እንጨት ዋጋ | የቋሚ | አውራጅ | ጠርብ | ቆርቆሮ ማገር | ግርግዳ ማገር | በተጨማሪ ከ45 ቅጠል እስከ 120 ቅጠል ምን ያክል እንጨት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

Комментарии • 71

  • @5gtube
    @5gtube  2 года назад +10

    ቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉን
    t.me/mame5g
    ዋትሳፕ ቻናላችን ተቀላቀሉን
    chat.whatsapp.com/GaH7t2EKe8K6xZ2QHpbOve

  • @ብርቱካንየግረሟቲዩብ
    @ብርቱካንየግረሟቲዩብ 2 года назад +6

    የመዳም ቅመሞችዬ አይዞአችሁ በርቱልን እንበርታ የኔ ጀግኖች እዳትፈሩ በርቱ በጸሎት እየተሳሰብን እንሰራለን በርቱልን

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 Год назад +1

    ወንዲማችን
    ማሻአላህ ሁለጊዜ እከታተላለሁ የምለቃቸውን ቢደወህን ቀኑንን አመተመህረቱን የመቸ መሆኑን በጣም ተመችቶኛል ስለዚህ አላህ ያበርታን አንተም ጀዛከላህ ወንዲሜ

  • @soamaysied3119
    @soamaysied3119 Год назад +1

    ኢሻአላህ የካቲት ላይ እጀምራለሁ አላህ ያሳካልሽበሉኝ የመዳም ቅመሞች

  • @ቅድሚያለተውሒድ-ዠ3ፀ
    @ቅድሚያለተውሒድ-ዠ3ፀ 2 года назад

    የምፈልገው መረጃ እናመሰግናለን

  • @soamaysied3119
    @soamaysied3119 Год назад +2

    በጣም ነው የማመሰግነው የምፈልገው መረጃነበር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @toybatube6130
    @toybatube6130 Год назад

    ሰላም ወድም እኮን ደህና መጣህ
    እናመሰግናለን ሰለነገርከነ

  • @salmaahmad6831
    @salmaahmad6831 Год назад

    ጥሩ ነው ኢሻአላህ እሠራል አላህ ያሣካልን ያረብ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ9ቈ

    የምፈልገው መረጃ እናመሰግናለን ወድማችም

  • @dubaimajaz4338
    @dubaimajaz4338 Год назад

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይር ወድማችን
    ይሄ ሂሳብ ከነ ቆርቆሮዉ ነዉ ወይስ ከቆርቆሮ ዉጭ በአላህ መልስልኝ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 года назад +3

    ቤት ሠሪወች አብሽሩ ጠንክሩ እየጨመረ ነው የሚሄደው አሁኑ ስሩ እኔም ኮርኒስና ግድግዳ ጅብሠም ነው የቀረኝ እንበራታ

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 Год назад

    ጎበዝ በርታ❤❤

  • @ኢትዮጵያንሰላማዊመልስልን

    እናመሰግናለን👍👍👍👍

  • @እህተማሪያምወሎየዋከዱባይ

    በርታ. ወዲማችን.

  • @SeadaTube
    @SeadaTube 2 года назад +2

    ይችን ኮሜንት የሚያነብ ሁሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ ፖሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ በቅንነት መልካም ስራ ለራስ ነው🙏🙏🙏🙏

  • @toybaendris4051
    @toybaendris4051 Год назад +1

    ወንድም በ90 ቅጠል ልክ ቡልኬት ለማሠራት ሙሉ ወጭ ስንት ይፈጃል ? ከእንጨት ቤትጋ በጣም ልዩነቴ አለዉ ከቻልክ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ

    እናመሰግናለንወንድም❤

  • @بنتإدريس-ه1ه
    @بنتإدريس-ه1ه Год назад

    ጀዛኩም አላህ ከይረን የመቸ ነውቪድወው
    እኔአሁን ላይ ለወድሜ ትንሽለመስራትፈልጌነበር ወሎሀርቡ ገጠርአካባቢ 40ቆርቆሮ ከሲምቶእና ከአናፂውጭ ንገረኝ የቆርቆሮ የሚስማር የሙሉእጨት ስትይፈጃል

