የእርሻ ትራክተሮች እና ኮምባይነሮችን ለአርሶ አደሮች እያቀረበ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024
  • የእርሻ ትራክተሮች እና ኮምባይነሮችን ለአርሶ አደሮች እያቀረበ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

Комментарии • 37

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 3 года назад +6

    መልካም ጅማሮ ነው በርቱ ግብርናውን አዘምኑ ዘመናዊ ግብርናን ከተጠቀምን ድህነትን ማጥፋት እንችላለን

  • @علوعلر-ب2ح
    @علوعلر-ب2ح 3 года назад +2

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ
    በጣምደሥይላል
    ከፍበይሀገሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ
    ኩራቴክብሬነሽየትምዙሬዙሬሬሬሬሬ👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @علوعلر-ب2ح
      @علوعلر-ب2ح 3 года назад

      ሀገራችንዘረኞቹከጠፉአለምከደረሠበት
      ትደርሣለችበርቱልን

  • @accessdoctors2485
    @accessdoctors2485 3 года назад +8

    እስኪ 2ሺ 3 ሺ ትራክተሮች አስገቡ - 5፣10 ፣20 ስትሉ አታፍሩም ?

    • @infinity325
      @infinity325 3 года назад

      One single tractor 🚜 more than a leasing music for Ethiopia 🇪🇹

  • @Dind8
    @Dind8 3 года назад +1

    Great News. I want to have one and produce wheat, teff, rice and sorghum.

  • @medhanitberahnu4514
    @medhanitberahnu4514 3 года назад

    አማራየ በርቱ በርቱ በሁሉም አካባቢዎች አዲዳርሱ ገበሬው አራሽም ተኳሽም ቀዳሽም ነው ወጣቱም ስራ ፈጣሪ እንዲሆን ስልጠና ስጧቸው 👏👏👏👏

  • @suzanakaleb2286
    @suzanakaleb2286 3 года назад +4

    ህዝባችሁን በአግባቡ ብታስቆጥሩ በቢሊዮን በየአመቱ የሚቀር በጀታችሁን በሺ የሚቆጠሩ ትራክተሮችና ትምህርት ቤቶችን ታስገነቡ ነበር! የሌላው ክልል ህዝብ ከ 2.5% በላይ አደገ ብለው የናንተ ክልል ህዝብ በ 1.7% አደገ ብለው በያመቱ ከህዝብ የሚዘርፋትን የፌደሬሽን ምክር ቤቶች መቼ ነው ሃይ የምትሉት???

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 3 года назад +1

    Bertu arfe new👌

  • @SamiraMohammed-l9f
    @SamiraMohammed-l9f Год назад

    መሳተፍ እንፈልጋልን በሰራዉ አማራ ክልል ደቡባ ወሎ ላሉ አማረዉቺ አለን✋✋✋✋

  • @woldehana832
    @woldehana832 3 года назад

    it is good beginning. keep it up

  • @samsonzeleke5096
    @samsonzeleke5096 3 года назад +8

    ሀያ ትራክተሮች ያስቃል😁 አብይ በኦሮሚያ ክልል በሺዎች እየገዛ ያድላል። ለአማራ ክልል ሃያ።ይቺ የምርጫ ሳምንት ዜና መስሪያ ነው።የአማራ ህዝብ አይመርጠንም ብለው ስላሰቡ ሰሞኑን በየሳምንቱ አንዴ ኤርፖርት ሊገነባ ነው፣ ቀጥለው ትራክተር ያውም ሀያ፣ መስኖ ልማት፣ ከስውዲን ባለስልጣናት ጋር ተወያዩ፣ ይቺ የማስመሰልና የማይደረግና የማይቀጥል የምርጫ ሳምንት ፕሮፓጋንዳ መስሪያ ነው።ሁለት አመት ሙሉ በኦሮሚያ ትራክተርና ኮርቫይዘር ሲታደል አንድ ነገር ለአማራ ክልል ሳይደረግ ዛሬ ሃያ ትራክተር ሲሉ አያፍሩም። ብቻ እነዚህም በአቅማቸው አማራ ህዝብ ላይ ንቀት እያሳዩ ነው። ምን ያርጉ የሚያስንቁ አዴፓ የሚባሉ ደካሞችን አይተው ነው ህዝቡን መናቅ የጀመሩት።እነ ሽመልስማ በግልጽ አማራን እናቆረቁዘዋለን። እየሰራንበት ነው ብሎናል። አማራ ሰራተኛ ህዝብ፣ የተማረና በሀይማኖት እና ስነምግባር የታነጸ ስለሆነ በቂ ካፒታል እና ሪሶርስ ካገኘ ይበልጠናል ስለሚሉ ወያኔም ሲያረግ እንደነበረው ኦዴፓ(ኦነጎች) አማራ እንዳያድግ የተንኮል ስራቸውን መስራት ጀምረዋል የአማራ ህዝብ መታገል ካልጀመረ አማራ ህዝብን ድሀ አርገው ከእነሱ ስር የሚሆን ህዝብ እንዲሆን መስራታቸውን አያቆሙም።

