መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ : ትንቢተ ኢሳይያስ (ምዕራፍ 1-66) | Bible Audio : Isaiah (Chapter 1-66)
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ ፡ ሙሉ የትንቢተ ኢሳይያስ ከ1-66 ምዕራፎች የተካተቱበት ቪድዮ ነው በዚ ቅዱ ቃል ትዩብ ይዘንላችሁ የመጣነው በጥሞና እና በትኩረት እንድታዳምጡት እንጋብዛችዋለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን !
Like | Share | Subscribe
Chapters
Thanks for Watching
#orthodox #orthodoxtewahedo #amharicbible
#orthodoxmezmur #amharicmotivation
#ethiopianorthodoxtewahedochurch
❤❤❤❤❤kale hywet yasemaln ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
_እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ጸጋ በብዙ በረከት አብዝቶ ፋጽሞ ጨርሶ ይባርክህ አሜንንንንንንን አሜን ንንንንንን በነገር ሁሉ ፍሬያማ ሰው ሁን አሜን ንንንንንን አሜን ንንንንንን_🙇🏻♀️🙇🏻♀️🙇🏻♀️💞📖🙏🏾💪🏼💞
ጌታ ይባርክህ ማንበብ ለማይችል ሰው በድምፅ የእግዚአብሔርን ቃል ለመስማት እድል ያገኛል
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
ቃለሒወት ያሰማልን
May GOD Bless you
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ
እግዚአብሔርይባርካችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
ቃል ህይወት ያስማልን
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር የሰማይ ዋጋ ይክፈልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤👏
❤❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤
መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን
Geta yibarke lemlem bemigerm huneta new yakerbkew demtseh dessss new yemilw
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሌሎቹንም ብታቀርቡ መልካም ነው
መፅሀፈ ሔኖክ
መፅሀፈ መቃብያን
እዝራ ሱቱኤል
ወ.ዘ.ተ
81 ክፍሎችን ማለቴ ነው
አሜን አሜን አሜን wowow❤️❤️❤️ጌታ ኤየሱስ ከርስቶስ የበርክ 🙏🙏
😭😭😪😪😪
ይህ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል እጅግ ጥልቅ ነው ትርጓሜ ይፈልጋል ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን