታተርፍም

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 3 месяца назад +9

    ፈጣሪ እግርህን ይስበርህ ሌላ ምን እላለሁ የደሀውም እባ አልደፋህ አለ

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 4 месяца назад +105

    እባብ 🐍 ሰው በልተህ ያሳየህን አውሬ አብይ ገዳይ 😢😢😢

    • @user-gr6ds1ou7t
      @user-gr6ds1ou7t 3 месяца назад +2

      ሰነፍ በመኮጫ አድርገው ቢወቅጡትም ሰነፍ ያው ሰነፍ ነው ጥበብ የጐደለክ

  • @user-qs9xp4jw1n
    @user-qs9xp4jw1n 3 месяца назад +7

    ለኢትዮጵያ ህዝቦች የቸገረቸው ዘለቂ ።ሰለም እንጂ ሰምንታዊ አስቤዘ አይደለም ዶክተር

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q 3 месяца назад +4

    😂😂😂😂አይ አባ መስጠት መጀመሪያ ህይውት መቀማቱን በተውከን😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @AlmaAlma-el6zn
    @AlmaAlma-el6zn 3 месяца назад +14

    የሌባ አይን መቸም ያስታውቃል አላህ ያሣክና ከምደረ ገፁ ላይ ከነሚስትክ ከሀድ የካሀዲ ሚስት እሷስ ምናባቷንስ

  • @saruyoha2590
    @saruyoha2590 3 месяца назад +3

    የሚራመድ ጋኔል ደም ጠጭ:: አረመኔ አስመሳይ😱😱😱💀💀💀💀

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 месяца назад +32

    እድሜ ለአንተ በሐገራችን መኖር አልቻልንም በኢኮኖሚ ዉድቀቱም በሕይወት ለመኖርም አምለክ ክ ዋጋሕን ይክፈልህ????

    • @kelemuabalcha380
      @kelemuabalcha380 3 месяца назад +2

      እድሜ ላንተ አብቹ ኢትዮጵያን ከማፍረስ ስላዳንክ አለች ትኖራለች ትለመልማለች🎉🎉🎉

    • @GaberMasod
      @GaberMasod 2 месяца назад +1

      ያአላህ ኮሜንታቶች ግን ይሄንሁሉ ከምትሳደቡ ምን አለበት እናመስግናለን ብትሉ እሱን ከመውቀስ ብንቆጠብ ምናልባት ሁሉ ነገር ከአቅም በላይ ሆኖ በት ሊሆን ይችላል ከሱ የባሰ እንዳይመጣ

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 3 месяца назад +3

    እሱስ ይሁን እሺ አንደኛውን ገዳይ አራጅ እንደሆነ ታውቍል የምትገርመው ሚስቱ ናት እንጂ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 3 месяца назад +3

    ጭራቁ ይች ጋድም እግር ብላት አሉ ለሌት😅😅😅😅

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 месяца назад +42

    መቶ በመቶ እናቱን የከዳ ጎጠኛ ሰው መሳይ!!!!!

