Ethiopia | አዲስ አዋጭ ስራ የልብስ ስፌት ስራ | የሚያስፈልጉ እቃዎችና ቅድመ ሁኔታዎች Kef Tube popular video 2019

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Ethiopia | አዲስ አዋጭ ስራ የልብስ ስፌት ስራ | የሚያስፈልጉ እቃዎችና ቅድመ ሁኔታዎች Kef Tube popular video 2019
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Ethiopia አዲስ መረጃ ስለገዳዩ ቫይረስ መተላለፊያ መንገዱ በየጊዜዉ እየጨመረ ነዉ ማወቅ የሚገባችሁ አስፈላጊ ነገሮች kef tube travel "
    • Ethiopia አዲስ መረጃ ስለገዳዩ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 180

  • @ethiopiazare-
    @ethiopiazare- 5 лет назад +38

    ዉድ የከፍ ቲዩብ ቤተሰቦች ይሄ የቻናሉ 2ኛ ቻናል ነዉ ሰብስክራይብ አድርጉት

    • @momenaahemd6517
      @momenaahemd6517 5 лет назад

      እናመሠግናለን

    • @user-uk5qd7kt9h
      @user-uk5qd7kt9h 5 лет назад

      ዪትይቢያዘመሬ

    • @FKRTUBE
      @FKRTUBE 5 лет назад

      እስኪ በቅንነት ሰብ አርጉኝ በጌታ

    • @netsanetkefeni4182
      @netsanetkefeni4182 5 лет назад

      እባክህን ወንድሜ አንድ ነገር ልለምንህ ባለፈው በመሬት ግዢ ላይ ምክር የሰጠን ጠበቃ ስልክ ቁጥር ሹክ በለኝ ላማክረው የምፈልገው ነገር አለኝ ከእግዚአብሔር ጋር ይረዳኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለው ጨንቆኛል እባክህ ወንድሜ

    • @gjhh8506
      @gjhh8506 4 года назад

      ወሬኛስታናድ ስልክህንላክልንስንልህኮራህ

  • @hiruthirut4224
    @hiruthirut4224 5 лет назад +6

    መስቀልህን ወድጃታለሁ. ወንድሜ ንፍቅ ብሎኝ ነበር መስቀልህን ሳይ የሱን አንገት አስታወስኩ. ካንገትህ እንዳትፈታት እሽ ምርጥሠው

  • @kedejamuhammadyoutub301
    @kedejamuhammadyoutub301 5 лет назад +9

    አወ እኔም ልብስ ለመስፋት አላማ አለኝ ወደሀገሬ ስገባ እስከዚያ በሰላም ያድርሰኝና

    • @user-il7pk9tp7o
      @user-il7pk9tp7o 5 лет назад

      ጥሩ ነው ውደ ያሳካልሽ እማ

  • @selamtube12
    @selamtube12 5 лет назад +10

    የኔ ስራ ይህ ነው ያስተማሩኝ ቻይኖች በነጻ አለማምደው ቀጠሩኝ ምንም ትምህርት አያስፈልገውም ቁጥር እና ስማቹን መጻፍ ከቻላቹ በቂ ነው እኔ አሁንን ካገር ከወጣሁም በኋላ እሱን ነው ምሠራው ስራውን አልወደውም ለምን ብትሉኝ ቁጭ ብሎ መዋል🙄

    • @zedo782
      @zedo782 4 года назад +1

      ቆንጆ እኔ 10 አልደረስኩም እና ስልጠና ይሰጡኛል

    • @madesign21
      @madesign21 4 года назад +1

      Saada Shamsu ወደኔ ቻናል ይምጡ ይለምዳሉ

    • @neimatube7005
      @neimatube7005 3 года назад

      እስኪ የሚቀጥረኝ ፈልጊልኝ ተምሬ ጨርሻለሁ ወረቀቱ አለኝ ግን የሀልጋ ልብስና ትራስ የተማርኩት በራሴ ለመሥራት መኪናውን መግዛት አቅም የለኝም

