How to make Ethiopian Cultural Weyba Steam

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2021
  • 🟠🟠How to make Ethiopian Cultural Weyba Steam.🟠🟠 እንዴት የዌይባ ጭስ እቤታችን እንጨሳለን🟠
    #steem
    #ethiopiancultural
    #clearskin
    #weyba
    #EthiopianCultural
    #skincare
    #skincleaning
    #hair
    #hairfood
    #hairmask
    #skinproblemsolution
    #skinproblems
    #skincareroutine
    #skincaretips
    #skin
    #skincarechallenge
    #diybodybutter
    #diybodywash
    #bodysoap
    #bodyscrub
    #ዌይባጭስ
    #በቤታችን
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 254

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 года назад +3

    ሰላም ሽ ይብዛ ፅግዬ እናታችን ዋውውውውው ነው እኔ አላውቅም ነበር አሁን ነው ያየሁት አች በጣም የማደንቅሽ ጀግና ሴት ነሽ ሳሙናን በቤት የሰራሽ አበሳ ሴት ነሽ በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ መልካም እናመሰግናለን ከመዳም ቤት ስወጣ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 2 года назад +2

    ማሻአላህ ፅግዬ በሀልሽን ጠብቀሽ መቆየትሽን አደንቀዋለሁ

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 2 года назад +1

    ፅግዬ የኔ ሰው ምርጧ ኢትዮጵያዊት እናመሰግናለን ካንቺ ብዙ እንማራለን

  • @user-km5nh6xp9e
    @user-km5nh6xp9e 2 года назад

    ዋው ኢትዮጵያዊነት ኩረትነው በጣም ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 года назад

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ጠንካራና ጎበዝ በሁሉ ነገር አመስግናለሁ

  • @woynitube315
    @woynitube315 2 года назад +1

    የኔ ጀግና እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ባህላትንን እንዲ አሳምረው ስላሳዩን እናመሰግናለን

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 2 года назад +2

    ፅግዬ የኔ ባለሙያ በእውነት እንደት ጎበዝ ነሸ በጣም የምገርም ነወ የማትሰርው አይነት የለም የኔ ባለሙያ ውዴ የሰሩ እጆችሸ ብርክ ይበሉ

  • @hannatube2154
    @hannatube2154 2 года назад

    ዋዉ ፆግየ 😍😍በጣም አሪፋ ነዉ ባሐላችን እዳይርሳ ሰላሳየሺን ከልብ እናመሰግናለን የኔ ጀግና እናት 💓💛💚💓💛💚

  • @hanaethiotube
    @hanaethiotube 2 года назад +1

    ፅጉየ በጣም ደስ ይላል ተባረኪልን

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 2 года назад

    ፅግየ በጣም ጥሩ ነገር ነዉ ያሳየሽን የኔ ጀግና እናመሰግናለን

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +1

    አቤት ቁጅና በቃ የለም ሴት አቦ ይመችሽ ጸግየ የምር በጣም ወደነዋል የወይባ እጨት መዳኒት ነው

  • @Solzna
    @Solzna 2 года назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ ጸጊዬ በርቺ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን ❤️😘👏🏼👏🏼

  • @thiru-ta35de55ge
    @thiru-ta35de55ge 2 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል ሁሉም በሀገር ያምራልና እናት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን ማሚዬ

  • @bisrattube3589
    @bisrattube3589 2 года назад +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቦቿ ሰላም ለአለም በሙሉ ይሁን
    እትየ ፅጌ ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በእውነት ጀግና ነሽ ሁሉን ማድረግ እደሚቻል ነው እያስተማርሽን ያለሽው በጣም ነው ደስ የሚለው የኢትዮጵያ አላባሳት ደግሞ በቤትሽ እደት እደምያም !!!! እጅሽን ቁርጥማት አይካብን

  • @obsebayessa4451
    @obsebayessa4451 2 года назад

    አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @senayetyoutube7928
    @senayetyoutube7928 2 года назад

    ዋው በጣም ምርጥ ሀሳብ ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን በጣም ምርጥ አሰራር እናመሰግናለን