    • @mesertgirema151
      @mesertgirema151 3 месяца назад +2

      ጎጠኛማ እናንተናቹ ምድረ ለማኝ

    • @በቃ
      @በቃ 3 месяца назад

      ​@@mesertgirema151 ለማኝ ያረገን ሠበቡ አብይነው ገባሽ አርሦ አዴሩ ገበሬው ለማኝ አልነበረም ሠጭ እጅ።።

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b 3 месяца назад +21

    😅😅😅 አስመሳይ ሰዉ አርዳችሁ የምበሉ አረመኔ አንደሆናችሁ ይታወቃል ። ለሚድያ ጭዉቴሽን ፃድ ፃድቅ አትጫወቷ

  • @kobodomtekleab9136
    @kobodomtekleab9136 3 месяца назад +19

    ሞትህን ያሳየኝ

    • @ShukriyaHi
      @ShukriyaHi 3 месяца назад +2

      አይባልም ለልጆቹ ይኑርላቸዉ

    • @HlekaAraya
      @HlekaAraya 3 месяца назад +1

      Aamen😢😢

    • @TigistAsefa-io9lf
      @TigistAsefa-io9lf 3 месяца назад +2

      ፈጣሪ ይባርክህ መሪያችን

    • @momochawwacell4957
      @momochawwacell4957 3 месяца назад

      Amennnnnnnn😢😢😢

    • @fentayismaw1591
      @fentayismaw1591 3 месяца назад

      አሜን የፈሰሰው ደም ይፈረድበት

  • @aberekonjo9600
    @aberekonjo9600 3 месяца назад +13

    አንተ ውሻ እንዴት እንደምጣላህ ህዝባችን ጨረሰከው
    አስመሳይ

  • @ZewdineshShumet-wr2fg
    @ZewdineshShumet-wr2fg 3 месяца назад +19

    አስመሳይ ሀገር አጥፊ ፈጣሬ የስራህን ይስጥህ ተኩላ እባብ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 месяца назад +45

    አውሬው አብይ 😭😭
    የጨፈጨፍካቸው የእነዚህ ቤተሠቦች ናቸው
    ትሰቀላለህ 😭😭😭

    • @user-xl1mu8zx7j
      @user-xl1mu8zx7j 3 месяца назад +3

      ኡኡኡኡኡ ኮመንቶች ግን ምን ሆነቹ ነዉ ግን መጀመረ መርን ከመዉቀሲ ይልቅ እኘሲ በትክክል እየተመረን ነዉ እየተዘዝን ነዉ ብለን እረሰችንን እንጠይቅ የሀገር መር የህዝብ እገዘ ከገኘ ነዉ ጡሩ የምሆነዉ በዝ ሲመጠ በዝ እየሄዲን ምን ወገ አለዉ

    • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
      @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 3 месяца назад

      denkoro

  • @user-on6gw6hl9h
    @user-on6gw6hl9h 3 месяца назад +3

    ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ ሃገር ሙሉ ኣሰቃየክ 🙏

  • @SahadaSh
    @SahadaSh 4 месяца назад +31

    በቅርብ ትለቃለህ ወይ ትሞታለህ እርግማን ሆነልህ እንደ

    • @alemtdese2570
      @alemtdese2570 3 месяца назад +1

      አሜን አሜን

    • @kfjrjejr5508
      @kfjrjejr5508 3 месяца назад +1

      በቁሙ ሞቶን እኮ

    • @user-gr6ds1ou7t
      @user-gr6ds1ou7t 3 месяца назад +4

      እርግማን አዲስ ፍጥረት ላይ አይሰራም ።

    • @alemtdese2570
      @alemtdese2570 3 месяца назад

      @@user-gr6ds1ou7t በደንብ ይስራል መጨረሻ ውን ታይዋለሽ. 666 ስይጣን ነው. ግብረ ስምን ፍጣሪ አብዝቶ ይፅይፋል.

  • @user-rk1md8zp8k
    @user-rk1md8zp8k 4 месяца назад +17

    አላህ በቁምህ እሣት ይክተትህ

    • @esetedesta7821
      @esetedesta7821 4 месяца назад +1

      Yes, let's hope this Dabilos Abiy receives the maximum punishment he deserves very soon.

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 3 месяца назад +1

      ለሱ ያሰብሽው አላህ ላንቺ ይመልሰዉ ኢሻላ

  • @user-yu2yy4vr7e
    @user-yu2yy4vr7e 2 месяца назад

    I am so glad internet and civilization is here to see all this humanitarian!