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 3 года назад +2

    በተለይም ምግብና መጠጥን በአማካለ በእርዳታ ስም ከውጪ ሀገር ጋር ግንኙነት ማድረግ በባሪያና በጌታ መካከል ከሚደረግ ግንኙነት የከፋ እና በግለሰቦች ወይም በቡድኖች መካለል ሳይሆን በሀገርና ሀዝብ ላይ የሚደርስ የለየለት ውርደት፣ ውድቀትና ሰውነትን ማጣት ነው፡፡ በተለይም እንደ አማራ ያለ ከቆላ እስከ ውርጪ ድረስ ባለአምስት የአየር ጸባይ/የመሬት አቀማመጥ ባለቤት የሆነና በጀንበር ማለትም በካንሰርና ካፕሪኮርን መካከል የሚገኝ በውሃ ሀበትና በለም አፈር የታደለ ሲሆን ተጨማሪ ወጪ ሳያስወጣና ከስራ ሳያደናቅፍ አመቱን ሙሉ ማሰራት የሚችል የአየር ጸባይ ይዞ እና በግብርና ስራ በአአለም ቀዳም ሆኖ ነገር ግን ቢያንስ እስካሁን በምግብና በውሃ/መጠጥ ራሱን አለመቻል የማይታመን ሲሆን የአመለካከት ድቀት፣ የአመራር ጉድለት፣ የምሁሮች ድንቁርና እና ስንፍና ነው ምክንያቱ፡፡
    ስለሆነም ራሱን ለመጥቀምና ብሎም በውጪም ሰውና ሀገር ለመከበር ሲል አማራ ማድረግ ያለበት ቢኖር ወልቃይትንና ራያን ጨምሮ እቅድ በማውጣት መስኖን በአማከለ ግብርናውን በማዘመን አመቱን ሙሉ እያረሰና አመቱን ሙሉ ምርት እያፈሰ በግብርና ምርት ማቀነባበሪያ አሴት እየጨመረ በገጠርም ሆነ በከተማ ስራ እየፈጠራረ የተጠቃሚውን የመግዛት አቅም እያሳደገ በርትቶ መስራት አለበት፡፡ ሰውን ብቻ ሳይሆን ፋብሪካንና እንስሳትን የሚቀልብን ግብርና አማራ የግድ የአለም የዘመኑ የግብርና አካል ማድረግ አለበት፡፡
    የውጪ እርዳታ የሚሉት ምግብ ነክ የሆነንና ራሰን እንዳይችሉ የሚያደረግን ሳይሆን ግብርናውን በማዘመን ራስን ለመቻል የሚያግዝ እንደ ትራክተር፣ ኮምባይነር፣ እንስሳትን ጨምሮ ምርጥ ዘር፣ ለመስኖ ማጠጫ የሚሆን ቦቲ መኪና፣ ቱቦ፣ ዘመናዊ ወፍጮና የመሳሰለውን መርዳት አለባቸው፡፡ ከዚህ ውጪ ከሆን ግን እነሱ ገደል ይግቡ፤ ቻይናን ጨምሮ በተግባር ከሚረዱና በእውቀት ሽግርግር ስራ ከሚያስተምሩ ጋር መስራት ግድ የሚልና ወሳኝ ነው፡፡ አማራ ግብርና፣ ግንባታ፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ፣ ፋብሪካ፣ እንዱስተሪ፣ ንግድና የመሳሰለውን በተመለከተ ከቻይና ጋር በሽርክና እየሰራ በተግባር በመማር በእውቀት ሽግርግር በመዳበር ራሱን ለመቻል በእቅድ ይዞ በዘመቻ መልክ ለተግባራዊነቱ መንቀሳቀስ አለበት፡፡ የጸሀይ ታዳሽ ሀይል የገጠር ተማሪዎችንና ነዋሪዎችን ጨምሮ ወደፊት ለሁሉም ወሳኝ ስለሆነ በዚህ ዘርፍ ከቻይና ጋር በስፋት፣ በጥልቀትና በረጅም መስራት ወሳኝ ነው፡፡
    ቻይና ከአንድ ሄክታር 120 ኩንታል ሩዝ ታመርታለች፡፡ ከአንድ ሄክታር 80 ኩንታል በቆሎ ታመርታለች፡፡ ከአንድ ሄክታር 80 ኩንታል ስንዴ ታመርታለች፤፡ ከአንድ ሄክታር እስከ 25 ኩንታል ሰሊጥ ታመርታለች፡፡ የወተት፣ የስጋና የእንቁላል እንስሳትን ጨምሮ በሌላውም ዘርፍ እንደዚሁ ናቸው፡፡ እናም ከቻይና ጋር በሁሉም ዘርፍ በጋራ መስራትና በጋራ መጠቀም ለአማራ ዋነኛ የፊት ለፊት አውራ ጎዳና መንገድና ብቸኛው ራስን የመቻል አቅጣጫ መሆኑን ማወቅ አለበት፡፡ ረስ ስራ ፈት ሆኖ የራስን ስራ እነሱን ማሰራት ሳይሆን ከእነሱ ጋር አብረው እየሰሩ እውቀታቸውን፣ ችሎታቸውን፣ አመለካከታቸውንና ተግባራቸውን በተግባር እየተመከቱ መቅሰምና ለራስ ማድረግ ነው ወሳኙ፡፡
    ፕሬዚደንት ኢሳያስና የኤርትራ ህዝብ ለአማራ ባለውለታ ናቸው እና እንደ ራሱ እንደ አማራ መሆናቸው ታውቆ አማራ ከኤርትራ ጋር ተቀራርቦ መስራት ወሳኝ ነው፡፡ አማራና ኤርትራ አሁን ተመልሰው ድንበርተኛ ሆነዋል እና ምእራብ አማራ በወልቃይትና ምስራቅ አማራ በአፋር በኩል ከኤርትራ ጋር የጠበቀና ቀጣይነት ያለው ዝምድና እና አብሮነት መመስረት መጀመርና መቻል አለባቸው፡፡ አማራ ለዘብተኛ፣ ሞኝ፣ ተላላና ጅል መምሰልን ሙሉ በሙሉ አቁሞ ንቁ፣ ኮስተርና ቆጣ በማለት እንደ ትህነግ ያለን ጠላቱን ጊዜም ሆነ ምንም እድል ባለመስጠት ከያለበት ማስወገድ አለበት፡፡ ጁንታውን ከነአበሮቹ ማመን እነሱን ሁሉንም ቀብሮና አባሮ ነው፡፡ እባብ ናቸው፡፡ እባብ ምን ጊዜም አይለምድም፤ ጭንቅላቱ ሁሌም መርዝ የሚያሰመነጭና የተሸከመ ነው፡፡ ጁንታዎችም ሰላማዊ ጎረቤትና ለማኝ የሚመስሉትን ጨምሮ ሁሉም እንዲዘሀ ናቸው፡፡ አጋጣሚ ሲያገኙ ሁሉም ያው እባቦችና ሰይጣኖች ናቸው፡፡

