የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጋዛ ዙሪያ የያዙት ዕቅድ ተቃውሞ ገጠመው፡፡ Etv | Ethiopia | News zena
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጋዛ ዙሪያ የያዙት ዕቅድ ተቃውሞ ገጥሞታል።ፕሬዝዳንቱ ጋዛ ሰርጥን አሜሪካ የራሷ አካል ልታደርግ እንደምትችልና ፍልስጤማውያኑም ወደ ሌሎች ሀገራት እንዲሄዱ እንደሚደረግ ተናግረዋል፡፡የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች፣ ሳኡዲ አረቢያ ፣ ኢራን የትራምፕ እቅድን ተችተው ፍልስጤማውያንን ለማፈናቀል የሚደረግን እንቅስቃሴ እንደማይቀበሉ ገልጸዋል፡፡ #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia
ፕሬዝዳንት ትራምፕን በፆታ ጉዳይ ትክክኛ ውሳኔ ስለወሰነ አመስግኜዋለሁ አሁንም በጋዛ ላይ ውሳኔው ስህተት እንደሆነ አምኖ ያስተካክላል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ጋዛ ፍልስጤማውያን ለብዙ አመት ህይወታቸውን ያጡበት ደማቸውን የሰጡበት ነፃ ሉአላዊ ምድራቸው ነው
የፈጠረቸው ሀየሉ ጌተ አለሃ አለቸው
ትራንፖ አሏህ ይቆጣብህ
ኢሸአላህአላህያልታሰበነገሪያውሪድበት
መጥፊያው ሲደርስ እንድህ ያቅነዝንዛቸዋል
😂😂😂😂😂 ምን አይነት ደንቆሮ ስብስብ ነው ውሻ