ዮኒ ሰርፕራይዝ ተደረገ...ድንቅ ምስክርነት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 @MARSIL TV WORLDWI

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 222

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 2 года назад +34

    ዮኒ የእኔ ጀግና ይገባሃል 💪💪እኛም በጣም ነው የምንወደው ዮኒን😍❤😍የእኔ እናት እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ ደስ ብሎኛል

  • @adaada6530
    @adaada6530 2 года назад +45

    ይገባሃል ዮኒ የኛ ጀግና ተባረክህ

  • @romatela7057
    @romatela7057 2 года назад +21

    ለዬንየ ይገባዋል የኢትዮጵያ ምርጥ አባት እና አስተማሪ ነው አንሽም ጌታ ለበረከት ይሁንልሽ
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarate1343
    @sarate1343 2 года назад +13

    ከዚ በላይ ይገባሀል ዮንዬ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏ጌታ ባንተ ሲከብር ማየት ደስ ይላል ከዚ በላይ ምን ደስታ አለ ❤❤❤❤

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 2 года назад +9

    በኢትዮጲያ ወጣቶች የሀገር ሀብቶች የአመቱ መልካም ሰራ ከሰሩ 1ኛ ዮኒ ነው ሰማይ ደሰ የተሰኘብ ዘመን ይለምልም ተባረክ😍😍❤❤❤🙌🙏

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 2 года назад +15

    ጌታ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።ምህረቱ ብዙ ለኢትዮጵያ የደረሰ አዳኝና ጌታ እናንተም ተባረኩ

  • @mebirat7434
    @mebirat7434 2 года назад +6

    የኔ እናት ጌታ ይክበር ለዚህ ለተከበረ ቀን ያበቃሽ 🙏ዮኒዬ አንተ ልዪ ሰው ነህ ተባረክ ❤️❤️❤️

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 2 года назад +5

    በዚህች ምድር ላይ እንዴ ዮኒዬ እድልኝ የለም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒዬ ዮኒዬ ቃላት የለኝም Love you Love you !!!

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 2 года назад +2

    ኦ ዬኒዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ላንተ ያንስካል የወጣቶች አባት ነክ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ መልካም ወጣት የሚለውን ሀሳብ አንተ ልብ ውስጥ ያስቀመጠ ጌታ ይባረክ ጌታ እየሱስ ይባርክክ መቼም ቅንነትክ አይወሰድብክ🥰😘

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 2 года назад +5

    ዮኒዬ ለአንቲ ትልቅ አኪቢሩት እና ፍቅር አለኝ እውደሀለው ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትን ትዳርን ይበርክ ለአንቲ ይደግሞ ስየንስ ነው እነተችን እግዚአብሔር ይበረኪሽ እድሜነ ጢነን የቢዘልሽ ዮኒዬ በአንቲ ላይ የምገለጠውን እግዚአብሔር ክብር ድንቅ ስራውን እየያው ሁል እግዚአብሔር አመስግነለው

  • @heldanatekola7129
    @heldanatekola7129 2 года назад +3

    የወንየየየየየየየየ የኔ ተወዳጅ ወንድም የብዙወች እናቶች ልጅ የብዙ ትወልድ አባት ለምልምልን የመጨረሻ ነወ ያለቀስኩት አንተን የሚጠላ ዲያብሎስና ጭፍሮቹ ብቻ ናቸወ። የኔ እናት ተባረኪ በማስተዋል ስለገለጥሽለት ፍቅር

  • @ኢየሱስለዘላለምያድናል

    ዮንዬ ይገባሃል የበለጠውን ዋጋ ከእግዚአብሔር እጅ ትቃበላሌ ሰው መቼም ልከፍለው አይችልም የክርስቶስ ጀግና ዘመንክ ሁሉ በኢየሱስም በልምለሜ ይላቅ የኔ እናት እግዚአብሔር በረዥም እድሜና ጤና ይበረኮት ሁላችሁም እንኳን ደስ አለችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 2 года назад +4

    We so proud of you our brother. Thank you for your service. May God bless all your efforts. May God bless you and your family!

