Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አልፍ መብሩክ ውዶች ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ያድርገው አላህ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቃችሁ
መብሩክ ለሙሽሮቹ ክክክ ላንተ አደለም
እኝም አላህ ይወፈቀን ያላቹ ዉለዱ ክበዱ
@@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ አሚን
እና ለምን አታገባም ስለ ምትመርጡ ነው ማታገቡት
እ ዱባይም ተጀመር እዴ
እስኪ ሰርጋችሁ የናፈቃችሁ ብቻ በላይክ አሳዉቁኝመልካም ጋብቻ
መሸአላህ እልፍመብሩኽ
እኔ ወላሂ ሀገር ገብቼ ለገበ 4ቀን ቀራኝ
እኔም፣ነፊቆኝል
👍
እኔ አደኛ ነኝ
ለታመመ ጤንነትንላጣ ማገኘትንላላገባ መልካም ትዳርንላልወለዴ መልካም ልጅንለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫንኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
አሁመአሚንን
አሚን
አሚን ያረብ
አለሁማ አሚን የረብ አሚንን አሚንን
امننننننن
ሳዳት ከማል አቡመሬም አላህ ይጠብቅህ አላህ በዱሊያም በአኸራም ደስ የሚል ሂወት ይስጥህ ከብዶች ሰፈር ያሶጣህኝ አተነህ አተ የተውሂድ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
🎉🎉🎉🎉🎉⚘️⚘️⚘️امين يارب العالمين
ትክክል❤
እረ ተው እንኑርበት እኛ ሀበሾች ሲያከብሩን አይወድልንም እንዴልባችን ተንቀሳቅሰን ዘና ብለን እየኖርን ነው አላህ ይጠብቃቸው የኢማራት መንግስት አሁን ጀመራችሁ ለራሳችን ድንበር እናልፍና እነሱ ሀገራቸውን ለማስከበር ሲይዙ ዉደነሱ መጮህ ጥሩ አደለም አግቡ ግን አንድ አንድ እያለ ድንበር እንዳታልፋ ሰሞኑን እንዳውም መያዝ ተጀምሮ ነበር ሻርጃ
ትክክል ነሸ እየያዙ ነው እረ
ትክክል እየተያዙ ነው
እውነትሽነው እህቴ
ዱባይም እንደሳኡድወች ልትሆኑ ነው አይ 😊
የኔ ምርጦች ምርጥ ጊዜ ነበር ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በድጋሚ እኳን ዴስ አላችሁ 🥰🙏
ማሻ አላህ መብሩክ ❤️❤️ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ እወዳችሗለሁ ❤️ከሙስሊሞች ጋ ነው አብሬ ስጫወት ያደግሁት😍😍
የዘመኑ ሰርግ ፈሳድ የበዛበት ነው ያደለው አደቡን ጠብቆ ያገባል ያልታደለ በሽርክ መንዙማ ይጨማለቃል
ሳህ😂
እንኳን ደስ ያላችሁበመቀጠል እንኮን ከሳኡድ ሰርግ ወደ ዱባይ ሰርግ አሸጋገረን
ክክክልል
የሙሽሮቹ እርጋታ ማሻ አሏህ አሏህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ሚዜዎቹ ሙሽራይቱ የወንዜ የሀገሬ ልጆች ስላየኃችሁ ደስ ብሎኛል
እንኩዋንም አየሽን ሀቢብቲ♥♥
ማሻአላህ አሁን ተራዉ የዱባዮች ነዉ 😂👍💪💪💪💪 ይቀጥላል አለገና አለገና ..
ባረከላሁለኩማ ወበረክአለይኩባወጀመአ በይነኩማ ፊልኸይር የአልዩ ና የፈጡማን አላህያረግላቺሁ
ማሻ አላህ መብሩክ ሰሞኑ ዱባይ ከሳኡዲ እየተወዳደሩ መሰለኝ ሰርግ በዝቷል ዱባይ
ማሻአላህ በጣም ደሰ የሚል ሰረግ አላህ በለበት ሰአት ያትንም እበላልን ማሜ
ከሳኡድ የዱባይ ይለያል ዋው ለውጥማ አለ😂😂😂😍😍
ዋው ሳኡዲወችን ወርሳችሁ ወደ ዱባይ አዞራችሁት ተመስገስ ለሙሽሮች መልካም ጋብቻ ብያለሁ 🌹🌹🌹🎁🎁🎁🎁
የነሱ ነው ተራው ደሞ እኛማ አገረብተን አበቃን
ቀማናችወ።ሰኡዱችን
@@fatimanigus3261 ቀላል ተቀማን ❤❤
ዱባይ ወንድ የለምመሠላችሁ እንደ ጨርሳችሁ ገደላችሁንኮ ክክክክክአውተጀመረ
መብሩክ ቀጣይ ያንተን እንጠብቃለን ማሜ ያገሬልጅ
በጣም ደሰ ብሉኛል የኔ ውድ እህት እዝህ ደረጃ ሰለደረሸ አላህምድሊላህ መብሩክ የኔ ውድች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
,መሸአላ በጣምደስይላላ የኔዉዲእህት እኳንለዝችቀንአበቃሽ ሁይ
❤❤❤❤❤❤እሩቅየ
እህት ሰይደ ❤❤❤
እኔስ የኔ አይጥ
ወላሂ ዱባይ ወንዲ ይኖር አይመስለኝም ነበር ማሻአላህ መብሩክክክክ🌺🌺🌺🌺
Anem
እኔም ገርመኚ አሉለካክክክ
እኔም ያለ አይመሥለኝም
ረአሉ ስደት መቸ ውንድ ሴት አለ ሁላችንምተስደድን
ማሻ አላህ ዴስ ይላሉ ግን በጣም ፈርታለይ ሙሺሪት🥰🥰🥰
ማሸአለህ መብሩከ ዉለድ ኪበድ👌❤ ለንተም በልብህ የምትፈልገትን አይነት ሴት ይስጥህ🙏
Melakam gabachi yihunslachu baxam dasa yil 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ወንድም አብዱ እንኩን ለዚህ አበቃህ አላህ ያማራ የሠመራ ይርገልህ በጣም ደሠ የማል ነበር
አቤት ነሽዳ ቢድያ ጭምልቅልቅ ያለ ዉጡ ያለዉ ንግግር መብሩክ ብያለሁ ሥታምሩ 👍👍👍
ዘሀራየ ዉደ ደምሪኝ
በምን አቀሽ አቦ አች ዲጋይ ቢደአስ አች ተማሪ አሳምረሽ በገዘብ ከማይገዛውና ሌባ ካልሆነው
@@fe1220 ለራሥሽ ተማሪ የቀበሌ ዉሻ አች አመክሪኝም ስድ ❌❌
@@የመዳምታክሢነኝ ተይጂ ጂራታም ውሻስ አች ምን አጁዛ ነሽ አችየ ሌቦች ናችሁ አሁንም ውሸታም አይሁዳ ካፊር
@@fe1220 አረ ወየዉ ካፍር አላለችም አኡዙቢላህ ባለየ አሣዳጊ የበደለሾ ስድ ክክክክክ አድን መሶሊም ካፍሮ ብሎ ያለ በሮግጥም ከፍራል አሉ የኛ ነብይ 😍😍😍😍👍😍👍ተሣሣሽ ስድ
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ያወዳችሁ ፍቅር እሥከጀነት ያርግላችሁ
Mndnew satochu miza lewendochu Magures mn ylutal??
