Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጆሮየን በጣም ያሳክከኛል ይቆስላል የውጨኛውም ማበጥ ጀምሯሐል አፌነ እንኳን አላስከፍት ብሎኛል እባክህ መድሀኒት ካለህ ጠቁመኝ
እኔም ልክ እንዳቹ ነዉ መለሰለን
ሰላምዶክተር፣እኔጆሮየ፣ከልጅነትጀምሮያመኛል፣ጆሮየይቆስላልምንላርግ፣አይሰማምዘግቶኛል😢😢😢😢😊
እኔም እኮ ነው 😢😢😢 እፍፍፍፍፍፍ😢😢
ደክተር ጆሮየ በጣም አሞኝል መድሐኒት ተሰረተኝል እና እንጥረግሸ ብለዉኝል ልጠረግ
እኔ ከጀመረኝ ውድ አራት ውሬ ነው።ታግሜም መዳኒቱ ግን ሊሻለኝ አልቻለም።አሁን ከጎሮሮየ እስከ አፌ ድርስ ውሃ ይሞላል።ምላሴም ይንቀጠቀጣል።ራሴን ያዞሮኛል።Agmontin po TiD 625 ወስጃለው ግን ለውጥ የለኝም።እረ ደኩተር።ሌላ መዳኒትም ቢሆን ፅፍ ላክልኝ።🤲🤲🙏🙏🙏🙏
ኧረ ጆሮዬን በተለይ ከቀኝ በኩል ያለው ጆሮዬ በጣምም ያሳክከኛል ሳከው ደሞ መረጣጠብ ይጀምራል 😭😭ምን ይሻለኛል ግን ምንም ህመም የለውም! አፍንጫዬ ሁሉም ያሳክከኛል ሳይነስ ነው መሰል
Me too 😢😢
አኔምነኝ
እኔም😢
Enme yebelagena sakwe yertbal😂men asbo nwe😢
ድክተር እረእኔም እያዛከከኝነዉ መዳኔትንገሩኝ ልሞትነዉወላሂአልቻልኩም😢😢😢😢😢😢
እኔም 😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍ😢😢😢
ጆሮዬ ውሥጥ ብረት አለች ቲንሽዬ ናት ከገባ ።14 አመቱ ነው ያ10 አመት ልጅ እያለው ነው የገባብኝ አሑን ሕመም ጀመረኝ 3 ቀኔ ነው ምን መፍትሔ ትሠጠኛለሕ🙏🙏🙏
የት ነው የታከምሽው ምሄድበት ግራ ገባኝ እኮ
@@lomiethiopia4598 አልታከምኩም እረ
😮 are befetnt takmiwe wede Bert nwe yalshwe🤔
እኔ ጆሮዬ በጣም ነው የሚጨውው አንድ በለን እባክ😊
Thinks docter
Its ok to write in amharic😏
ዶ/ር ለጀን አድኛው ጆሮዋን ዘግቷታል የሚሰማው ደግሞ ፈሳሽ አመጣ አኪም ቤት ኪኒን ብቻ ነው የጡኝ
እረ እኔ ጆሮዬ በጣም ይጮሃል አያስተኛኝ አያስቀምጠኝ የጆሮዬ ስሜቱ እራሴን ግማሽ ጎኑን ያመኛል ምን ላርግ ሃኪም ሄድኩ ምንም የለብሽም ይሉኛል
እረ ጆኽተአ ሸልክ አሰቀምጥል እደት ላግኝክ ጆሮየን እያመመኝነው በጣም😢😢😢😢
የአላህ አረ በቃሽ በለኝ😢😢😢😢
ዶክተር ጆሮየን በጣም አሞኛል በጣም ይፈርጣል ይበላኛል ዉስጡን ተጀመረኝ ሁለቶር ሆነኝ
ኤርፎን መጠቀም ጉዳቱ ምንድን ነው
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ዶክተር እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ያመኛል በተፈራረቀ ጊዚያት እየተመለሰ ያመኛል እናምበዚህ አመት ግን ያለምንም ማቆም ያመኛል ወህ ከዛም መግል ደምም ጭምር ይፈሳል ህክምና አድርጌ እንዴ ሂጄ ምንም አልሽ ብሎ መለሱኝ ግን እኔ በጣም እየተሰቃየሁ ነው ያለሁትም ስደት ነው በጣም ሰግቻለሁ