  • @አንቺሆዬ
    @አንቺሆዬ 2 года назад +9

    ሲያንስክ ነው አንተ የመጣከዉ ወገኖቼኔ እኔን ልታስተምር አቦ አብዝቶ ይባርክክ🧡

  • @selamdereje7779
    @selamdereje7779 2 года назад +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያክብርሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ ማሚዬ ዮኒም ተባረክ ለምልም ዘመንክ ሀሉ
    ይባረክ በጣም ነው የምወድክ ዮንዬ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮዬ ተሰክቶልሃል ማዘሯም ይገባቸዋል ዮኒዬ የኛ ብርቅ ይገባሃል

  • @senit.k5262
    @senit.k5262 2 года назад +1

    Love her btam. She made cry but happy cry. Yonieey stay blessed. All the wayfrom toronto Canada 🇨🇦. 🥰🙏🙏🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +1

    ዋው የተባረኩ እናት ናቸው እውነት ዮንዬ ይገባሃል እውነት አንተ ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ከልቤ ነው የምወዲህ 🥰እናታችን እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርከው ተባረኩ 🥰

  • @mesfintade9089
    @mesfintade9089 2 года назад

    ዮኒዬ የትዉልድ መንፈሳዊ አባት አሁንም ጌታ እየሱስ ከአንተ ጋር ነው ኢትዮጵያን ያዉርስህ ተባረክ

  • @lakecdingeto3332
    @lakecdingeto3332 2 года назад

    ዋዉዉዉ የኔ እናት አንችስ ድንቅ ነሽ ጌታ ፈፅሞ ይባርክሽ ዮኒዬ የትዉልድ አባት ይገበሃል

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 6 месяцев назад

    እውነተኛ የክርስቶስ ተከታይ የሆናችው ደስ ይበላችሁ እየሱስ ዋናዬ ነው ለዘላለም አሜንንን ዮንዬ ፍጻመኪ ያማር ይሁን የአባተ ቡሩክ ሁላቹም ተባርኩ ጻጋቹ የበዛ ይሁን ❤❤❤🎉🎉🎉✝️🛐👈👌👌💯💯💯💖💖💖🥰🥰

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 года назад

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻

  • @sabawoldemikael9688
    @sabawoldemikael9688 2 года назад

    ይገባሃል የጌታ ልጅ ጠላት ድያብሎስ ድብን ይበል ከፍታ ዘመን ይሁንልህ

  • @superhero3455
    @superhero3455 2 года назад +1

    ስንት ቤት ሰለም አግኝቶ ፈታ ብሎ መኖሪ ጀማሩ ዬጌታ ስም ይበረክ ዮንዬዬዬዬዬዬዬ ኑሪልን ሁሌም በደስታ ይገበሃል

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 2 года назад +1

    ዮኒን ብዙ ሰዎች በብዙ ቃላት ይገልጹታል እኔ ደግሞ በአንድ ቃል መግለጽ ያቅተኝ እና የብዙ እናቶች ልጅ እለዋለሁ ዮኒዬ ብዙዙዙዙ እናቶች ይወዱሃል ቃላት ሳላንዛዛ እኔማ ውድድድድድ ነው ማደርግህ ወደ ኢትዮጲያ መጥቼ next በሚመጣው ያንተ ተማሪ እንደምሆን ጌታዬን አምነዋለሁ😇🙏😇❤❤❤

    • @Mom2023new
      @Mom2023new 2 года назад

      ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
      (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
      *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።hh

  • @jntbrok8611
    @jntbrok8611 2 года назад +1

    ዮኒዬ ተባረክ ልጆችህ ይባረኩ ለምድር በረከት ይሁኑልህ

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 2 года назад +1

    ምርጥ እናት ማሚዬ ተባረኪልን ዮኒዬ ይገባሀል ሁላችሁም ተባረኩልን

  • @GOD_IS_Great_11
    @GOD_IS_Great_11 2 года назад

    Wow yoniye egziabher alemn bemula yaswerske tebarek 11111ga jegna 👏 🥰🥰 yegebawal

  • @molla27
    @molla27 2 года назад

    አነተ ከወደድከኝ የሚጠላኝ ማነው ? የሚጠላኝ ማነው አንተ ካከበርከኝ የሚከሰኝ ማነው ? የሚከሰኝ ማነው ? ማ ነ ው ? የሚለውን ዘመርኩልህ ዮኒ ይሄ መዝሙር ያንተን ነገር ይገልፃል

  • @babicollection1583
    @babicollection1583 2 года назад +3

    ዮኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ

  • @barakatemamush2878
    @barakatemamush2878 2 года назад +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ። ዮኒ ተባረክለን❤❤

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 года назад +2

    ደስ እምትል እናት ጌታ ኢየሱስ ሰላምና ጤና ከእድሜ ጋር ያብዛልሽ ዮናችን ተባረክ።❤❤👏

    • @saa8066
      @saa8066 2 года назад

      👏👏❤❤💪💪

    • @Mom2023new
      @Mom2023new 2 года назад

      ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
      (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
      *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ድ

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 2 года назад +1

    ዮኒዬ አንተንና ዶ/ር አብይን የነካ አይኔን ነካ ለሀገሬ ጌታ ያስነሳቹ በረከቶቼ ተከናወኑ ❤️❤️❤️

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +1

    ማሚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 года назад

    የኔ እናት ፈጣሪ እረጅሜ ይስጥሽ የኔ መልካም ዘመንሽ ይባረከ ዮኒዬ ዘመን ይባረከ

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 2 года назад

    ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ ላንተ ምንም ነገር ቢደረግ ያንሳል የኔ እናት ጌታ ይባርክሽ ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @amelworkadgeh5208
    @amelworkadgeh5208 2 года назад

    Yoni always 1ኛ, I love ❤️ and respect you a lot. Thank you so much 🙏

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 года назад +1

    ይገባሀል ዮንየ ይህ ላንተ ስያንስ ነው እማየ እድሜና ጠና ይስጦት 😍

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 2 года назад +1

    እናት እናት ዋጋዋ ትልቅ ነው ዘመኖት ይባረክ🙏🙏💕💕💕

  • @addisalemhmariym9459
    @addisalemhmariym9459 2 года назад +1

    Tebareki enate

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 2 года назад

    Thank you momo love all time this one good belsss 😍😍😆

  • @officialteshomegetachew5939
    @officialteshomegetachew5939 2 года назад

    Tebarikehal Yoniye

  • @Ruth-ju6or
    @Ruth-ju6or 2 года назад

    ዮኒየ ዘንድሮ ተሳኻልህ እኔም በጣም ነው የሚወድኽ !!! በተለይ የሚስትን ነገር ሳይ 😢 I said thanks lord Jesus Christ!!!! ዮኒየ I covered by the blood pressure of lord Jesus Christ 🇪🇷🇺🇸

  • @catherinebaesa8216
    @catherinebaesa8216 2 года назад

    ውውውው ይጋባሃል ዮንዬ እናታቺን አስቃድማሺ ልናቱ ስታባራክቺ ዳስታኤ ዎዳረሎም ዛማንሺ ይላምልም 🌹❤️

  • @abiy-EL
    @abiy-EL 2 года назад +1

    Mulu geta ybarkishe enkan geta

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 года назад

    Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅ 🤝🏽

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 2 года назад +1

    1ኛ ተሰሎንቄ 5
    12-13፤ ወንድሞች ሆይ፥ በመካከላችሁ የሚደክሙትን በጌታም የሚገዙአችሁን የሚገሥጹአችሁንም ታውቁ ዘንድ፥ ስለ ሥራቸውም በፍቅር ከመጠን ይልቅ ታከብሩአቸው ዘንድ እንለምናችኋለን። እርስ በርሳችሁ በሰላም ሁኑ።

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 года назад

    ዋውው በጣም ደስ ይላል ክብር ለኢየሱስ እንኳን ሰፕራይዝ ተዳረገ ይገባሃል ተባረኩ እናቴ

  • @tesfaneshbundawu9544
    @tesfaneshbundawu9544 2 года назад

    የኔ እናተ እድሜ ከጤና ጋ ይጨመር ዮኑዬዬዬ ተባረክ 🥰🙏

  • @marshuminda3160
    @marshuminda3160 2 года назад

    ዮኒ አንተ እኮ ልዩ ሰው ነህ የሴይጣንን ስራ ፍርክስክስ ያደረክ የጀግና የጀግና ጀግና ሴይጣንን አፈር ድሜ ከማስበላት የበለጠ ምን ጀግንነት አነለ