የኢትዮጵያ ህዝብ ተሰዶ ተሰዶ ውጭ ነው ያለው ለካ ኢትዮጵያ ውስጥ መስሎኝ ነበር የሰው ብዛቱ ለማንኛውም መብሩክ ዱባይ ይመቻቹ ማሻአላህ እኛም አገራችንን ሰላም ያርግልን
ዋዉ በጣም ደስ ይላሉ የአብርሃም የሳራ ያድርግላቸዉ ዉለዱ ክበዱ 💚💛❤
Mashaallah.A lhamdurelahe
Mashallah tebarekellah
አሏህዬ የኔ ጌታ አንተ የሰጠኸኝን የዐይኔ ማረፊያ ልጆቼን አንተው ጠብቅልኝ ከውድ እናታቸው ጋር መጥፏቸውንም በዐይኔ እንዳታሳየኝ።እንዲሁም ሷሊህ ሷሊህ የሆኑ ዝርያዎችንም አብዝተህ ስጠኝ ከዛም በመልካም አብረህ አኑረህ የሚበጀን በሆነ ሁኔታ ወደ አንተው ፀጋ ወደ ሆነችው ትልቋ ጀነትህ ሳትለያየን አብረህ አኑረን ያረብ።وَٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَٱتَّبَعَتْهُمْ ذُرِّيَّتُهُم بِإِيمَٰنٍ أَلْحَقْنَا بِهِمْ ذُرِّيَّتَهُمْ وَمَآ أَلَتْنَٰهُم مِّنْ عَمَلِهِم مِّن شَىْءٍۢ ۚ كُلُّ ٱمْرِئٍ بِمَا كَسَبَ رَهِينٌአሏህ ፀጋህን ወፍቀን ከውርደትህ ጠብቀን።ልጅ ለሌላቸው እና መውለድ ላልቻሉ ወንድሞቼ እና እህቶቼም ፈተና የሌለባቸውን መልካም መልካም ልጆች ዙርያዎችን ወፍቃቸው።አቡ ሑዘይፋ ወአቡ ረቢዕ ወአቡ ዘይነብ ኢብኑ ሙሐመድ አስሰለፍይወደ ቻናላችን ለመቀላቀል⤵️⤵️⤵ሱሱ Tube በማለት ይቀላቀሉን እናመሰግናለን
ማሻ አለህ 🌹🌹🌹🌹🌹
ባረከላሁ ለኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊል ከይር ብለናል ለሙሽሮቹ. ማሜ. አንተንም. አላህ. ይወፍቅህ ኢማን ያላት ዲኒ ያላት. ኒቃሚስት የሆነችውን ይወፍቅህ አሚን ብለ እሽ
እንኳን የሳኡዲይቅንጦት ወደ ዱባይበሠላም ተሸጋገረ😂😂😂 ተረው የዱባይነው ሳኡዲይ መፊይ ናስ ኩሉወ ሹመይሲ 😜😂😂😂
😄😄😄😄አ. tey በ ሱእድ አጠምቱብን ክክክክ መብሩክ ሙሽ ሮች
ሳውዲኦች ሹርጣ ድምፃቸውን አጠፋው
ክክክክክክ
ወላሂ በሳኡድ ስርግ ስቀና ነበር አሁን ስሞኑን ያውም በሆቴል ቤት ነው እየህድኩኝ እያሽቃበኩነው 😁
ክክክክክ
መሸአላህ👌☝️ 😍😍😍😍😍
ማሻአላህ መብሩክ መብሩክ አብዱ ይማም እኩአን ለዝህ አበቃህ ያማረ የሠመረ ትዳር አላህ ያድርግላችሁ 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🌱አንቱ አዛኝ ነቢይ🌱አንቱ የሁሉ በላጭ🌱አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌱አንቱ የድሆች አባት🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ🌱አንቱ የአላህ ወዳጅ🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ🌱አንቱ የአላህ መልክተኝ🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ🌱የአላህ ሰላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ ይሁን
አልልልልልልልልልልልልል ሲያምሩ ማሜ አንተም ለዚህ ክብር ያብቃህ ወንድሜ
አጂብ. ዱባይ ም. ጀመራቺሁ. ሳዉዲ. አልበቃቺሁአለ. ፈሳዲማሰፋፍት. መጋባታቺሁ. መልካም ነዉ. አላህ መጨረሻቺንን ያሳምረዉ
Masha allah
መሸአላህ👍👍
ዋው በጣም ያምራሉ መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቸውን ይባርክላቸው ውለዱ ክበዱ ወንድማችን ማሜ አንተንም ለዝ ክብር ያብቃክ በዲኦ ላይ ሰይክ የታል እያልኩ ነበር ምጨረሻላይ አየሁክ አንተንም ለዚ ያብቃህ
ማሻአላ ተባረከ አላሃ
ማሻ አለህ👌😍
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ወድሞቸ ያማረ የሰመረ ትዳረ አላህ ያድረግላቸው 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
masha allah mebruk
መገብ የኛ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን በቢድአው በሙዚቃው ጭምልልቅ ያላችሁ ወጣቶች አሏህ እናተንም እኛንም ያስተካክለን እዚህ ኢኽቲላጡ አኡዙ ቢላህ ስታስጠሉ
ማሽአላህ ሙሽሮች መብሩክ በመቀጠል ከሳውድ ሠርግ አልፈን ወደዱባይ ሠርግ እንኳን አሸጋገረን
ሚደያላይ ጡዝማለት እጪ ምንኛነው ዘጋኝ
ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ የማሜንም በቅርቡ አላህ ያድርገው
Mesha Allah Mesha Allah
ማሻ አላህ ብያለሁ ወጉ ደረሳቺሁ ዱባዪቺ ነሺዳውን አልወዳትም ነቢ አህሪቡ የት ብቻ አላህ ይህድና
ማሻአላህ አብዲዬ ያገሬልጂ ያማረትዳር ይሁንልህ
Mashaa Allah Alf Alf Mabruuk.