  • @fatvmafatvma9717
    @fatvmafatvma9717 Год назад

    እናመሰግናልወድምየ❤

  • @ኢትዮጵያንሰላማዊመልስልን

    በደስታ ሰብስክራይብ ወቅታው መረጃ ደስ ይላል ወንድም እኔ ወሎ ወረባቦ ነኝ ግን እጨት አጣሁ ጠረብ

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 2 года назад

    አልሀምዱሊላህ ዋናውን ሰርቸ ጨርሻለሁ ሰርቢስ ነው የቀረኝ ኢንሻ አላህ

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 2 года назад +2

    ጀዛከሏህ ኸይር ወንድሜ 5 ክፍል ቤት ሰፋ ሰፋ ያለ ስንት ቆር ቆሮ ይበቃዋል እና 120 ቆር ቆሮ ስንት ክፍል ይሆናል በአላህ መልስልኝ

    • @5gtube
      @5gtube  2 года назад +1

      በቃ 120 በቂው ነው ሰፋ ሰፋ ያለ አምስት ይወጠዋል

    • @mekiyamohammed2785
      @mekiyamohammed2785 2 года назад

      @@5gtube ጀዛከሏህ ከይር በጣም አመሰግናለሁ ታዴ ባሁን ወቅት ለማስጀ መሪያ ዋሀልክ ሳያካትት ስንት ይበቃል አምስት ክፍል በመቶ ሀያ ቆር ቆሮ እስከስንት ያስጀምረኛል

  • @susuhbsha9392
    @susuhbsha9392 2 года назад +3

    Bereta anetn alemeberatat aychalem allah yahzh

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    ማሻአላህበርታወድም

  • @zanatzanat2234
    @zanatzanat2234 Год назад

    አሰላሙአሊኩም ወራህመትውላሂወበረካትሁ50ቆርቆሮስትእጨትይወስዳልቢስማርሁሉምሁኖስትነው

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 2 года назад +2

    Enamsgenalen🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 4 месяца назад

    እኔ የ100 ቆርቆሮ በጠቅላላ 30.000 ሺ ብር ነው የገዛሁኝ ጎጃም እንጨቱን ብቻ 2016

  • @muhammedmhd6197
    @muhammedmhd6197 10 месяцев назад

    በአላህ ወንድምባሁኑሰአትስንትነውየሚፈጀው።40ቅጠልቆርቆሮ

  • @ቅድሚያለተውሒድ-ዠ3ፀ
    @ቅድሚያለተውሒድ-ዠ3ፀ 2 года назад +1

    አርባ ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል ቤቱን ለማቆም

  • @የነገንማንያውቃል-የ1ወ

    ወንድም የንጨቱን ሂሳብ ብቻነው ወይስ እስከቆርቆሮው

  • @Mariam-vd4mw
    @Mariam-vd4mw Год назад

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድም እሲ በአሁን ሠአት 70ቆርቆሮ ለመስራት ስት ብር ይፈጃል ።??????¿

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      የተሰራ ቪዲዩ አለለሽ በዚ ሳምንት መለስ ብለሽ ተመለከች ሙሉ ሂሳብ በዝርዝር በቅደም ተከተል

  • @AminaAmina-sy7lg
    @AminaAmina-sy7lg Год назад

    አሁን ነው ወይስ የቆየ ነው እኔ አሁን ነው የምከታተልህ እኔ መግዛት ፈልጌ ነበር

  • @raniahajj5657
    @raniahajj5657 Год назад

    Selam hi

  • @abduseaid4446
    @abduseaid4446 Год назад

    በሀይቅ ወስጥ እደት ነው

  • @amiyimamgo7198
    @amiyimamgo7198 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @neemaebarahim
    @neemaebarahim Год назад