  • @user-wt9vt1cb3w
    @user-wt9vt1cb3w 5 лет назад +2

    በጣም የምወደው ስራ ነው
    6 ወር ተምሬ አልሰራሁበትም ግን ውስጤ ይፈልጋል አሁን ወደ ሀገሬ ልገባ እያሰብኩ ስለሆነ ኢንሻ አላህ ቀጥታ እንደሄድኩ ሰው ቀጥሬ እኔም መስራት እፈልጋለሁ
    ማቴሪያሉ የት እንደሆነ መገኛውን ብትነግረኝ ወንድም

  • @enateewedishalehudf3732
    @enateewedishalehudf3732 5 лет назад +23

    እኔ አልተማርኩም ደህና ባል ፈጣሪ ይሰጠኝ ያርብ ጥሩ ትዳር ወፍቀኝ

    • @baaabedu9910
      @baaabedu9910 5 лет назад +2

      enate ewedishalehu Df Amin yaren♥️

    • @saadasaadaa4427
      @saadasaadaa4427 5 лет назад +1

      Kkkkሜር ጥሩባል ሤይሆን ጥሩጥበሥነው የሞላው ብር ካለሽ ለጊዜው ጥሩይሖናልሀሀሀ ብር ሽ ካለቀደሞ ዞር ይላልሀሀሀ አላህይወፈቅሽ ሁቢ

    • @enateewedishalehudf3732
      @enateewedishalehudf3732 5 лет назад

      @@saadasaadaa4427 አማን ግን ከመረቅሽ አይቀር fikir yemifelgewn yseyeng

    • @makiyamohammed7546
      @makiyamohammed7546 4 года назад

      የኔ ሚስኪን አላህ ይወፍቅሽ ግን እንደዚህ መፃፍ እንደት ቻልሽ ካልተማርሽ

    • @huaweiprimer180
      @huaweiprimer180 3 года назад

      @@makiyamohammed7546
      ከከከከከከከከ

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 4 года назад +1

    እኔም እፈልጋለሁ ኢትዮ ስገባ ኢሻ አላህ የአልጋልብስ ትራስ ልብ ብቻ ሌላሌላም ነገር መስራት እፈልጋለሁ አስር ተምሬ ወድቄነው ግን ካርደ ይኖር አይመስለኝም እኔ ድዛይነር መማር እፈልጋለሁ አመት ቀረኝ ልመጣ በአላህ ፍቃድ

  • @user-il7pk9tp7o
    @user-il7pk9tp7o 5 лет назад +3

    እንኳን ደና መጣክ ወድማችን አወ ይህ ስራ በጣም አሪፍ ነው እናመሠግናለን በርታ

  • @ethiopiaethiopia8514
    @ethiopiaethiopia8514 4 года назад

    አወ በጣም ውስጤ ነው ኢሻላህ ኢጀም እስክሰራው ጎጉቻለሁ በጣም ሰርተፍኪቱም አለኝ ማሽኑንም ገዝቸ አለሁ ተጨማራ ተለቅያለ አገሬ እገዛለሁ በቃ ኢሻላህ ብቻ ያሳካልኝ

  • @creativehands8476
    @creativehands8476 Год назад

    እናመሰግናለን 🙏

  • @kdestkidist3693
    @kdestkidist3693 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን እግዚያብሄር ከሁላችህንም ጋር ይሁን

  • @user-om8sg4fq5e
    @user-om8sg4fq5e 4 года назад

    በጣም የምወደው ስራ ነው በጣም የልብሽ ዲዛይን መሆን እመቻለው ግዜውን ባላገኝም ከስደት መልስ እግዚአብሔር ካለ እማራለው ማሽኑ ከዚህ ብወስድ ግን ምንም ይክል ቀረጥ ይኖረው ይሆን አላውቅም

  • @user-om4jh5mj4k
    @user-om4jh5mj4k 5 лет назад +3

    በጣም ነዉ የማመሠግነዉ ይህን ስራ ለመስራት ካሰብኩ፡ቆይቻለሁ፡እቃወችንከየትእደምናመጣንገረን

  • @dr.abrahamtube7562
    @dr.abrahamtube7562 5 лет назад

    ሰላም ወንድም የምታቀርብልን አስተማሪ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን ሲቀጥል በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ ትህትናህ ብቻ ያጠግባል አስተዋይ የተረጋጋህ ነህ በናትህ ወንድም አለህ አጣብሰኝ እርግጠኛ ነኝ ባንተ ነው የሚወጣው እንዳንተ አይነት የተረጋጋ አስተዋይ ባል እንዲሰጠኝ እየፀለይኩኝ ነው አግዙኝ በፀሎታቹህ ! ! !

  • @fathihalacb2420
    @fathihalacb2420 5 лет назад +2

    እኔ ልብስ ስፌት ስራ እወድ ነበር ግን አንተ የዘረዘርካቸው መስፈቶች ሁሉ አሟላለሁ ብዬ አላስብም እንደው አላህ በራህመቱ ልፋት የለለበት ኑሮ እንዲያኖረኝ ዱአ አድርጉልኝ ፤ ስደት አድክሞኛል

  • @hiruthirut4224
    @hiruthirut4224 5 лет назад +4

    የተቀደደ. መስፍትነ. ልብስ መተኮስ በጣም ያዋጣል አጎቴ. የተቀደደ ልብስ. ሰፍቶ. እስከ ሶስተኛ ፎቅ ሰርቶአል. ልጆቹን. አሚሪካ ልኮ አል. እኔ አይስኩል ስማር ለዶርም. ክራይ ለመክፈል. ከሰአት ስሆን ጥዋት የጥዋት ስሆን. ከሰአት. ልብስ እተኩስለት ነበር. እና ያዋጣል ያውም በጥቂት ወረት

    • @maybinoichiduoi1812
      @maybinoichiduoi1812 4 года назад

      Hirut Hirut m.ruclips.net/channel/UCOy-cCBNbj1oSadBDNAyQyA

  • @yemiasfaw8014
    @yemiasfaw8014 3 года назад

    እውነት ነው የተናገርከው ሁላ ጥሩ ኢትዮጵያዊ በርታልኝ ወንድሜ

  • @user-cr3ms1fv6r
    @user-cr3ms1fv6r 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክ እንዳንተ ቅን ሰወችን ያብዛልን

  • @eliehanna7798
    @eliehanna7798 3 года назад

    ዋዉ በጣም አርፍ ነበረ ግን ትምሮ

  • @marontolossa996
    @marontolossa996 5 лет назад

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እጅግ በጣም እናመስግናለን

  • @user-ge7yd6mr1j
    @user-ge7yd6mr1j 5 лет назад +2

    ዌል ወንድመችን እንኳን ደና መጣ♥

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 5 лет назад +1

    ሰላም ካፉየ እንክዋን በሰላም መጣህ ወድማችን እናመሰግናል በረታ

  • @hiruthirut4224
    @hiruthirut4224 5 лет назад

    ምርጥ ሰው ከፊ ይቶብ አብሮ ይስጥልን ሰላም ነህ ወንድማችን. እናመስግናለን በጣም. ልዪ ነገር ነው ሁሉም የምታቀርበው. በርታ እሽ
    ግን ጥያቄ አለኝ
    የፍፁም ወንድም ነህ?ከትልቅ ይቅርታ ጋ

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f 5 лет назад

    ከፋችን እንኳን ደህና መጣህ መረጃ ስለምታደርሰን በጣም እናመሰግናለን

  • @bituu3637
    @bituu3637 4 года назад

    ይሄ ስራ አሪፍ እንደሆነ ዘመዴ ነግሮኛል እስኪ እማርዋለሁ

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 4 года назад

    ሀሀሀሀ ለኬ ትምርና ይጠይቃል

  • @AbushAbushfantu-im9nr
    @AbushAbushfantu-im9nr 10 месяцев назад +1

    እነም ድዛይነር ነኝ አዋጭ ስራ ነዉ

  • @adutube9951
    @adutube9951 5 лет назад

    እናመስግናለን ወንድማችን ጥሩ መልእክት ነው በርታ

  • @user-ws2gu3sq1w
    @user-ws2gu3sq1w 4 года назад

    እናመሰግናለን ከልቤ

  • @danyddd1732
    @danyddd1732 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @user-xf3db2tu1k
    @user-xf3db2tu1k 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @momenaahemd6517
    @momenaahemd6517 5 лет назад +1