  • @meripipino6121
    @meripipino6121 3 месяца назад +5

    መልካም ጥምረት ይሉሀል ይኔ ነው አቢቹ እንወዳቹኃለን ቀና ልብ ያላቸው ሰዎች አረ ዘመናቹ ይባረክ ክፉ አያግኛቹ❤❤❤

    • @TeeodrosMenberu
      @TeeodrosMenberu 3 месяца назад +1

      የኢትዮጵያን ህዝብ ደም የጠጣ ቢኖር እንደ አብይ የለም።

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 3 месяца назад +2

    አይ የምትሳደቡ ሰዌች ግን በእግዚአብሔር ፊት ስትቀርቡ ምን ትመልሱ ይሆን?እግዚአብሔር የሚጠይቃችሁ ነገር አይተሀል ሲያደርግ ነው?ሌባ መሆኑን አስመሳይ መሆኑን አይተሀል በአይንህ ነው የሚለው።አፋችሁ ሞልታችሁ አዌን አትሉም ምክኒያቱም አላያችሁትም ሲገል ፣ሲያስመስል ፣በጭራሽ አላያችሁትም ።ሲግል አይቸዋል የሚል ሰው የለም ሲቀጥል ሲያስመስል አይቸዋል የሚል የለም ።ሁላችሁም ሰማው ነው የምትሉት በእርግጠኘት።ለማንኛውም መሪን እግዚአብሔር ስላስቀመጠው እናተ ባዋረዳችሁት ቁጥር እግዚአብሔር ከፍ ያደርገዋል ይሄንን ደሞ በአይናችሁ አይታችኃላ ።ማንም ሰው ንቅንቅ አያደርገውም ይልቁኑ ለዚህ ክፉ ንግግራችሁ እንደ ጅራፍ ዞር ይገፋችኃል

    • @hayatousman25
      @hayatousman25 2 месяца назад

      አላህ ማሰብያ የሰጠን እንድንጠቀመው ነው...የአብይ አይንቱን የጥፋት መልዕክተኛ ስራዎች ለማወቅ ነብይ መሆን አያስፈልግም: የተለየ investigationም አይጠይቅም አብይ ራሱ በቀጥታም በተዘዋዋሪም በየአደባባዩ በሚናገረውና በሚያሳየው ንቀት አረጋግጦልናል...
      በተረፈ ይህን ውሃ የማይቋጥር ሰበካሽን/ ሰበካህን እዝያው prosperity gospel ተራ!አልሀምዱሊላህ ዛሬ ላይ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ነቅቷል::

    • @remlaahmed654
      @remlaahmed654 Месяц назад

      Abet abet endante ayinet astewayko new yetefaw benateh ena yihen hulu hezb yemiyaschersew manew ltel new 6 amet mulu yefesesew dem kef belo yichohal antena degafiwochu lezi mels kalachu legna gedele chefechefe lemnlew mels matat ayasasbeh

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 4 месяца назад +5

    አስመሳዪቭ አንድ ቀን ብትረዳ ምን ዋጋ አለው ???????? ሀገሪቱን በጦርነት እያነወጥክ እያወደምክ

  • @user-zb5dv8hc7r
    @user-zb5dv8hc7r 3 месяца назад +2

    ዶክተር አብይ እባክህ የብሄርን ጦርነት አስቁምልን፡ዎገናቾችን አለቁ ፡እባክህ እባክህ 😢 ፡ደሞም ካልፈለጉህ ሰው ከሚያልቅ አንተ ዉረድ ፡በፍቅር ታምን የለ፡pleas?😢

    • @TeeodrosMenberu
      @TeeodrosMenberu 3 месяца назад

      ማን አብይ ነው ሚሰማው፡ በትግል ካልሆነ መቼም አይወርድም።

  • @TamirSeid-ly2kx
    @TamirSeid-ly2kx 3 месяца назад +17

    ጋላዘረኛዉሻአላህያንሣህ

  • @MereMere-qz1or
    @MereMere-qz1or 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምለክ በሰማያዊና በምድራዊው በረከት በዘመናችሁ ሁሉ አብዝቶ ይበርካችሁ

  • @user-yp3sz3of8g
    @user-yp3sz3of8g 3 месяца назад +5

    እባቦችቤተሰቦቻችንንአሳጣችሁን

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 3 месяца назад

    ብዙሐኑን አፈናቅሎ ቤትና አገረ አልባ አድርጎ ወንድም ከወንድም እያጨፋጨፉ የአገር የወገን ንብረት እያወደሙ ከተማ ክፍለሐገሩን ለችግር ሰቃይ ሰቆቃ ከዳረጉ በኋላ ይህን ምን ይሉታል ??? ይጋጫል እኮ ሕጋዊ ደሐን አብዝቶ የቀን ጉርስ የሰራችሁን ይስጣቹ የሰው ባለቤት የሆነው ፈጣሪ ይፍረድባቹ

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 3 месяца назад +6

    አስመስዮች ይድፍህ

    • @user-mi5lw7yg2n
      @user-mi5lw7yg2n 3 месяца назад

      Ere midefachu neger yidfachu medre likimkim

  • @user-ry3ec9cg4w
    @user-ry3ec9cg4w 3 месяца назад +2

    የዚህን ሰውዬ የወር ደሞዝ ከሰማሁ በኋላ በነፃ የሚያገለግል ያህል ነው የሚሰማኝ

  • @-vg8fc
    @-vg8fc 3 месяца назад +8

    መስለህ ጉድ አደረከን😊😊😊

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 3 месяца назад

    አቢቹ እባክህ የሀገራችንን የቤሄር እና የቋንቋ ጦርነት አስቁምልን እርዳታው በኃላ ይደርሳል ዘላቂ ሰላም በሀገራችን አምጣልን የቋንቋ የበላይነት ሰልችቶናል እባክህ በሀገራችን ላይ እንደልባችን ወተን እንግባ እባክህን የሚቀድመውን አስቀድም

  • @ጀሚ
    @ጀሚ 3 месяца назад +5

    ይሄ አይሁድ እያታለለ ከጀርባው ሚስኪኑን ህዝብ ያሳርዳል የቀን ጅብ

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 3 месяца назад +2

    ኤረ ተው፣ወገኖች ስው እንሆን እያዳዳችን ከሚቶቻቹሁ ከባሎቻቹሁ መስተዳደር ያቃተን ሁሉ መንግስትን መተቼት ይክብዳል።አንድን ሀገር ሶስት ሺ ዘምናት በዱክታቶር የኖረችን ሀገር ወድ ድሞክራስ ለማምጣት ይከብዳል።።

    • @mekidesmebratu
      @mekidesmebratu 3 месяца назад

      ማን ስታሽቃብጥ በልክ ይሁና እኛ መሻሻሉን አይደለም እስኪ እንደ በፊቱ ጠግበን በልተን በሰላም ወተን የመግባት መብት ነው የናፈቀውን

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 3 месяца назад

      መችመሻሻልን ተመኘን እንድንኖር ፍቀድልን ህዝብን አትጨፍጭፍ አታፈናቅል አትሰር የኢትዮጵያን ህዝብ ይኑር ተወው ነውያልነው

  • @user-hi5px2dq7f
    @user-hi5px2dq7f 3 месяца назад +5

    የአለምን መሪወች በመተት ያታለለ የኢትዬ ጀግና

  • @user-eb2yi6cs6d
    @user-eb2yi6cs6d 3 месяца назад +2

    እሄ ሰውየ እያረጀ ነው ዋው አላህ ይወሰድህ አንተ ለማኝ ችጋራም አስመሳይ ሌባ ቀጣፊ ግንብ እራስ መላጣ ሚስቱ ጎታ ትመስላለች 😅😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 3 месяца назад +3

    ድሃ አጉራሾች ዳባሾች እግዚአብሔር ብርክ ብርክርክትክ ያድርጋችሁ በልጆቻ ችሁ ተደሰቱ❤❤❤❤❤

  • @ZAERAZAETube
    @ZAERAZAETube 3 месяца назад

    ፈጣሬ ይወቅ ያተን ስራ ያለቀሱትን ሁሉ አላሕ ያፅናቸው ሀገራችንን አላሕ የሚበጃትን ይስጣት የሥራሕን በዱኒያም ባኬራም ይስጥሕ አውሬ

  • @tsfatsfa2859
    @tsfatsfa2859 4 месяца назад +6

    ምርጫ ደርስ እንዴ ገዳያችን 😅😅😅

  • @SELAMALEGNDESTA-r1b
    @SELAMALEGNDESTA-r1b Месяц назад

    Beyesus sim min aynet tefetiro new yalehi fetare yetebiki doctor abiy you are my hero 🎉

