በዘመናዊ መልክ የመኪና እጥበት እንዴት መሥራት ይቻላል - Detailing B-00 with d0wdens_

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • በዘመናዊ መልክ የመኪና እጥበት እንዴት መሥራት ይቻላል - Detailing B-00 with d0wdens_#care #wesheing #bateria
    "Iyere Time-አይሬ ታይም" is dedicated to cover the works and life of the renowned Ethiopian 'Educational' Wiriter and Director Iyere Time-አይሬ ታይም .
    Iyere Time - አይሬ ታይም: ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹ የ iyere time
    ( አይሬ ቻናል ) ቤተሰቦች በመጀመርያ እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ like share ያላደረጋችሁ በማድረግ መልካም አጋርነታችሁን አሳዩን
    subscribe ያላደረጋችሁ ደግሞ subscribe በማድረግ የiyere Time ቤተሰብ ለበመሆን ሰብስክራይብ በማድረጎዎት ይጠቀማሉ
    Telegram መቀላቀል ከፈለጋቹ ወይም አዳዲሥ ሀሳቦች ካላቹ በዚው ቴሌግራም አውሩኝ ፦
    t.me/joinchat/...
    እናመስግንሀለን
    በ Facebook ቤተሰብ መሆን ከፈለጋቹም ሊኩን ይተጠቀሙ www.facebook.c...
    ከታች ያለውን ሊንክ ተከትለው ሰብ ስካር ማድረግ ይችላሉ
    / @iyeretime-3717

Комментарии • 43

  • @GebrekidanGebreegziabher
    @GebrekidanGebreegziabher 5 месяцев назад

    የምትሰጠው መረጃ ድብቅ ነው ደውሉ ላይክ ምናምን ትላለህ ማንም ከወደደው ያደርጋል በቃ አትጨነቅ የት ይገኛል እንኳን ለመንገር ፍቃደኛ አይደለህም ። የሀበሻ ባህሪ አለብህ ።

  • @user-cs5du9wb4c
    @user-cs5du9wb4c 2 года назад +3

    ስልኩን ብልክልኝ ደስ ይለኛል

  • @tesfaygebremedhin4649
    @tesfaygebremedhin4649 Год назад +1

    እኔ ከሰማሌ ነኝ ስለዚ አግዘኝ ብሮ

  • @user-tf7ty6gn6n
    @user-tf7ty6gn6n 3 дня назад

    Please i need more information .

  • @tesfaygebremedhin4649
    @tesfaygebremedhin4649 Год назад +1

    ሁሉም እቃዎች ፈልጋለዉ ብሮ ስለዚ ሃይ በለኝ

  • @MJJCvideo
    @MJJCvideo 9 месяцев назад

    @Iyere time - አይሬ ታይም Good video about detailing,may I know if it's ok for you to review our foam cannon S V3.0?Thanks in advance!☺

  • @abdulkanimohammed3239
    @abdulkanimohammed3239 8 месяцев назад

    @Iyere time, please How can I get the products if you could help me plz

  • @samitube33
    @samitube33 2 года назад +2

    የላቫጆ ስራ እየ ስራን እንገኛለን እና ሻፖውን እና ፎም ፕላስቲክ መርጫዋን ኮዳ የት አገኛለሁ

  • @adiabas277
    @adiabas277 6 месяцев назад

    ስልክ እኔንዴት ነው

  • @amaziah_amatsi3492
    @amaziah_amatsi3492 2 года назад +1

    Silkun sitena boss

  • @husenbunketo5986
    @husenbunketo5986 Год назад +1

    የሳሙናው መርጫ ወይት እናገኛለን ወይም ምንድን ነው የሚባለው bro

  • @kidusabreham9596
    @kidusabreham9596 8 месяцев назад

    Bro endet lagegn bemen

  • @melkamuaddisu2570
    @melkamuaddisu2570 2 года назад +2

    ስራው ከጀመርኩት ቆይቻለው እነዚህ ማቴራሎች ከየት ማግኘት እችላለው

  • @tobiyoni1921
    @tobiyoni1921 2 года назад +1

    እኛ 3ነን ማቴሪያሎችን የት ማግኘት እንችላለን

    • @iyeretime-3717
      @iyeretime-3717  2 года назад

      ሙሉ መረጃውን ቪድዮ እያዘጋጀሁ ነው በ3 ቀን ውስጥ እለቀዎለሁ

  • @user-si6vg3ml2j
    @user-si6vg3ml2j 10 месяцев назад

    ማሽኖቹ እንዴት እናገኛቸዋለን

  • @mohammedyimam9130
    @mohammedyimam9130 2 года назад +1

    ሙሉ ማቴሪያሉ የት እንደሚገኝ ላናግረህ እፈልጋለሁ

  • @user-si6vg3ml2j
    @user-si6vg3ml2j 10 месяцев назад

    መኪና ማጠብያ አለኝ እና ምንጣፍ ማጠብያ ብጠቁመኝ ወንድሜ

  • @user-dv8mi8ou7l
    @user-dv8mi8ou7l 2 года назад +1

    እኔ አፋር ክልል ልከፍት ነው ይቅናህ በሉኝ

    • @iyeretime-3717
      @iyeretime-3717  2 года назад

      የማሽኑን መገኛ ከፈለክ ቪድዮ አዘጋችቻለሁ

  • @user-ni2mf3qz7q
    @user-ni2mf3qz7q 11 месяцев назад

    አዲስ አበባ የመክፈት እቅድ አለኝ ምን ትመክረኛለህ

  • @JemalMustofa
    @JemalMustofa Год назад

    እኔ ባህርዳር ነኝ እና እባክህ ማጠቢያ ማሽን እፈልጋለሁ

  • @MikyasMesaw-wm5fz
    @MikyasMesaw-wm5fz 10 месяцев назад

    ስልክ ካለ

  • @eyobedzenebe5904
    @eyobedzenebe5904 10 месяцев назад

    Endet new lanagerek yemechelew

  • @tigistayalew4953
    @tigistayalew4953 2 года назад

    የዞን ከተማ ላይ ለመክፈት አስቤ ነበር ዝርዝር ነገሩን የሚያስፈልግ ካፒታል ፣ማቴሪያሎች ፣ማቴሪያሎቹ የት እንደሚገኙ?

    • @iyeretime-3717
      @iyeretime-3717  2 года назад

      ብዙ ሠው ስለጠየቀኝ በሚቀጥሉት ሳምንታት ዝርዝር ቪድዮ እሠራለሁ ጠብቁኝ

    • @iyeretime-3717
      @iyeretime-3717  2 года назад +1

      ትግሥት ማሽኑን ሥላገኝሁ ደውይልኝ
      0910861874

  • @buzayawtadasee7043
    @buzayawtadasee7043 2 года назад +1

    ማቴርያሉ በደንብ ኢትዮጶያ ላይ ይገኛል

  • @buzayawtadasee7043
    @buzayawtadasee7043 2 года назад +1

    መነሻ ገንዘብ ምን ያህል ይሆናል

    • @iyeretime-3717
      @iyeretime-3717  2 года назад

      ቦታና ቤትን ሳይጨምር
      60.000 - 80.000 ሺ ብር
      የማቴርያሉን ግዢ ዝርዝር በቴሌግራም .... አውሪኝ እልክልሻለሁ

  • @binyamkore7480
    @binyamkore7480 Год назад

  • @JemalMustofa
    @JemalMustofa Год назад

    ስልክህን ላከልኝ

  • @bilaltibebu2984
    @bilaltibebu2984 2 года назад

    እና መች ነዉ ቀጣይ ቪዲዬ የምሰራዉ