"ኮቪድ አይዶል" ለመሳቅ ብቻ የተደገሠ አዝናኝ ...... ሽንት አስጨራሽ ድራማ |Ewen Tube| 2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 апр 2020
  • #እውንTube #EwenTube #COVIDIDOL
    COVID IDOL Part 2 Click the link:- exe.io/Jiebdh
    Welcome to the Official RUclips Channel of Ewen Tube.
    Ewen Tube and Ashu Alem Multimedia Production company is an online platform and Entertaining Ethiopian Videos. We provide quality Ethiopian Movies, Musics, Series Movies others. We works based on Entertainment. Our expertise covers any type of visual content, such as:
    video production
    film production
    commercials
    digital content (video & photography)
    photo shoot
    event coverage
    corporate videos and
    travel & hospitality videos.
    RUclips:- / ewentube
    Production Account of Instagram:-www.instagram.comOfficial_Ashenafi_mahlet
    Main Account of Instagram:- / ashenafi_mahlet12
    Facebook Account:- / ashu.alem.21
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited.
    Copyright
    ©2020 Ewen Tube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 699

  • @talezemedkun3175
    @talezemedkun3175 4 года назад +697

    ያሜን አድናቂዎች አስቲ like አጥግቡልኝ

  • @user-de4bm2ny2z
    @user-de4bm2ny2z 4 года назад +61

    እስት የኣሹ እድናቅዎች ላይክ ኣሩግኝ

  • @user-lh9uu9pp1n
    @user-lh9uu9pp1n 4 года назад +9

    የኔ ቅመም ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከሰው አይን ያውጣሽ ሶስታችሁንም ዳኞች እወዳችኋሁ አድናቂያችሁ ነኝ ይመቻችሁ ፈታ አደረጋችሁኝ ተባረኩ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @amensingergroup552
    @amensingergroup552 4 года назад +11

    የ አሜን አድናቂዎች እስቲ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 4 года назад +37

    አሜንየ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የትወና ብቃትሽን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @user-lr5sj8tk4d
    @user-lr5sj8tk4d 4 года назад +29

    በጣም ነው ያዝናናችሁን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜንዬ እድግ በይልን ቀጥሉበት ♥

  • @user-vn6lh5co8f
    @user-vn6lh5co8f 4 года назад +25

    አሜንየ የኔ ጣፋጭ ሰወድሽ ቤቶች ሁለም አንዶኞች ናቹ የኛ አምበሶች ቀጥሉበት እንወዳቹዋለን

  • @user-ly8eq3ws3w
    @user-ly8eq3ws3w 4 года назад +63

    ክክክክክክክ አሜንዬ ማርርርር ጣፋጭ ነገር ነሽ እድግ ምድግ በይ ማማዬ

    • @user-lu2ck3uk8i
      @user-lu2ck3uk8i 4 года назад

      በጣም ነው የምወዳችሁ ይቤ አድናቂህ ነኝ እንዲሁም አሜን 3 አችሁንም እውደቸሃለሁ

    • @user-hz2zb9lz3c
      @user-hz2zb9lz3c 4 года назад

      እስኪ እህቶች ደምሩኝ በቅንነት

    • @user-mk1wb4ue5e
      @user-mk1wb4ue5e 4 года назад

      ማማዬ የኔ ማር እድግ በይልኝ

  • @birhanasnake298
    @birhanasnake298 4 года назад +7

    በጣም ነዉ ያዝናናችሁን እናመስግነለን እግዚሐቤን ይጠብቃችሁ አሜንዬ እድግ በይልኝ ቀጥሉበት

  • @habenshow
    @habenshow 4 года назад +15

    ሚጣየ እንደኔ የምትወዳት👍

  • @user-vr1dp5rd3f
    @user-vr1dp5rd3f 4 года назад +13

    ዋውውውውውው በጣም ጥሩ ትምርት ነው አሜንዬዬዬዬ ስወድሽ የኔ ቅመም

  • @birhanabi1794
    @birhanabi1794 4 года назад +6

    An Amazing idea for the Present time!!!! I appreciate YOU !!!!! KEEP ITUP!!!