  • @HhcHhc-sn9uk
    @HhcHhc-sn9uk 3 месяца назад +10

    እባብ አፈር ያስበላህና እኛ አማራወች ያርግህ ብታደርግ አንቀበልህም አተእባብ

  • @TukaMekonnen-ls6ds
    @TukaMekonnen-ls6ds 3 месяца назад

    አቢቹዬ ዝኑዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሺ አመት ንገሱልን እንወዳችኋለን ጠላት ይፈር 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💋💋💋💋💋💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷

  • @wessenbegna4854
    @wessenbegna4854 3 месяца назад +7

    ራስህን ነው የምታስደስተው። ቀንህ አጭር እነደሆነ እወቀው። ምን አልባት ሁለት ሰምንት ።በቃ እመነኝ።

  • @user-ty6vf4wd5y
    @user-ty6vf4wd5y 2 месяца назад

    ማስመሰል ስትችሉ ሰው አራሱን ያታልላል ሰውን አትፈሩ እግዝሀብሄርን አታፍሩም ለነገሩ ሴጣን የሚጠቀምበት ሰው መች ያፍራል ጌታ ይፈውሳችው

  • @user-fd9tz6tx5t
    @user-fd9tz6tx5t 3 месяца назад +15

    ይህእባብ አሥመሳይ😢😢😢😢😢

  • @yilfashewaseifu6195
    @yilfashewaseifu6195 3 месяца назад

    ይህን ያክል ደግ ከሆናችሁ ለምን? ከቤት ንብረቱ ስንቱን ምስኪን አፈናቅላችሁ ዛሬ ያሉበትን ሁኔታ ታውቃላችሁ እሚሰቀጥጥ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 месяца назад +11

    ታምራላችሁ
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ይህን ሕዝብ የምትመሩበትን እጥፍ ጥበብ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 3 месяца назад

      እድሜሽ ይጠር የእናቶች እንባ ለሊትና ቀን እንቅልፍ ይንሳሽአንች አረመኔ በእግዚአብሔር ስም የምትነግዱበት ዘመን አብቅትዋል የትኛው ጌታ ነው የምታታልሉት 😡

  • @Jane-vy3hr
    @Jane-vy3hr 2 месяца назад

    አይ ኢትዮጵያ!ለጽድቅም ከሆነ ግራህ የምታደርገውን ቀኝህ አትወቅ ነው የሚለው!እንዲያው ልፉ ሲላቹህ ነው እንጂ ከካሜራው የበለጠ የተደረገለት/የተደረገበት ሕዝብ ይናገራል/ያሳያል!ማንኛውም ሰውም ሆነ ባለሥልጣን ሕዝብን የሚወድ/የሚጠላ የሚያከብር/የሚንቅ ከሆነ ተግባራችን/ባህሪያችን ያሳያል!ክፉ ስራችንን ካሜራ ስለማይሸፍንልን አንልፋ!እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን የንስሀ ጊዜ ይስጠን!አሜን!ኢትዮጵያን በምሕረቱ ይጎብኝልን!አሜን

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 3 месяца назад +8

    ህዝባችንን ገድለክ አስርበክ አሁን የሰጠክ መስሎካል

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad Месяц назад

    Mashalahe ❤❤alahe yestachu mlekamnt lras nwe

  • @berhanegirmay6129
    @berhanegirmay6129 3 месяца назад +3

    በጣም እንወድካለን እድሜና ጤና ይስጣችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubesileshi5043
    @wubesileshi5043 3 месяца назад

    በዚህ ዓይነት በጎ ተግባር ሳትቀና መንገድ ላይ በሚሸና የምትቀና ሁላ እፈር፣ ማፈር ካልተቻለ አፈር መብላት ይሻላል።

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 3 месяца назад +3

    በሱ ዘመን ሟቹ በዝቶ ሌባው በዝቶ ስደተኛው በዝቶ ተፈናቃዩ ከቀየው በዝቶ አልቃሹ በዝቶ በዳዮችም ማን አለብን ብለው ማን ይጠይቀናል ብለው ተጫወቱ ይህአስመሳይ ምርጫው ደረሰመሰል ይዞትይህድና ለአድስ አበባ መግስት