  • @BontutubeHuruta
    @BontutubeHuruta 2 года назад

    እድሜና ጤና ፅጉ ተባረኪ

  • @flowergirl2830
    @flowergirl2830 2 года назад +1

    እሰይ ታጠንን እስኪበቃን 💐🌹🌺🌷❤️🥰😘♥️😍

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 2 года назад

    ማሻአላህ እንደዚህ ባህላችንን አስተዋዉቁት በጣም ጥሩ ነው በርቱ እናታችን

  • @felanatube
    @felanatube 2 года назад +1

    በጣም ገራሚና ድንቅ የሀገር ባህል እራስን የማጠን የጥና አጠባበቅ👍👍

  • @enatyemaryamlj4125
    @enatyemaryamlj4125 Год назад

    እጅግ በጣም ነው ምናመሰግነው ፅግዬ
    ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @pinopino5162
    @pinopino5162 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ የሚገርም ነገር ነው ያሳየሽ እናመሰግናለን

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 года назад

    ፅግዬ የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው ቃላት የለኝም አንደኛ እኮ ነሽ much love and respect ✊🏽❤️

  • @bizuyetube8
    @bizuyetube8 2 года назад +1

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 2 года назад

    tsiguye gerami sew nesh..hulegeb... gibez 👏👏

  • @yasinyordi
    @yasinyordi 2 года назад

    ፅግዬ በጣም አሪፍ ነው ቀናሁ 👌👍

  • @Gsg-fp6xt
    @Gsg-fp6xt 16 дней назад

    Masha Allah ❤

  • @cicciociccia4259
    @cicciociccia4259 2 года назад

    በጣም ቆንጆ ነገር አሳየሽን እናመሰግናለን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 2 года назад

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @MariaMaria-xe5xi
    @MariaMaria-xe5xi 2 года назад

    Waoo እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 года назад

    ፅግዬ ታድለሸ በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ ላይክ ሼር👌👍😍

  • @debreyewgdwa3868
    @debreyewgdwa3868 2 года назад

    ሰላም እህት በጣም ሀሪፍ ነው ጎበዝ

  • @hayuwello3348
    @hayuwello3348 2 года назад

    ፅግየ የኔ ውድእናት ዋው ማሻአላህ የውነት እደዚህ እደሚሠራ አላውቅምነበር በጣምአሪፍነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤

  • @itsMe-kw4hn
    @itsMe-kw4hn Год назад

    ዋው ፅግዬ እንዴት ያስቀናል የኔ አንደኛኮነሽ ❤️❤️

  • @sabattube9229
    @sabattube9229 2 года назад

    Wowwww ደሰ ሲል ፀጉሸይ ባህላች እኮ❤😍

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 года назад

    ፅግዬ ዋው አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ዘዴሽ እራሱ አሪፍ ነው ወይባ ጭስ አሪፍ ነው እናመሰግናለን ሰላካፈልሽን 😘😘

  • @nesantealzaretube3739
    @nesantealzaretube3739 2 года назад

    በጣም አሪፊ ነው

  • @tsegayoutube9959
    @tsegayoutube9959 2 года назад

    ዊወዉዉዉዉ ፅግየ ቆንጆ በጣም ደሰይላል

  • @toybamuhyetube709
    @toybamuhyetube709 2 года назад

    ሰላም ሰላም ፅግሺየ ምራጥ የኢትዮጵያን ባህል ይዘሺ ስለመጣሺ ክብር በይልኝ ዋው 👌ወይያገሬ ወይባ 👍👍👌💐

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 Год назад

    በጣም አመሰግናለሁ ስፈልገው የነበረነው 👍👍👍👍👍👍🌷🥰

  • @lemiylulutube
    @lemiylulutube 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ እህት ዋው ባህልሽ አክባሪ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ጠንካራ ኢትዮጵያዊት ነሽ ኢትዮጵያውያችን ብዙ ባህል ያላት ሀገር ለዘላለም ትኑርልን ሰላምዋን ያብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hannyhadush
    @hannyhadush 2 года назад

    ወው ፅግሸይ ኣቅኒእኽኒ
    ክመፅ ተለኹ ጥሽ ተእትይኒ ኢኺ brava.

