ጽናት ክፍል 6 II Amharic Movie 2024 ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
HTML-код
- Опубликовано: 1 янв 2025
- ጽናት ክፍል 6 II Full Length Ethiopian film II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE - LIKE - SHARE Eliana Entertainment Amharic Movie 2024 Ge'ez Entertainment IISodere TV II Sile HiwotTV II
Kuru Media II Salkan Tube II Marken Entertainment
አረ ተው ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
😂😂
አዎ ይለቀቅልን
ትክክል በወር አንዴ እኛ በጉጉት ልንሞት እነሱ ይቀልዳሉ😢
የፅናት አድናቂ የት ናችሁ 👍👍
እኔም አድ ነኝ ያቺናት እጂ ቤቲ ክብር የሌላት የግመል አገት ከጵናት ሰማይና ምድር ስታናድድ
Alen ❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉እረ ይመቺሽ
አንቺዬሞተች አይት ምትመሲ ውሻ እናት ማለት ዬአይን ብሌናት ዬመቸረሻ ውሻ
ፍቅር በልመና መቼም ሁኖ አያቅም
የሰዉ ቤት ምርር ትክት ያላችሁ እህት ወድሟቸ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
አሚንንንንንንንንን😢😢😢😢😢አሑንሥ በሰው ሐገር አይይይይይ ስደትትትትትት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሚንንንንኖንንኖን😢😢😢
አሚንለሁላቺንም🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሚን
አሜን 3❤
ማነው ግን እደኔ ፅናትን በጉጉት የሚጠብቅ
እኔ ደምሪኝ
Ane❤
እኔም አለው 👋👋👋
እኔ❤❤❤❤🎉🎉
እኔ❤❤❤❤❤❤
ጽናትን መናዉ እንዴኔ የምዎዳት ❤
❤😂🎉❤
እኔ ግን ስገምት ፅናት እርጉዝ ነች ከኪሩቤል እስኪ የምትስማሙ👏👍👍
እኔም እያልኩ ነው
መሆንም አለበት
Ye nam gemte new
እኮ ሳይሆን አይቀርም
እኔም እየገመትኩ ነበር
አረ ተዉ ለተመልካቺ ክብር ይኑራቺሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ፅናት እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
እርግጠኛ ነኝ ቀስ በቀስ ጽናት አርግዣለሁ ትላለች እንደው በሆነ ኪራንና ጽናትን ስወዳቸው❤❤❤❤🥺
ሥፈልገው የነበረኩመት
እኔም በጣም ነው ምወዳቸው
ወፅቶ ከመቅረት አላህ ይጠ ብቀን ጉሉ(አሚን) ፅናትንየ ሚወድ♥️🎉
አሚንንን ያ ረብ
Amien yareb
አሚን ያርብ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን👏🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
በጣም አስተማሪና አዝናኝ ድራማ ነው በረቱ ፅናት መፀረሻላይ የኪራ መሆን አለባት አማቷን የማታከብር ሴት ለሚስትነት አትበቃም ቤቲ ተጠንቀቂ😅😅😅
ኪራና ፅናት አድላይ ቢሆኑ ምኞቴ ነዉ❤❤ደቂቃዉ ይጨመርበት❤❤ይቼ የኪራ ፍቅረኛ ስጠላት
እኔም ሳያት ታናድዴኛለች😂
እኔስ ብትይ😂
Enem talehuat😅
እኔም፡ዝምብየሳያት፡ስደባትስደባትነውየሚለኝ
ፅናትፍቅር
ፅናትን ምቶዱ በላይክ❤❤❤
ደምሪኚ
😭@@SadaAthiobia
ወድ ልጁ እናቱን እምትወድለትን ልጂ በጣም ነው ሚወደው ቢለያዩ እንኳን መቸም አይረሳትም ስለዚህ ሴቶችየ የባሎቻችሁን እናት ውደዱ ልክ እደናታችሁ በተረፈ ያሠባችሁት ነገር ሁሉ በቅርቡ ያሳካላችሁ ለሁላችንም🙏🙏
የእኔ ሞታበታለች እህቶቹ እና የእንጀራ እናቱ ግን ይገርሙኛል ምንም አይወዱንም ደሞ ማስመሰል ላይ የተካኑ ናቸው ብቻ የእናቱን ወንድም አጎቱ እንደ አማት ነው ማያቸው
ትክክክል😢😢😢
እኔም እናቱን ስወዳቸው ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ስደት ሆኘ ሀገር ለመግባት ሳስብ ሳይታመም አስር አውርቸ ለኢሻ ስደውል ልጃችን አባቢ ሞተ አለችኝ😭 ሀገር መግባት አስጠላኝ አማቴም ልጀን ባጣም አንች መጥተሽ ሌላ ባል ድሬሽ ብሞት አይቆጨኝም ይሉኛል ግን ሁሉም ነገር ተመሰቃቀለብኝ😭
@BarchiYeEnateleji ስሜቱ ከባድ ነው እህቴ አላህ ያጠንክርሺ😢
ልመርቃችሁ አሜን በሉ ምሽታችሁ ሰላምና ፍቅር የሞላበት ይሁንላችሁ/ን አሜን💞🙏💞
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameen❤❤
አሜን🙏
አሚንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለዝች ቀን አደረሳቹ ይችን ቀን ያላዩ አሉና
ኣሜን ደሚርኝ ውደ
@Netsanetgezahegn-ul8bb ሠብ አርጌአለዉ
አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪሆይ ቤቲን አጋልጥልኝ ይች ቆረቆንዳ
የኬሮቤል እናት ስለመጣች ደስ ብሎኛል ደስ ያለው 👍👍💕💕
❤❤
ማርያምን ስጠብቅ ስጠብቅ ብቅ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ደምሪኝ እህቴ
ፅናት ውዴ❤😢ጠክሪ ኪራ ያች ነው በስተመጨረሻ ቤቲ አች የርጎ ዝብ ትወናሺ ያናደኛል
እናቴ በጣም በጣም ናፍቃኛልች 😢😢😢
ድረሰቱ አሬፍ ነበር ትወናዉ ግን አጀቴ ጠብ አላለም ከሰራችሁ ሁናችሁ ተዉነኑት ካልሁነ ይቅረ ተሬኩን አታበላሹት ትንሺ እኩ ፅናት ነች ምተዉነዉ ሌሉቻችሁ ብዙም አደላችሁ አስተካክሉ በተለይ እናትየዋ ካሜራ ታያለች እየፍራች ነዉ ምተዉነዉ አስተካክሉ ትወና ለማለት ነዉ በተረፍ🙏👍❤
ጽናትና ኩሩቤልን መጨረሻቸውን ለማየት በጣም ጓጓሁ የምር ❤❤❤❤❤
የመጀመሪያ ነኝ 🙅♀️
እኔ ሁለተኛ ነኝ😊
🙅🙅🙅🙅 እዳይበርድሽ ይሔዉ አቀፍኩሽ እህት አለም😂😂😂😂
ጸናት እና ኪራ አብረዉ መሆን አለባቸዉ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንደዚያ የሆናል መጨረሻ
ቶሎቶሎ ልቀቁት የኪራ ፍቅረኛ ስጠላት❤❤❤❤❤❤❤❤
የኪሮቤልእናት ተባረኩ ጥሩሠውነወት
እኮን ሰላም መጣችሁ የማዳን ቅመሞች በያለንበት አላህ ይጠብቀን ላይክ እያረጋችሁ
አሚን😊
አሜን🙏🙏🙏
አሚን🤲🤲🤲🤲
እፍፍ ፅናትዬ አጀቴን በላሽዉ 😮😢❤❤❤❤❤
በጣም አስለቀሰችኝ😢😢😢
@@TirunashKedir ማርያምን እኔም አስለቅሳኛለች ዉዴ
እኔ የሚገርመኝ ከዉነት የራቀ ስራ😊መጀመሪያ የገጠር ልጅ ምን አይነት ባህሪ እዳላት ባታቁም ጠይቁ እኛ የገጠር ልጆች በክብራችን አንደራደርም እኳን አብሮ መኖር በዛላይ የናተ ነገር አዛዛችሁት😂❤❤
