ጋዲሳ ዳኒን አዋርዶ መጣ! ጋዲሳ, ዲያቆን ናታኒም, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 14

  • @user-wl6od7sl4u
    @user-wl6od7sl4u 9 дней назад +4

    መናፍቆች እኮ ጨቋቸዋል ተረዷቸዉ የኛልጆች😅 ወድሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu298 9 дней назад +3

    እግዚአብሔር ከዚይ የበለጠ እውቀቱን እና ጥበቡን ይግለጥላቹ🎉 ወድሞቼይ በክርስቶስ ፍቅር እወዳቹዋለው❤

    • @user-kp1xm9rc8n
      @user-kp1xm9rc8n 9 дней назад

      Augest ነሐሴ ነው። ምናልባትም እኛ በዚህ ወር የምናከብረውን ይሆን ????

  • @mesitube3179
    @mesitube3179 9 дней назад +2

    ተዋደጆች❤❤

  • @user-tv3sf8he8i
    @user-tv3sf8he8i 9 дней назад +1

    በርቱልን ልጆቻችን እልል።።።።።።።።እነዛ ሰዎች ይቃጠሉ።።።።።።ገና ይጨመቃሉ።።ደደ

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bf 9 дней назад +1

    ቤተክርስቲያን ሙሉ ናት ክብር ለአባቶቻችን ለኛ በክብር አስረክበውናል እንደነዚህ ልጆች እንበርታ ክብር ለዘመኑ የምር በጭፍን ጥላቻ የታወራችሁ እራሳችሁን መርምሩ ማታለል መተቸት ዘመኑን አይመጥንም የራስ የምትሉት መሰረት የላችሁ መሠረት እናት ቤተክርስቲያን ናት ክብር ያለው ይከበራል
    ቅንጭብጫቢውን ቁንፅል ጥቅስ አለፈበት መንገድ ላይ መፈራገጥ ለመመላለጥ
    በአፍ አደልሉ ከልብ ክርሰቶስን ተከተሉ እውነታ እውነት ማለት ያፀድቃል ስሜት ከስሜት አያልፍም
    ብቻ በርቱ ወንድሞች ብዙ እያስተማራችሁ ነው

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 8 дней назад

    ❤❤❤kale hiwet yasemlin❤❤❤

  • @nibret-tw4dx
    @nibret-tw4dx 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @israel9958
    @israel9958 9 дней назад

    መናፍቃን ስሙ፦ “በዓይናቸው እንዳያዩ፥ በጆሮአቸውም እንዳይሰሙ፥ በልባቸውም እንዳያስተውሉ፥ ተመልሰውም እንዳልፈውሳቸው፥ የዚህ ሕዝብ ልብ ደንድኖአልና ጆሮአቸውም ደንቁሮአል ዓይናቸውንም ጨፍነዋል የሚል የኢሳይያስ ትንቢት በእነርሱ ይፈጸማል።”
    - ማቴዎስ 13፥15

  • @user-kp1xm9rc8n
    @user-kp1xm9rc8n 9 дней назад

    Augst ነሐሴ ነው።ምናልባትም አሁን እያከበርንላት ያለው ይሆን?

  • @marthaalebachew1199
    @marthaalebachew1199 9 дней назад

    በጣም ነው የማዳምጣችሁ ፈጣሪ ያቆያችሁ የማስተማር ብቃታችሁ ሳላደንቅ አላልፍም ደሞ የምታወሩትና የምትስቁት በጣም ነው የሚመቸኝ እናንተ እኮ ሙድ አትያዙ ከባድ ነው😅

  • @NebiyatGirma
    @NebiyatGirma 9 дней назад +2

    ርዕስ ስትመርጡ ስድብ እና ብሽሽቅ አይሁን። ክርስትያን አይታበይም ነው የምንማረው። ማብሸቅ ዓላማ አይደለም። ዕውቀት እና ትዕትና አንድ ላይ ካልሆኑ ---ከባድ ነው።

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 9 дней назад

      ሄደክ ለነዛ ንገራቸው የኛወቹ ምንም አልተታበዩም 😎

  • @Beletu-nw1zq
    @Beletu-nw1zq 3 дня назад

    Des yilal gin sak sufet mesel negerochi yemitasebewun wutet ayametum ena bistekakel