  • @HaregEshetu
    @HaregEshetu 3 месяца назад

    ደሃውን ቤት አልባ ያስቀረህ ከሃዲ አስመሳይ እባብ ሞትህን በቅርቡ ያሰማን ባንተ ስንት ወንድሞቻችን አጣን😢😢😢😢

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 4 месяца назад +23

    ምርጫዉ ስለደረሥ የጎዳና ተዳዳሪ የተጀገር እያነሳክ ይመርጡሐል ከዛም ካለፍክ በሕዋላ አፈር ብሉ ትላቸዋለሕ አሥመሳይ

    • @neimaseid4685
      @neimaseid4685 4 месяца назад +1

      ትክክል

    • @adanechmekonnen2712
      @adanechmekonnen2712 4 месяца назад +2

      እንተ ስራ አጥ ከኢትዮጲያ ካለፉት መንግስታት የትኛው ነው በጎ ስራ ያደረገው

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho 4 месяца назад

      @@adanechmekonnen2712 ye Ethiopia hezebe befeker noro ale. Selame ale Ethiopia ke bechegens be Torenete laye newe yalewe.Abiy le Ethiopia wedekete new. Weshetame, akuame yelelewe, menetac melase yalewe, asemesaye. Ye resume sera teto alehe baye Picture yemewede tadeya loook Ethiopia endetewaredeche? Ye Ethiopia hezebe wedekete laye new yalewe. Hagere bewerena weshete temperate! Yefesesewe ye Ethiopianoche deme yeferedehale!!!!!!!

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 4 месяца назад

      ​@@Hope-nh6hoshut up

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 3 месяца назад

      እና መመረጡ ሊቀር ነው? መሀይም

  • @user-mi1ni5wl4k
    @user-mi1ni5wl4k 2 месяца назад

    ጋሀነብ ያውርድህ ቅዱስ ገብርኤል አጋንንት

  • @saciid_iid
    @saciid_iid 4 месяца назад +4

    Abiy gentleman ❤❤❤❤ from soomaalind

    • @user-rg7ey1tf7b
      @user-rg7ey1tf7b 4 месяца назад

      Are you fkn serious? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ohminya2mohammedtube217
    @ohminya2mohammedtube217 3 месяца назад

    nice musci👌

  • @azebassefa4590
    @azebassefa4590 4 месяца назад +3

    እውነቱ የቱ ነው ግን?????

  • @alemitualem-me6xj
    @alemitualem-me6xj 2 месяца назад

    ደግ እኮ ነው የማን አገር ጠቅላይ በተወደደ ዘይት ቤቱን በድሎ ለሌላ ይሰጣል ልክ የሌለው ደግነት

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy 3 месяца назад +5

    ያዘኑ አይመስሉም እዝብ እየጨርሱ😢😢😢😢

  • @SumiTube-hj4vi
    @SumiTube-hj4vi 3 месяца назад +2

    አስመሳይ አንተ ከመጣህ ስንቱ ረገፈ ስንቱ በረሀብ ተሰቃየ ስንቱ ተፈናቀለ በጣም ማስመሰል ትችልበታለህ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 3 месяца назад +5

    ይድፍህ መግደልህን ማሥጨፍጨፍህን. ባቆምክ አፈርም ልስው ቢሆን ይኖራሉ. ለታይታ ቢዶተምትቀርጽ ያንሳህ ከዚህምድር የምሥኪን አምላክ አላህይበቃናል እሱይፍርድብህ

  • @Damenu-mx1ch
    @Damenu-mx1ch 2 месяца назад

    ሰው በቁም እያቃጠልክ ደሞ ታስመሶላለህ፣እግዚአብሔር የስራህ ይስጥህ፣ዳቢሎስ፣በአንተ ዘመን አየን ሰው በህይወት ሲቃጠልና ሲታረድ የእናቶችና የአባቶች እንባ ጎርፍ አድርጎ ይውሰድህ😢😢

  • @genbaw542
    @genbaw542 4 месяца назад +9

    ሰው መሳይ በሸንጎ።

  • @fatoobeebi1550
    @fatoobeebi1550 3 месяца назад +1

    ያርብ ይሂን ሰው ግላግልን ውላሂ ዛራሰ ምራራራ ነው ያለን ፈራጀውን ቅርብ ያደራግልን

  • @tube-rf8pe
    @tube-rf8pe 3 месяца назад +6

    😔 ሸፋፈ ስንቱን ደሃ እየበተነ በጎ የሰራ መስሎታል

  • @yamlakneshadeba614
    @yamlakneshadeba614 3 месяца назад +1

    እኔምለው እሥከመቼ ነው የሣምት ቀለብ እያሠተህ ያተ መልካም ሚያያሥብ ይመሥላቹሀል ህዝብን ቤትአልባ አርጋቹ ጌታ ዝም ሢል ልክ የሆናቹ አክል ተሠማቹ

  • @Yy2yy3-rm5pk
    @Yy2yy3-rm5pk 4 месяца назад +21

    አብቹ ዘላለም ነገስ ጀግና መሪ

    • @user-rg7ey1tf7b
      @user-rg7ey1tf7b 4 месяца назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 shelcrtam hulu

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 4 месяца назад +2

      አረ ዉዉዉዉዉዉ የት ነዉ ይህ ሰዉ ማላይበት please 😭

    • @user-rg7ey1tf7b
      @user-rg7ey1tf7b 4 месяца назад

      @@Meron-ry5ui stop texting me bro, you made Exhausted 😩 uhhhhh...Anten bilo yenazret lij...kegeter meteh, nazret nengh tilaleh....🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-xv6ci7dk4x
      @user-xv6ci7dk4x 3 месяца назад +1

      ጅል ተኩል 🙄😂

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @LiyewBelsti-tl2en
    @LiyewBelsti-tl2en 3 месяца назад +2

    በዚ ስራ ልታፍር ነበር የሚገባህ ጭንቅላት ቢኖርህ ከድህነት ከተረጅነት የሚያወጣ ፖሊስ ነድፈህ መምራት እንጅ ዘንቢል እየተሸከምክ እንድትተውን አልነበረም የአገር መሪ እኮ ነህ
    ከየት ታመጣዋለህ ትት የለህ ሙሉ ህይወትህ ማጭበርበር ነው
    ውሸታም

  • @user-bx8mo6bm5c
    @user-bx8mo6bm5c 4 месяца назад +4

    ጥሩ ስራ ነው ቀጥሉበት

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 4 месяца назад

      እኔ የኤርትራ ወታደር ነኝ አማራ አብይን የራሴ መንግስት ነው ብሎ በሰላማዊ ህዝብ ብዙ ግፍ ፈፅመዋል ለምሳሌ ማይ ካድራ ላይ ዲኤን ኤን ሊመረመር ከውጭ የመጡ መርማሪዎች ሲገቡ እሬሳ አውጥተው አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ያፈናቀሉት የገደሉትን የትግራይ ህዝብ ንብረት ዘርፈዋል ቤታቸውን ከሌላ ለመጣ ሰው ሰተዋል ሆቴል አቃጥለዋል የትግራይን ህዝብ በግፍ ከገዛ መሬቱ አፈናቅለዋል ገለዋል ምስክር ነኝ እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡትማይ ካድራ አዲ ኮላ ሁመራ ብሎ የአማራ የለም የኤርትራ ህዝብ አብዛኛው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነ ን በጦርነቱም አብዛኛው የሻብያ ወታደር በደርግ የተገደለበትን በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ የተገደለበትን ቂሙን ተወቷል በኤርትራ አማራ ካሀዲ ነው ለትግራይ ካሎነ ለኦሮሞም ለኤርትራም አይሆንም ብለው ከወያኔ የተረፈውን በስናይፐር በአብይ እና በኢሳያስ ትዛዝ በጀርባ ተፈጅተዋል ቁስለኛም እደዛ ተረሽነዋል

  • @MahamedMohamud-ek5si
    @MahamedMohamud-ek5si 3 месяца назад

    Mr prime minister Thousands Ethiopian people died and other Thousands people wounded under your government