  • @yihunmedi1356
    @yihunmedi1356 2 года назад

    በጣም የሚያሳዝነው ግን ከዶንኪ ቲዮብ በታች ሰብስክራይብ ማድረጋችን ነው Gooo Goooo

  • @zebibtesfagiorgis6839
    @zebibtesfagiorgis6839 2 года назад +2

    You are blessed for this generation ዮኒ be blessed more

  • @mekidesasaye7740
    @mekidesasaye7740 2 года назад

    Wowwww selhulum egzihbher yimesgen

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 2 года назад +5

    እህቶችን ውክለሽልን እናቱንም ዬንዬን ስለሽለምሽ እናቴ ተባረኪ እኔም እንዳቺ ለናቴ ትልቅ ቦታ ነበረኝ በክብር ወደጌታ ሄደች

    • @Mom2023new
      @Mom2023new 2 года назад

      Helu!! በዘመንሽ አባትና እናትሽን ሰላከበርሽ፣ ጌታ ዘመንሽን፣የሆድሽን ፍሬዎች ይባርክልሽ!! የጌታን ቃል ፈጽመሻል!! ብዙ ወላጆች በልጆቻቸው ተጎድተዋል!! ዘመኑን ዋጁ አለዉ መን/ቅዱስ!! ጌታ በምንወደው ዮኒ በኩል መርኮን እየ መለሰ ነው!!የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ ያለኝ ጌታ በአይኔ እያሳየኝ ነው!! ስሙ የተመሰገነ ይሁን!! ለብዙ አመት ለህዝቤ ንገሪልኝ ያለኝን እውነተኛ ደምጹን በዚሁ ላይ ልኬልሻለሁና ለሌሎችም ክርስቲያኖቸ አድርሺልኝ፣እማማ ነኝ።

    • @Mom2023new
      @Mom2023new 2 года назад

      ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
      (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
      *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ትይ

  • @tamenechyaka7892
    @tamenechyaka7892 2 года назад

    Wow Yene Enati Edimena tena yistachu❤🙇❤yoni tebarekilgn❤🙇❤

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 2 года назад

    Eseyyyyyy Elillllllllllllll halleluja kibri legeta yehun Yoniye tebarklni ena Hulachunme abizeto yebarkachu ❤🙏🔥🔥🔥

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 2 года назад +1

    ተው ሙገሳ አታብዙ ለዬናሰ ፅጋ የሰጠውን እግዚያብሄርን አመሰግኑ የሰውን መንፈሰ ጌታ ካልነካ ንሰሃ የለም ብዙ ክብር ለእየሱስ ለፀጋው

    • @hiwoteyasu7835
      @hiwoteyasu7835 2 года назад

      I think they not he show him like you think, all the precious things to our God, Jesus christ stay bless sister or brother

  • @tadelechdefersha4824
    @tadelechdefersha4824 2 года назад

    Woooow yigebahal yoni. God bless you a lot.

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 2 года назад

    ዮኒዬ እኔኮ ሳቅህን መስማት ስወድ በተለይ ደስስስስ ብሎኛል እያልክ ስትስቅ 😂😂💙
    ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ!!!

  • @zainabzinab486
    @zainabzinab486 2 года назад

    Woww Amazing program ❤️❤️❤️❤️

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 2 года назад +2

    ዮኒዬዬዬ ከዚህም በላይ የገባህ ነበር እኮ ❤❤❤❤

  • @mesimesi3695
    @mesimesi3695 2 года назад +1

    Amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 2 года назад

    Yoniye you are blessed eko yegebachuhal my God bless you more and more 🙏 ❤️ 💖 ♥️ 💕 🙏

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 2 года назад

    Wow betami dase yelale tebarekuuuu ♥️♥️

  • @tigstkasa391
    @tigstkasa391 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @ልዲየየጌተልጂ
    @ልዲየየጌተልጂ 10 месяцев назад

    የኔ ጀግነ እነት ታበረክ ልጂሽን ጌታ አደነልሽ❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @Aster23155
    @Aster23155 2 года назад

    Yen jagina inat😘 nurili shi amet😍😍😍

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
    @TiruworkMogesTadesse-vn2ii 2 месяца назад

    የሀገሬ እናቶች የልጆቻችሁን መከራ አያሳያቸረው❤❤

  • @hanaabiyot8207
    @hanaabiyot8207 2 года назад +1

    1 ነክ ዮኒ ተባረክ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 2 года назад +1