አይ ግዜ እኛ ሳውዲዋች ተመልካች ሁነናል ተራው የዱባይ ነው
ማሻ አላህ ደስ ይላል በቅርቡ የኔንም እንደዚህ ፍ ይላል በዱባይ
ማርዋሰኢድ አልሃምዱሊላህ ደስታሽደስታየነው የኔእህት ሰኢድ የኔማርርር
ማሻአላህማሻአላህመብሩክመብሩክየአማረየሰመረ ትዳረያረግላችሁ
ماشاء لله تبارك الله
ትናትምንስትልነበር አላህሁላችንም ያስተካክለን እያወቁከማጥፍት አላህይጠብቀን ካተይህን አልጠበቅንም ሁላችንንም መጨረሻችንያሳምርልን
ماشاءالله تبارالله
ባረክአላህ ለኩማወባረክአለይኩማፊልህይረ
መሻአላህ መሻአላህ🌹🌹
ማሻ አላህ መብሩክ ትዳራችሁን አላህ በራህመቱ ይጠብቅላችሁ
ጋብቻ በኢስላም ትዳር መሠረቶችባል በሚስቱ ስበብ ኢማን ከጨመረሚስት በባሏ ስበብ ተቅዋ ተጨመረሁለቱም ዱኒያ ላይ ከዛም ተሻገረአልሀምዱሊላህ ስጋታቸውን ቀረወደ ሠላም አገር ጀነት ዉስጥ አደረትዳራቸዉ ሰምሮ ንያቸዉ ያማረአልሀምዱሊላሂ ስጋታቸውን ሁሉ ቀረማግባትህ ካልቀረ እዉቀት ፈላጊ አግባ
ማሿአሏህ ተባረከላህ. መጨረሻውኝ አላህ ያሳምርላችሁ
ማሸ አላህ ታበራክ አላህ መሜ ያንታስ መችናው
የሙኔፊቅ ብዛት ምንአለሙዚቃብታደርጉት
እደው ሜሜ በየት አገኘሀቸው ደግሞ ቁርአን እና ሀደስ ይምከረን ወደድናችን እንመለስ በልልኝ ሥሜት አይዳን ወገኖቸ ነገሞት አለ ሀምሳሽ አመት መቆም አለ ሲራጥ አለ ጅሀነብ አለ ለተጋቢወቹ ባረከአላሁለኩማወባረከአለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር
ባረከሏሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኽይር ትዳራችሁን የአልይ እና የፋጢማ ያድርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ መብሩክ
እልፍ❤❤❤🌹🌹🌹🌹
መሻአላ ሠያው እና ሙቢ የአገሬ ልጆች ደስ ትላላችሁ
Mashal
መብሩክ ጥዶችየ አላህያመርና የሠመርትዳር ያርግላችሁ ማሜ አተም አላህሶሊሂቱን አላህ ይወፈቅህ ወድምየ
ያምራል
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ መብሩክ በል መሀመድ አተም የሠው ብቻ አትብላ አግባ
መሻአላተባረክላ
ማሻአላህ የእኛ ቤት ልጆች ናቸው ሰርጉ ግን አመለጠኝ
حمሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡وَالْكِتَابِ الْمُبِينِአብራሪ በኾነው መጽሐፍ እንምላለን፡፡إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةٍ مُّبَارَكَةٍ ۚ إِنَّا كُنَّا مُنذِرِينَእኛ (ቁርኣኑን) በተባረከች ሌሊት ውስጥ አወረድነው፡፡ እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና፡፡فِيهَا يُفْرَقُ كُلُّ أَمْرٍ حَكِيمٍበውስጧ የተወሰነው ነገር ሁሉ ይልለያል፡፡أَمْرًا مِّنْ عِندِنَا ۚ إِنَّا كُنَّا مُرْسِلِينَከእኛ ዘንድ የኾነ ትእዛዝ ሲኾን (አወረድነው)፡፡ እኛ (መልክተኞችን) ላኪዎች ነበርን፡፡رَحْمَةً مِّن رَّبِّكَ ۚ إِنَّهُ هُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُከጌታህ በኾነው ችሮታ (ተላኩ)፡፡ እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡رَبِّ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَا ۖ إِن كُنتُم مُّوقِنِينَየሰማያትና የምድር በመካከላቸውም ያለው ነገር ሁሉ ጌታ ከኾነው (ተላኩ)፡፡ የምታረጋግጡ እንደኾናችሁ (ነገሩ እንዳልነው መኾኑን እወቁ)፡፡لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ يُحْيِي وَيُمِيتُ ۖ رَبُّكُمْ وَرَبُّ آبَائِكُمُ الْأَوَّلِينَከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ያደርጋል፡፡ ይገድላልም፡፡ ጌታችሁ የመጀመሪያዎቹ አባቶቻችሁም ጌታ ነው፡፡بَلْ هُمْ فِي شَكٍّ يَلْعَبُونَበእውነቱ እነርሱ የሚጫወቱ ሲኾኑ በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡فَارْتَقِبْ يَوْمَ تَأْتِي السَّمَاءُ بِدُخَانٍ مُّبِينٍሰማይም በግልጽ ጭስ የምትመጣበትን ቀን ተጠባበቅ፡፡يَغْشَى النَّاسَ ۖ هَٰذَا عَذَابٌ أَلِيمٌሰዎችን የሚሸፍን (በኾነ ጭስ) ይህ አሳማሚ ቅጣት ነው፡፡رَّبَّنَا اكْشِفْ عَنَّا الْعَذَابَ إِنَّا مُؤْمِنُونَ«ጌታችን ሆይ! ከእኛ ላይ ቅጣቱን ግለጥልን፡፡ እኛ አማኞች እንኾናለንና» (ይላሉም)፡፡أَنَّىٰ لَهُمُ الذِّكْرَىٰ وَقَدْ جَاءَهُمْ رَسُولٌ مُّبِينٌ(ቅጣቱ በወረደ ጊዜ) ለእነርሱ መግገሰጽ እንዴት ይኖራቸዋል? አስረጅ መልክተኛ የመጣቸው ሲኾን (የካዱም ሲኾኑ)፡፡ثُمَّ تَوَلَّوْا عَنْهُ وَقَالُوا مُعَلَّمٌ مَّجْنُونٌከዚያም ከእርሱ የዞሩ፤ (ከሰው) «የተሰተማረ ዕብድ ነው» ያሉም ሲኾኑ፡፡إِنَّا كَاشِفُو الْعَذَابِ قَلِيلًا ۚ إِنَّكُمْ عَائِدُونَእኛ ቅጣቱን ለጥቂት ጊዜ ገላጮች ነን፡፡ እናንተ (ወደ ክህደታችሁ) በእርግጥ ተመላሾች ናችሁ፡፡يَوْمَ نَبْطِشُ الْبَطْشَةَ الْكُبْرَىٰ إِنَّا مُنتَقِمُونَታላቂቱን ብርቱ አያያዝ በምንይዝበት ቀን፤ እኛ ተበቃዮች ነን፡፡۞ وَلَقَدْ فَتَنَّا قَبْلَهُمْ قَوْمَ فِرْعَوْنَ وَجَاءَهُمْ رَسُولٌ كَرِيمٌከእነርሱም በፊት የፈርዖንን ሕዝቦች በእርግጥ ሞከርን፡፡ ክቡር መልእክተኛም መጣላቸው፡፡أَنْ أَدُّوا إِلَيَّ عِبَادَ اللَّهِ ۖ إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ«የአላህን ባሮች ወደኔ አድርሱ፡፡ እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝና፡፡وَأَن لَّا تَعْلُوا عَلَى اللَّهِ ۖ إِنِّي آتِيكُم بِسُلْطَانٍ مُّبِينٍ«በአላህም ላይ አትኩሩ፡፡ እኔ ግልጽ የኾነን አስረጅ ያመጣሁላችሁ ነኝና (በማለት መጣላቸው)፡፡وَإِنِّي عُذْتُ بِرَبِّي وَرَبِّكُمْ أَن تَرْجُمُونِ«እኔም እንዳትወግሩኝ በጌታየና በጌታችሁ ተጠብቂያለሁ፡፡وَإِن لَّمْ تُؤْمِنُوا لِي فَاعْتَزِلُونِ«በእኔም ባታምኑ ራቁኝ» (ተዉኝ አለ)፡፡فَدَعَا رَبَّهُ أَنَّ هَٰؤُلَاءِ قَوْمٌ مُّجْرِمُونَቀጥሎም (ስለ ዛቱበት) «እነዚህ አመጸኞች ሕዝቦች ናቸው» (አጥፋቸው) ሲል ጌታውን ለመነ፡፡فَأَسْرِ بِعِبَادِي لَيْلًا إِنَّكُم مُّتَّبَعُونَ(ጌታው) «ባሮቼንም ይዘህ በሌሊት ኺድ፡፡ እናንተ የሚከተሉዋችሁ ናችሁና፡፡وَاتْرُكِ الْبَحْرَ رَهْوًا ۖ إِنَّهُمْ جُندٌ مُّغْرَقُونَ«ባሕሩንም የተከፈተ ኾኖ ተወው፡፡ እነርሱ የሚሰጥጠሙ ሰራዊት ናቸውና» (አለው)፡፡كَمْ تَرَكُوا مِن جَنَّاتٍ وَعُيُونٍከአትክልቶችና ከምንጮችም ብዙ ነገሮችን ተዉ፡፡وَزُرُوعٍ وَمَقَامٍ كَرِيمٍከአዝመራዎችም ከመልካም መቀመጫም፡፡وَنَعْمَةٍ كَانُوا فِيهَا فَاكِهِينَበእርሷ ተደሳቾች ከነበሩባትም ድሎት (ብዙን ነገር ተዉ)፡፡كَذَٰلِكَ ۖ وَأَوْرَثْنَاهَا قَوْمًا آخَرِينَ(ነገሩ) እንደዚሁ ኾነ፡፡ ሌሎችንም ሕዝቦች አወረስናት፡፡فَمَا بَكَتْ عَلَيْهِمُ السَّمَاءُ وَالْأَرْضُ وَمَا كَانُوا مُنظَرِينَሰማይና ምድርም በእነርሱ ላይ አላለቀሱም፡፡ የሚቆዩም አልነበሩም፡፡🎀🎀🎀🎀📚📚📚📚🌿🌿🌿🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎀🎀🎀
ምርጫ ማሻአላህ ያገሬ ልጅቺ መብሩክ
አልፍመብሩክ ማሻላህ ተባረክአላህ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 ማሜ አላህ ለአተ አላህ ሙልካም ትዳራ ይወፈቅህ እንሻአላህ
mashaa Allah 💐💐
ደስ ሲሉ
ባረካለሁ ለኩማ ወበረክ አለይኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊል ኸይር ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላቹሁ
ማሻአለህ🥰🥰🥰🥀🥀❤️
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህያማር ትዳር ይሁንላችውማሜዋ አብሺር ወንድሜ ኢሻአሏህ አንድ ቀን አንተም ደስታህን ታያለህደህንነት ብቻነውአንተ ደህና ሁን አይቀርም አንድ ቀን ማሜ አብሺር
ማሻአላህ ተባርከላህ መብሩክ💘💘💘💘💘🌺🌺🌺🌺
Neima metbal lej becha awkugn👌😂😂meberuke👌👌
ማሻ አላህ ማሻ አላህ እልልልል እኛንም ለዘውጂ ያብቃን ዬላግባነው ይዘውጀን ማሜም ተዘወጂ
Meshaallh
ማሻ አላህ,መብሩክ
Mebruk mame ahun yanten enxebekaln🤪meches texragialke a
ማሻአላህ ሳውዲወች አስተላልፈዋል ስለዚህ ሁላችንም እዚህ እናገባለን በቃ
ማሻአላህ ተራሽ ደረሰ የዱባይ ሸቃሊት ተይዘዉ የሚገቡት ሁላ ወደዱባይ እየሄዱ ነዉ 👍👍
ላላገኘው ግን ሰርግ ሳይ ሰርግ ያምረኛል ማአሻ አላህ መብሩክ ብያለው መጨረሻው ይመር
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ ይላል ግን ማሜ ይህ ልጅ አድስ አልሆነብኝም አቀዋለሁ ጉድ ዱባይም ተጀመረ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤትወሎየወች ማርኮነን ትወለጅደሁ ወሎ ተወለጅ እደከረሚላ እድትወደጅ
በል ማሜ ያንተን አሳየን የሰው ሰርግ አታሙቅብን አፍጥነው ያንተን ወድማችን
ማሻአላህ👍🥰👍🥰👍👍🙏
ጉድበል ኢማራትም ጭፈራ ጀመራችሁ ትዳሩ አይጠላም ከሀራም ግንኙነት ኒካ መታሰሩ ግን አደዚህጭፈራ አሏሆይ 6 አመት ከመዳም ኩሽና እዳቆየህኝ እደዚሁ ወደሀገሬ መልሰኝ የሳኡድ ጭፈራ እዚህም ጀመረ የኛነገር አክባሪያችነን አይወድልንም
አልፍ መብሩክ ውዶች ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ያድርገው አላህ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቃችሁ
መብሩክ ለሙሽሮቹ ክክክ ላንተ አደለም
እኝም አላህ ይወፈቀን ያላቹ ዉለዱ ክበዱ
@@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ አሚን
እና ለምን አታገባም ስለ ምትመርጡ ነው ማታገቡት
እ ዱባይም ተጀመር እዴ
እስኪ ሰርጋችሁ የናፈቃችሁ ብቻ በላይክ አሳዉቁኝ
መልካም ጋብቻ
መሸአላህ እልፍመብሩኽ
እኔ ወላሂ ሀገር ገብቼ ለገበ 4ቀን ቀራኝ
እኔም፣ነፊቆኝል
👍
እኔ አደኛ ነኝ
ለታመመ ጤንነትን
ላጣ ማገኘትን
ላላገባ መልካም ትዳርን
ላልወለዴ መልካም ልጅን
ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
አሁመአሚንን
አሚን
አሚን ያረብ
አለሁማ አሚን የረብ አሚንን አሚንን
امننننننن
ሳዳት ከማል አቡመሬም አላህ ይጠብቅህ አላህ በዱሊያም በአኸራም ደስ የሚል ሂወት ይስጥህ ከብዶች ሰፈር ያሶጣህኝ አተነህ አተ የተውሂድ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
🎉🎉🎉🎉🎉⚘️⚘️⚘️امين يارب العالمين
ትክክል❤
እረ ተው እንኑርበት እኛ ሀበሾች ሲያከብሩን አይወድልንም እንዴልባችን ተንቀሳቅሰን ዘና ብለን እየኖርን ነው አላህ ይጠብቃቸው የኢማራት መንግስት አሁን ጀመራችሁ ለራሳችን ድንበር እናልፍና እነሱ ሀገራቸውን ለማስከበር ሲይዙ ዉደነሱ መጮህ ጥሩ አደለም አግቡ ግን አንድ አንድ እያለ ድንበር እንዳታልፋ ሰሞኑን እንዳውም መያዝ ተጀምሮ ነበር ሻርጃ
ትክክል ነሸ እየያዙ ነው እረ
ትክክል እየተያዙ ነው
እውነትሽነው እህቴ
ዱባይም እንደሳኡድወች ልትሆኑ ነው አይ 😊
የኔ ምርጦች ምርጥ ጊዜ ነበር ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በድጋሚ እኳን ዴስ አላችሁ 🥰🙏
ማሻ አላህ መብሩክ ❤️❤️
ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ እወዳችሗለሁ ❤️ከሙስሊሞች ጋ ነው አብሬ ስጫወት ያደግሁት😍😍
የዘመኑ ሰርግ ፈሳድ የበዛበት ነው ያደለው አደቡን ጠብቆ ያገባል ያልታደለ በሽርክ መንዙማ ይጨማለቃል
ሳህ😂
እንኳን ደስ ያላችሁ
በመቀጠል እንኮን ከሳኡድ ሰርግ ወደ ዱባይ ሰርግ አሸጋገረን
ክክክልል
የሙሽሮቹ እርጋታ ማሻ አሏህ
አሏህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ሚዜዎቹ ሙሽራይቱ የወንዜ የሀገሬ ልጆች ስላየኃችሁ ደስ ብሎኛል
እንኩዋንም አየሽን ሀቢብቲ♥♥
ማሻአላህ
አሁን ተራዉ የዱባዮች ነዉ 😂👍💪💪💪💪 ይቀጥላል አለገና አለገና ..
ባረከላሁለኩማ ወበረክአለይኩባወጀመአ በይነኩማ ፊልኸይር የአልዩ ና የፈጡማን አላህያረግላቺሁ
ማሻ አላህ መብሩክ ሰሞኑ ዱባይ ከሳኡዲ እየተወዳደሩ መሰለኝ ሰርግ በዝቷል ዱባይ
ማሻአላህ በጣም ደሰ የሚል ሰረግ አላህ በለበት ሰአት ያትንም እበላልን ማሜ
ከሳኡድ የዱባይ ይለያል ዋው ለውጥማ አለ😂😂😂😍😍
ዋው ሳኡዲወችን ወርሳችሁ ወደ ዱባይ አዞራችሁት ተመስገስ ለሙሽሮች መልካም ጋብቻ ብያለሁ 🌹🌹🌹🎁🎁🎁🎁
የነሱ ነው ተራው ደሞ እኛማ አገረብተን አበቃን
የነሱ ነው ተራው ደሞ እኛማ አገረብተን አበቃን
ቀማናችወ።ሰኡዱችን
@@fatimanigus3261 ቀላል ተቀማን ❤❤
ዱባይ ወንድ የለምመሠላችሁ እንደ ጨርሳችሁ ገደላችሁንኮ ክክክክክአውተጀመረ
መብሩክ ቀጣይ ያንተን እንጠብቃለን ማሜ ያገሬልጅ
በጣም ደሰ ብሉኛል የኔ ውድ እህት እዝህ ደረጃ ሰለደረሸ አላህምድሊላህ መብሩክ የኔ ውድች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
,መሸአላ በጣምደስይላላ የኔዉዲእህት እኳንለዝችቀንአበቃሽ ሁይ
❤❤❤❤❤❤እሩቅየ
እህት ሰይደ ❤❤❤
እኔስ የኔ አይጥ
ወላሂ ዱባይ ወንዲ ይኖር አይመስለኝም ነበር ማሻአላህ መብሩክክክክ🌺🌺🌺🌺
Anem
እኔም ገርመኚ አሉለካክክክ
እኔም ያለ አይመሥለኝም
ረአሉ ስደት መቸ ውንድ ሴት አለ ሁላችንምተስደድን
ማሻ አላህ ዴስ ይላሉ ግን በጣም ፈርታለይ ሙሺሪት🥰🥰🥰
ማሸአለህ መብሩከ ዉለድ ኪበድ👌❤ ለንተም በልብህ የምትፈልገትን አይነት ሴት ይስጥህ🙏
Melakam gabachi yihunslachu baxam dasa yil 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ወንድም አብዱ እንኩን ለዚህ አበቃህ አላህ ያማራ የሠመራ ይርገልህ በጣም ደሠ የማል ነበር
አቤት ነሽዳ ቢድያ ጭምልቅልቅ ያለ ዉጡ ያለዉ ንግግር መብሩክ ብያለሁ ሥታምሩ 👍👍👍
ዘሀራየ ዉደ ደምሪኝ
በምን አቀሽ አቦ አች ዲጋይ ቢደአስ አች ተማሪ አሳምረሽ በገዘብ ከማይገዛውና ሌባ ካልሆነው
@@fe1220 ለራሥሽ ተማሪ የቀበሌ ዉሻ አች አመክሪኝም ስድ ❌❌
@@የመዳምታክሢነኝ ተይጂ ጂራታም ውሻስ አች ምን አጁዛ ነሽ አችየ ሌቦች ናችሁ አሁንም ውሸታም አይሁዳ ካፊር
@@fe1220 አረ ወየዉ ካፍር አላለችም አኡዙቢላህ ባለየ አሣዳጊ የበደለሾ ስድ ክክክክክ አድን መሶሊም ካፍሮ ብሎ ያለ በሮግጥም ከፍራል አሉ የኛ ነብይ 😍😍😍😍👍😍👍ተሣሣሽ ስድ
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ያወዳችሁ ፍቅር እሥከጀነት ያርግላችሁ
Mndnew satochu miza lewendochu
Magures mn ylutal??
የኢትዮጵያ ህዝብ ተሰዶ ተሰዶ ውጭ ነው ያለው ለካ ኢትዮጵያ ውስጥ መስሎኝ ነበር የሰው ብዛቱ ለማንኛውም መብሩክ ዱባይ ይመቻቹ ማሻአላህ እኛም አገራችንን ሰላም ያርግልን
ዋዉ በጣም ደስ ይላሉ የአብርሃም የሳራ ያድርግላቸዉ ዉለዱ ክበዱ 💚💛❤
Mashaallah.A lhamdurelahe
Mashallah tebarekellah
አሏህዬ የኔ ጌታ አንተ የሰጠኸኝን የዐይኔ ማረፊያ ልጆቼን አንተው ጠብቅልኝ ከውድ እናታቸው ጋር መጥፏቸውንም በዐይኔ እንዳታሳየኝ።
እንዲሁም ሷሊህ ሷሊህ የሆኑ ዝርያዎችንም አብዝተህ ስጠኝ ከዛም በመልካም አብረህ አኑረህ የሚበጀን በሆነ ሁኔታ ወደ አንተው ፀጋ ወደ ሆነችው ትልቋ ጀነትህ ሳትለያየን አብረህ አኑረን ያረብ።
وَٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَٱتَّبَعَتْهُمْ ذُرِّيَّتُهُم بِإِيمَٰنٍ أَلْحَقْنَا بِهِمْ ذُرِّيَّتَهُمْ وَمَآ أَلَتْنَٰهُم مِّنْ عَمَلِهِم مِّن شَىْءٍۢ ۚ كُلُّ ٱمْرِئٍ بِمَا كَسَبَ رَهِينٌ
አሏህ ፀጋህን ወፍቀን ከውርደትህ ጠብቀን።
ልጅ ለሌላቸው እና መውለድ ላልቻሉ ወንድሞቼ እና እህቶቼም ፈተና የሌለባቸውን መልካም መልካም ልጆች ዙርያዎችን ወፍቃቸው።
አቡ ሑዘይፋ ወአቡ ረቢዕ ወአቡ ዘይነብ ኢብኑ ሙሐመድ አስሰለፍይ
ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል⤵️⤵️⤵
ሱሱ Tube በማለት ይቀላቀሉን እናመሰግናለን
ማሻ አለህ 🌹🌹🌹🌹🌹
ባረከላሁ ለኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊል ከይር ብለናል ለሙሽሮቹ. ማሜ. አንተንም. አላህ. ይወፍቅህ ኢማን ያላት ዲኒ ያላት. ኒቃሚስት የሆነችውን ይወፍቅህ አሚን ብለ እሽ
እንኳን የሳኡዲይቅንጦት ወደ ዱባይበሠላም ተሸጋገረ😂😂😂 ተረው የዱባይነው
ሳኡዲይ መፊይ ናስ ኩሉወ ሹመይሲ 😜😂😂😂
😄😄😄😄አ. tey በ ሱእድ አጠምቱብን ክክክክ መብሩክ ሙሽ ሮች
ሳውዲኦች ሹርጣ ድምፃቸውን አጠፋው
ክክክክክክ
ወላሂ በሳኡድ ስርግ ስቀና ነበር አሁን ስሞኑን ያውም በሆቴል ቤት ነው እየህድኩኝ እያሽቃበኩነው 😁
ክክክክክ
መሸአላህ👌☝️ 😍😍😍😍😍
ማሻአላህ መብሩክ መብሩክ አብዱ ይማም እኩአን ለዝህ አበቃህ ያማረ የሠመረ ትዳር አላህ ያድርግላችሁ 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🌱አንቱ አዛኝ ነቢይ
🌱አንቱ የሁሉ በላጭ
🌱አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌱አንቱ የድሆች አባት
🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
🌱አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ
🌱አንቱ የአላህ መልክተኝ
🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
🌱የአላህ ሰላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ ይሁን
አልልልልልልልልልልልልል ሲያምሩ ማሜ አንተም ለዚህ ክብር ያብቃህ ወንድሜ
አጂብ. ዱባይ ም. ጀመራቺሁ. ሳዉዲ. አልበቃቺሁአለ. ፈሳዲማሰፋፍት. መጋባታቺሁ. መልካም ነዉ. አላህ መጨረሻቺንን ያሳምረዉ
Masha allah
መሸአላህ👍👍
ዋው በጣም ያምራሉ መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቸውን ይባርክላቸው ውለዱ ክበዱ
ወንድማችን ማሜ አንተንም ለዝ ክብር ያብቃክ በዲኦ ላይ ሰይክ የታል እያልኩ ነበር ምጨረሻላይ አየሁክ አንተንም ለዚ ያብቃህ
ማሻአላ ተባረከ አላሃ
ማሻ አለህ👌😍
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ወድሞቸ ያማረ የሰመረ ትዳረ አላህ ያድረግላቸው 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
masha allah mebruk
መገብ የኛ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን በቢድአው በሙዚቃው ጭምልልቅ ያላችሁ ወጣቶች አሏህ እናተንም እኛንም ያስተካክለን እዚህ ኢኽቲላጡ አኡዙ ቢላህ ስታስጠሉ
ማሽአላህ ሙሽሮች መብሩክ በመቀጠል ከሳውድ ሠርግ አልፈን ወደዱባይ ሠርግ እንኳን አሸጋገረን
ሚደያላይ ጡዝማለት እጪ ምንኛነው ዘጋኝ
ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ የማሜንም በቅርቡ አላህ ያድርገው
Mesha Allah Mesha Allah
ማሻ አላህ ብያለሁ ወጉ ደረሳቺሁ ዱባዪቺ ነሺዳውን አልወዳትም ነቢ አህሪቡ የት ብቻ አላህ ይህድና
ማሻአላህ አብዲዬ ያገሬልጂ ያማረትዳር ይሁንልህ
Mashaa Allah Alf Alf Mabruuk.