ጆሮየ መግል እያፈሠሠ ነው ልሞነው እራሤ ፈነዳ😥😥😥😥
እኔምነኚውደመዳኒትታገኚሽንገሪኚ
@@ወሎየዋ-ጀ5መ እኔም😭
ወላሂእኔ ከአንድአመትበላይ ሆነኝ በጆሮየ ደምነዉ የሚመጣዉ ሀኪምቤትብሄድም ምንምአልተወኝ አሁንላይ አይኔ ላይ ችግርእየፈጠረብኝነዉ 😢😢😢
እኔራሱ ልሞትነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 አላህይገዘነ
እኔም በጣምነውየሜያመኝ😢😢@@የልቤዚማነህ
ወድሜ ጀሮው መግል በጣም ይፈሰዋ ሀኪም ቤት በወሰድነው ቁጥር እሚጠጣነው እሚሰጡን ቁጥርህን ላክልኝ ዶክተር በአላህ
ጆሮየን ያመኛል ፈሳሽ አለው የሕመም ስሜትም አለው ሕክምና እፈልጋለሁ ካለሁበት ላገኝ አልቻልኩም ተባበሩኝ እባካችሁ ለመስማትም እያስቸገረኝ ነው
አር እኔም ታቃትልኩ ይበለኝል ምን ይሽለኝል ስኪከው የመኝል ከዝ የሆን ፍስሽ ናጋር ይውጥዋል
እኔም አመልያብለውኛል ግን ፈራሁ አመልያውን
የኔንም እህቴን አመሊያ ብለዋታል ግን ፈራን
እኔ ተደርጊለሁ አትፈሪ ግን ወድ ጤነኛዉ ተሸጋግሮብኛል😢😢
አመልያው ጥሩ ነው እህቴ አያምም እኔም ተብዬ ነበር ግን ጆሮየ ደም ሁሉ ይመጣል ዝም ብየ ኦፕሬሽን ልደረገው ምከሪኝ
ጆሮዎቹን ሚያማቹ እንዳለ ፒያሳ ዶክተር ነጋ የሚባል አለ እዛ ሄዶ ማይድን የለም
አረ መፍቴሔውን ንግረኙ
ከፍተኛ የጆሮ ታንቡር መቀደዱ ህክምናው የት ይስጣል
እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ በጣም አሞኛል
እኔ ግራዬን ከህጻንነቴ ጀምሮ ነበር የሚያመኝ ውጪ አገር በየሶስት ዓመቱ 3 ቴ ሰርጀሪ አድርጌ ባራተኛው ሶስት ዓመት ሌላ ሰፈር ሀኪም ቤት አሁን ተዘግቶዓል በ 1 ቀን ጠብታ ስጦታ ብቻ ዳንኩኝ አሁን የቀኘን ሁለት ዓመት አለፈኝ ሲያሰቃየኝ ከሌላ ህኪም ቤት ያዳነኝን ጠብታ ስም ከየት ለምጣው ሀኪም ቤቱ እናንተ ጋር ተጠቃሎአል ብልም ማን ወደሁዋላ 19 ዓመት ተመልሶ ይፈልግልኝ በየሁለት ሳምንት እታጠበው ነበር እከኩ ጠፍቶአል ማለት ይቻላል ፈሳሹ ግን አሁን በሳምንት አንዴ አድርገውታል ያጥቡኛል ለውጥ አምጥቶአል ብለዋል እንግዲህ ስርጀሪ ካሉ መጀመሪያ ኢትዮጵያ በጸሎት እሞክራለው ብዬዓለሁ!
😢😢እኔምይሄህመምእያሰቃየኝነው😢😢
እርመደሀኒካለህንገረኝልሞትነው😢
ዶክተር ጆሮ ጌጥ ስለብስ ያሳክከኛል 2 ቀን ከሆነው ይቆስላል እባክህ ምክር ስጠኝ እንዳታልፈኝ 😢
ኣርተፊሻል የጀሮ ጌጥ ኣትጠቀሚ ወርቅ ወይ ብር ኣድርጊ ኣራርጂ ኣለብሽ እኔም ኣርተፊሻል ጌጥ ሳደርግ ያሳክከኛል ከዛ ይቆስላል ኣሁን እቁሜለው
አለርጅ ነው እኔም ልክ እንደዚህ ነው እሚያደርገኚ
እኔም ወላ ወረቅ ከለበሰኩም የቆሰላላ😢በጥም
Dokter. Selken. Feligew. Atawte
ቡሽቲ መዳኒቱን ተባልክ