Abraham I want to thank to your lovely and amazing sister, she is great, every time you guys came with beautiful new design, she is absolutely brilliant
This is why I’m strongly believe Burke must be a winner in balgur mitt final stage,but was not happened, perhaps the judge knows better than me of course I am agree on whoever wins or they put on front.
ያሳድግን ልጀ እግዚኣብሔር ብርክ ያድርግህ ሀገርን እና ወገኑን የሚያከብር እናቱን የሚያከብር ነው።
ብሩኬ ባላገሩ ላይ ውድድር ሲጀምር ጀምሬ ስከታተለውና ስጠብቀው የነበረ ልጅ በርታልን ልዩ ነህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁልም ብሩክ አንደኛ ነህ ዳኛዋቹን በእግዚአብሔር ስራቹህን ይባርክ ።
ብሩኬ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርህ
ብሩኬ በጨዋ ማህበረሰብ አድጎ የመምጣት ውጤቱ ይኸው ነው‼️ ባላገሩ ከቻላችሁ ከሰቆጣ ከተመለሱ ሶስታቸውንም ኢንተርቪው አድርጉልን የህዝቡ አቀባበል በምስል ደስ ይል ነበር እነሱ ደግሞ ያጋሩን 🙌
በጣም ትልቅ ችሎታ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ
የስደት እናት እንኳን ደስ አለሽ በስደት ላይ ያላችሁ እናቶች የጀግኖች ጀግና ናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
የተሰጠውን ግጥም በትክክል የዘፈን ድንቅ ልጂ ብሩክ
የባላገሩ አይዶል ሾው አክባሪ አድናቂ ነኝ በሙያው እንደ ዳኞች የጠለቀ እውቀት ባይኖረኝም በዳኞች የመጨረሻ ውሳኔ ደስተኛ አይደለሁም ለኔ አሸናፊ መሆን የነበረበት ብሩክ ነው::
ጨዋ ልጅ ዳዊት ፅጌ ስወደው እርጋታው እራሱ ይበቃል
እግዚአብሔር ይባርክ !!!!
ወላሂ,ጎበዘነህ,ወንደሜ,የቅናህ❤
ልዩ ኃይልና ይማር ሚሊሻ ተሎ ብለህ ንቃ በኋላ መግቢያ የለህም
አማራ ሁሌም ጨዋ ነው
Amira yblah
በትክክል አማራዬ❤
@@Sara-sm6wmmin asadebesh kifu aletenager Ahmara silale new???...gim emise tilame🤭
አቦ ግን ስውቃላት እና ትንፋሽ
ያጥረዋል... ብሩክ እደ ችግኝ ኮትኩተው በስነ ምግባር ላሳደጉህ ጨዋ ቤተስብክ
ክብር ለመድሀንያለም!
ዘር ማንዘርህ ይባረክ
ትንፋሽ አጠረኝ .. ጀግና @ ጨዋ .. እውነትም ብሩክ
ዳዊት ፅጌም ዘሴም 👏👏👏👏👏👏👏💪🙌🏻🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
ጎበዝ በርታ ገናብዙእጠብቃለን
May our God blessed you
ያገሬ ልጅ ብሩክ ሙሉጌታ
ብሩክየበርታ ጎበዝ
በጣም ጎበዝ ትልቅ ችሎታ አለህ በርታ እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልህ አምሮአልም ❤❤❤🎉
Abreham welde lezi yabkahew ante nehe big respect for u 🙌❤❤ bruke enwdehalen❤❤❤
Ante tleyaleh hulem 1 neh lene biruke good luck kezih behala arif yesra zemen emegnlhalew tshlaleh berta ❤❤❤
Abraham I want to thank to your lovely and amazing sister, she is great, every time you guys came with beautiful new design, she is absolutely brilliant
አገንቴ መቼም አይመለስ ወገቧም ካልተወሰደ አመስግን የሚሰማህ የለም
አገራችንን በአማርኛ ስንጠራት ኢትዪጵያ ነው እንጂ ኢትዪፒያ አይደለም አስተካክል፡፡
አቦ ይመችህ ትችላለህ
እግዛብሄር ያሳድግህ
Hagr Aleng Ethiopiawitm Neng❤❤❤ BRUK GREAT MAN
Hi balageru, I really appreciate all your amazing video and I like all judges, Thank you Abraham you always did a great job, you are the one and only
I have no word Biruk number one
ጀገና
Biruke mirt newu !!❤❤🎉🎉
Abrish, Sofi &Arege ❤❤❤ Bruke congratulations ❤❤
ምርጥ ልጅ ክፍል ውስጥም ጥሩ ስነ ምግባር ነበረው
Waw waw
ብሩካ ጂግና ነው ፈጣራ አምላክ ያክቢር ዋው ወርታ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፍቅር ያሸንፍሌ ኢትጰ ለዘለአለም ትኒር ትክክል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላ ዳዊት ጽጌ የፈላገው ተወዳዳሪ ይምጣ አንደኛ ነህ ከምር ዋዋዋ
This is why I’m strongly believe Burke must be a winner in balgur mitt final stage,but was not happened, perhaps the judge knows better than me of course I am agree on whoever wins or they put on front.