አይ ግዜ እኛ ሳውዲዋች ተመልካች ሁነናል ተራው የዱባይ ነው
ማሻ አላህ ደስ ይላል በቅርቡ የኔንም እንደዚህ ፍ ይላል በዱባይ
ማርዋሰኢድ አልሃምዱሊላህ ደስታሽደስታየነው የኔእህት ሰኢድ የኔማርርር
ማሻአላህ
ማሻአላህ
መብሩክ
መብሩክ
የአማረየሰመረ ትዳረያረግላችሁ
ماشاء لله تبارك الله
ትናትምንስትልነበር አላህሁላችንም ያስተካክለን እያወቁከማጥፍት አላህይጠብቀን ካተይህን አልጠበቅንም ሁላችንንም መጨረሻችንያሳምርልን
ماشاءالله تبارالله
ባረክአላህ ለኩማወባረክአለይኩማፊልህይረ
መሻአላህ መሻአላህ🌹🌹
ማሻ አላህ መብሩክ ትዳራችሁን አላህ በራህመቱ ይጠብቅላችሁ
ጋብቻ በኢስላም ትዳር መሠረቶች
ባል በሚስቱ ስበብ ኢማን ከጨመረ
ሚስት በባሏ ስበብ ተቅዋ ተጨመረ
ሁለቱም ዱኒያ ላይ ከዛም ተሻገረ
አልሀምዱሊላህ ስጋታቸውን ቀረ
ወደ ሠላም አገር ጀነት ዉስጥ አደረ
ትዳራቸዉ ሰምሮ ንያቸዉ ያማረ
አልሀምዱሊላሂ ስጋታቸውን ሁሉ ቀረ
ማግባትህ ካልቀረ እዉቀት ፈላጊ አግባ
ማሿአሏህ ተባረከላህ. መጨረሻውኝ አላህ ያሳምርላችሁ
ማሸ አላህ ታበራክ አላህ መሜ ያንታስ መችናው
የሙኔፊቅ ብዛት ምንአለሙዚቃብታደርጉት
እደው ሜሜ በየት አገኘሀቸው ደግሞ
ቁርአን እና ሀደስ ይምከረን ወደድናችን እንመለስ በልልኝ ሥሜት አይዳን ወገኖቸ ነገሞት አለ ሀምሳሽ አመት መቆም አለ ሲራጥ አለ ጅሀነብ አለ
ለተጋቢወቹ ባረከአላሁለኩማወባረከአለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር
ባረከሏሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኽይር ትዳራችሁን የአልይ እና የፋጢማ ያድርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ መብሩክ
እልፍ❤❤❤🌹🌹🌹🌹
መሻአላ ሠያው እና ሙቢ የአገሬ ልጆች ደስ ትላላችሁ
Mashal
መብሩክ ጥዶችየ አላህያመርና የሠመርትዳር ያርግላችሁ ማሜ አተም አላህሶሊሂቱን አላህ ይወፈቅህ ወድምየ
ያምራል
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ መብሩክ በል መሀመድ አተም የሠው ብቻ አትብላ አግባ
መሻአላተባረክላ
ማሻአላህ የእኛ ቤት ልጆች ናቸው ሰርጉ ግን አመለጠኝ
حم
ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡
وَالْكِتَابِ الْمُبِينِ
አብራሪ በኾነው መጽሐፍ እንምላለን፡፡
إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةٍ مُّبَارَكَةٍ ۚ إِنَّا كُنَّا مُنذِرِينَ
እኛ (ቁርኣኑን) በተባረከች ሌሊት ውስጥ አወረድነው፡፡ እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና፡፡
فِيهَا يُفْرَقُ كُلُّ أَمْرٍ حَكِيمٍ
በውስጧ የተወሰነው ነገር ሁሉ ይልለያል፡፡
أَمْرًا مِّنْ عِندِنَا ۚ إِنَّا كُنَّا مُرْسِلِينَ
ከእኛ ዘንድ የኾነ ትእዛዝ ሲኾን (አወረድነው)፡፡ እኛ (መልክተኞችን) ላኪዎች ነበርን፡፡
رَحْمَةً مِّن رَّبِّكَ ۚ إِنَّهُ هُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ
ከጌታህ በኾነው ችሮታ (ተላኩ)፡፡ እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡
رَبِّ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَا ۖ إِن كُنتُم مُّوقِنِينَ
የሰማያትና የምድር በመካከላቸውም ያለው ነገር ሁሉ ጌታ ከኾነው (ተላኩ)፡፡ የምታረጋግጡ እንደኾናችሁ (ነገሩ እንዳልነው መኾኑን እወቁ)፡፡
لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ يُحْيِي وَيُمِيتُ ۖ رَبُّكُمْ وَرَبُّ آبَائِكُمُ الْأَوَّلِينَ
ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ያደርጋል፡፡ ይገድላልም፡፡ ጌታችሁ የመጀመሪያዎቹ አባቶቻችሁም ጌታ ነው፡፡
بَلْ هُمْ فِي شَكٍّ يَلْعَبُونَ
በእውነቱ እነርሱ የሚጫወቱ ሲኾኑ በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡
فَارْتَقِبْ يَوْمَ تَأْتِي السَّمَاءُ بِدُخَانٍ مُّبِينٍ
ሰማይም በግልጽ ጭስ የምትመጣበትን ቀን ተጠባበቅ፡፡
يَغْشَى النَّاسَ ۖ هَٰذَا عَذَابٌ أَلِيمٌ
