ዲቦራዎች "ወሬው ሁሉ || Werew Hulu" Dibora and Dibora New Amharic Live Worship 2024/2016
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- This content is an acapella cover song of Elcan Worship team worshipping with amazing song of Singer Asfaw Melese.
Reuploading and unauthorized distribution of this content is strictly prohibited copyrighted to @NovelStudioOfficial
#new_ethiopian_afaan_oromo_music #faarfannaa_afaan_oromoo_haaraa_2022 #የቀጥታ_አምልኮ_አፋን_oromoo #ፕሮቴስታንት_የአምልኮ_መዝሙር_2021 #የአማርኛ አምልኮ #የአምልኮ መዝሙር #የአማርኛ መዝሙር #የኢትዮጵያ መዝሙር #አምልኮ #ወንጌል #AMHARICWORSHIP #መዝሙር #አምለኮ
#protestantsong #mezmur #tiktok #cjtv #ethiopian #protestant #berekettesfaye #shorts #bereket #Bereketlemma This Week #protestantmezmure #2022 #thisweek @Novel studio protestantsong #songs #facebook #tiktok #mezmur #bereket #cjtv #presencetv #instagram #protestantmezmur #ethiopianmusic #newamharicsong2021 #newamharicmezmur #eritreanmezmur
አይዞዋችሁ ቅዱሳን ክርስቶስ ይመጣል ያኔ ለዘላለም እርፍ እንላለን፡፡ አሜን ግታ ሆይ ቶሎ ና!
በዚህ በ TikTok ዘመን እንደ እናንተ ብርቅዬ ወጣቶችን የሰጠን ኢየሱስ ይባረክ!! በጣም ቆንጆ አድርጋችሁ ዘመራችሁት!!! በመከራ ግዜ ብቻ ሳይሆን በተድላ ግዜም ደስታችን ብናደርገው ይበጀናል❤❤🎉🎉
ዲቦዎች በጣም ደስ ቡሎኛል ስለእናንተ ጌታ ይባርካችሁ ክብር ይሁንለት 🙌
መሽሽጊያችን ኢየሱስ ነው ።
እምነት
በጌታ ኢየሱስ ተባርካቹሃል❤❤❤❤
ይሂ መዝሙር ከተዘመረ ብዙ አመት ሆኖታል በግዚዉ ትንቢት ነበር የድሮዎቹ ዘማሪዎች የሚዘምሩት ግዚዉ ደርሶ ይህዉ ዘመኑን አየሁት ዘማሪዉ ታምራት ሀይሌ ዘመንህ ይባረክ እናንተም ተባረኩ ጮኽት ዳንኪራ የሌለበት ዝማሪ ከአምላክ ጋር የሚያነካካ ተባረኩ ከጭፈራዉ አለም ስላልሆናችሁ
The original song is From Dereje Kebede
Originally Singer Doctor Dereje Kebede!!
Dereje kebede
Dereje kebede new zemerew
ዘማሪው ዶክተር ደረጃ ከበደ ሲሆን በዘመኑ የ ደርግ ዘመን ኢትዮጵያ ወጣት ባለቀባት ዘመን የተዘመረ ነበር ።
ተባረኩልኝ እናንተ የየመልካም ክርስቲያን ወጣት ምሳሌዎች ፀጋ አትረፍርፎ ሳይስት የሚሰጥ ጌታ እለት እለት ይጨምርላችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤
ሳይሰስት
በአለም ልክፍት ተጨማልቆ ከልብ ያልሆነ ዝማሬ ቀረርቶ የአንዳንዶችን ሰነፍ ከቃሉ የራቁትን ጴንጤዎችን ሊማርክ ይችል ይሆናል፡፡ አምልኮአችን ድራማ ባይሆን የወንጌል በር ባይዘጋ እኛም ሳንገባ ቀርተን ገና ወደ በረቱ ሊመጡ ያሉትን በር ባንፈጋባቸው ቅጣታችን የባሰ እንዳይሆን ጥንቃቄ ቢደረግ ፡፡የጌታ ፀጋ ይብዛልን ጌታ የሚመለከው በቅንብር ሳይሆን በመንፈስ እና በእውነት መሆኑን አንርሳ፡፡
ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርጋችሁ በዚህ ዘመን ይህ ነው የሚያስፈልገው ❤❤❤
Wow ጌታን በጣም ነው የሚባርከው ነፍስን የሚያረሰርሰው መዝሙር ነው ተባረኩ
✅ ተስፋችንን እናስብ አድ ተስፋ አለን ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል
ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል
አሜን አሜን ማራናታ
ከዚህ በላይ ጸጋው ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏ብርክ በሉልኝ 🙏🙏🥰🥰🥰
ጥሩ ነገር ሁል ጊዜም ውበቱንና መልካም መአዛውን ይዞ መቀጠል አለበት
ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባረክ
ተባረኩ ዲቦራዎቾ እራሳችሁን ሳይሆን መሸሸግያ የሆነውን ጌታ አሳያችን።
What a blessing singers. Ethiopia is lucky to have you. Keep it up and be strong in all manner, prayer, word of God, exemplary so all who hear both believers and others could be impacted.