  • @hstabezb.t2730
    @hstabezb.t2730 4 года назад +30

    አቦ ይመቻችሁ አዝናናችሁኝ እናንተንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ👍👍👍👍 አሜንዬ 💋💋

  • @enatalme1036
    @enatalme1036 4 года назад +3

    Hi all of them wow so wonderful Good lessons for all of as I wish all of the best each one thanks

  • @toybitmohammed3135
    @toybitmohammed3135 4 года назад +10

    አቦ ይመቻችሁ ዘና አረጋችሁኝ አሚንየ የኔ ጣፋጭ💞💞💞

  • @emeletsharanat9883
    @emeletsharanat9883 4 года назад +1

    ዋው በጣም አርፊ ነዉ ።
    አምንዬ አደናቅሽ ነኝ
    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ
    በርቱ

  • @tesgatamirat5739
    @tesgatamirat5739 4 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣቹ በጣም ተመችቶኛል

  • @emebethaile8539
    @emebethaile8539 4 года назад +4

    Wowww betammm dase yelalel አሜንዬ የኔ ቆጆ እድግ በይ

  • @mariateka1524
    @mariateka1524 4 года назад +4

    ዪቤ ዳኜ አሜንዬ በጣም ነው የምወዳችሁ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @yaltefetahilmas230
    @yaltefetahilmas230 4 года назад +2

    Waww konjoowoch dasss tilalachuh besaq motkugn ekooo tebarkuu...

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 4 года назад +4

    እናመሰግናለን አሰተማሬና አዝነኝነው

  • @nuriadmama5277
    @nuriadmama5277 3 года назад +1

    እር ይሄን ቆንጆ ቀልድ ቀጥሉበት

  • @user-oe4oc1rs7l
    @user-oe4oc1rs7l 4 года назад +9

    አሜንዬ የኔ ጠፈጭ ማር ነሽ

  • @fatimahmohammed1088
    @fatimahmohammed1088 4 года назад +2

    አሜን የኔ ጣፋጭ እድግ በይ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 4 года назад +5

    ክክክክክክክ አረ ፈታ አደረጋቹኝ አሜልዬ እድግ በይ የኔ ማር በጣም አስተማሪ ዲራማ ነው እኔ ነኝ ያቀናበርኩት ተመቻቹኝ

  • @eteneshshiferaw2271
    @eteneshshiferaw2271 4 года назад +4

    አሜንዬ የኔ ጣፍጭ እድግ በይ

  • @mariamtemam8
    @mariamtemam8 4 года назад +4

    😂😂😂😂 ወይኔ ገደላቹህኝ በጣም አሪፍ ነው በርቱልኝ

  • @asnakuethio5944
    @asnakuethio5944 4 года назад +64

    ጭር ሲል አልወድም ተመችቶኛል ክክክክኮኮኮኮ😀😀😀😀😀

    • @user-ym5kq8rh6y
      @user-ym5kq8rh6y 4 года назад +1

      በዘመነ ኮሮና ክክክክክክክክ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 4 года назад

      ቤተሰብሽ ሆኛለሁ አንችም ብቅ በይ

    • @sheawabaranan9973
      @sheawabaranan9973 4 года назад

      እኔም ተመችቶኛል አዲስነኝ ለዝቤት

    • @ummsehame9972
      @ummsehame9972 4 года назад

      ክክክክክክክክእስኪ ተዛመችኝ በቅንነት

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 4 года назад +5

    አሜን ማረረረረረ ሰዎዲሺ የእህቴንልጂ ቁረጥነሺ እዲግበይ

  • @tsionyemaryam6556
    @tsionyemaryam6556 4 года назад +5

    ዋውውው በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ ነው ይመቻቹ አቦ

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 4 года назад +33

    አቦ የኔ ቅምም እድግ በይልኝ አሜንዬ ይምቻችሁ እግዚአብሔር ስላማችሁን ያብዛልን

  • @embetabebe6130
    @embetabebe6130 4 года назад

    አሜንዬ ቆንጆ ጐበዝ ጣፋጭ ዕድግ በይልን፡፡

  • @jeminegyharawa2740
    @jeminegyharawa2740 4 года назад +1

    ዋው በጣም ዘና ያደረጋል ይመቻችሁ

  • @user-oq5qm4xu1x
    @user-oq5qm4xu1x 4 года назад +2

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይ

  • @Mm-pz7od
    @Mm-pz7od 4 года назад +5

    በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @user-lh9uu9pp1n
    @user-lh9uu9pp1n 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @SBABabba
    @SBABabba 4 года назад +11

    አሪፍ ነው

  • @yyyjhh4164
    @yyyjhh4164 4 года назад +43

    አሜንየ የኔ ጣፍጭ እድግ በይልኝ

  • @susulovetube1360
    @susulovetube1360 4 года назад +5

    አሜን ስለላች ነው የዬሁት ሀሀሀ አሹዬ

  • @user-fu6il3fy3h
    @user-fu6il3fy3h 4 года назад +7

    ሰታምሮ አሜንየ የኔ ቅመም ሰወድሺ እኮ ከግራ ከቀኝ ትላችሃለች አይ አሜን

  • @eradaerada6206
    @eradaerada6206 4 года назад +1

    ኣሜን ስወድሽ

  • @meskarammeskaram3006
    @meskarammeskaram3006 4 года назад +9

    ክክክክክክክክክ እረ በሳ ገደላችሁን. ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦች 💔💔💔💛💛💛💛💛💛👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @demelaish3861
    @demelaish3861 4 года назад +1