ኪራ ምርጥ ሰው ነክ ይች በታ ነው ነው ምንድነው የምትባል ልጅ ከህይወትህ ትውጣ ንፁህ የዋህ የሆነችው ፅናት ለአንተና ለአንተ ብቻ ትሁን የእውነት
ፅናትን ለማየት ነው የምገባው ፅናትን የሚወድ 👍
ቀጭን ሴቶች ለምንድነው ነገረኛ የሚሆኑት ከሴት ምቀኛ ፈጣሪ ይጠብቀን ፅናትዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤
አሚን😂
የኔዉድ ፅናትየ ❤❤❤❤❤❤ቶሎቶሎ ይለቀቅ በጣምእንወዷችኋለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፅናትየ የኔ ውድ ስወድሽ ግን ንቂ ያች እስስት ቤቲ እዳትጎዳሽ❤❤❤❤❤
ፕሊሰ ቀጣይ❤❤❤ የኔ አሰተዋይ ፀናት እርጉዝ ናት
ዋው እናት የው በጣም በጣም በጣም አሰደሰተችኝ❤❤❤
ደግ የሆኑ እናት❤❤❤❤❤
ፍቅር ብጤ የዘት እዴ ናፅነት ወገኔ
ጸነትን አለ መድነቅ አልችልም ጌታን ❤❤❤❤❤❤❤ ጅግነ ሴት
መሚ ይመችሽ እንደንች ያሉትን መደሞች ያብዘልን ፂነት አይዞሽ
ፊሉም አሪፍ ነው ግን ሰፋ አድርጉት ከሰፍር ውጡ ትንሽ ፍቅር ስሩ ፅናትና ኪራ ተዛ የበለጠ ያምራል🎉
,አሜን🙏🙏
Stint Ina kira siwadachw 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቶሎ ተሎ ይለቀቅልን 😊😊❤❤❤
ተሎ ተሎ ይለቀቅ የሚል ውይ የፅናት እና የኪሩቤል ፍቅር ሊደፍኝ ነው😅😅❤❤❤❤❤
qaxayii
ማም ማልከም ሰዉ ነት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ከአሰመሳይ ሰው ይጠበቀን😢😢😢
ፅናት ስታሳዝነኝ😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
,ቤቲ ተቢዬዎ🎉ልቅ ምላስ😊
እናት ሺ አመት ትኑር
Kiraye suse yekirana yetsnat serg yenafekewu 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እሄ መትክታተሉ ሁሉ በቶሲል ህመም እየተሰቃየዉ ነወ ዱዋ አድርኩልኝ ክርስታኖች በጸሎት በሰዉ አገር ተሰቃየዉ❤❤❤❤
❤ጽናት ዬኔ ቆንጆ
ለተመልካች ክብር እሚባል ነገር የለም ተልቶሎ ይለቀቅልን🎉🎉🎉
ፅናት የኔዉድ🎉🎉🎉❤❤
እኔ ምለው ፅናት እርጉዝ ናት መሰለኝ አምላክ ይረዳት 😊😊
አዎ እርጉዝናት ደምሪኝ ነፂ
❤❤❤❤❤yene enat
ቤቲ የምትባል🙄🙄🙄ፅናት👍👍👍👍😍😍😍😍
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ትክክል
ሳስበዉ ፅናት እርጉዝ ናት
በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤
ፅናትን በጣምነዉ ደሰይምትለዉ ❤❤❤❤
የኔሚስኪንፅናትየ
አይዞሽ ፅናትየ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖
ማነዉ እዴኔ እየ ወደዳት ፅናትን የማይባል ስድብ የሚሳደበዉ መጥፎ ቃላት የሚናገረ ነገር ደም ነው የሚያፈላዉ
ፅናት አስለቀሰኝ 😢😢😢😢የናት ናፍቆት
አራ ዎይኔ ቶሎ ቶሎ ልቃቁ ሱስ ሆናቹብን እኮ 😢😢😢😢😢
ፅናትዬ ሥወድሸ የኔ ዉድ
ለእናት ክብር ይኑረን እሽ
❤❤❤🎉🎉🎉
ፅናት ሰወድሺ❤❤❤🎉🎉🎉
ፅእናት..