  • @yoethiopia4096
    @yoethiopia4096 2 года назад

    ዋው በጣም አሪፍ ነች ለእህቶቻችን እና ለእናቶቻችን

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 года назад

    ፅግየ ዋውውው በጣም የሜር የባህል ቱፌት ነው ባልሸንና ማነነትስን የምታከብሬ ምረጥ ኢትዮጵያ ነሽ ከበሬልኝ

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 года назад

    ፅግዬ ይህ የወይባ ጢስ ለጤናም በጣም ቆንጆ ነዉ እና አንቺን አለማድነቅ ከባድ ነዉ በጣም ጎበዝ ነሽ 💕👌👍🙏ሼር

  • @user-fu5kb1mj4y
    @user-fu5kb1mj4y 2 года назад

    ፅግዬ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

  • @user-zp3cw3jv6b
    @user-zp3cw3jv6b 2 года назад

    ዋው.ከስዴትመልስ.እጠቀማለሁ👍👍👍

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 года назад

    ዋው ፅግዬ ታድለሽ አመሰግናለሁ ግድ ነው እራስን መጠበቅ

  • @tizitagebremedhin5227
    @tizitagebremedhin5227 2 года назад +1

    ፅግዬ ቱባውን ባህላችን ከጥንት የነበረውን የዘመኑ ሰዎች በቴክኖሎጂ ታገዝን ብለው በተለያየ ነገር ቆዳችንን ከሚያበላሹት ዘመን የማይሽረውን ስላስጎበኘሽን እናመሰግናለን 💞💞💞💞💞

  • @liyatliyat8072
    @liyatliyat8072 2 года назад

    ፅግዬ አንቺ በጣም ድንቅ ሴት ነሽ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ስላጋራሽን🙏👍

  • @wwpc6518
    @wwpc6518 2 года назад

    WOW, you are such incredible talented person, thanks for sharing, no one can imagines outside home doing this, good on you and Thank you TG

  • @maraki652
    @maraki652 2 года назад

    ፅግየ ዋውውውው እናቴ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @artituber1858
    @artituber1858 2 года назад

    ዋውዋው ጽግዬ በጣም ነው ያፈዘኝ የውነት ጎበዝ ነሽ 🌹❤🌹❤🌹🌹❤🌹

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 года назад

    ፅግዬ የኔ ውድ መቸም አንች ጉደኛ ነሽ የምታሳይን ሁሉ ምርጥ የሆነ ነገር ነው የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው እናመሰግናለን 🙏👍👌 ላይክ & ሼር

  • @yeshizetewahido3586
    @yeshizetewahido3586 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛለሰኝ ፅግዬዬዬ ዋውውውውው በጣም ደስስ የምል ለየት ያለ ቪድዮ ነው የሰራሽው ባህላችን በጣም ነው ምያምረው ፅግዬዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዝአብሔር ያድልሽ የምወድሽ

  • @metageswagalwetube
    @metageswagalwetube 2 года назад

    ሰላም ፂጌ ማሬ ሰላምሽ ብዝት ብዝት ይበል አቤት አዘገጃጀት በጣምጀግናነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም ስታምር ደሞ በገዳ ሆነሽ

  • @zarfetube4068
    @zarfetube4068 2 года назад

    ዋው ፅግዬ እጁግ በጣም አርፍ ነው የውይባ እና የውይራ ጥቅም እኛ ግን አናውቀውም ብዙም ለእለት ነው የምንሮጠው እናመሰግናለን ስላሳየሽን ክበርልን 🥰🙏🙏