ሰዎችን የሚሸፍን (በኾነ ጭስ) ይህ አሳማሚ ቅጣት ነው፡፡
رَّبَّنَا اكْشِفْ عَنَّا الْعَذَابَ إِنَّا مُؤْمِنُونَ
«ጌታችን ሆይ! ከእኛ ላይ ቅጣቱን ግለጥልን፡፡ እኛ አማኞች እንኾናለንና» (ይላሉም)፡፡
أَنَّىٰ لَهُمُ الذِّكْرَىٰ وَقَدْ جَاءَهُمْ رَسُولٌ مُّبِينٌ
(ቅጣቱ በወረደ ጊዜ) ለእነርሱ መግገሰጽ እንዴት ይኖራቸዋል? አስረጅ መልክተኛ የመጣቸው ሲኾን (የካዱም ሲኾኑ)፡፡
ثُمَّ تَوَلَّوْا عَنْهُ وَقَالُوا مُعَلَّمٌ مَّجْنُونٌ
ከዚያም ከእርሱ የዞሩ፤ (ከሰው) «የተሰተማረ ዕብድ ነው» ያሉም ሲኾኑ፡፡
إِنَّا كَاشِفُو الْعَذَابِ قَلِيلًا ۚ إِنَّكُمْ عَائِدُونَ
እኛ ቅጣቱን ለጥቂት ጊዜ ገላጮች ነን፡፡ እናንተ (ወደ ክህደታችሁ) በእርግጥ ተመላሾች ናችሁ፡፡
يَوْمَ نَبْطِشُ الْبَطْشَةَ الْكُبْرَىٰ إِنَّا مُنتَقِمُونَ
ታላቂቱን ብርቱ አያያዝ በምንይዝበት ቀን፤ እኛ ተበቃዮች ነን፡፡
۞ وَلَقَدْ فَتَنَّا قَبْلَهُمْ قَوْمَ فِرْعَوْنَ وَجَاءَهُمْ رَسُولٌ كَرِيمٌ
ከእነርሱም በፊት የፈርዖንን ሕዝቦች በእርግጥ ሞከርን፡፡ ክቡር መልእክተኛም መጣላቸው፡፡
أَنْ أَدُّوا إِلَيَّ عِبَادَ اللَّهِ ۖ إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ
«የአላህን ባሮች ወደኔ አድርሱ፡፡ እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝና፡፡
وَأَن لَّا تَعْلُوا عَلَى اللَّهِ ۖ إِنِّي آتِيكُم بِسُلْطَانٍ مُّبِينٍ
«በአላህም ላይ አትኩሩ፡፡ እኔ ግልጽ የኾነን አስረጅ ያመጣሁላችሁ ነኝና (በማለት መጣላቸው)፡፡
وَإِنِّي عُذْتُ بِرَبِّي وَرَبِّكُمْ أَن تَرْجُمُونِ
«እኔም እንዳትወግሩኝ በጌታየና በጌታችሁ ተጠብቂያለሁ፡፡
وَإِن لَّمْ تُؤْمِنُوا لِي فَاعْتَزِلُونِ
«በእኔም ባታምኑ ራቁኝ» (ተዉኝ አለ)፡፡
فَدَعَا رَبَّهُ أَنَّ هَٰؤُلَاءِ قَوْمٌ مُّجْرِمُونَ
ቀጥሎም (ስለ ዛቱበት) «እነዚህ አመጸኞች ሕዝቦች ናቸው» (አጥፋቸው) ሲል ጌታውን ለመነ፡፡
فَأَسْرِ بِعِبَادِي لَيْلًا إِنَّكُم مُّتَّبَعُونَ
(ጌታው) «ባሮቼንም ይዘህ በሌሊት ኺድ፡፡ እናንተ የሚከተሉዋችሁ ናችሁና፡፡
وَاتْرُكِ الْبَحْرَ رَهْوًا ۖ إِنَّهُمْ جُندٌ مُّغْرَقُونَ
«ባሕሩንም የተከፈተ ኾኖ ተወው፡፡ እነርሱ የሚሰጥጠሙ ሰራዊት ናቸውና» (አለው)፡፡
كَمْ تَرَكُوا مِن جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ
ከአትክልቶችና ከምንጮችም ብዙ ነገሮችን ተዉ፡፡
وَزُرُوعٍ وَمَقَامٍ كَرِيمٍ
ከአዝመራዎችም ከመልካም መቀመጫም፡፡
وَنَعْمَةٍ كَانُوا فِيهَا فَاكِهِينَ
በእርሷ ተደሳቾች ከነበሩባትም ድሎት (ብዙን ነገር ተዉ)፡፡
كَذَٰلِكَ ۖ وَأَوْرَثْنَاهَا قَوْمًا آخَرِينَ
(ነገሩ) እንደዚሁ ኾነ፡፡ ሌሎችንም ሕዝቦች አወረስናት፡፡
فَمَا بَكَتْ عَلَيْهِمُ السَّمَاءُ وَالْأَرْضُ وَمَا كَانُوا مُنظَرِينَ
ሰማይና ምድርም በእነርሱ ላይ አላለቀሱም፡፡ የሚቆዩም አልነበሩም፡፡
🎀🎀🎀🎀📚📚📚📚🌿🌿🌿🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎀🎀🎀
ምርጫ ማሻአላህ ያገሬ ልጅቺ መብሩክ
አልፍመብሩክ ማሻላህ ተባረክአላህ
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ማሜ አላህ ለአተ አላህ ሙልካም ትዳራ ይወፈቅህ እንሻአላህ
mashaa Allah 💐💐
ደስ ሲሉ
ባረካለሁ ለኩማ ወበረክ አለይኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊል ኸይር ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላቹሁ
ማሻአለህ🥰🥰🥰🥀🥀❤️
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ
ያማር ትዳር ይሁንላችው
ማሜዋ አብሺር ወንድሜ ኢሻአሏህ አንድ ቀን አንተም ደስታህን ታያለህ
ደህንነት ብቻነው
አንተ ደህና ሁን አይቀርም አንድ ቀን ማሜ አብሺር