    አሪፊ አገላለፃት

    • @estimanabey4933
      @estimanabey4933 5 лет назад

      yenmare melkame sew temertehe betame new dese mele weddddd

  • @user-pr1eb3ye9j
    @user-pr1eb3ye9j 4 года назад

    ዋው

  • @salamhabta599
    @salamhabta599 5 лет назад

    ዋው በርታ
    ስለ ላውደሪ መርጃ ስጠን

  • @alhmdulilha1369
    @alhmdulilha1369 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 4 года назад

    በጣም አምሰግናለሁ ♥️♥️🇱🇧🇱🇧🇱🇧

  • @wegayewtesfaye764
    @wegayewtesfaye764 5 лет назад +6

    እናመሰግናለን ጥሩ ባልስ የት ነው የሚገኘው እስኪ እሱንም አጣራልን 😄😄😃😃

    • @user-df7jp2gs7q
      @user-df7jp2gs7q 5 лет назад +1

      ክክክክክክ 😃😃😋😋ይህ ጥያቄ የሁላችን ነው

    • @wegayewtesfaye764
      @wegayewtesfaye764 5 лет назад +1

      @@user-df7jp2gs7q እንደዛ ከሆነ ታድያ ተሰባስበን ሰልፍ ብንወጣ ምን ይመስልሻል ማር ካልሆነ ደግሞ የ ከፍ ትዩብ ባለቤት ወንድማችን ስለዚህም ጉዳይ የሆነ ነገር ይበለን ጥሩ ለትዳር የሚሆን ባል የት ሰፈር የት አከባቢ እንደሚገኝ አየት አድርጎ ቢጠቁመን ምን ይመስልሻል ሰምተሃል እ ወንድማችን

    • @user-cq4ed9fc1s
      @user-cq4ed9fc1s 5 лет назад

      Xiru bal kefexari bicha new migenyew ehit bexolet fexan xeyiqi esu bicha new miyawqew

    • @user-df7jp2gs7q
      @user-df7jp2gs7q 5 лет назад

      @@wegayewtesfaye764 ክክክክ ይህ ሰልፍ እኛም እንቅመሰው ሰልፍ ወጥተን መልስ የሚገኘው ከሆነ እስማማለው🤑🤑🤑

    • @fetiyamuktar1628
      @fetiyamuktar1628 5 лет назад

      Leyasefa semeta keletef blo esunm metebes newa😛🤪🤔🤗

  • @user-dl6nm7lu2o
    @user-dl6nm7lu2o 5 лет назад

    እኳንደህና መጣህ ወድማችን እኔም እሰራለሁ ብየ ያሰብኩትነው ብዙም ዚባዚብ የለውም ቀልጣፍ ስራ ነው እኔ ከዱባይ ይዤለመግባት እያሰብኩነበር እናመሰግናለን

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወድም

  • @user-qo4wy8be2u
    @user-qo4wy8be2u 5 лет назад

    ጀዛ አላህ ኸይር ወዲም

  • @melkenewbayu4053
    @melkenewbayu4053 Год назад

    ለሸሚዝ ለቲሸርት ለፓንት ጥራት ያለው ጣቃ ጠቁሙን
    እናመሰግናለን

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 лет назад

    አሪፍ ነው

  • @lenakuwait5595
    @lenakuwait5595 4 года назад

    እናመሰግናለን፣እስከ፣ዘጠነኛ፣ክፍል፣የተማረ፣ሰው፣መመዝገብ፣አይቻልም፣ጠይቅልን

    • @keftube
      @keftube  4 года назад

      ይችላል

  • @lemat-8764
    @lemat-8764 4 года назад

    Thank you for the important information.

  • @sisaynegash1187
    @sisaynegash1187 Год назад

    ወንድሜ ተባረክ እኔ የልብስ ስፌትን ለመጀመር ዝግጅት ላይ ነኝ ትልቁ ችግሬ የምሰራቸውን ስራዎች ጨርቅ ማግኘት ነው ምን ትረዳኛለህ?

  • @eskedarhibstu8686
    @eskedarhibstu8686 5 лет назад

    Thank You Wendmachn

  • @ethioedget241
    @ethioedget241 4 года назад

    thank you betam tekmognal

  • @lobabalobaba6547
    @lobabalobaba6547 5 лет назад

    thanks you

  • @melikakedri7784
    @melikakedri7784 4 года назад

    Kef tube selam endti nek andi nagar letayewi sel pharmacy sera betenagereng dasi yelengal malte pharmacy lamakefati min hayil yasefalgal mini minim yasefalegal

  • @muhammdhadu1956
    @muhammdhadu1956 5 лет назад

    እናመሠግናለን ወንድሜ እስከ ስንት ይፋጃልትምህርቱ አመታት ይፈጃል ወይስ በወራት

  • @zahraoamer1706
    @zahraoamer1706 4 года назад

    እነ በቅዲ ስፍት ልብሲ ሙሉ ሱልጠና ውስጃሎ እና ለስተችስ ኣርፍ ነው መቀለ ይካትልክ ትምትቤት እዛ ስልጥኝ ኣሎ በጣም ኣርፍ ስራ ነው የካትልክ ፍርጅት ብፍጥነት ነእ የማስታሙሩ ብስውስት ውር እና ብስድስት ውረት ዉስት ብድብ ልምድህ ነው ምትውጣው ብዘጋጣሚ ራግርቤት ልምግባ ለስታዉስ እውድሉ መቀለ እዳ ድናግል ይባላል የኮትልክ ትምርቤት ይበላል ይስልጠና ዋጋ መጠነኛ ነው እዳሎው ውድማችን ብጣም ትግስት ያስፍልጋል መርፈና ክር ትግስት ያስጭርሳል ዋናው ነግር ስብር ማድርግ ይጠብቃል ቴክው

  • @baaabedu9910
    @baaabedu9910 5 лет назад

    Thanks bro

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 года назад

    እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ
    ስልጠና ስንት ጊዜ ይጨርስብኛል ?
    ዲዚይን የሚያደርጉ ሰዎችስ ዲዛይኖቻቸውን ሌላ ልብስ ሰፊ ሰው ሁለ ይሰራዋል እንዴት ነው የሚያስረክቡት? እኔስ የመጣልኝን ዲዛይን ሰፍቼ መሸጥ እችላለሁ? ባህላዊ ልብሶችን ሌላው ጋ መስራት መሸጥ እችላለሁ ? ግብርስ አለው?

  • @zinashsitotaw4833
    @zinashsitotaw4833 5 лет назад

    እንኳን ስላም መጣህልን

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p 4 года назад

    አአመመሠሠግናለለሁ

  • @tinakena2182
    @tinakena2182 5 лет назад

    Betam Tnx Bro

  • @aimygatasew6507
    @aimygatasew6507 4 года назад

    Sele mekreh betam enamesegenalen

  • @user-df7jp2gs7q
    @user-df7jp2gs7q 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ፣እኔ በጣም የሚወደው ስራ ነው ግን ትምህርት ከገባሁ በስንት አመት መጨረሽ እችላለው