    ጌታ እየሱስ ክብሩን ይውሰድ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @yabkal779
    @yabkal779 2 года назад

    ❤❤❤wowu tebarekilegn yoniye

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 2 года назад

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ የኔ እናት

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Год назад

    Yoniya Egezabeher yebarekhe zemeneh yebarek

  • @bisrblessed866
    @bisrblessed866 2 года назад

    Aseyyy tebarki yoni jegena 🎊🎊🎉

  • @aynedxb7663
    @aynedxb7663 2 года назад

    እውነት ነው አገሬ አረፈች መልካም ወጣቶች አሉላት ዮኒዬ ይገባሃል

  • @rahelsule7297
    @rahelsule7297 2 года назад

    Love it. Amen amen

  • @selam6488
    @selam6488 2 года назад +1

    ዎው ❤️❤️❤️❤️ማሚ ❤️ጎበዝ 💕ነ ሽ 👍👍y🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @boqonagaariiiyesusmalehinj3820
    @boqonagaariiiyesusmalehinj3820 2 года назад +1

    shalom

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 2 года назад

    Wow wowo God is good for me Jesus Christ Lord Jesus Christ Lord Jesus Christ Lord Jesus Christ and the other day I was life Amazing my Brother love all time this one good belsss

  • @lindamehari6442
    @lindamehari6442 2 года назад

    yhem siyasihi yene abat yoniye zemenih ybarek

  • @GOD_IS_Great_11
    @GOD_IS_Great_11 2 года назад

    😂Amazing poem and art GOD bless you ❤❤

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 2 года назад

    ዋውውውው ምርጥ እናት ለዮንም ይጋበዋል እግዚአብሔር ይበርካው

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 года назад

    እግዚያብኤር አባት የመረጠው ለትንሽ ለትልቁ እሩሩ ከባት ያደረገው ዮናታን ይጠባዋል እኛም እንወድካለን ጌታ በነሮች ሁሉ ካንተጋር ይሁን እናት ጌታ ያክብርሽ !

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 2 года назад

    ዮኒዬ ይገባል ለምለም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንን

  • @fathimamuhammad4993
    @fathimamuhammad4993 2 года назад

    Wow tabareki yen ente

  • @katlegophinius5559
    @katlegophinius5559 2 года назад

    ያንስብሃል ዮንዬ የትውልድ ሁሉ አባት ❤❤❤

  • @tunewalde6899
    @tunewalde6899 2 года назад

    yonyee tebarkii❤❤

  • @sabatsehaye4252
    @sabatsehaye4252 2 года назад

    God bless you all more more 🙏 🙌 ❤️

  • @maranataadmasu5854
    @maranataadmasu5854 2 года назад +1

    Wow indesti dess yilali

  • @BezawitDemise
    @BezawitDemise 3 месяца назад

    Yoniye zamanihi igzabeher yibari kakifffu yitabik❤❤❤❤❤❤

  • @abbyabby7757
    @abbyabby7757 2 года назад

    Ameeeeen Ameeeeeen Ameeeeeeen anchi andyna enti neshi unt
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 года назад +2

    ዮኒየ የስፒከሩ ዋጋ ስንት ነው?

  • @AbbeeTaariku
    @AbbeeTaariku 2 года назад

    ❤❤❤❤👏👏👏👏
    Geta yibarekachuuu

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 года назад

    ይገባሃል ዮንዬ ። ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏

    • @Mom2023new
      @Mom2023new 2 года назад

      ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
      (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
      *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።vv

  • @annagola7570
    @annagola7570 2 года назад

    ዮኒየ የማትወድ እናት የለችም አሜን

  • @heruteherato6217
    @heruteherato6217 Год назад

    Yane Jagna Enati ❤❤❤❤😘🎉🎉🎉

  • @meazakrstos3209
    @meazakrstos3209 2 года назад +1

    Egzabhar Amlak melkam newu

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 2 года назад

    ይገባሃል ዮኒ አደኛ ተባረክ

  • @etophanietophani4520
    @etophanietophani4520 2 года назад

    Mama tabariki geta eyesuse yibarikishi yoni 1

  • @ወጋየሁፀጋዬ
    @ወጋየሁፀጋዬ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