የሶማሊያ ድብቅ ሴራ ተጋለጠ | የአንካራው ስምምነት በሶማሊያ ተጣሰ | ሶማሌላንድ ከቻይና ታላቅ መርዶ ደረሳት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии •

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr День назад +2

    አቀሪረብሽ...ደስ....ሲል❤❤❤

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. День назад +3

    Assab Port - It's my port! The Ethiopian Port! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @berhanutirfe-o2n
    @berhanutirfe-o2n День назад +4

    የሶማሌላንድ ወደብ ይሻለናል!!!

  • @KassaAndargie
    @KassaAndargie 20 часов назад

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ልብ ያለውእና አስተዋይ ግንዛቤ ያለው መሪ ባለማግኔቷ እስከዛሬ ድረስ የባህር በር ባለመኖሯ!
    ህዝቦቿ በድህነት ማቅ ለረጅም ጊዜ ስትበላና ስትሰቃይ ቆታለች አሁኑ ዘመን ግን የተሸለ ችሎታና ብቃት ያለው መሪ ስላገኘች ትገቢውን ጥቅሟን በፍታሓዊነት እና ጭዋነት
    በተሞላ አካሄድ ሀ ብላ የጀመረችበት መልካም ጅማሮ ነው በዚህ አጋጣሚ መንግስታችንን አቅም ያላችሁ ሰዎች ልትደግፉት እና ከጎኑ በመሆን እንድታግዙት ስል እንደ አንድ ኢትዮጵያዊነቴ መግለጽ እወዳለሁ❤❤ ኢትዮጵያን ሀገራችንን በጋራ በመተባበር እና በመተጋገዝ እናሳድጋት! 💗💗!!❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪##🇪🇹🇪🇹🇪🇹##

  • @Yohannesbabamo
    @Yohannesbabamo День назад

    Development and Growth through Cooperation. Gory to God!

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 День назад +2

    እንዴት ቢንቁን ነዉ በእኛ ወታደር እየተጠበቁ የእኛን ግዛት ለመዉሰድ የሚዝቱት። ከአሁን በኋላ የዲፕሎማቲክ ጨዋታ ሳይሆን መረርያለ እርምጃ መወሰድ አለበት።
    ኢትዮጵያ ግን ሶማሌላንድን ከታይዋን ጋር ያላትን ግንኙነት እንድታቋርጥ ጫና ማድረግ አለባት

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 21 час назад

      "አይጥ ሞትዋን ስትሻ የድመት አፍንጫን ታሸታለች" እንደ ሚባለው ሆኖ ነው!

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS День назад +1

    ዚያድ ባሬና ሀሰን ሼህ ኢትዮጵያ ጠል የሆኑ ነገር ግን ከሌብነት ውጪ ተፅኖ ፈጣሪነት የሚገነባው እንዴት እንደሆነ ያልገባቸው ቅሎች ናቸው ።

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. День назад +2

    Isayas Afeworki, to normalize his relation with Ethiopia 🇪🇹, shall unconditionally do:
    -Return Assab Port to its motherland Ethiopia.
    -Apologize the Ethiopian people for destorting and lying about our history in order to recruit the Eritrean people in endess military. And, for your alliance with the historical enemies of Ethiopia to distablize the Horn of Africa.
    -Apologize to the heroic Ethiopian Defense Forces: 1) Provide the whereabouts of the Ethiopian hero Colonel Bezabeh Petros 2) Cease and desist of any systematic propaganda against ENDF in Eritrea.
    -Pay compensation to the Ethiopian businesses for the cargo shipements looted from the Assab Port before 1993.
    ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @YegnaTube-1
    @YegnaTube-1 День назад +2

    We need Somaliland more than somalia

  • @NimcoReerwaalan
    @NimcoReerwaalan День назад

    ሼህ ሀሠን ረባሽ ተማሪ ሆኑ ምነው አለቃ የሎትም 😮😮😮😮😮😮በሠለጠነ ጊዜትልልቅሠውሢረብሽ ሼምነው

  • @ethioforlife11
    @ethioforlife11 День назад

    አይሳካላቸውም !!!

  • @teklemariamgoadegisew7733
    @teklemariamgoadegisew7733 День назад

    ከዚህ በሁዋላ በአዳፍኔ ልክ ማስገባት ነዉ!!!

  • @BekeleWaqtola
    @BekeleWaqtola 12 часов назад

    ድገሚው በማን አሽናፊነት ለነገ እያስብሺ ዋሺ የተፃፈ ማንበብ ነው ብለሺ እታጩሂ

  • @teklemariamgoadegisew7733
    @teklemariamgoadegisew7733 День назад

    ኦጋዴን የሚባለው ቃል ከአፋቸው ከወጣ ሞቃዲሾን በሚሳይል ማጋየት ነዉ ::

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 День назад

    ምነው ኢትዮጵያ አገርዋን ወደቧን እያስረከበች አሁን ደግሞ ይዞታዋን እንቦጭቅ እያሉ የሚመኙት ንቀት እኮ ነው እኛ እርሰ በርስ እያጣሉን ሊዘርፋን አየሮጡ የሉት

  • @teklemariamgoadegisew7733
    @teklemariamgoadegisew7733 День назад +1

    የሚትቀመጥበት የላት የምትተኛበት አማራት ::

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr День назад

    Somala..land..yeshalenal...abo...mengest...lemn..aysemame

  • @Kurit1520
    @Kurit1520 День назад

    ምኑን ከምኑ አሞቦጫረቅሽ

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 19 часов назад

    ቀዳዲት ምንጭሽን ንገሪን

  • @AliAhk-ty2yl
    @AliAhk-ty2yl День назад

    ቀዳada