    • @ggyagg562
      @ggyagg562 5 лет назад

      6 ወር

    • @user-df7jp2gs7q
      @user-df7jp2gs7q 5 лет назад

      @@ggyagg562 በእውነት ቀላል ነው ሄጄ ይህን ስራ መስራት እፈልጋለው አረብ አገር አንገሽግሸኛል እፍፍ

    • @ggyagg562
      @ggyagg562 5 лет назад +1

      አይዞሽ እህቴ ማሽኑን ገዝተሽ ግቢ እኔም ገዝቼ እገባለሁ

    • @user-df7jp2gs7q
      @user-df7jp2gs7q 5 лет назад

      @@ggyagg562 እሺ አመሰግናለው

    • @user-df7jp2gs7q
      @user-df7jp2gs7q 5 лет назад

      @@ggyagg562 ፈጣሪ ሃሳብሽ ያሳካልሽ፣ህ

  • @AbCd-fi9yo
    @AbCd-fi9yo 5 лет назад +2

    የግቢ በራፎች እስከ ስንት መሰራት እደሚችል በዋጋ አምጣልን

    • @ethiokuwaittube5566
      @ethiokuwaittube5566 5 лет назад

      እኔ 40 ሽ ብር አሰርቻለሁ ውዷ ከአርባ ሽብር በታችም አለ ነይ በውስጥ

    • @AbCd-fi9yo
      @AbCd-fi9yo 5 лет назад

      @@ethiokuwaittube5566 እሽ ቦታሽ የት ነው (ያገርሽ ከተማ የት ነው)

  • @mesudabedruabdlaziz3714
    @mesudabedruabdlaziz3714 4 года назад

    Kefye betam tru mereja new mtseten e/r ybarkh

  • @wollomedia8719
    @wollomedia8719 5 лет назад +3

    ስለማሽኖቹ ዋጋ ብትነግረን መረጃ ካለህ

  • @hanabintahmedin5409
    @hanabintahmedin5409 5 лет назад

    እስቲ ጥያቄ ልጠይቅሕ ወንድሜ ኢትዮጵያ ዉሥጥ የወዶች ጥቅም ያለዉ ቀለሌ ያለ ሥራ ምንድነዉ?

  • @user-dd9ur4kj5n
    @user-dd9ur4kj5n 5 лет назад +4

    በፈጣሪህ የምር ምክርህ ስለሚመቸኝ ቀሁለት ስልኬነው ሰብስክራይብ ያረኩህ ሀሪፍ ምክርነው ሽቶ መስራት እችላለሁ እና የትነው የማገኘወሰ የሽቶውን ቁሳቁስ ጠይቀህ ንገረኝ የምታውቅ ከሆነ ????

    • @user-je1pi9uw7o
      @user-je1pi9uw7o 5 лет назад

      እስቲ የኔ አስተምሪኝ ማር 💓💓

    • @adugnamelese5612
      @adugnamelese5612 5 лет назад +1

      ታድለሽ ጎበዝ በርቺ
      እኔ ምርጥ ሽቶ መግዛት እፈልጋለሁ ግን አላውቀውም እንዴት እንደሚታወቅ መላ በይኝ
      ቆንጆ

    • @user-dd9ur4kj5n
      @user-dd9ur4kj5n 5 лет назад +2

      እሽ ችግር የለውም እቃውን የት እንደምናገኝ ማን ይገረን ሆደየ ብጠይቅ በየኮሜቱው ማንይስማኝ ምክናየቱም ዱባይነው መኖሩን የማቀው ሀገር ይኑር አይኑር አላውቅም በጣም መስራት እፈልጋለሁ ኢሻአላህ አላህ ላገራችን ያብቃን እና!!

  • @SaraSara-tn1ff
    @SaraSara-tn1ff 4 года назад

    Enamsagenln

  • @shibremuhye456
    @shibremuhye456 5 лет назад

    Enameseginalen

  • @bemnatethio755
    @bemnatethio755 5 лет назад

    enkuwan dena metake enameseginalen teru negere new metakerbewu

  • @bblolo8391
    @bblolo8391 5 лет назад +2

    ለምትሰጠን ምክር ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን !!