ብሩክ አሪፍ ድምጽ አለህ ቀጥልበት
Amhara wube hizeb new sew akebariy Hagerun yemiwode👍❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪✅️✅️✅️✅️
Wow
❤❤❤❤❤
1:44
BRUKE❤EGZIABHER❤Yasadgih❤❤❤❤❤❤❤❤
8:40 8:43 8:46
1 neber migebah
ዋውውውውውውውውውው
ፓለቲካነው እንዴ ምርጫው አደራጅቶ ነው 😊የመጣው
5:58
እባካቹ፡ዘረኝነት፡ይቅር። ከአኢትዮጵያ፡አትነሱ። ቢቻል፡የሰው፡ ማንነት፡እንያዝ። መጀመርያ፡ሰው፡ሰው፡ነው፡ቃንቃ፡ትንሹ፡የማነንት፡መግለጫ፡ነው።
❤❤
አረጋኸኝ የዳኝነት ችሎታ የለዉም
አንተ ማነህ ነውና ነው፣ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ይባላል።
ከሆያሆዬ ዘፈን ሁለት መስመር ተናገር ብትባል ወገብህን የሚይዝህ ፣ የሆነ ባዶ ግለሰብ ነህ።
0:24
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
1:18
ባላገሩ፡መድረክ፡ከዘረኝነት፡ነፃ፡የሖነ፡አኢትዮጵያዊ፡መንፈስ፡የተላበሰ፡ነው፡የቃንቃ፡ነገር፡comment section እየፃፍቹ፡mood አትስረቁን።
Lena 1dga nah ❤❤
Beruk ambesa neh yaw 2tegna gn kidus nebere emigebaw😢
አንገትሽ (ኢትዮጵያ) ራስሽን (ኤርትራ) ችሎ
ልየውና (አንድ ሆነው) ጥልዬ 😢😢😢😢
9:41 you
#1
Bruk dgl mariyam kezih belay edtders trdah betam des ylal des blognal bertaln
Ante mngizem 1 neh
sofi ante koshasha kesem sebari balegi neh mechem
l😊P
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Ante.lege.yasdghe.ethiopiawnte.yhe.nwe.enathen.tebeke.aselekskene..edge.bele
ቀጣፊ
እባካችሁ አቅማችሁን እወቁ የጥላሁን ገሰሰን ዘፈኖች አትድፈሩ። በ እራስህ ድምፅ በ እረስህ ስታይል ዝፈን❤
ባለጌ የእናትህን ዋጋ አታሣንስ፡፡
አቤት ምኑላይ ነው ብልግናው አችን ነው እሚገልፀው ንግግርሽ
የደደብ ሰው ኮሜንት👎 ዶክመንተሪው ላይ ከማመስገን በላይ ስለ እሷ ድካም እንግልት ብዙ ነገር ገልፆ ብዙ ሰው አስለቅሷን ይኸ ንግግሩ ደግሞ የ Enatun ዋጋ የሚያሳነስ ሳይሆን ከመጀመሪያው ዙር ጀምሮ የደገፈውን ህዝብ ለማክበር ነው ከገባህ😏
ቆሻሻ ቅናተኛ ምቀኛ እባብ ሀበሻ። እሱን ከመተቸትሽ በፊት ቆሮቆንዳ ጭንቅላትሽን አስተካክይው።
Ayblem please be positive 🙏
የባለጌ አስተያየት
❤❤❤❤❤
wow
5:26
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