Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በምን ቃል እንምገልፅህ አላውቅም ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን!!!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ልቦናህን ያብራልህ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንወድሃለን ተባረክ
እውነት ድንቅ መልስ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
ለእመቤታችን መመስገን ለምንድነው ❤ የምኒጨርጨሩት ጠንጠዋች😢
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን።ፀጋህ ብዝት ይበል።
ወንድማችን፡ ዲያቆን፡ ቃለ፡ህይወት፡ ያሰማልን፡አሜን !!!
ቃለ ህይወትን የሰማልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን።ፕሮቴስታንት ቤት አንዴ የመታወቅ እና አይዞሽ ገለቴ ከተባሉ ነገሩ አለቀ። ያልገባቸውን ሁሉ መለፍለፍ ልምዳቸው ነው።
በፕሮቴስታንቶች መውረግረግምክንያት ብዙ ነገር አወቅንአወቅሽ አወቅሽ ሲሏት አሉቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃል ህይውት ያስማልን
ጥሩ መልስ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጴንጤ ዎች እኮ ሙሉ መፃፍ አያነቡም ዘል ዘል እያሉ ነው የሚነቡት
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እነሱ ነምከረው ምከረው መከራ ይምከረው ናቸው
በእውነት ገራመሚ መልሰስ አይ ጴንጤ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Zemariam....100000% right......!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤
ዘማርያም ንገርን እገ አብሔር ይባርክህ
ስለተጻፈ ሳይሆን እኛ ምእመናን በፈጣሪ እና በእመቤታችን ውስጥ ያለውን ልዩነት እናውቀዋለን አብዝተን እንወዳታለን ግን ልናመልካት አንችልም ንጉስም አምላክም የቤተክርስትያን እራስም ክርስቶስ ነው
መናፍቅ ልቦናቸውን ዳቢሎስ ስለደፈነው መስማ የላቸውም
Be ewnet kale hiwet yasem`ln wendmachin🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምናመልከውን እናቃለንየማታቀውን አታውራከሃዲ
ጴንጤ የ መፀሀፍ ቅዱስን ቃል በስጋሀሳብ እደተመቻቸው እየተረጎሙ አጣመ ው የዘሩአቸው የተዋህዶንም መፀሀፍዋን ሳይረዱ እንደራሳቸው ሀሳብ አንብበው ማጭበርበሪ ማድረግ ይፈልጋሉ ልብ ይስጣቸው
እኛ ኦርተዶከሰያዊያን አበዘተን እመብርሀነን እንወዳታለን።
በነገረችን ላይ እኮ ምንም የማየውቁ ሰለ።።። ነው ስለዚህ ቢማሩም አይገበቸውም እናም በእውነተኛው መንገድ እመቤታችን ።።።።።ትመልሳቸው።።።
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የፍቅርን ህይወት እንድትለብሱ❤❤❤❤❤❤
Egziabher Yistilign wondimachin,ketiraz neteq ewuqetina kis yitebiqen
ጴንጤ እኮ ገና ማሰብ አልጀሩም በደመ ነፈሰ ነው የተጋዙት ያለው የማነመልከው በግድ አምልኩ ነው ወይ የምትሉን
ኑ በ ብረሐኑ ተመላለሱ❤
እና መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ካለ ግድ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
Wodimachin Diakon Zemariam kalehiwot yasemalin be edme be Tena yitebikilin enameseginalen
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯% right
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ኦርቶዶክስ ብርሀን ናት
መናፍቃን ከእውቀተ ነፃ ናችሁ .....ልቦናችሁ የሰይጣን ማደሪያ ሰለሆነ ነው ....አንድ ጥቅስ አንበህ ውይይይይየመንደር ወሬ ይዘህ ትመጣለህ ለመታወቅ
❤❤❤
0:11 🤣🤣🤣🤣እኔ የምለው ጴንጤዎች ከኔ በላይ ገድላትእና ድርስናታትን በማንበብ በለጡኝ እኮ😂ቅቤ አንጣሪውያን ምች ሳይመታት ጎመን ቀቃያዋን ምች መታት አሉ😂😂😂አይ መናፈቅ በቃ መቀላወጥ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ፕሮቴስታንት ማለት ፓራሳይት ነው ካልተለጠፈ ብቻውን መቆም አይችልም
የጴንጤ አስተምህሮ የተቃውሞ አስተምህሮ ነው ልብ ይስጣቸው
በመጽሐፍ ቅዱስ ሳይስማሙን ገድል ላይ እንድህ ይላል፣ እንዚራ ስብሀት እንድህ ይላል ። ማለት አላዋቅነት ነው።
የተዋህዶ ልጆች 1k አስገቡኝ ❤❤
የማከብርህ ልጃነህ በርታ እኔ በቤቴ ያለውነኝ ሆናምግን ኬዳን ላይ የሚነበቡ መፃፋ በትክል አይነበቡም ኣርምት ቢደረግ መልካም ነው
ወንድሜ ዕውር እና ደንቆሮ ነህ ወይ?ያነበብኸው እኮ ለማሪያም አምልኮ መሰዋት እንደሚገባ አንተው ራስህ ነህ እኮ ያነበብከው።ወንድሜ የምን ማምታታት ነው?አዎ እናመልካታለን ማለት የከበደህ ለምንድነው?ዝባዝንኬ ወሬህን ትተህ ህንፍጡርን ከማምለክ ውጣና ፊትህን ወደ እግዚአብሔር አዙር።ጌታ እውነቱን ይግለጽልህ።
አይ ኦርቶዶክስ ጽንዕት ነሽ! ለስንቱ አፈ ሊቅ መናፍቅ መልስ ትሰጥ ዘንድ ይገባት ይሆን! ቢያንስ አንድ ጠያቂ የባለቤቱን የመጻህፍትን የአጻጻፍ ስልትና የአተረጓጎም ዘይቤ ሳይረዳ እንዴት ለመፈረጅ አፉን ይከፍታል፡፡ ቃሉ ገደለኝ፣ አስረዱኝ.፣ ተርጉሙልኝ ማለት ማንን ገደለ? ይህን አይነት አዝግ ጥራዝ ነጠቅ እንዳይቸገር ቃል ይገላል፣ ትርጉም ያንጻል ብለዋል፡፡ ይህን ተረድቶ ከመጠንቀቅ ይልቅ እንደሚያገሳ የበረሃ አንበሳ፣ የሚውጠውንም እንሚሻ ዘንዶ ጠላት አፉን ከፈተ፡፡ ኦርቶዶክስ ግን እጅግ የረቀቀ፣ የመጠቀ፣ ምልዑ በኩለሄ የሆነ አስተምህሮ አላት፣ ማንም እንደፈለገ የሚነዳት ሳይሆን የረቀቀ ተቋዊ ሥርዓትና ትርጓ ያላት፣ ቤተ ሊቃውንት በመሆኗ ላለፈው፣ ለአሁኑ ብቻ ሳይሆን ለመጪውም የምንፍቅና ጥያቄ ሁሉ መልስ አላት፤. በአባቶች ፋንታ ዘመኑን የዋጁ ልጆች ትወልዳለችና!!!