  • @sayedahmada9137
    @sayedahmada9137 3 года назад +2

    ሀያምንአላት።

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 2 года назад

    መቶ ፐርሠት ቴክኖሎጂ ምንማርበት ዘመን ይሁን 100% ለይላ .ከሚል)

  • @infinity325
    @infinity325 3 года назад

    🇪🇹👍❤️

  • @Dind8
    @Dind8 3 года назад +1

    20 KKKKK ere 110 million People yizachihu 20 aybekam. More.... Needed

  • @yseeng7370
    @yseeng7370 2 года назад

    ዋጋ ንገሩኝ እባካችሁ እዳታልፉኝ

  • @deee8032
    @deee8032 3 года назад

    ከፍተኛ ጥረት እያደረግን ነው ይላል ትራክተር ቁም ነገር አድርጎ

  • @tadela4386
    @tadela4386 3 года назад +1

    thank to God kkkk

  • @AaaAAA-gm2hs
    @AaaAAA-gm2hs 2 года назад

    ስንትነእጅበጅንገሩኝመግዛትእፈልጋለሁ

  • @AaaBbb-tn8bo
    @AaaBbb-tn8bo 3 года назад

    እናተስሜንሽዋንየትታስታውሱታላችሁ።ከጎጃምናከጎደርውጭ።አገርያለአይመስላችሁም።ምንጃርሽንኮራናማ።አታስታውሱትም።።ስትመረሬመሬት።እያላቸው።ስትወሞችገበሬአሉምንጃርሽንኮራ።ንእዩት።ደሀገበሬየለም።አንቁት።ተመልከት8ት።ለየትያለ።ምርት።ነውየሚያመርቱት።

