በጣም የሚያምርና ቆንጆ ዳቴል ነው መግዛት የሚፈልግ ካለ በትንሽ ብር አለን 👆👂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 30

  • @tube-iz9mi
    @tube-iz9mi Год назад

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሱሱየ ማሽአላህ በጣም ያምራል ጠንክሪልኝ ውዷ

  • @user-vg3fu1hyat482e
    @user-vg3fu1hyat482e Год назад

    ሰላምአለይኩም ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ እኳነሰ ድህና መጣሽ ሀሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን በርች በቀጣይ የተሻል እነጠብቃለን እህት🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayatmersatube4902
    @hayatmersatube4902 Год назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመት አላህ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ ውዴ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ዳንቴል ነው ጠንክረሽ ስሪ ❤❤❤❤

  • @kelsumi
    @kelsumi Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ ውዴ አሪፍ ሰራ ነው የኔ ባለሙያ ማሻአላህ በርች ውዴ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ውድና የተከበራችሁ የሀገረ ልጆች እንዴትናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ🎉🎉🎉

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን በርቺ ጠንክሪ 👏👏👏👏😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በጣም ያምራል

  • @HAWAYIMAMABEGAZ
    @HAWAYIMAMABEGAZ Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ሰላም መጣሺ ውደዋውውውው የእኔ ባለሞያ እጅሺን አይቆርጥመው በጣምነው የሚያምረው በርች ጠንክሪ ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ነውስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን

  • @ሁሴንወሎዩቱብ
    @ሁሴንወሎዩቱብ Год назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል

  • @agurashabate
    @agurashabate Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመት ወላሂ ወበርካትሁ ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት ሰላማችን ብዝት ብዝዝት ይበል አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ውዷ እህቴ እንኳን ዴና መጣሽ ሀሪፋ እና ዴስ የሚል ቆይታ ነበር ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ዴስ ይላል🎉

  • @EumuFhad
    @EumuFhad Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ኡሙየ ሰብ በልሽ

  • @fandishaTube-ve5cg
    @fandishaTube-ve5cg Год назад

    አስላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ብለናል እህት እንኳን ደህና መጣሺ በጣም ሀሪፊ ቆይታ ነበር ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ

  • @GetuGetu-bw1ls
    @GetuGetu-bw1ls 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ

  • @girumgizaw7575
    @girumgizaw7575 11 месяцев назад

  • @HayatEdres
    @HayatEdres Год назад

    በርች

  • @bnnb1862
    @bnnb1862 Год назад

    ጎበዝ😍😍😍

  • @እሙአቲካዩቱብ
    @እሙአቲካዩቱብ 9 месяцев назад

    ጠገሙ ሰንትነዉ

  • @hamdaAlhameli-c8o
    @hamdaAlhameli-c8o 9 месяцев назад

    እማ ስንት ነው

  • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ

    ጎበዝነሺበርቺማሻአላሕ🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬

  • @AsAs-ox3om
    @AsAs-ox3om Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አሚነ-ጸ1ሠ
    @አሚነ-ጸ1ሠ 8 месяцев назад

    መሸአለ በጠም የምረሉ ጠገሙ ስንት

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t 8 месяцев назад

    አድራሻ ንገሩኝ

  • @tube2883
    @tube2883 Год назад

    አስላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበርካቱ ስላምፍቅርለሀገራችንንይሁንያርብማሻአላህ ነውአብሽሪጠንክሪየኔውድእህትአብሽሪየኔውድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @medinayemre9447
    @medinayemre9447 Год назад

    የት ነዉ ቁጥርሺን አሰቀምጭ

    • @እሙመኪዩቶብ
      @እሙመኪዩቶብ  Год назад +1

      እስከሠጨረሻው አዳምጭው ውደ ተናግሪያለሁ 0590442384 በዚህ እገኛለሁ

  • @hejueu
    @hejueu Год назад +1

    አሠራሩን አሣይን

  • @Tube-ch3yr
    @Tube-ch3yr Год назад

    ቁጥርሺን አስቀምጭማሬ

  • @mohamedaaaa3564
    @mohamedaaaa3564 11 месяцев назад

    ስልክ

  • @HabibaSeid-p7k
    @HabibaSeid-p7k Год назад

    እሰይ የኔዋ❤❤❤❤