  • @user-qe2jc4uk6l
    @user-qe2jc4uk6l 3 месяца назад +4

    ለድሀ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል ለሰራው መልካም ስራ ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈለው ፈጣሪ ይጠብቀው እስኪ comment ለይ የምትረግሙት እስኪ እናንተም ፈጣሪ ይሰጠናል በማለት ትንሽ መልካምነትን አርጉና ከፈጣሪ ምላሹን ተቀበሉ እዚህ ከምትሰድቡ

  • @user-dm5em9cl7s
    @user-dm5em9cl7s 2 месяца назад

    አስመሳይ ወላ አውንስ የከበደኝ ከኑሮበላይ ያተ አስመስሎ እኛን መጨረስ ብትሞት ራሱ አረካም😡😡😡

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 3 месяца назад +3

    አብቹ በጣም ነው የምድህ መሪየ በመሆንህ እጅግ ደስተኛ ነኝ ከጎንደር

    • @kfjrjejr5508
      @kfjrjejr5508 3 месяца назад

      ጭራሸ ከጎደር ጎደርላይ ሰትህዝብ እያለቀ

    • @samrimengsta449
      @samrimengsta449 3 месяца назад +1

      ​@@kfjrjejr5508አውቆ ነው እነዛ ሰበላዎች ኦሮሞ ነው

  • @beyenekebede4726
    @beyenekebede4726 2 месяца назад

    የትግራይ ወጣቶችን ጨፍጭፎ የኦሮሞ ሽማግሌ ሲንከባከብ .

  • @Dawet373
    @Dawet373 3 месяца назад +4

    እድሜህን ያሳጥረው ያረብብ

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl861 3 месяца назад

    አባዬ ዘለቄታዊ መፍትሄው አንድ ዘንቢል መስጠት ሳይሄን ሰላም የሰፈነባት ኢትዮጵያ መፍጠር ነው ከዛ ለጎረቤት ሀገር እንተርፋለን ማታለል አቁም ውይይ i can't stand this man

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 3 месяца назад +3

    አተ እድሜህ ይጠር አስመሳይ

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 3 месяца назад +2

    እልልልል ጀግና የወጣት ትውልድ መሪ እግዜር ገና በምቀኞችህ ፊት ያደምቀሀል ደስ ሲል ምቀኞችህ ሲንጨረጨሩ ማየት !!!!""

  • @Yy2yy3-rm5pk
    @Yy2yy3-rm5pk 4 месяца назад +11

    እንወድሐለን አብቹ

  • @BizoBizonish-qd6fv
    @BizoBizonish-qd6fv 3 месяца назад

    God bless you and your family 👪 🙏 ❤️ ♥️ 💕 💙

  • @kidistwaldemichel6560
    @kidistwaldemichel6560 3 месяца назад +6

    የ ስ ማ ይ አ ም ላ ክ ይ ባ ር ካ ች ሁ ተ ባ ረ ኩ ዘ መ ና ች ሁ ይ ባ ረ ክ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SaraAlamri-gg4kn
    @SaraAlamri-gg4kn 3 месяца назад

    ፈጣሪ ከአፌ መጥፎ ቃል እንዳታሶጣኝ😢😢🙏🙏🙏🙏ስለስራዉ ተነግሮ አያልቅም ተከዲኖ ይብሠል 😢😢

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 4 месяца назад +3

    አይ መድሀኔአለም የህዝብ ድም ይፍረድባችሁ ምን እንበል

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 3 месяца назад

    Commenter what kind of leder you looking for???,. Abbch Anbsaw you are unique and brilliant leder. Kind, patient, humble, caring and generous leder. If you disrespect him his amazing jobs are his wetness. Long life and health for Abbch. Amen

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ሥራ ምን ግዜም መልካም ነው

    • @BiriktiS
      @BiriktiS 3 месяца назад +1

      Behala lewasedaw eko new😂

    • @HannanFedilu
      @HannanFedilu 3 месяца назад

      Begereb yekmachwale

  • @JjJj-me6he
    @JjJj-me6he 3 месяца назад

    አለህ አንተን ከምድራ ገፆ የጥፈህ የራቢ
    እነቶች የነቡወትን እንበ አንተም ቤት ይግበ