አስናቀች ተገጣጣሚ ቤት Etv | Ethiopia | News

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • በአነስተኛ ወጪ መገንባት የሚቻል ተገጣጣሚ ቤት #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Комментарии • 16

  • @amanueltesfaye8636
    @amanueltesfaye8636 11 месяцев назад +2

    ወንድሞቸ ኢጅነር ብርሀኑ ማለት ሞያውን የማይደብቅ የሚያበረታታ በጣም ድቅ የሆነ ሰውነው እኔ መልካም እድል ይሁንልህ
    ከአማረ ደስይበለው

  • @skillfulllife1812
    @skillfulllife1812 11 месяцев назад +2

    አድናቂው ነኝ

  • @BERHANUish
    @BERHANUish 11 месяцев назад +1

    ይሄ የገበሬዎች ህይወትና የአኗኗር ሁኔታ በፍጥነት የመቀየር አቅም ይኖረዋል በተለይ የባህላዊና የዘመናዊ ቤት አሰራር በማዳቀል ቢሰራ።

  • @shegerbuy
    @shegerbuy 11 месяцев назад +1

    የፈጠራ ባለሙያውን ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን

  • @አሐ
    @አሐ 11 месяцев назад +2

    አሁን ገባኝ ፖሊሲው ነው ሲባል😮ግን ይህ ውሳኔ በደንብ ለሁሉም ህዝብ ታስቦ የተፖለሰ አይደለም ከእዚህ በፊት በየወረዳው ስሄድ ያየሁት የሶስት ፎቅ መውጣት ችግር በጣም እኔንም ሆነ ሌሎችን የፎቅ መውጣት አቅም ለሌላቸው ስዎች በጣም በጣም ችግር ነው ስለዚህ ጉዳይ ሊያስፈጽም ለሚመጣው ሰው እንዴት ነው የአካሉ ሁኔታ አሮጊት እና ሽማግሌ ብሎ ሁሉም ይታሰብበት ስል እለምናለሁ😮😮

  • @SolomonZewdie-dx2uh
    @SolomonZewdie-dx2uh 6 месяцев назад

    አሯ ስልክ ይላክልን ልናሰራ እንፈልጋለነ።

  • @user-ce1ku4xw5l
    @user-ce1ku4xw5l 11 месяцев назад +3

    ስልክ ቁጥሩን ላኩልኝ እነ አሰራለሁ

  • @abdg0123
    @abdg0123 11 месяцев назад

    I want to buy one please🙏, its good to bring tiny houses 🏘 to Ethiopia.

  • @tsegaw3752
    @tsegaw3752 7 месяцев назад

    የዚህን ሰው አድራሻ እፈልጋለሁ

  • @temesgenbirhanu8420
    @temesgenbirhanu8420 11 месяцев назад

    10,000 የት ነው ምከፈለው 4000ነው

    • @yohan7782
      @yohan7782 11 месяцев назад

      1980 ደርስ እሰራ ነበር አለ እኮ ከሱ በላይ አንተ ታውቃለህ?

  • @kokeboasefadobamo
    @kokeboasefadobamo 3 месяца назад

    አርፍ አሳብ ነው

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias9063 11 месяцев назад

    ገጠር ና ኣስናቀች

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias9063 11 месяцев назад

    Wedegeter na