    . bertu Arife new gobezoch
    Ameniye 😍demo Wow nesh Edg beyilen kemem yehonesh leg

  • @alemtaye3269
    @alemtaye3269 4 года назад +1

    Amenye tafache keremela🌸🌸🌸💕

  • @fireabebe6254
    @fireabebe6254 Год назад

    Amen betam new yemewedeshe benawera Des yeleghale💗💖💝

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o 4 года назад +3

    አሚና ይቢ ዳኛ በጣም ደስይላል ቀጥሉበት አሚንየ ስወድሽ

  • @caramaalem8089
    @caramaalem8089 4 года назад

    አሜንዬ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 4 года назад +5

    አሜንዬ ስወድሺ ይችን ቅመም መሀል አስቀምጣቹሁ ይመቻቹሁ

  • @user-fp4gj6si3j
    @user-fp4gj6si3j 4 года назад

    መላጣው ምነው ጠፋህ ቤቶች ላይ ድስ ይላል ዝግጅቱ👍👍👍👏🏽👏🏽👏🏽

  • @mdsomal736
    @mdsomal736 4 года назад +8

    አሜንየ የኔ ጣፋጪ

  • @senaytalemu692
    @senaytalemu692 4 года назад

    በጣም ደስ ይላል በርቱልኝ ማሮቼ

  • @gift_44
    @gift_44 3 года назад

    ማኩዬ የኔ ጀግና በርችልን

  • @yyyjhh4164
    @yyyjhh4164 4 года назад +9

    ክክክክክክክክክክክክክ እኔ ያቀናበርኩት ወይኔ ዛሬ ሆዴ ቆሰላ 😂😂😂

  • @10seyd36
    @10seyd36 4 года назад +6

    በርቱ ንገሩሉን ዘፈነ የሚልቱን

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil4229 4 года назад +1

    Wowww

  • @fddettt6158
    @fddettt6158 3 года назад

    በእውነት ፈታ የሚያረግ ነው ይመቻቹ

  • @tadetadesse7780
    @tadetadesse7780 4 года назад

    ሀሪፍ ነው ክፍል ሁለት እንጠብቃለን

  • @user-nv7er2cv7i
    @user-nv7er2cv7i 4 года назад +1

    አሜንይይዬ ማሬ እድግበይልኝ ይቤ አድናቂህነኝ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 года назад +1

    አሜን እየ ምንላድርግሽ
    እንዴት አድርገው ነው
    ያሰለጠኑሽ እነ ይቤ
    ይመቻችሁ

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 4 года назад

    አሜንየ አልተቻልሽ እድግ በይ ማርርርርር አዝናኝ አስተማሪም ነው

  • @ruhamakebede1288
    @ruhamakebede1288 4 года назад

    ዋው አስተማሪ ነው በርቱ

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 4 года назад

    ዋው በጣም አሪፍ አዝናኝ አስተማሪ ነው በርቱልኝ

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 года назад +1

    ምርጥ ትምህርት

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 года назад +4

    አሜንየ የኔ ቅመም ስወድሽ እድግ በይ

  • @weynweyn4258
    @weynweyn4258 2 года назад

    አሜንዬ አድናቂሸ ነኝ

  • @elsagetachew7247
    @elsagetachew7247 4 года назад +3

    Wow gerami temehert nw getan wedejewalehu ...amenye edeg beyelen♥

    • @ebrahimhussein5096
      @ebrahimhussein5096 4 года назад

      ይመቻችሁ በጣም ፈታ ብያለሁ አሜንየ እድግ በይልኝ

  • @user-em3yu9rf3q
    @user-em3yu9rf3q 4 года назад

    የኔ ምርጦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዘና አደረጋችሁት

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 года назад +4

    የኔ ቆንጆ አሜንዬ ፍቅር የሆንሽ ልጅ

  • @user-ft8bu7yc9q
    @user-ft8bu7yc9q 4 года назад

    ጣፍጭየ አላህ ያሣድግሽ የኔማር

  • @helenhayile8354
    @helenhayile8354 4 года назад

    Betam arif naw yemachachu abo

  • @halimaibrahim2554
    @halimaibrahim2554 4 года назад

    አሚንየ እድግ በይ የኔ ቆንጆ

  • @tayiumsganaw1086
    @tayiumsganaw1086 4 года назад +4

    ምርጦች የ ሠላም ቹሕ ይዛ

  • @nejatseed6931
    @nejatseed6931 4 года назад +5

    አሜንዬ ጣፍጭ❤

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 года назад

    አሚታ የኔ ጣፋጭ፣አሹዬ ቀዩ ልጅ ያምራል። አሜንዬ ስወድሽኮ

  • @mariammahi3618
    @mariammahi3618 4 года назад

    Ashu techlalik brta kezh blay tilk bota edmtdrs aletratrem bezawem lemtwedat enatk Happy mothersday aneten selweldchlen