  • @meserettilahun9929
    @meserettilahun9929 7 месяцев назад

    Amen good job

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 2 года назад

    ዋዉ ፅግዬ በጣም አሪፍ ነገር አሳየሽን ለጤንነት ለዉበት ጠቃሚ ነዉ በይ እኔም ልሞክር ቤት ዉስጥ 👍👌😍😘

  • @weynitube4121
    @weynitube4121 2 года назад

    ሰላምምምምም ፅግየ እንዴት ነሽልኝ ዋውውየሀገሬን ትዝታ አስታወስኝ. 👍👍👍👍👌👌👌👌😍😍

  • @wudyebaharuyoutube7863
    @wudyebaharuyoutube7863 2 года назад

    ሰላምሸ ይብዛ እማሚ ፀግየ ዋው ደሰ የሚል ባህላዊ እቃወች ዋው ደሰ ይላል ወይራው ገራሚ ነው ማጠንቱ ደሰ ይላል የሀገረ ቤት ሁሉም በቤት ውሰጥ ማዘጋጀቱ በጣም ተመራጨ ነው እረጀም እድሜ ከሙሉ ጤነጋረ ይሰጥሸ ማሚ ፀግየ 😘

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 года назад

    ውይ ፅግዬ እንደዚህ ዘና ማለት ነው ያማረኝ ስላበረታታሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @Marcy-in7cx
    @Marcy-in7cx 2 года назад

    ዋዉ እሚገርም ነዉ እናመሰግናለን

  • @beppebell5867
    @beppebell5867 2 года назад

    በጣም ጥሩ ስራ

  • @user-jd1ug3jo2r
    @user-jd1ug3jo2r 2 года назад

    እሞክረዋለሁ ተባረኪ እህት

  • @marteshow
    @marteshow 2 года назад

    Woow Tsigiye betam betam dess yemil bahil new dess yilala 👍👌 betam kelib enamesegnalen 🙏 like share

  • @filippotrap4145
    @filippotrap4145 2 года назад

    በጣም ጎበዝ

  • @tigistyegeta4501
    @tigistyegeta4501 2 года назад

    ዋው ፅግሽዬ ልዩ ነው

  • @ziggybaby9401
    @ziggybaby9401 2 года назад

    Waoo በጣም ጎበዝ

  • @Medi-wello
    @Medi-wello 2 года назад

    ሰላም ፀግዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ መሻ አላህ ጎበዝ ማማዬ ሀሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሀገራችን ላሟን ይመልሰልን 🌹👍👍👍

  • @miko_Tube7
    @miko_Tube7 2 года назад

    በጣም ተማሪኬበታለሁ በርቺ

  • @hayatahmed7477
    @hayatahmed7477 2 года назад

    ጉበዝ የኔ ውድ

  • @tsiongebriel8631
    @tsiongebriel8631 2 года назад

    tsegsheeee wow elsa negn

  • @nsritube4232
    @nsritube4232 2 года назад

    Waww li love tish❤️❤️❤️tnx tsgetau r amaizing 💕💕💕

  • @ethiopiahageretigist6237
    @ethiopiahageretigist6237 2 года назад

    ዋው ድንቅ ነው ፅግሽዬ አንድን ነገር ለማድረግ ፍላጎቱ ካለን ምንም ነገር ሊያግደን እንደማይችል ተምሬብሻለሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @abenezerk4092
    @abenezerk4092 Год назад

    Tebareke yenenat

  • @dt4704
    @dt4704 2 года назад

    አቦ ይመችሽ ጽግዬ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 года назад

    ወይ ፅጉዬ አጉል ሰአት ሆኖብኝ ነው አመለጠኝ ፡ዋው ፅጉ በጣም በጣም ጥሩ ነገር ነው ለብዙ ነገር በጣም ይጠቅማል ይሄንን ብዙ ሰው ማወቅ የሚፈልገው ነገር ስላካፈልሽኝ በጣም ነው የምናመሰግነው። ላይክ ሼር።

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 года назад

    ፅጉ እግዚያብሄር በሁሉ ባርኮሻል እውነት!
    ብዙ እውቀት አለሽ እያካፈልሽን ስላለሽ እናመሰግናለን ። ላይክ ሼር

  • @fitsumyifrutube
    @fitsumyifrutube 2 года назад

    ፅግዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሺን የውበትሺ ሚስጥር አሁን ገባኝ እናመስግናለን ስላካፈልሺን ሴቶችየ ይችን ጢስ ያዙልኝ እውናት ለብዙ ነገራችሁ መፍትሂ ነው በተለይ ይወገብ ችግር ላለባችሁ በቃ ፈውስ ነው

  • @hawaseidyesuf
    @hawaseidyesuf 2 года назад

    እናታችን በባህላችን ስለ አሳየሽን በጣም ደስ ነው ያለኝ እናቴ ስታዘጋጅ አይ ነበር ለውበት በጣም አርፍ ነው እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw 2 года назад

    Garme new ewunate wow thanks to shre barchlegn ehite 👍👌❤

  • @ሀግእዝHaGeez
    @ሀግእዝHaGeez 2 года назад

    ፅግዬ አንችኮ ትለይ አለሽ የኔ ባለሙያ እኮነሽ እናት አለሜ ምርጥ ሰራ ነው ማማዬ💚💚💛💛❤️❤️

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 года назад +1

    ፅግ እዴት ነሽ ዋው በጣም ያምራል በርች ጎበዝ;::::::::::::::::::::::

  • @rozalovetube
    @rozalovetube 2 года назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ፅጉዬ አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ይመልስልን
    በጣም ነዉ የማደቅሽ ፅጉዬ ባሕላችን እንዲ በሚያምር ስላሳየሽን እናመሰግናለን
    ጎበዝ አይገልፅሽም እንዳች አይነቱን ያብዛልን 😍👍👌

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 2 года назад

    እናመሰግናለን ፅግዬ

  • @rukitube8634
    @rukitube8634 2 года назад +1

    ሰላም ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ክፉውን ያርቅልን ሰላሙን ፍቅሩን ያድለን ማሻ አላህ ምርጥ ኢትዬጵያዊ እንስት ሁሉ ነገር ያምራል ዋው የወይባ ጢስ እኔ ራሱ ብሞቅ ደስ ይለኛል

  • @zd5125
    @zd5125 Год назад +1

    እሰይ የኔ ባለሙያ

  • @mieriytube6931
    @mieriytube6931 2 года назад

    ፅግ የኔ መልካም እናት እርጂም እድሜ ላቀርብሽልን ቪዶ ለመግለፅ ቃላት ያጠርኛል 👍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 года назад

    ፅግዬ የኔ የምወድሽ እናቴ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛልኝ ከልቤ እወድሻለሁ ኑሪልኝ😍😍

  • @hiwetasmelash2008
    @hiwetasmelash2008 2 года назад

    Wow nice sis

  • @FafiBabo839
    @FafiBabo839 2 года назад

    ዋው ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @weareone1247
    @weareone1247 2 года назад

    ፅግዬ የኔ ውድ በጣም ጎበዝ ነሽ ወግ ባህልሽን የምትጠብቂ ድንቅ ሴት ነሽ 😍😍

  • @BruhTena
    @BruhTena 2 года назад

    እውነት ፅግየ ማሬ ያምራል

  • @hiwattube
    @hiwattube 2 года назад

    ኢቲዮጺያዊነታችን ኩራታችን በጣም ደስ ይላል

  • @gojofilm
    @gojofilm 2 года назад

    ፅግዬ አንቺጋር ምን የማይቻል አለ ማድነቅ ብቻ ነው በጣም ደስ የሚል መሳጭ ቪዲዮ ነው የወይባ ጢስ ለጤናም ጥሩ ነው የባህል እቃወች ውበታችን በጣም ደስ ይላል ብለሀተኛ ነሽ ፅግይ እናመሰግናለን

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 года назад

    ጽግየ ብዙ ወጪ የሚያስወጣ በቀላሉ እቤታችን ውስጥ እንደዚህ መስራት ከተቻለ ዋው ትልቅ ትምህርት ነው ያሳየሽኝ ኢሄ ቪዲዮ ሚልዮን ቪው የሚያገኝ ነው
    ጃኩዚሽ በጣም ያምራል ካንቺ ገና ብዙ እማራለሁ ከልቤ አመሰግናለሁ 👌👌💕💕👏👏👏😍🙏🙏

  • @seblitube6418
    @seblitube6418 2 года назад

    ፅጉየ የኔ ውብ ዋው ዋው 💚💛❤🙏

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 Год назад

    ጎበዝ ነሽ

  • @Amanabdurahmaan671
    @Amanabdurahmaan671 2 года назад

    Salam tsgee www baxam yamiral👍👍👍👍👍👍👍👍👍