Please change the video title. This is a very important video for us
Des yemil agelalets !!!!.endew gebtot yhon
Endt ligebawu libu zig bet bekul ligebew yichilal
ይህንን ትምህርት ሰምቶ ይቅርታ ይጠይቀን ይሁን????
መ*ፍቅ ይቅርታ ሳይሆን ሌላ ጥያቄ ነው ይዞ የሚመጣው
ጴንጤ ማለት እኮ እዉር መሪ ነዉ
ይሄ ደሞ የድንበር ጴንጤ ነው።
በምን ቃል እንምገልፅህ አላውቅም ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን!!!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ልቦናህን ያብራልህ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንወድሃለን ተባረክ
እውነት ድንቅ መልስ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
ለእመቤታችን መመስገን ለምንድነው ❤ የምኒጨርጨሩት ጠንጠዋች😢
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን።ፀጋህ ብዝት ይበል።
ወንድማችን፡ ዲያቆን፡ ቃለ፡ህይወት፡ ያሰማልን፡
አሜን !!!
ቃለ ህይወትን የሰማልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ፕሮቴስታንት ቤት አንዴ የመታወቅ እና አይዞሽ ገለቴ ከተባሉ ነገሩ አለቀ። ያልገባቸውን ሁሉ መለፍለፍ ልምዳቸው ነው።
በፕሮቴስታንቶች መውረግረግ
ምክንያት ብዙ ነገር አወቅን
አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት አሉ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃል ህይውት ያስማልን
ጥሩ መልስ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጴንጤ ዎች እኮ ሙሉ መፃፍ አያነቡም ዘል ዘል እያሉ ነው የሚነቡት
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እነሱ ነምከረው ምከረው መከራ ይምከረው ናቸው
በእውነት ገራመሚ መልሰስ አይ ጴንጤ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Zemariam....100000% right......!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤
ዘማርያም ንገርን እገ አብሔር ይባርክህ
ስለተጻፈ ሳይሆን እኛ ምእመናን በፈጣሪ እና በእመቤታችን ውስጥ ያለውን ልዩነት እናውቀዋለን አብዝተን እንወዳታለን ግን ልናመልካት አንችልም ንጉስም አምላክም የቤተክርስትያን እራስም ክርስቶስ ነው
መናፍቅ ልቦናቸውን ዳቢሎስ ስለደፈነው መስማ የላቸውም
Be ewnet kale hiwet yasem`ln wendmachin🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምናመልከውን እናቃለን
የማታቀውን አታውራ
ከሃዲ
ጴንጤ የ መፀሀፍ ቅዱስን ቃል በስጋሀሳብ እደተመቻቸው እየተረጎሙ አጣመ ው የዘሩአቸው የተዋህዶንም መፀሀፍዋን ሳይረዱ እንደራሳቸው ሀሳብ አንብበው ማጭበርበሪ ማድረግ ይፈልጋሉ ልብ ይስጣቸው
እኛ ኦርተዶከሰያዊያን አበዘተን እመብርሀነን እንወዳታለን።
በነገረችን ላይ እኮ ምንም የማየውቁ ሰለ።።። ነው ስለዚህ ቢማሩም አይገበቸውም እናም በእውነተኛው መንገድ እመቤታችን ።።።።።ትመልሳቸው።።።
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የፍቅርን ህይወት እንድትለብሱ❤❤❤❤❤❤
Egziabher Yistilign wondimachin,ketiraz neteq ewuqetina kis yitebiqen
ጴንጤ እኮ ገና ማሰብ አልጀሩም በደመ ነፈሰ ነው የተጋዙት ያለው የማነመልከው በግድ አምልኩ ነው ወይ የምትሉን
ኑ በ ብረሐኑ ተመላለሱ❤
እና መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ካለ ግድ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
Wodimachin Diakon Zemariam kalehiwot yasemalin be edme be Tena yitebikilin enameseginalen
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯% right
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ኦርቶዶክስ ብርሀን ናት
መናፍቃን ከእውቀተ ነፃ ናችሁ .....
ልቦናችሁ የሰይጣን ማደሪያ ሰለሆነ ነው ....አንድ ጥቅስ አንበህ ውይይይይ
የመንደር ወሬ ይዘህ ትመጣለህ ለመታወቅ