የፍት ማስክ 100%ታምስገኝኛለሽ best facemask

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • የፍት ማስክ 100%ታምስገኝኛለሽ best facemask#darkspotsremoval #skin #facialmask

Комментарии • 64

  • @zemenayayelezemen3257
    @zemenayayelezemen3257 Год назад +13

    ምንድነው ጀላቲ ፓወደር

  • @lulutube885
    @lulutube885 Год назад +3

    ሰላምሽ ይብዛ አይንዬ ጎበዝ በጣም ሀሪፍ እናመሰግናለን 👍

  • @mominatube
    @mominatube Год назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ አይኒየ ዋዉ በጣም ልዩ ነው ሽር ስላደርግሽን እናመሰግናለን በች ሁሌም የምታቀርቢያቸው ልዩ ናቸው ቀጥይበት

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    ስላምሽን ይብዛ የኔ ውድ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርቺ ባቺ ብዙ እጠብቃለን

  • @MisganawTsegaw
    @MisganawTsegaw Месяц назад +1

    ለፊት ማድያት ይሆናል

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720 Год назад

    ሠላም ዉድ ጥሩ ቆይታ ነበር ማሻ አላህ ጠቃሚ ቢድወ ነዉ በርችልን

  • @meripetros8340
    @meripetros8340 Месяц назад

    Enamesegnalen eht fite tebelashitual bota leyto yebgur tebasa bzu nger mokerialew gn enbi ale mn aynet samuna ltekem kezih betechemari? Melshilgn kechalshi🙏

  • @mayaaaa899
    @mayaaaa899 Год назад +2

    Gelaty pawder klelens mn enarg

  • @Berkat-rm8wq
    @Berkat-rm8wq 3 месяца назад

    ጃላትን powder ምንድናው ??

  • @asliethiotube
    @asliethiotube Год назад +1

    ዋው በጣም ጥሩ ነው ጎበዝ በርች ውዴ

  • @እሙሳራYoutube
    @እሙሳራYoutube Год назад

    ሰላም ሳላም አይንዬ በርቺ እናመሰግናላን አሪፍ ነው ቃጥይበት

  • @ነይልኝእመቤትግብልኝከሃጥ

    አሁን ነዉ መከታተል የጀመርኩት እና በናትሽ በብጉር ፍቴ አይታይም በጣም ነዉ የተበላሸዉ ጀላተ ፓውደር ምንድነዉ

  • @RahmuTube
    @RahmuTube Год назад

    ማሻላይ አይኒ በርቺ ጎበዝ👍👍👍

  • @hawaebrahim2800
    @hawaebrahim2800 Год назад +1

    ጀላቲ ያልሽው አልገባኚም ምንድነው ጀላቲ

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 Год назад +1

    ግሩም ነው ጎብዢ

  • @mestaalamu446
    @mestaalamu446 7 месяцев назад

    Midenawu jelati pawuder???

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 11 месяцев назад

    Minidinew jelaten pawoder???

  • @tsegaradabera5009
    @tsegaradabera5009 Год назад +1

    ጀላተ pawder, poto ፖስት አርገው

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 Год назад

    አይንዬ እናማሰግናለን ጎበዝ ሁቢ

  • @LijAhmu2-ልጅአህሙ2
    @LijAhmu2-ልጅአህሙ2 Год назад

    ጀላቲ ፐውደር የሚባለው አሳይኝ እንደገዛ ወይስ ካሜራነው የዳቦ መልሺ???

    • @Aynishow
      @Aynishow  Год назад

      Camera ayidelem wude galatin power bilesh serach argiw

  • @addissheferaw3909
    @addissheferaw3909 Год назад

    ምን አይነት ነው

  • @salihatube
    @salihatube Год назад

    እናመሰግናለን ቆንጆዋ

  • @khanpk166
    @khanpk166 Год назад +1

    ሠላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ

    • @Aynishow
      @Aynishow  Год назад

      Amesginalew ❤️ yene melkam

  • @assyaadem4224
    @assyaadem4224 Год назад +1

    የተረፈውን የት እናስቀምጠው ፍሪጅ ውስጥ ወይስ

    • @Aynishow
      @Aynishow  Год назад

      Le ande bicha new misrew mama firej karegshiw betam new miwefrew

    • @emuti6262
      @emuti6262 Год назад +1

      አረ ባክሽ ጀላቲ ያልሽውን አሳይን

  • @leyuhulegebtube
    @leyuhulegebtube Год назад

    እናመሰግናለን ዉዴ

  • @ayanaayana325
    @ayanaayana325 11 месяцев назад

    በጣም አሪፍነው❤❤❤❤

  • @zebebahusan-ex6ot
    @zebebahusan-ex6ot Год назад +1

    ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁነ በርቺ

    • @Aynishow
      @Aynishow  Год назад

      Amen amsegnalew 💓

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf Месяц назад

    ዉደ፡ለቤትሽ አድስ ነኝ ፊቴ በጣም ጥቆቁር ነጠብጣብ ነው ምንም ሊለቅልኝ አልቻለም አትለፊኝ

    • @MekaYassin-ne4xf
      @MekaYassin-ne4xf Месяц назад

      ጀላቲ ባዉደር እደት፡ያለነዉ መያዠዉን አሳይኝ

    • @Aynishow
      @Aynishow  Месяц назад +1

      ለጠቁር ነጠብጣብ ድንች አሪፍ ነው ሁለት ቦታ ቆርጠሽ እሺበት

  • @Hajaritofik
    @Hajaritofik Год назад

    አይኒዬ በርች ውዴ መሻአለህ ናው🥰

  • @dagnanhyvxibczgl
    @dagnanhyvxibczgl Год назад +1

    ጃላትን ማላት ምድነው እባክሽን ንጋርን

    • @Aynishow
      @Aynishow  Год назад

      Gelatin powder pilesh search argiw Goggle lau wude

  • @samrishow
    @samrishow Год назад

    Waaw betam aref sera newu

  • @delinaalem8346
    @delinaalem8346 Год назад +1

    ውዴ ፓውደሩ ብቀርስ ምንችግር ኣለው

  • @alayukebede5149
    @alayukebede5149 Год назад +1

    ዋውውው በጣም ድስ ይሚል ነው በርቺልኝ እኔ ቅመም

    • @Aynishow
      @Aynishow  Год назад

      💗💗💅

    • @kebebushbelihu8055
      @kebebushbelihu8055 Год назад

      @@Aynishow ጄላቲው አድሳባ ይገኛልዴ

    • @Aynishow
      @Aynishow  Год назад

      Awo wude ye cake estaf mesheta bata yigegnal

  • @umuekramtube
    @umuekramtube Год назад

    ማሻ አላህ በርቺ ውዴ

  • @MeriTubeሜርቱዪብ
    @MeriTubeሜርቱዪብ Год назад +1

    ሰክራይብ በማድረግ በተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን

  • @MasaratMasarat-v8l
    @MasaratMasarat-v8l 3 месяца назад

    ጃላትን ፓዎዳር አሳይ ክሱ

  • @skinatube9120
    @skinatube9120 Год назад +1

    ጀላቲ ፓውደር ፎቶውን አሳይንን

  • @ሐየት
    @ሐየት 2 месяца назад

    አሳይኝ ጀላቲፓውደሩን

  • @betimama1721
    @betimama1721 Год назад +1

    Wede Jalati pawederun esti asayen

    • @Aynishow
      @Aynishow  Год назад

      Eshi Wude gin lala video lay sasayichalew

  • @shbiritsahilu1190
    @shbiritsahilu1190 Год назад

    የኔ ማር በርች

  • @SaraA-x7i
    @SaraA-x7i 11 месяцев назад

    እኔም አለብኝ ልጠቀመው ለውጥአለው

  • @BEAUTYChannel-f5d
    @BEAUTYChannel-f5d Год назад +3

    ጀላቲ ፓውደር አልገባኝም🙏🙏

  • @demeastede4874
    @demeastede4874 Год назад

    ❤❤

  • @MeriTubeሜርቱዪብ
    @MeriTubeሜርቱዪብ Год назад

    በርች ጎበዝ ሰይክራይብ መልሽ እሽ ቆጅት❤❤

  • @LubabaMuhammed-jf9cm
    @LubabaMuhammed-jf9cm Месяц назад

    🫶🫶🫶👍👍👍🥰🥰🥰

  • @JaniRizwan-fd2pd
    @JaniRizwan-fd2pd 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