Arada daily news:ለአትዮጵያ የደረሰው የሩሲያ ጦር ዶፍ አወረደ!ጉድ የእስራኤል ጦር ማዘዣ በኢራን በላ ነደደ!"የአባይ ግድብ በሩሲያ ሰይፍ ይጠበቃል"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Комментарии • 61

  • @berhanudema8941
    @berhanudema8941 10 дней назад +13

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ድል ለሩሲያ ሕዝብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናት አገረ ሩሲያ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-bg3hu4wz6g
    @user-bg3hu4wz6g 10 дней назад +8

    ድል ለሩሲያ ድል ለሀገራችን ኢትዮጲያ

  • @HusenMehamed-ml9gc
    @HusenMehamed-ml9gc 10 дней назад +6

    ድል ለሩሲያ🎉🎉🎉🎉❤

  • @DaweDaawe
    @DaweDaawe 10 дней назад +15

    ወዳጄ እኔም አንጀቴ ቅቤጠጣ በእስራኢል ዉድመት በግብፅቅሌት ፏ ብያለሁ❤❤❤❤

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo5566 10 дней назад +3

    ጀገናው ውድማቾን👍👍👍💪💪💪💪💪💪👑👑

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo5566 10 дней назад +12

    ድል ለኛ የምንውድ ለሩሲያ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪👑👑👑👑👑

  • @darfetaeliso719
    @darfetaeliso719 10 дней назад +3

    ድል ለኢትዮጵያ ጠባቂዋ ኣሏህ በቁርኣን የጠራት በመፅሓፍ ቅዱስ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚኣብሔር ትዘረጋለች ይላልና ለወሮበሎች እንደ ቀልድ አይተዋትም ።

  • @user-abdusultan54
    @user-abdusultan54 10 дней назад

    ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤

  • @Yemam-p7z
    @Yemam-p7z 10 дней назад +1

    ድል ለሐገራችን እና ወዳጆቾ ለጠላቶችና ባንዳወች ደግሞ ልቦና ይስጣቼው

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 10 дней назад

    ❤❤❤ ድል ለሩሲያ ጀግኖች❤❤❤

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 10 дней назад

    እግዚአብሔር ለራሺያ እና ለኢትዮጵያ ድሉን ይስጣቸው።!!!!

  • @user-vj1se8zl6g
    @user-vj1se8zl6g 10 дней назад

    #የኢትዮጵያ_ፈጣሪ_ተሟጓቿ_እግዚአብሔር_ነው_ድል_ለዘላለም #ለኢትዮጵያ_ብሔር_ብሔረሰብ_እና_ሕዝቦች ነው ። ❤❤

  • @lopisowolde
    @lopisowolde 9 дней назад

    Biwenat La Ethiopia igzabiher alat☝️

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 10 дней назад

    ድልለሩሲያ ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ

  • @SefuabdelaAbdelasefu
    @SefuabdelaAbdelasefu 10 дней назад

    ድል ለሩሲያና ለኢትዮጵያውያን

  • @JuneydiMohammed-l7b
    @JuneydiMohammed-l7b 10 дней назад +1

    ፑትን Viva Viva Viva arada daily አሁን አርፍ ነው ኢራንም ተነሳች ደስ ይላል ማድቀቅ ነው እስራእልን ዬት አባቷ ከባችሁ ከአፈር አደባልቁት አደባልቁት አቤት ሩስያ አንጀታችንን አራሳችን እንሻአላሁ ብለናል ተወከልቱ አለላህ ።