  • @thomaszemikael8587
    @thomaszemikael8587 3 года назад +1

    Hahahahahah 20 ትራክተር በጣም ነዉ የሚገርመዉ የአማራ ክልል አስተዳደሮች እፍረት የሚባል ነገር አልፈጠረባችሁም ጋላኦቹ ከ30 ሺ በላይ ትራክተሮች አስገብተው አነሰ ብለዉ ለመጨመር ይሟሟታሉ እናተ በ20 ትራክተር ከበሮ ትደልቃላችዉ አሳፋሪሆች የምትመሩትን ህዝብ ስነልቦና እንኳን የማታዉቁ ጎጠኛች አዉን ደሞ እሄም ልማት ተብሎ ለወሎ ለጎጃም ለጎንደር አልተደረገም ብላችሁ ተባሎ።

  • @AaaBbb-tn8bo
    @AaaBbb-tn8bo 3 года назад

    ጎጃሜእኮነውበብዛትምንጃርሽንኮራመቶእህሉንየሚስበስብለት።የህሉብዛት።የመሬቱጥራት።ግምንዋጋለው።ያማራክልል።ሎሌሆኖለህውሀት።አገልጋይ።ነበርክሉን.አላየሁምልማትየሚባል።አላሳያችሁትም።ለምንጃርሽንኮራ።

  • @endrismohammed1214
    @endrismohammed1214 2 года назад

    ለተሁለደሬ ወረዳስ መቸ

  • @bedrkemisse6327
    @bedrkemisse6327 3 года назад

    ሃያ ለሀያይቁረጥህ አፈርብላ እምመሩትን ህዝብእንካን እማታቁ ደድብናችሁ እሽ

  • @bedrkemisse6327
    @bedrkemisse6327 3 года назад

    ለምርጫ ማሞኛነው ይሄ

  • @AsSa-us7ge
    @AsSa-us7ge 3 года назад

    Why is it that the government is investing only in o romia and Amhara region. I think justice must be done to all region based on integrity by government as the father of all nation. It pains us alot. When we look at the number of factories in both region, it is really incredible. I think justice must be done to all especially to SNNPR. Since south is innocent, the bgovernment consider them like,weak, poor ,ignorant and incapable to stand for their right. The truth about south of Ethiopia is yes we are true Christians who raise our tears to God more than who claim leaders of the country, but one day ,when we fail to lose our patience, we really react bafly as Abeba Galaw did to our late PM for sure. If u dont want such kind of reactions from us, as the father of the nation, you must develop all part of the country equally, this messege is to Dr.Abiy.....,etc

    • @woldehana832
      @woldehana832 3 года назад

      i agree with you. all regions has to be treated fairly .if you are honest ,you see that the woyane government was deliberately impoverishing Amhara region for the last 27 years. the region is the most impoverished region in the country. now that Amhara people are ambitious to change this situation. we need to work to grow together .The growth of southern or other region is the strength of the other region. it should not be seen as liability.

    • @user-xt3jy8dt4z
      @user-xt3jy8dt4z 3 года назад

      Amhara region is a poor region in terms of school hospital and roads. South region is better. and how can you be jealous of 20 trackers this is silly instead of blaming amhara do your homework first your a hater

  • @deee8032
    @deee8032 3 года назад

    የውሸት እኮ ነው 20 ትራክተር አማራ ክልል ምን ያህል የደከመ መሆኑን ያሳያል

  • @عاعا-ه1ه
    @عاعا-ه1ه 3 года назад

    አመዳም ነህ እሽ

  • @عاعا-ه1ه
    @عاعا-ه1ه 3 года назад

    1000 እዳቀበ ሆኖ ወሬ ብለህ ታወራለህ

  • @lionla5328
    @lionla5328 3 года назад

    Gojjam/Agew Gondar Shewa and the patriotic North Wollo/Raya do not forget the Mass grave of Amhara in Metekel and Wollega lead by Oromuma project. , so if PP ask you support demonstration say No No NO NO NO NO NO NO NO NO ....( shame on you South Wollo)