ቆንጆዋን ሀበን እኔ ነኝ የገደልኳት አዳማ ዛሬ በተገደለችው ወጣት እያነባች ነው Guramayle Ethiopian Daily News

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2024

Комментарии • 41

  • @MesteBalcha
    @MesteBalcha 5 часов назад +17

    ሌላ አማራጭ የለም ይሙት የምሉት በላይክ አሳዩን

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 2 часа назад

      Bitikilll Esunm megdel new😢😢😢

  • @WudeAbera-ez5pn
    @WudeAbera-ez5pn 5 часов назад +4

    ሴት ሃላፊ የመሆን ብቃት አላት ለሃገርም ጠቃሚ ናት ነገር ግን በቀጥታም በተዘዋዋሪ ጥቃት የሚያደርሱ አካላትን አስተማሪ የሆነ እርምጃ ቢወሰድ፡ መታሰር ያንሳል ህወት አጥፍቶ በወንድነቱ በጉልበቱ ተማምኖ!!!!!!!!ፍትህ ለሴቶች።

  • @mihretAyeleyekidanemihretlijne
    @mihretAyeleyekidanemihretlijne 5 часов назад +2

    አዳማዬ እስከዛሬ ምንም አልሰማንም በቃ ወጀል ተጀመረ ግን በቃ መኖር ዘበት ሆነ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፈቀኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 5 часов назад +5

    ማራናታ 😭😭😭😭

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 5 часов назад +3

    የገደለይገደል የምትሉበላይክ ምነውየሣኡድንመግሥት አይቶ የኢቶ መግሥት የገደለይገደልብሎ ቢደነግግ

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 2 часа назад +1

    እረ የመንግስት ያለ የገደለ ይሰቀል የሚል ህግ ይዉጣ የፈጣሪ ያለ እየባሰ እንጂ የተሻለ ነገር የለም ወጣቶች አለቁ አምላኬ ይቅር በለን

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 5 часов назад +5

    እዛው ረሽኑት
    የምን አስሮ መቀለብ ነው
    የኔ ቄንጆ😢😢😢😢😢😢

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 4 часа назад +3

    መፍትሄው የገደለ መገደል ነው ግን ይህን ለመተግበር ለምን አንደከበዳችሁ አይገባኝም።

  • @MesteBalcha
    @MesteBalcha 5 часов назад +9

    የገደሌ ሰውዬ እስር ቤት ገብቶ ይኖራል ስለዝህ የገደሌ ሰውዬ ይሙት በቃ እትዮጵያ ላይ ህግ የለም 😭😭😭😭😭😭😭

  • @MagdasTeketeleny
    @MagdasTeketeleny 5 часов назад +2

    እረኦኦኦኦ ወዱትነዉ አቤትይሚባልዉ 😭😭😭💔💔

  • @K-sd1wt
    @K-sd1wt 3 часа назад +1

    መን ፍትህ አለእና ፍትህ ፍትህ ትላላችሁ አታቅርቡ ጀግንነት እየመሰላቸው ነው

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 5 часов назад +3

    አረምጉድነዉ የምሠማዉ በጣም ያሥፈራልበቃ ከመከራ በቀር የደሥታ ዜና መሥማት ቀረ

  • @AwayneshAdamneh
    @AwayneshAdamneh 52 минуты назад

    የኔ ቆንጆ 😢😢😢😢

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 5 часов назад +3

    ኑሮ የመረረው ሁለ እንደዶሮ ነፍሥ ሤቶችን እየገደለ እሥር ቤት ቁጭ ብሎ ይቀለባል

  • @AmeAme-c9o
    @AmeAme-c9o 4 часа назад +1

    እግዚአብሔር ይታረቀን ማችም ገዳይም የሀገር ተረካቢ ወጣቶች ናቸው በጣም ያሳዝናል😢

  • @AfomiaBelay-su6fq
    @AfomiaBelay-su6fq 3 часа назад +1

    አውቆ የተደበቀ ቢ ጢሩት አይሰማም ልቀቁት ቢያዝም. ምንም እንደማይሆን ስለሚይቁት ማንም አይሆኑም አላህ ብቻ ፍርዱን ይስጥ እሱ ከማንም እርዳታ አይፈልግም

  • @EsuEdu-m3o
    @EsuEdu-m3o 3 часа назад +1

    ይግድሎ

  • @MesteBalcha
    @MesteBalcha 5 часов назад +2

    በእየሱስም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SamiSami-lw8yh
    @SamiSami-lw8yh 2 часа назад +1

    Ymoti feredi

  • @اسيا-و8ه
    @اسيا-و8ه Час назад

    Tekekel. Fethe. Lasetoce. Feth. Feth. 😭😭😭😭😭

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 2 часа назад

    E/r yedfah abo😢😢😢

  • @wubalame
    @wubalame Час назад

    የገደለ ይገደል😂😂😂😂😂😂😂

  • @BekiBeki-gb6vw
    @BekiBeki-gb6vw 4 часа назад +1

    እረምን ይሻላል😮

  • @Monaniz
    @Monaniz 4 часа назад +1

    😢😢😢fth begf lemotut ehtochachin😢

  • @AfomiaBelay-su6fq
    @AfomiaBelay-su6fq 3 часа назад

    ውይም መንግስት ቨዛ ይስጠን ሴት ልጆቻችንን ይዘን አገር ለቀን እንውጣ ብላ ይምንለው. ነገር የለንም

  • @AdeyEunice
    @AdeyEunice Час назад

    አሁንስ ወንድ ፈራሁ😢

  • @SifenMinesqa
    @SifenMinesqa 2 часа назад

    😭😭😭😭

  • @EsuEdu-m3o
    @EsuEdu-m3o 3 часа назад +1

    መንግስት፡ግድላችዎ

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 2 часа назад

    Teyzo new ende?? Tadianleba teyzo dula yeteyekal ende?

  • @ZeynebMuhamed-h8d
    @ZeynebMuhamed-h8d 4 часа назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MesretBoki
    @MesretBoki 4 часа назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MesretBoki
    @MesretBoki 5 часов назад

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @Hayubaarbi-ye6fn
    @Hayubaarbi-ye6fn 3 часа назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 4 часа назад

    😭😭😭😭😭🖤🖤🖤💔💔

  • @Abebu374
    @Abebu374 3 часа назад

    ግደሉት

  • @selamawitlulu8967
    @selamawitlulu8967 4 часа назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 2 часа назад

    ዜና ስታንዛዛ የሰፈር አሮጊት ወሬ ይሆናል።

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 4 часа назад

    Feteh...tekawmo...minim alyenem yehe sweye eskalders yeketellal manem semi sellelele chuhet becha

  • @AlemayehuMinday
    @AlemayehuMinday 2 часа назад

    😭😭😭😭