  • @DawitWedajo
    @DawitWedajo 10 дней назад +4

    ድል 🇷🇺

  • @JsjjssNsjdjjd
    @JsjjssNsjdjjd 10 дней назад +1

    ግድበችን፡በአለሕ፡ይጠበቀል

  • @BekuAdu
    @BekuAdu 10 дней назад

    ደስ የሚል ዜና ፑቲን በርታ

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo5566 10 дней назад +2

    እዴት እድምትመችኝ 💪💪💪💪💪💪💪😭

  • @NikolaNegatu
    @NikolaNegatu 9 дней назад

    አሁንም ሌላ ሀገርንም እግዚአብሔር ያስነሣል።

  • @SefuabdelaAbdelasefu
    @SefuabdelaAbdelasefu 10 дней назад

    ድል ለሩሲያ የአላማችን መንግስት

  • @user-jw5lv6yo8n
    @user-jw5lv6yo8n 10 дней назад

    ❤❤

  • @mesfinalemu1635
    @mesfinalemu1635 10 дней назад +1

    እስራኤልን የሚጠበቅ አይተኛም አያንቀላፋም።

  • @alidamq
    @alidamq 10 дней назад

    እልል፡እልል፡ድል፡ለእረን

  • @JamalMohammed-c5m
    @JamalMohammed-c5m 9 дней назад

    Dil for gaza

  • @MuzammilNoor-j7g
    @MuzammilNoor-j7g 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 10 дней назад

    Russia is for ever a friendly country to ETHIOPIA.
    GOD bless the greatest world leader president viladmir Putin

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @WfgfcSffcr
    @WfgfcSffcr 10 дней назад

    Enami. Dasi. Biloyli

  • @Wadawada-f2o
    @Wadawada-f2o 10 дней назад

    ቀን ወር ዓመተምህረት ፃፉ

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 10 дней назад

    የሀገርን ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንደዚህ ምስጢር ማስጣቱ የባንዳነት ባህሪ ነው። አንቱ ግን ነባር ጋዜጠኛ ነበሩ። ይህ አንቱን አይጠፋዎትምና ነገሩ ደስ አይልም።

  • @user-tu4mz2zh3r
    @user-tu4mz2zh3r 10 дней назад +1

    Q♥️🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸♥️

  • @Wadawada-f2o
    @Wadawada-f2o 10 дней назад

    ቀንና ሰዓት ፃፉበት

  • @KunuzMohammed
    @KunuzMohammed 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤dil la Russia 🇷🇺

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea 10 дней назад +1

    ሩስይ። ቻይና ።አርትራ።ለኢትዮ የድረጉላት እንኻን አንተ በአደባባይ አቢ ተናግሮ ነበር ።ግን ጥልመት ክህደት ለኢትዮ አመላቹ ነው።
    ኖ ሞር የተጀመረ በሃርመላ አረጋዊ የት አለ ዛርየ።ሀርመላስ የት ለላ በሃዘን ነት የላት።
    ደጉተር ወሃም ዛርየ በቻይና በሃዘን ተመልቶ እየታየ ነው።

  • @MekyMulatu
    @MekyMulatu 10 дней назад

    Del le rshia del le Putin 💪💪

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 10 дней назад

    በአንተ ዜና ሰዎች ሲፈነጩ በጣም ያስቃሉ😂😂😂😂

  • @EyerusalemTaddese
    @EyerusalemTaddese 10 дней назад

    ዘንድሮም ከዱባይ ከኤርትራ ከሡማሌ አንቀልባ መታዘል ሢቀርባችሁ ወዱሩሢያ አንቀልባ ፈረጠጣችሁ ግን መቼ ነው ብቻችሁን ቆማችሁ የምትዋጉት ሩሢያ ለራሣ የጀመረችው ጦርነት መውጫ ኡጥታ ኦየተደፉደፈች ትገኛለች ሩሢያ ከኤርትራ ጋር ተፈራርማ ከጠላታ ጋር አቶሠራም መጀመሪያ ፓለቲካ ኦወቁ ከማውራትህ በፊት ውሸታም ሠማዩ የኛ ቀይ ባህር የኛ የታለ ያ ሁሉ ቀረርቶ ሩሢያ እግር ሥር ልትወድቁ ነውዴ

  • @YuusufMohammed-z6t
    @YuusufMohammed-z6t 10 дней назад

    Dil la agare

  • @NuruAhmed-ts8uc
    @NuruAhmed-ts8uc 10 дней назад

    ብሬ አንተ በጣም ትለያለህ በእውነቱ ለኢትዮጵያውያን የቆመችውን ሩሲያን በፀሎትም ሆነ በዱአ ልናግዛት ይገባል

  • @12898496
    @12898496 10 дней назад

    እውነት ቢሆን ደስ ይል ነበር ግን ሁሉም ውሸት ነው። ድል ለሩስያ እና ለፋኖ እመኛለሁ

  • @germadavid
    @germadavid 10 дней назад

    Stop lying all the time and spreading wrong information.!!.