  • @kelibbeqaluteshale2114
    @kelibbeqaluteshale2114 4 года назад +2

    እጅክ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉ። እዉን you tub: covid 19 wowww

  • @senayitwarku309
    @senayitwarku309 4 года назад +29

    አሜን የኔ ቅመም 😍😍
    😂😂😂

  • @salam1297
    @salam1297 4 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @rehanhassenuae9702
    @rehanhassenuae9702 4 года назад +1

    አሜንየ እድግ በይልኝ የኔ ቅመም

  • @elsaberhe5884
    @elsaberhe5884 4 года назад +2

    እሰይ ኣሜንየ እደግልን ማሬ 🌟👌🌷❤️

  • @ethiopiahagara4130
    @ethiopiahagara4130 3 года назад +1

    ክክክክክክክክክክክክክ አሜንዬ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሣድግልኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @helenhayile8354
    @helenhayile8354 4 года назад +4

    Amen weddd eko naw madergesh yena konjoo egzabeher amelak yemareln yebe wendamachn atenem wedddd

  • @ajmanuae4941
    @ajmanuae4941 4 года назад

    በጣም ሀሪፍነው በረቱ

  • @atcededebobo5737
    @atcededebobo5737 4 года назад +1

    Ameny,,Edge,bey,astayte,asetishe,,Betam,Arif👏👏👏👏👏

  • @nebeyatmohammed398
    @nebeyatmohammed398 4 года назад +2

    አሜንየ የኔ ቅመም 💋😘😘

  • @user-gw9qb6ec6l
    @user-gw9qb6ec6l 4 года назад +4

    አሜንየ የኔ ማርርርር

  • @asmaaalborbar5051
    @asmaaalborbar5051 3 года назад

    Ashuya ewnet am ur biggest fan

  • @mulatnegussie5240
    @mulatnegussie5240 4 года назад

    አሜን እድግ በይ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 4 года назад

    ያሜንዬ እድግ በይልኝ አንች የኢትዮጵያ ተስፍ ነሽ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 4 года назад

    ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂 ምርጥ ፕሮግራም ነው👌👍👍 አሜንዬ ቅመሟ አልተቼልሽም😍👏👏👏

    • @Gracepower
      @Gracepower 4 года назад

      መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ አንቺም አድርጊልኝ

  • @selamyemariyamlij9763
    @selamyemariyamlij9763 4 года назад +3

    የእውነት እያዝናኑ ትልቅ ትምህርት አለው በዚ ጊዜ ጥሩ መልዕክት ነው ያስተላለፋቹት ሁላቹንም በፍቅር ነው የምወዳቹ ውዶቼ

    • @Gracepower
      @Gracepower 4 года назад

      Marishet Ye Mariyam Lij ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ አንቺም አድርጊልኝ

  • @adambizunehbizuneh1028
    @adambizunehbizuneh1028 4 года назад +8

    በጣም ደስ ይላል በናታችሁ ቀጣይ ክፍል ጨምሩበት

  • @user-hn6rz4ow6k
    @user-hn6rz4ow6k 4 года назад

    አሜንየ ስውድሽ የኔጣፋጨ እድግ በይልኝ ውድድድ

  • @user-bu7yx6ex1t
    @user-bu7yx6ex1t 4 года назад

    ክክክክክክ ኧረበሽኩሽዴ ያምራል በርቱ

  • @user-wv4fd2ru7r
    @user-wv4fd2ru7r 4 года назад +1

    😁😁😁😁 አሜንየ እዲግ በይ👌👌👌

  • @mitiketakele8174
    @mitiketakele8174 4 года назад +23

    አረ በሳቅቅቅቅቅ ሞትኩ ጭራሽ እኔ ነኝ ያቀናበርኩት አላለም ኦፍ በሳቅ ሞትኩ

  • @mulualemabebe4380
    @mulualemabebe4380 4 года назад

    የ አሜን አድናቂ ነኝ አዝናንቶኛል አመሰግናለሁ

  • @zd.mhemeddi5667
    @zd.mhemeddi5667 3 года назад

    በርታእሜ እድናቅህነኝ

  • @user-kb4eb9ku2s
    @user-kb4eb9ku2s 4 года назад

    አቤት ደስ ስትሉ በኮረና ምክንያት በጭንቀት ከምንሞት ጥሩነው ይቤ

  • @user-il5mn9jn4d
    @user-il5mn9jn4d 4 года назад

    አሜን የኔ ቅመሚ እደጊልን ሰለሚሽ ይብዘብኝ