Fekadu Reda (Dr.), 13 May 2024, 9:30pm
"ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ"
ተባረኩ፣ለእናት፣ትልቅ ክብር ይገባቹሃል፣ለእናቱ ቡዙ ፣ይቻልሁት፣ለእናተ እይነቱ፣ብትለገሱ የቡዙ፣ህዝቦች፣ልባችውን፣የመተ፣በመዝሙራቹሁ ተጽናናተናል ተባረኩ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካቹ❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኛ ግን መጠለያችን እግዚአብሔር😢
Baze zamen ende ayenate watate ale enda ewadachalow bazehu katelhu❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
Gobezoch but ayenachu lemen yechefenal . Dereje eko meneter new yaregew ayenu kefto new yemezeme tebareku.
ድቦራውች ተባርኩ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ስለእናንተ ጌታ ይባርክ 😇😇🥰🥰
Jesus is Lord 🙏
Tebarekuln
ዲቦራሆች ጌታ ዘመናቹን ይባርክ😍
አሜንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
Ameeeeeeen❤❤❤❤
ዲቦራዎች 👏👏🔥🔥🔥
Haleluyya haleluyya iyesus geta new ❤❤❤ ameeeeeeeeeeeen tabaraku wawwwww mashashega iyesus iyesus iyesus iyesus ❤❤❤
ዘመናችሁ ይባረክ
ተባረኩ
ዲቦራ እና ዲቦራ በብዙ ፀጋ ተባራኩ 👏
ተባረኩ ይሄ ነው የክርስቲያን ወጊ
Ameenn Geta zemenachu yebarikachu❤❤
Amen 🙏
Geta eysus yibarkachu ehitoche!!
በብዙ ተባረኩ አብዝቶ ጌታ ፀጋ ያፍስስባችሁ።
ዲቦራዎች እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ ይቀድስ ለዘላለም ተባረኩ እንደዚህ ቀጠሉ የተረጋጋ መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ ነው ተባረኩ🙏🙏❤
Ameeeeeeeennnn tebareku🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዲቦዎች ደስ ይላል 😍🥰🥰
ሀስቀናችሁን ተባረኩ
Tebareku maranata❤❤❤❤
Great song , great arrangement. sang beautifully. God Bless you sisters. You have amazing gift. Praise the Lord .
ተባረኩልን ❤
በጣም ደስ ትላላችሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow! Glory be to Jesus ❤❤❤❤
mesfine
Blessed
geta yebarkachu ❤❤❤
ተባረኩልኝ🙌👐
ጌታ ይባርካችሁ!!!
Barthu
Tebarku bebezu ❤❤❤❤
ዘማሪው ታምራት ኃይሌ ሳይሆን ደረጀ ከበደ(ዶ/ር) ነው።
ይቅርታ እሺ
የጊዜው መልክት ነው ተባረኩ እባካችሁ ምንጩን በትክክል ጥቀሱ መዝሙሩ የዶር ደረጀ ከበደ ነው
Bless you
😢😢😢😢😢😢Amene
God bless you❤
ተባረኩ❤❤❤❤❤
Geeta yiibarkachu
ጌታ ይመስገን እየከፋ ሲሄድ ጊዜዉ መሸሸጊያዉ ኢየሱስ ነዉ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ አለባበሳችሁ ዝግ ባለመንፈስ መዘመራችሁ ዘመናችሁ ለዘላለም ይባረክ
❤❤❤❤ Yemwedachu God bless you
Tabarakulegn
diborawoch tebarekulign🥰❤❤❤❤
Amen❤❤
Diborah zemariwa
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebareku
5 batileyayu ina andlay bitzemiru
geta yibarkachu
Bewnet geta abzito yibarikachu!!! Amalakachin be ekifu sir sheshigo yasadigachu.
❤❤❤።
yes Eyesus gate new❤☝❤🙏
Godbless you tenareku 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
I appreciate the he'd covering.
Geta yesyus yibarkachu
Yemigerm mezmu tinbitawi hulum eytaye new geta yrdan
Amen amen halleluja 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ
Amen God bless you
Tebareku geta yibarkachu❤❤❤❤
tebareku 😊
😢😢😢😢😢abetu asiben tebareku
ማስተካከያ ይህ መዝሙር የዶ/ር ደረጀ ከበደ ነው እንጂ የፓስተር ታምራት ኃይሌ አይደለም።
ተባረኩ ❤ You are blessed
Geta Yibarkachihu
ተባረኩልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ke lyrics gar betlekulen mezmurochen❤
ተባረኩ🙌🙌🙌
WOOWWWWOWOWOOOOW
tebrku gat zemnachun yebrke
Get a berk❤❤
wow
🎉
4:10
እውነት ነው ተባረኩ መሸሻችን እሱ ነው
Durag
መሼሸጊያ ኢየሱስ ነው።
Yes and Amen. 🇪🇹🇺🇸🇮🇱
ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባረክ