Ethiopia - ጌታቸው ሥልጣናቸውን ለጄኔራሉ አስረከቡ፣ ኢሳያስ የጄኔራሉን ጉድ ዘረገፉት፣ ‹‹ጦርነት ታቅዶ ነበረ›› ሶማሌላንድ፣ ሶማሊያ የኢትዮጵያን ወኪል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 53

  • @Moler-sj7so
    @Moler-sj7so 2 часа назад +3

    Ethiopia first

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 3 часа назад +2

    የትግራይ ህዝብ በጌታቸው የሰፈር ድሩየ ጩሉሌ መመራትዋ የውርት ውርደት ነው የግዜ ጉዳይ እንጂ በጠፍው ጥፍት በትግራይ ህዝብ ፊት ወደ ህግ መቅረብ ከተጠያቂነት አያመልጥም

  • @bsquadtvworld
    @bsquadtvworld 4 часа назад +5

    ⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha 2 часа назад +2

    አይ ድራማ፡የሰለቸ ሆነ እንጂ።

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 4 часа назад +7

    ሰላም
    ❤❤❤❤

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 4 часа назад +8

    ተጋሩዎችን ጦርነት ሲከፈትባቸውም በጦርነቱም ከጦርነቱ በግል የምንወዳቸውና የምንደግፋቸው በምክንያት ነው በተፈጠረው ያለመግባባትና ለሁለት መከፈል ከቃላት ጦርነት ውጪ ምንም ችግር ሳይፈጠር በራሳቸው አደራዳሪነት ሰላም ወረዷል

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 часа назад +2

    Selam le Ethiopia

  • @yanicyoda4762
    @yanicyoda4762 2 часа назад

    ካርማ የሚባል ነገር አለ። በዚም በዛም ለዛም ለአለማዊ ጥቅማ ጥቅም ጦርነት ያስጀመረና በሱ ስር ሰው የሞተበት ፡የሰው ደም የፈሰሰበት ያስፈሰሰ በፈጣሪ ስም ይጠየቅበታል ይፈረድበታል ። በሁሉም በኩል ያሉ። ለሰላም ለፍቅር ለሀቅም በሰላማዊ መንገደ የቆመ እሱም የስራውን ይከፈለዋል

  • @saved1580
    @saved1580 4 часа назад +3

    ማርቆስ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ወደ ባሕር ማዶም ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ።
    ² ከታንኳይቱም በወጣ ጊዜ፥ ርኵስ መንፈስ የያዘው ሰው ከመቃብር ወጥቶ ወዲያው ተገናኘው፤
    ³ እርሱም በመቃብር ይኖር ነበር፥ በሰንሰለትም ስንኳ ማንም ሊያስረው በዚያን ጊዜ አይችልም ነበር፤
    ⁴ ብዙ ጊዜ በእግር ብረትና በሰንሰለት ይታሰር ነበርና ዳሩ ግን ሰንሰለቱን ይበጣጥስ እግር ብረቱንም ይሰባብር ነበር፥ ሊያሸንፈውም የሚችል አልነበረም፤
    ⁵ ሁልጊዜም ሌሊትና ቀን በመቃብርና በተራራ ሆኖ ይጮኽ ነበር ሰውነቱንም በድንጋይ ይቧጭር ነበር።
    ⁶ ኢየሱስንም ከሩቅ ባየ ጊዜ ሮጦ ሰገደለት፥
    ⁷ በታላቅ ድምፅም እየጮኸ፦ የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ፥ ከአንተ ጋር ምን አለኝ? እንዳታሠቃየኝ በእግዚአብሔር አምልሃለሁ አለ፤
    ⁸ አንተ ርኵስ መንፈስ፥ ከዚህ ሰው ውጣ ብሎት ነበርና።
    ⁹ ስምህ ማን ነው? ብሎ ጠየቀው። ብዙዎች ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው አለው፥
    ¹⁰ ከአገርም ውጭ እንዳይሰዳቸው አጥብቆ ለመነው።
    ¹¹ በዚያም በተራራ ጥግ ብዙ የእሪያ መንጋ ይሰማራ ነበርና።
    ¹² ወደ እሪያዎቹ እንድንገባ ስደደን ብለው ለመኑት።
    ¹³ ኢየሱስም ፈቀደላቸው። ርኵሳን መናፍስቱም ወጥተው ወደ እሪያዎቹ ገቡ፥ ሁለት ሺህም የሚያህል መንጋ ከአፋፉ ወደ ባሕር ተጣደፉና በባሕር ሰጠሙ።

  • @dawitselemun6124
    @dawitselemun6124 3 часа назад +5

    ያለ ኤርትራ እና ያለ ኢሰያስ ዜና መስራት ኣትችሉም ኤርትራና ኢሱ ጭንቕላታቹ ነዉ የገባ እንደዛ ነው ይምናደርግ ገና ታብዳለህ

    • @nunupleschke644
      @nunupleschke644 2 часа назад

      ኤርትራ ልክ እንደ እብድ ውሻ ተንቀዠቀጀች ኢትዮጵያን የነካ የለውም፡በረካ

    • @SintayehuSeyoum
      @SintayehuSeyoum 2 часа назад

      How did you manage to access the internet to post your rubbish comment, considering the limited to no availability in Eritrea?

  • @TemesgenTeshome-cb2ki
    @TemesgenTeshome-cb2ki 3 часа назад +1

    Tigray yigenxilal glts nw
    Getachew ko mejmerya altexalum😮

  • @MdNn-v4y
    @MdNn-v4y 3 часа назад +2

    ሰላም ላሃገራችን

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 часа назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @luwamyemane5755
    @luwamyemane5755 3 часа назад +1

    President eseyas alew yalkew yahun aydelem okey kk🤮

  • @keletaberhe7593
    @keletaberhe7593 3 часа назад +1

    Wushetam depression ena getachew altegenagnum

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 часа назад

    አሰላም አሌይኩም ውድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ❤❤

  • @faliahimed
    @faliahimed 4 часа назад +3

    በነካ እጁ ወደአማራ ሄዶ ቢያሸማግል አሪፍ ነዉ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 4 часа назад +5

    ግብፅን ወደ ቀጠናው የሳባት የጠቅላይ የዲፕሎማሲ ስህተት ነው ድንገት ብድግ ብለው ወደብ የምትፈልግ ድንበራችን ቀይባህር ነው ወደባችን አሰብ ነው ብለው ኤርትራን አስደነገጡ ለህልውናቸው ረዳት ፈለጉ ሱማሌና ሱማሌ ላንድ በጁቡቲ እየተደራደሩ በቀጠሮ ላይ እያሉ የሱማሌ ምንድን መሪ ጠርተው ወደብ ስጡን እውቅና እንሰጣችሃለን ብለው ዱብዳ የሆነ ማንም ያልጠበቀውን እቅዳቸውን አፈነዱት ሱማሌም በወዳጅዋ ስትከዳ ረዳት ፍለጋ ግብፅ ላይ ወደቀች ግብፅን ሱማሌና ኤርትራ ያስገባው የጠቅላይ የዲፕሎማሲ ስህተት ነው

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 4 часа назад

      አሰብ ሱማሌላንድ ነው ያለው

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 3 часа назад

      ​@@meyekasa5478😂😂👎👎

  • @thomaskemba40
    @thomaskemba40 4 часа назад +2

    ችግሮችን ለመፍታት በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጦ መወያየት ዘመናዊነት ነዉ፡፡ የስልጣኔም ምልክት ነዉ፡፡ ምን ያህል በእነዚህ ሰዎች መበለጣችንን አስቡ፤ ችግር ሲፈጠር ጠመንጃ አንግቦ ጫካ ከመግባት ዉይይት የሚባል ጤናማና የሰለጠነ አካሄድ እንዳለ በጫካ ለሚገኙ ወገኖቻችን ማን በነገራቸዉ፡፡ ሌሎቻችንም ከዚህ እንማር፡፡ ተጨራረሱ ተባሉ ሲባል ለዉይይት ተቀመጡ፡፡

  • @fentahunberhanu9604
    @fentahunberhanu9604 3 часа назад

    አንተ ያልጠገብክ ማን ይጥገብ መለሰ ነው ያጠገበህ 1991 ፈርጥ ጠህ የነበርክ

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g 2 часа назад

    ግንኘቱ የጥንት ፈቶ ለጥፈው የውሸት ፕሮፓጋንዳ ነው ደብረጽን ገታቸው ኣልተገኛኙም 😂😂😂

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 3 часа назад +1

    በሃገር ውስጥ አልበቃ ብሎ ከጎረቤት ሃገሮች ጋርም ኢትዮጵያ ሰላም እንዳታገኝ የሚደክመው የአራት ኪሎው መንግስት ድካሙን ጨርሶ ለዛላቂ እረፍት መሸኘት አለበት። ይህ እስካልሆነ ድረስ ሰላም ይኖራል ብሎ መገመት ሞኝነት ነው።

  • @YitnetNihong9544
    @YitnetNihong9544 4 часа назад +1

    Great, we appreciate TPLF leaders.
    TPLF must lead Ethiopia.

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 2 часа назад

    ETHIOPIA SHERMUTA HIV GALA ZINJERO YEMIMERAT LEZELALEM KE KARTA ALEM TFAQALECH

  • @Bennett-yv1te
    @Bennett-yv1te 4 часа назад +1

    1st comment...

    • @Dawit-p3v
      @Dawit-p3v 4 часа назад +1

      አይደለህም😅😅😂😂😂

    • @Bennett-yv1te
      @Bennett-yv1te 3 часа назад

      @Dawit-p3v kemir Negn... Roche naw yemetahut hula... Haile g/silase belegn

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC 4 часа назад +2

    BIZU NIGIGIR SEMTENAL. KEBEQI BELAY SEMITENAL!!! FITNET KALTECHEMERE YEMIWESEDUTIN IRMIJAWOCH WEDE HIWALA MEMELES YEMAYCHAL YIHONAL. LEMISALE YEFERESE TARIKAWI HINTSA TEMELISO AYMETAM!!! IDIR KAFERESE SEWU KETEBETENE YIMELESAL!? GIZE YELEM!!!

  • @KedirsalihSalih
    @KedirsalihSalih 3 часа назад

    እሄ ሰውዬ ከተንኮል ውጪ ሌላ ማሰብ አይችልም

  • @professerofsoilscience2325
    @professerofsoilscience2325 3 часа назад

    የመከነ ሽማግሌ ክፍ ፣የተፈጥሮ ሞት በቅርብ ያነሳልናል።

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 4 часа назад

    Woyanes are also known to fight in the ranks of Al Burhan. And what does that tell us? Pre-1991 anti-Ethiopiam alliance is alive and kicking in which the Amharas region is set to be toast.

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 3 часа назад

    የኤርትራ መንግስት በአገሪቱ አንድም ተቋም መስርቶ እያወቀም ግብፅ ሱማሊያ መደራጀት አ
    ምትበለው ሰይኖር