ባለቤቴ ስትከሰኝ ፍ/ቤት ያሳየኋት እኔ ነኝ! በቲክቶክ Live ጊፍት ተቀብያለሁ! | መወዳ መዝናኛ | አመስጋኝ አንደበቶች |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 42

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 2 дня назад +11

    ማሻ አላህ የኔ አባት እረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት አላህ ኸይሩን ይወፍቀዎት ባቡል ኸይር ያደረጉት በጣም ደስ ይላል አላህ ጨማምሮ ይስጥልን መሠሎቻችሁን ያብዛልን

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 дня назад +10

    ረጅም ሀያት ከጤና ጋር አባታችን አላህ ይጨምርሎት እስፖርት ጤንነት ነው

  • @AmutiAmuti-x8l
    @AmutiAmuti-x8l 2 дня назад +4

    Mashallah አቤት ፈገግታ የኔ አባት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት🥰🥰🥰

  • @EbrahimBeshir-j4j
    @EbrahimBeshir-j4j 2 дня назад +9

    የኔ አባት ጥሩዋን ሚስት ይወፍቀዎት

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs День назад +4

    የኔአባት።መልካም።የሆነይ።ሷሊህ።አላህን።ፈሪየሆነች።ለልጆችህእናት።ከእናትበላይ።ላተምየምታስብልህ።የምታከብርህያረብአላህይፍቅህ

  • @ajibaanwar2849
    @ajibaanwar2849 День назад +3

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አባታችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ።የቲክቶክ አካውንታቸውን ብታስቀምጥላቸው ብዙ ሰዎች ጋ የመድረስ እድል ብይኖራቸዋል

  • @foziyaomer9254
    @foziyaomer9254 21 час назад +1

    Mashallah Feta yalu Abat Allah Rezhim edme Katina ga yistot❤❤❤

  • @Dinachin
    @Dinachin 23 часа назад +1

    Rejim hayat le abatachn❤❤

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 дня назад +2

    ማሻአላህ ልጆዎት ታድለዉ በዲንዎት በልጆችዎት ፍቅር እና በጣም ቪዥነሪ የሆኑ አባት

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 День назад +4

    አላህሱብሀነሁተአላ ባለቤቶ ጀነተልፍርዶሰልአእላ ይወፍቃት

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv 2 дня назад +2

    🎉🎉🎉ኣላህ ዳስ ምሉኝ ኣባት❤❤

  • @lucyabay79
    @lucyabay79 День назад

    Minber lay Yehitsanat program endiseru situachew mikr yistu...tirumben kemiayayu.....Allah yitebikachew Masha Allah

  • @ametullahtube3452
    @ametullahtube3452 День назад

    ማሻአላሕ.ተባረከላሕ.አባታችንእረጅምእድሜናጤናይሥጣችሑ.ልጆቹሕንም.አላሕ.ያሣድግልሑ.ለአንቱም.ጠቃሜልጆች.ያድርግሉሕ

  • @እሙቀይስ
    @እሙቀይስ 3 часа назад

    መሻኣላህ ኣባታችን በጣም ጠካራነት ንግግራቸው ደስ ስለ ፈገግታቸው መሻኣላህ ኣላህ ይጠብቃቸው

  • @MudinUsman-c6r
    @MudinUsman-c6r 2 дня назад +2

    masha Allah

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 2 дня назад +1

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ደሰ እሚሉ አባት ምኞታቹሁን ሁሉ አላህ ያሳካላቹህ ልጆቾን አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ሳሊህ ያድርግላቹህ ❤❤❤❤❤❤

  • @Samerah-i5t
    @Samerah-i5t 11 часов назад

    ወላሂ ቃላትየለኝም አላህረጅምእድሜናጤናይስጦት ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 День назад +1

    አላህ ሀያትሁን ያስረዝመው ባለቤቱሁንም አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፈቃት ልጆችሁንም አላህ ጦሪሁ ይሁኑ ያረብ

  • @اميره-ش8ج2د
    @اميره-ش8ج2د 4 часа назад

    Mashaallah Allah brtatun yistachu Allah yagzachu Abshiru yalfal

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 День назад

    መሻአላህ ወላሂ ደስ የሚሉ አባት ናቸው አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት ለልጆቸወ መልካም አባት ነወት

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 дня назад +3

    ቲክቶክ አካዉንታቸዉን እዚህ ጋ ለምን አትለጥፉላቸዉም?

  • @Samerah-i5t
    @Samerah-i5t 8 часов назад

    ማሻአላህ❤❤

  • @shadas8410
    @shadas8410 День назад

    Mash allh

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ

    አርሂቡ ጋሽዬ ኢንሻአላህ እሄ በደና በመጣው ቅጦ ይናብሪናን

  • @YousraMekkah
    @YousraMekkah День назад

    My blood ❣️

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 8 часов назад

    ማታ ማታ ግቡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @zhararamato2237
    @zhararamato2237 День назад

    መሸአለሀ ደሰ ስሉ

  • @shamimamousa-uz5sk
    @shamimamousa-uz5sk День назад

    ሪጅም እድም ከጥናጋ አባታችን

  • @jamgor4130
    @jamgor4130 День назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 2 дня назад

    አህለን ወመርሀበን ሚበሮች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmarHussein-jy7ix
    @AmarHussein-jy7ix День назад +2

    ጋዜዘኛ ሁነህ መጠየቅ ያለብህን ጥያቄ ዋናውን ትተኸዋል።እሱም እድሚያቼውን ነው። ለብዙዎች ምሣሌ ይሆን ነበር።

  • @natahesar
    @natahesar 14 часов назад

    SAW SAW SAW

  • @صفيةمحمد-ج5ر
    @صفيةمحمد-ج5ر День назад

    ❤❤🤙🤙🤙🤙

  • @AbduSelam-z5c
    @AbduSelam-z5c День назад

    ሀጂያችን ክበሩልን

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 День назад

    ማን ነው የቲክቶክ ስማቸው

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 дня назад +5

    በየቦታው የሙስሊሙ ሰቃይ በዛ አላህ ኸይሩን ይሻልን ያረብ

  • @Noone-q9w
    @Noone-q9w 2 часа назад

    ኢኔ ላግቦት ካይቅርታ ጋር

  • @YousraMekkah
    @YousraMekkah День назад

    My blood ❣️