    የት አካባቢ ነው እኔ ማሰራ እፈልጋለሁ

  • @ahmednuru1212
    @ahmednuru1212 2 года назад +2

    ገርባ ባቲ መሥመር ጠርብ ዛሬ65ብር ነው የወረደው አናጢ 300ብር እንደት ታየዋለህ ምን ይሻላል

    • @Dawedfurnituher
      @Dawedfurnituher 2 года назад

      ከቦታው ከለለ አስቻጋሪ ነው ከሩቅ ቦታ ከሆነ የሚመጣው

  • @Tube-vc4kv
    @Tube-vc4kv 2 года назад

    አንድባጮ እንጨት ስንት ነው እሁን ላይ

  • @aass-pm3bo
    @aass-pm3bo Год назад

    እኔ እየሰራሁ ነበረ

  • @stube3784
    @stube3784 2 года назад +1

    በርታ ወድሜ እናመሰግናለን 👍

  • @hikmahikma5133
    @hikmahikma5133 2 года назад +2

    መሬት አፋልገዳለው

  • @amiyimamgo7198
    @amiyimamgo7198 2 года назад

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ

  • @ahmednuru1212
    @ahmednuru1212 2 года назад +2

    የት ነው አገሩ ከሚሴ ነው

  • @ዜዷየባቦዋ
    @ዜዷየባቦዋ Год назад

    ለስልሳ ቆርቆሮ ስንት ይበቃል

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ

    የት አከባቢ ነው ወሎ እኔ ኮቻ ነው ሀገሬ እኔ ሰላሳ አምስት ቆርቆሮ ለመቀጠል ፈልጌ ነበር ስት ይፈጃልሰርቻለሁ ግን ጭማሬ ፈልጌ ነው ባጠቃላይ እሚፈጀውን ገረኝ እሽ

  • @ዜድአህመድኮበልቻዋ
    @ዜድአህመድኮበልቻዋ 2 года назад +2

    ጉድየግዜውነገር

  • @kulaykulay1571
    @kulaykulay1571 2 года назад

    ለሀምሳ ቆርቆሮ በጥቅሉ ስትብርይጨርሳን

  • @ReRe-j4s
    @ReRe-j4s 11 месяцев назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ፋፊ-ኈ6ሠ
    @ፋፊ-ኈ6ሠ Год назад

    ውይይ በኛስ ውድ ነው የጠርብ ዋጋ 65 አሉኝ 🥺🥺🥺

  • @ፋፊ-ኈ6ሠ
    @ፋፊ-ኈ6ሠ Год назад

    70 ቆርቆሮ ስት ክላስ ይሆናል

  • @tuibamohed4824
    @tuibamohed4824 Год назад

    በሬታልን

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም

    እኛ መካነሰላም አንድ ቤጆ እንጨት 35ሽ

    • @Tube-vc4kv
      @Tube-vc4kv 2 года назад

      አሁን ስንትነውእህት አንድባጆእንጨት

  • @hayatwasy3564
    @hayatwasy3564 2 года назад +1

    የትአግርነውኮብልቻ

    • @5gtube
      @5gtube  2 года назад

      ወሎ ከሚሴ ነው ተመሳሳይ ነው ዋጋ

    • @hayatwasy3564
      @hayatwasy3564 2 года назад

      @@5gtube ኮብልሻስትብርይፈጃልትናስቦርእስኪቁጥርስጠኝለጓደኛየእፈልጋለሁ

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🥰

  • @eeadg2218
    @eeadg2218 2 года назад

    🥶🥶🥶

  • @hikmahikma5133
    @hikmahikma5133 2 года назад +1

    ወሬት በወረቤ እፈልገለው

  • @toybatube6130
    @toybatube6130 Год назад

    ሰላም ወድም እኮን ደህና መጣህ
    እናመሰግናለን ሰለነገርከነ

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 2 года назад +1

    Enamsgenalen🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 2 года назад +2

    Enamsgenalen🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕

    • @abdullahawni773
      @abdullahawni773 2 года назад

      ቁጥርህብታስቀመጥ እኔእፈልግነበር