  • @EnS-l5q
    @EnS-l5q 10 дней назад

    Enante gen yaisrail ena ya ukeren dagafi nachu gen rusiya la eteihopiya eyaradach new enante ayhudwn bemadagef chgerachuh aygebanem

  • @user-ct7xu8rx6v
    @user-ct7xu8rx6v 10 дней назад

    እኔማ የሩስያ ነገር አልሆንልህ አለኝ....!!! በእርግጥ እኛ ኢትዮጵያዊያን ሁለተኛ ሃገራችሁ ማነው ቢባል "አባት ሃገር ሩስያ" የምንል መሆኑ ግልፅ ነው!!!!! 💖💖 🇷🇺💖💖

  • @HhGg-lm2gp
    @HhGg-lm2gp 10 дней назад +1

    😅😅

  • @Mengistu-we9qs
    @Mengistu-we9qs 10 дней назад

    እስራኤል ትወድማለች ብሎ የምቋምጥ ታሪክ የማያዉቅ ቅራቅንቦ ጭንቅላት ነዉ

  • @ማንችስተር
    @ማንችስተር 10 дней назад

    እረ አትቀልድ ግብፅ ግድቡን መታች ማለት በውሃ ጠፋች ማለት ነው እንደሆነ ያውቁታል እናውቀዋለን።

  • @abdiimussaa-jo5vo
    @abdiimussaa-jo5vo 10 дней назад

    Stop your lies
    Stop your lies
    Stop your lies
    Stop your lies
    Stop your lies
    Stop your lies
    Stop your lies
    Stop your lies
    Stop your lies

  • @JsjjssNsjdjjd
    @JsjjssNsjdjjd 10 дней назад

    መንንነትን፡መጣል፡ይሆንበቹወል፡አደብ፡ይበጀቹወል

  • @EndaleBorja
    @EndaleBorja 10 дней назад

    አንተ ፎቃቃ

    • @lopisowolde
      @lopisowolde 9 дней назад

      Lagna Ethiopia igzabiher ale ☝️

  • @SeidAhmed-vb7be
    @SeidAhmed-vb7be 10 дней назад

    ድል ለሩሲያ🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @user-wh4uz9iz7j
    @user-wh4uz9iz7j 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusalemTaddese
    @EyerusalemTaddese 10 дней назад

    ዘንድሮም ከዱባይ ከኤርትራ ከሡማሌ አንቀልባ መታዘል ሢቀርባችሁ ወዱሩሢያ አንቀልባ ፈረጠጣችሁ ግን መቼ ነው ብቻችሁን ቆማችሁ የምትዋጉት ሩሢያ ለራሣ የጀመረችው ጦርነት መውጫ ኡጥታ ኦየተደፉደፈች ትገኛለች ሩሢያ ከኤርትራ ጋር ተፈራርማ ከጠላታ ጋር አቶሠራም መጀመሪያ ፓለቲካ ኦወቁ ከማውራትህ በፊት ውሸታም ሠማዩ የኛ ቀይ ባህር የኛ የታለ ያ ሁሉ ቀረርቶ ሩሢያ እግር ሥር ልትወድቁ ነውዴ

    • @yousufsirage6395
      @yousufsirage6395 10 дней назад

      😂😂እረሀብተኛ ነይ እናብላሽ

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 10 дней назад

      @@yousufsirage6395 በርዳታ ሥንዴ የሚኖረው ማነውዴ የድሀ ድሀዩች አቢቾ ህጋዊ ድሀ አረግናችሁ ብላችሀል ሣችሁትዴ አሜሪካ ቢቀር ሥንዴሽ ነው ያለው ማ ነውዴ ድሀ ለማኝ ሽመልሥ አብዲሣኮ ሥንዴ ይቀርብናል ያለውት ረሣችሁ መጀመርያ ጥገብና ረሀብተኛ በሉ በቀን አንዴ የማትበሉ በቱልባ ወጥ የምትሠሩ ዩድሀ ድሀ ዘይት ረጥታችሁ ዳብ በሙዝ የሚበላ ድሀ ረሀብተኛ ሢል ይደብራል