  • @masiyagahe4129
    @masiyagahe4129 5 лет назад

    እናመሰግናለን ከፊ ግን የዛሬው ለኔ የሚያጓጓ አደለም 8 ክፍል ነው ያቋረጥኩት

    • @user-is4tk5bi8f
      @user-is4tk5bi8f 4 года назад

      በገንዘብና ጉቦ መስራት እንቺላለን ሁሉም ስራ ሚይዘው የትምህርት ማስረጃን በፎርጂጂ እያሰሩ ነው

  • @mekimaraki5384
    @mekimaraki5384 5 лет назад

    ከፍዬ እናመሰግናለን. እኔም እፈልጋለው መማር

  • @sinaafsinaaf6498
    @sinaafsinaaf6498 5 лет назад

    enmaseginalen Wid wendimeachin

  • @wollomedia8719
    @wollomedia8719 5 лет назад +1

    ወል ስፈልገው የነበረ ስራ ወንድማችን ያንተ ፕሮግራሞች ተከታታይ ነኝ

  • @aseyatube
    @aseyatube 4 года назад

    እንከን ደነ መጠክ ወንድማችን አሰብ በጠም ተማችቶኛ የልብስ መስፍየው ስንት ብር ነው ቢትነግረኝ ደስ እለኛል

  • @almahran3919
    @almahran3919 4 года назад

    Ekan.dahna.koyahlen

  • @fafiyasin7259
    @fafiyasin7259 5 лет назад

    Enamesegnalen wde

  • @Amina-wt2ls
    @Amina-wt2ls 3 года назад

    የትነዉመሰልጠኛቦታ

  • @user-ws2gu3sq1w
    @user-ws2gu3sq1w 4 года назад

    ሰላም ነው ቆንጆ እንዴት ነህልን

  • @aynalemmezamur5578
    @aynalemmezamur5578 5 лет назад

    wel come

  • @buzatube440
    @buzatube440 3 года назад

    እኔ ሞያው አለኝ ግን እቤት ተቀምጫለው ምን ትመክረኛለክ

  • @lomielomie5378
    @lomielomie5378 5 лет назад

    Inmasaginalow wadimee

  • @user-ns8bg6el4c
    @user-ns8bg6el4c 5 лет назад

    ከልብ አመሰግናለሁኝ

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 4 года назад

    አገትህ ያምራል ሌላውን ተወው😃😃😃👌

    • @monanajash1007
      @monanajash1007 Месяц назад

      ቱ😂😂😂😂😂 ከአይን ያውጣህ

  • @fugu770
    @fugu770 4 года назад

    ስለመረጃ
    ህ።።ከልብእናመሰግናለን።እሽ።እኔ።ከሰባትነው።ይቆረኩት።።መሰልጠንአልችልም።።??

  • @user-vk8rn5fq6t
    @user-vk8rn5fq6t 3 года назад

    ሰላም ለመሰጠን በመርጃ ሁሉ እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም እኔ ጥልፍ መስራት ወይም መልመድ እፈልጋለው ያለውት ሰደት ነው ግን ከትንሽ ወር በሃላ እመለሰለው ሀገሬ እና ትምርት 9ኛ ክፍል ነው ያቆረጥኩት እናበጣም የመልመድ ፍላጎቱ አለኝ እዴት ልሰራ ወይም ልለምድ እችላለው እባክህን መልስልኝ አመሰግናለው

  • @user-dl6nm7lu2o
    @user-dl6nm7lu2o 5 лет назад +1

    ችግሩ ደሞ ይህን ለመማር የትምህርት ገደብ ወይም ከ8በላይ ይላሉ ስልጠና ለመሰልጠን

    • @neimatube7005
      @neimatube7005 3 года назад

      እኔ ሥምንት ድረስ የተማርኩት ግን የሀልጋልብስና ትራሥ ሰልጥኔ ወረቀት አለኝ ግን የሚቀጥረኝ አጣሁ

    • @jfjjdjke8396
      @jfjjdjke8396 3 года назад

      @@neimatube7005 እንዴት በናትሽ አውሬኝ የት ተማርሽ

    • @neimatube7005
      @neimatube7005 3 года назад

      @@jfjjdjke8396 ኮበልቻነው በወር 150ብር እየከፈልኩ ልብሱን ከራሤ

    • @jfjjdjke8396
      @jfjjdjke8396 3 года назад

      @@neimatube7005 በስት ወር ጨረስሽ

  • @baaabedu9910
    @baaabedu9910 5 лет назад

    B mahbr sera atarchi emtalo bileh nber eytebko new lol♥️🇪🇹

  • @khm1514
    @khm1514 5 лет назад

    10 kalatamariins ayii hulum nagera yadalal woda tamarewu tamaro kamimaru yeliki betefetiro tasito yalachewun masatamar turu new

  • @user-cf8vy1ih4k
    @user-cf8vy1ih4k 3 года назад

    እኔከ7ኛክፍልነውያቆረኩትግን ሞያውንእፈልገዋለሁ

  • @beza7arfouchadinakihnegn488
    @beza7arfouchadinakihnegn488 5 лет назад

    Slemerejawu enamesegnalen ye yetlf senjer waga teyikln???

  • @user-cs7ii6im2c
    @user-cs7ii6im2c 5 лет назад

    የት እንደምናገኝ ንገርኝ እህቴ ተመርቃ ተቀምጣለች ብርሰጥቻት ብትከፍት ጥሩነው

  • @tesfahbefetarehyhun8012
    @tesfahbefetarehyhun8012 2 года назад

    ቦታው የት ነው የሚገኘው

  • @amengondarewhemo6272
    @amengondarewhemo6272 5 лет назад

    Ok

    • @setyfatma9692
      @setyfatma9692 5 лет назад

      ኦፍፍፍ እኔስ ልብስ ስፌት አልመኘውም ፍጣሬ ከዛ የተሻለ ይስጠኛል ለምክርህ አመስግናለሁ

  • @hikuhiku9404
    @hikuhiku9404 5 лет назад

    እኔ 5 ክፍል ነው የተማርኩት እና ኢሄ ስራ መስራት በጣም ነው ምፈልገው የግድ ትምህርት መማር አለብኝ ወይ?

    • @tushayfyfyg1474
      @tushayfyfyg1474 4 года назад +1

      ያክስቴ ልጅ ምንም አልተማረችም ግን ስልጠናው ወስዳለች

  • @user-hv9ql6ul4n
    @user-hv9ql6ul4n 3 года назад

    በጣም እፈልጋለሁ በናትህ ከምራአለሁ ግን በጣም ለማወቅ እፈልጋለሁ online ያስተምራሉ

  • @yemiasfaw8014
    @yemiasfaw8014 3 года назад

    እባክህ የልብስ ስፌት ማሽን እና የጥልፍ ማሽን አይነቶች እና ዋጋ ንገርን እባክህ

    • @sunyaali2072
      @sunyaali2072 Год назад

      40,ሺ ብር የጥልፉ ማሽን

  • @selamtube8096
    @selamtube8096 4 года назад

    ወንዲም

  • @zedo782
    @zedo782 4 года назад

    ሰላም ወንድም እኔ ከ 8 ነው ያቋረኩት

  • @jem8132
    @jem8132 5 лет назад +1

    ከልብ እናመሰግንአለን

  • @user-fr6ts1oe4o
    @user-fr6ts1oe4o 4 года назад

    ወድም እኔ ልብስስፌት በጣም እፈልጋለሑ ማሽኑንም ገዝቻለሑ ነገርግን የትምርት ደረጃ የለኚም አሑን ያለሁት አረብ ሀገርነዉ
    ምትመክረኛለህ በጣም ከመዉደዴ የተነሳ
    ይቱብላይ እከታተላለሁ ያማሽንአጠቃቀምና የልብስ አቆራረጥ
    በአረበኛ ሚለቀቁ ስራወች አሉ እነሡን
    ሌላየሥራ ዘርፍ ምመሥሎ አይታየኚም
    ያለትምርት የማይቻከሆነ ሌላሀሳብ ለግሰኝ
    የወድምነት ምክር
    አመሰግናለሁ ባለህበት ሠላምሁን

    • @user-fr6ts1oe4o
      @user-fr6ts1oe4o 4 года назад

      ጥያቄየን ትመልሥልኛለህ በተሥፋእጠብቃለሁ
      ፍሪሥቶን ሲመቸ

  • @user-kp8fd7vq4u
    @user-kp8fd7vq4u 4 года назад

    Yhen muya atbke sfelgew neber

  • @genethawelte1968
    @genethawelte1968 5 лет назад

    ስፈልገው የነበረ መረጃ ነው አመሰግናለው