የፅናት የኔ ቆንጆ❤❤❤
መልካም አድራጊወች ሁልግዜ ተወዳጅ ናቸው❤
ማነው እንዴኔ ፃናት ስታለቀስ ያለቀሰ 😢😢😢
ቶሎቶሎ ይለቀቅ❤❤❤❤
❤❤🎉🎉ቶሎቶሎ ልቀቁ❤
Way yetshinat ergata yekirubel xibar bexamnew desyemilew❤
አንች በለጎ አንችም ገራድ ሲትይ እንጄት እንደምቀጣል ፅናትን ስትናገራት ደስ አይለኝም❤❤❤❤
😳😳👍👍👍👍👍👍👍mirxi inat 🎉🎉🎉🎉tesatohal❤❤❤
ጰናትና ኩረቢ አድናቸው ይወዳታን እምትገባውም ጵናት ነች
እኔም እርጉዝ ዠትመስለኛለች ፅናት🎉🎉🎉🎉
ደምሪኝ መሲ
አይዞሽ ፅናትየ❤❤❤❤❤
_ምን እንዳሰብኩ ታቃላቹ ጽናትን አርግዛ ከ ክሩቤል ስትጋባ ያፈቅራታልኮ ድርቅ ብሎ ቀረ ኤንጂ😂 ያቺ ቤቲ ደሞ ምን አይነቷ ናት ስታስጠላ😏_
ወንዶቺ. ሚስት. ሲቲ. መርጡ. አናታቹን. ቤተሰቦቻቹን. Yemita. ከብርዕ. ማሆን. አለበት. Batalayi. አናትና. አባታችሁን. የምታከብር. ማሆን. አለበት. 😓
ፅናትየ የኔድቡሽቡሽ
ቤታእከፍ እረፊ😅
ዋው ደስ የሚል ድራማ ❤❤❤❤
በናታችሁ እቺን ቤታ ነው በታታ ተብዬ ወደዛ በሉልን ደሞም ኩሩን አፍቅሬዋለሁ ሆ 😅😅 ፅናት ግን ሲመስለኝ ኩራን አባት ልታርገው ነው መሰል😅😅😅ትመርመር😅😅😅
😂😂
❤❤😂😂
የፅናት አድናቂ የት ናችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን❤❤❤❤
ዝብርቅርቅ ያለ ቀረፃ ነው አስተክሉ
መዘርየ መልካምሰው❤❤❤❤
ኪያ እና ጽናት ጥንዶች ይሁኑ የምትሉ belike❤❤❤
ዛሬ አደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች ተጋግዘን እንደማመር እርስ በርስ እንተጋገዝ ደምሩኝ ድራማው ይመቻል በርቱ ቶሎቶሎ ይለቀቅልን❤❤🎉🎉
❤❤❤❤
❤❤❤❤ko
እሽ ❤
Er idezi ayinet fikiregna uletum tigisit yelachom sarategnawan gin atasikefawat 😔❤❤
ፅእናትንና ክሩበልን የምቶዱ በ ላይክ አሳዩኝ አስትህ 👍👍👍
ይመስለኛል ፅናት እትግዛለች 😢❤
የጽናት አድናቂ የት አላቺሁ👍 ስወዳት እኮ👍👍💞
ፀናትየ ጠከረበየ❤❤❤❤❤❤
ጥናት የኔ ዉድድድድድድ❤❤❤❤
ማነው እንደእኔ ሁሌ በጉጉት የሚጠብቅ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን የምትሉ👍
እናትዮይቱደስስስስትል❤❤❤
,ጽናት ❤ኣይዛሽ🎉🎉🎉